ሠቆቃዎ አቡነ ጴጥሮስ | EthioNimation

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024
  • #ETHIONIMATION
    #D_man_Show_season_4
    #ዲማን_ሾው_ምዕራፍ_፬
    #dman_show
    #ethiopian_new_commedy

КОМЕНТАРІ •

  • @Daniel-md7vg
    @Daniel-md7vg 13 днів тому +3

    ጌታ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ርስትህንምባርክ ርስትህ ለእናትህ የስጠሃት እስራኤል ኢትዮጵያ ነች ታርሪኳንም ቀይር ጠላቶቻን ከእግሯ ስራ አስገዛለት በቃችሁ በለን ቤተመቅደሱንናበቤተመንግስቱን አፅዳ ሃጣታችንን ይቅር በል ጠላቶቻችን ደስ አይበላቸው በቃ በለን::

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 днів тому +4

    Beautiful and touching አባታችን አቡነ ፔጥሮስ😢😢❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 13 днів тому +4

    ልብ የሚነካ ግጥም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ያስባት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 13 днів тому +8

    ዲማንዬ😢❤👏👏🙏
    አየ ምነው እመ ብርሀን?
    ኢትዮጵያን ጨከንሽባት?
    ምነው ቀኝሽን ረሳሻት?
    እስከመቼ ድረስ እንዲሁ
    መቀነትሽን ታጠብቂባት?
    ልቦናሽን ታዞሪባት?
    ፈተናዋን ሰቀቀንዋን ጣሯን ይበቃል ሳትያት? አላንቺ እኮ ማንም የላት.... ቀን አምጣ እግዚአብሔር 😢😢🙏

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 днів тому +3

    እነሱማ ዝም በላቸው ዲማንዬ ዝም እያሉ ቤተክርስቲያንዋን ያበታትኑ እንጂ😢

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 13 днів тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ ዲ ማን! 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 13 днів тому +2

    ሰላም ዲማኖ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 днів тому +3

    ለአሜዚንግ ነው ያለው😂😂😂😂😂❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 14 днів тому +4

    እነ ገመችስ ደስታ "ጌታ ሆይ! የሚያደርገውን አያውቀውምና ይቅር በለው" እያሉ ለአብይ ሲፀልዩ፤ የኦርቶዶግስ ጳጳሳት "የምን ግድያ!" ይሉናል።

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 13 днів тому +3

    ሀገር የሕዝብ ሕዝብ ለሀገር በቆሙበት ዘመን አባቶች በባዶ እግር እየሄዱ፣ ጥሬ ቆርጥመው የምንጭ ውሃ ጠጥተው በፀሎት ሀገር ያጠኑ ነበር።
    * ዛሬማ ሕዝብ ሀገሩንም ራሱንም ሌላውንም ጠልቶ ጳጳሱ ሊሞዚን ሲያማርጥ፣ ድራፍት ሲጨልጥ በሀብት ክምችት ሲፎካከር፣ በጎጥ ነገድ ሲሳከር በጎቹን ሲያሳድድ ሲያበር
    አቤት የእኛ ነገር ያዢ ያጣች ሀገር !።

  • @YH-su7os
    @YH-su7os 14 днів тому +2

    አሸሸ ዲማን መጣ ከመሸ። ገራሚ ነህ።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 13 днів тому +3

    አዬ ምነው እመብርሐን ኢትዮጵያ ላይ ጨቀንሽባት ????? ምነው እማምላክ😢😢😢😢። by the way,አበባየሁ ታደሰ ሲለው ሰውነቴን በደስታ ውርርርርርር ያረገኛል❤😢

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 13 днів тому +4

    የምን ኮንሰርት ነው ህዝብ እያለቀ..

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 12 днів тому +1

    ዲማን ወያኔና ኦነግን በመክዳት አሐዳዊ መሆን ለምን ፈለክ?