የዘመናዊ ኦቭን ወቅታዊ ዋጋ 2016 |ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች | price of Luxury Oven l in Ethiopia 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ሁሉን በአንድ የያዘው ዘመናዊ ኦቭን አይነት፣ ጥራት እና ወቅታዊ ዋጋ / Luxury Oven type and price in Ethiopia. ለበዓል ለአሮስቶም ሆነ ለሌላ ማብሰያ የሚሆኑ የተለያዩ የኦቭን አይነቶች ከነ ዋጋቸው በአዲስ አበባ እና በወሎ ደሴ ወቅታዊው ዋጋ

КОМЕНТАРІ • 23

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ዠ9ሰ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ዠ9ሰ 9 місяців тому +2

    መልካም ሰው እናመሰግናለን እናንተ በምታሳዩን እየገዛን ነው ታማኝ ናቸው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 місяців тому

      እናመሠግናለን🙏🙏🙏

  • @AbduEndris-h6i
    @AbduEndris-h6i 9 місяців тому

    Enim heje kezechalew Betam des yemal derejet new semonun Lela mashin legeza hedalew tnx betam

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 9 місяців тому

    ሰላም ወድሜ እዴት ነህ ስለምታሳየን ነገር እናመሰግናለን በተረፈ ሳምሰግ እና lg ፍሪጆች ማንዋል የማጠቢያ ማሽኖች ቴሌቪዢን ዋጋቸውነሰ ብታቀርብልነሰ ሁለረ እከተሠተላለሁ ብራዳቸው አይታወቅም ከዚህ ከምሸከም እሱላይ እድገዛ ፈልጌ ነው ዋጋውን ለማየት እስከ ስት ይገኛል

  • @حليمهحليمهه-ح7س
    @حليمهحليمهه-ح7س 18 днів тому

    Abu lems oven yelam eda Ethiopia 🇪🇹 🤔

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 9 місяців тому

    ባርች እናመሰግናለን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  9 місяців тому

      እናመሠግናለን !🙏🙏🙏

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 9 місяців тому

    Enamesegnalen

  • @HawaAli-j8e
    @HawaAli-j8e 3 місяці тому

    Kumtel ovin yagazun endat litakam

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ዠ9ሰ

    ተባርክ

  • @elsaasres5025
    @elsaasres5025 3 місяці тому

    በጋዝ ብቻ ባለ 4 ወይም ባለ 5 የለም ብዙ ቦታ ፍለኩ አላየሁም በኤሌትሪክ የሚስራው አይስማም ደነዝ ነው

  • @soul-jq9rg
    @soul-jq9rg 7 місяців тому

    ቦታው የት ነው?

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 Місяць тому

    ቁጥራችሁን አስቀምጡልን❤

  • @henokgebreyes9705
    @henokgebreyes9705 4 місяці тому

    አድራሻ የት ነው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  4 місяці тому

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍

  • @GudetaAyawey
    @GudetaAyawey Місяць тому

    ዋጋቹሁ እንደ youtube ኣይደለም

  • @AsterGoshu-p1d
    @AsterGoshu-p1d 8 місяців тому

    Yetino

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 місяців тому

      Video ለይ ተገልጿል 👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 7 місяців тому

    እርፍነችው