😂ቶፊቅን ዛሬ ተበቀልኩት እዳቃጠለኝ አልቀረም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 745

  • @MiftahKey
    @MiftahKey Рік тому +44

    ቀጣይ ፀጉሩን ነው የምላጭላችሁ 💪

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +287

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @seadaseada2614
      @seadaseada2614 Рік тому +3

      ስለላሁአለይሂወሰለም

    • @seadaMusa-w6m
      @seadaMusa-w6m Рік тому +2

      ስለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @zeynabtube6251
      @zeynabtube6251 Рік тому +1

      Salalahu Alehyi wosalam Salalahu ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @madenam830
      @madenam830 Рік тому +2

      ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @ZaraAswr
      @ZaraAswr Рік тому +2

      Sallalahu alleyhi wassalam ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 Рік тому +8

    በመጀመሪያ የአላህ ሠላምና እዝነት አይለያችሁ እወዳችኋለሁ ሶፊ ሒጃብሽን አስተካክሊ ከዃለሽ ፀጉርሽ የተቆለለው ምንድነው ሀያቲ ሀራም አለይች ነብያችን ሶለላሁ አለይሒ ወሰለም ፀጉሯን እደግመል ሻኛ የምታቆም ሴት የጀነትን ሽታ አታገኝም ብለዋል እነ አስተካክይ በቻልሽው መጠን ግን ይሔን ስልሽ ከንች የበለጠ እውቀት የለኝ አፉቲሊላ ከተቀየምሽኝ እሽ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Рік тому +8

    ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤♥💋

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    መልኩንም ነው ያጠፋው ነበር ወላሂ ገና ሰው መሰለ የበለጥ እደሞፊታህ እኩል ተቆረጥ እሚያምርብህን እውቅ ተዉፊቅ😢😢😢😢😢

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Рік тому +4

    ደህና ጎደኛ እዲህ ይሠትራል ቶፌቅ ደግ አርገህ

  • @ሀሊማሀሚድ
    @ሀሊማሀሚድ Рік тому +10

    ሦፍያ ሂጃብሽን አሥተካክይ ማር እዱኒያ ጠፊናት !!

  • @amhara74
    @amhara74 Рік тому +4

    ዋው ጓደኛ እንዲህ ነው ወንድ ልጅ ፀጉሩን እንደ ዱርዬ ቀለም ያስጠላል ጎበዝ💪ቶፊቅ ተበላሽ ዛሬ ባላሰብሽው😂😂😂❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Рік тому +8

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @zedusman
    @zedusman Рік тому +16

    ዩቱበር የሆኑ ባልና ሚስቶች ከዩቱብ ሲጠፉ ማነዉ እንደኔ የተፋቱ የሚመስለዉ😂

  • @sitrsusu
    @sitrsusu Рік тому +5

    እግሩንም ማሰር ነበረባችሁ በርግጫ ጨረሳችሁኮ😂😂😂😂

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 Рік тому +5

    ሚፍታህ እንጀራ ይውጣልህ ምርጥ ጉዋደኛ ማለት እንዳንተ ነው የሚያስጠላበትን በውድ ቢቀር በግድ ወሏሂ ደግ አረከው አሁን በጣም አምሮበታል😂😂😂 ሶፊ አንቺም አስተካክለሽ ሂጃብሽን እንዲትለብሽ በውድ ስላለበሽ
    ቢስሚላህ ረህማን ረሂም
    ሂጃብን አስተካክላ እንድንለብስ ያዘዘን ሀያሉ አምላካችን አላህ ሶፍያንም እንዲህ በግደታ የሚያስለብስ ነገር ላክባት

  • @ያልተኖረልጅነት134

    አሁን ነው ያማረው ቶፊቄ ደሞ ቀንሰው አያምርም ዱንያ ጠፊናት አትሸወድ ሚፍታህ ጎበዝ።

  • @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
    @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ Рік тому +9

    ሶፍያ የሻርብሽን እስታይል ቀይሪ አያምርም ወላ

    • @kiwait9295
      @kiwait9295 Рік тому

      በጣምያምርባታል ኸረ

  • @abcach7596
    @abcach7596 Рік тому +18

    ፀጉሩ ይቆርጥ የምትሉ

  • @salemamohammed9523
    @salemamohammed9523 Рік тому +5

    እኩል ያሳድግ ወይም ያሳጥሩ በጣም ጥሩ አርጋቹሃል ክክክክ

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 6 місяців тому +4

    ደግ አረጋቺሁት😂😂😂😂ጉበዞቺ😂😂😂

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    የኢትዬ ወንዶች ግን ሱሪ ሲገዙ ልካቼውን አያውቁም ልበል እደው ሱሪውን ከቂጡ አውርዶ የሚለብስ ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት

    አይ ዱኒያ አገት ና ጆሮ መገለጡ አቸነፈሽ አይደል ያችቀን ከመምጣቷ በፊት እራሥሽን ሠትሪ
    ዋ ነፍሴ
    ዋነፍሴ
    ዋነፍሴ
    ወየውልሽ

  • @toybaወሎዩቱብ
    @toybaወሎዩቱብ Рік тому +6

    ደሞ አታላችሁ ፀጉሩን ቁርጡት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zebederashenafi6666
    @zebederashenafi6666 Рік тому +9

    ደስ ትላላቹ ግን ጥያቄ በትህትና ሠልሱልኝ ሶፊ ለምንድነው በስርአት ሂጃብ ማታረገው እኔ ወላሂ ሙስሊም አትመስሉኝም አለባበሳቹ ሳይ ለምንድነው የእስልምና ሰርአት ምትጥሰው ሚስትህ አንተስ እሺ ወንድ ነክ እንበል ባሏ አጠገቧ የሆ ሴት ለምን እንዲ ተወጣጥራ ሚድያ ትወጣሐች ቆይ ፋሽን መከተል ከእስልምና ስርአት ይበልጣል ወይ ቶፊቅ በአላህ መልስልኝ 😢😢

    • @أمحذيفة-ر3ك
      @أمحذيفة-ر3ك Рік тому

      አለባበሶ መችተስተካከለና ሂጃቦ አሏህሂዲያዉንይስጠትይስጠንበስ

    • @ዚዚዚዙዙዙ
      @ዚዚዚዙዙዙ Рік тому

      አየ ሀበሻ ምድነዉ እሚበቃችሁ ስለሰዉ ለምን ትኖራላችሁ ለራሳችሁ ኑሩ እሺህዱና ምከሯቸዉ እብርታቸዉን እያሳዩ ለሚህዱት ምከሩ ግን ምድነዉ ደና የሚለብሱትን ወደሌላ እምሰዱት ምድረ ምቀኛ ደሞ ሂጃብ ማንኛዉም ሴት ዝብሎ አይለብስም ስለሂጃብ ስነስራአት እወቁ እጭጭጭ

  • @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ

    ባላጨህው እማ ጥሩ ነበር የሙስሊም ስረአት አይደለም ላጨው የሚል ላይክ

  • @Had-b6q
    @Had-b6q Рік тому +7

    ደግ አደረጋችሁ መቀሱም ይታሰብለት😅

  • @zinatahmad5875
    @zinatahmad5875 Рік тому +8

    ተውፊቅ ለምን በእናት ትምላለህ ከአላህ ውጭ ባለ አካል አይማልም ስለዚህ በእናትህ አትማል ወንድሜ

  • @yoeeran3286
    @yoeeran3286 Рік тому +10

    በርግጫ መታሀትግን ሴትላይ እግርህን ታነሳለህ😢😢😢😢

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 Рік тому +5

    ወላሂ ደሥ ይላል ቀጣይ ደሞ ይቆረጥ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Рік тому +5

    የስደት እህቶቼ እናንተም ከስደት መልስ እንደዚህ ነፃነታችሁን ይስጣችሁ💋💋💋❤♥

  • @Hhffhggff
    @Hhffhggff Рік тому +3

    በረካ ሁን ሙፍቲ ሶፊ ደግሞ በተኛበት ፀጉርን ቁረጪው ከዛ ከተበላሸበት ቡሀላ ፀጉር ቤት ሄዶ እራሱ ይስተካከለዋል😅😅😅

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 6 місяців тому +3

    ቶፋዬ ቀለም አትቀባ ዱርዬ ትመስላለህ ሚፍቱ ምርጥ ልጅ ነው የእኔ ገራገር ወሎየወች የወሎ ዩቱበሮች ማር ናችሁ የእኔ ገራገሮች❤❤❤❤❤❤

  • @MariamMariam-f8y
    @MariamMariam-f8y Рік тому +9

    ለምን ሂጃብ አትለብሽም የእስልምና ጌጣችን ሂጃባችን ነዉ አላህን እንፍራ ሞት አለብንና

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Рік тому +4

    የቶፊቅ ሚስት ማሻአላህ አማረባት

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому +3

    ዘና ነው ያረጋችሁኝ😂😂😂ሶፉየ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @fafi2537
    @fafi2537 Рік тому +8

    እረተረጋጉ ጥቁር ቀለም አይፈቀዲም
    አቆራረጡን ያስተካክልጂ

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 Рік тому +1

      ለነጭጠጉረነውየማይፈቀዴው

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Рік тому

      እሱ ሽበት ላለበት መሰለኝ የማይፈቀደው

    • @Haymiyutube
      @Haymiyutube Рік тому

      ​@@zeberaali5809ጥቁር ቀለም ለሸበት ብቻ ሳይሆ መመሳሰል ሰለሚሆን ጭራሽ አይፈቀድም

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 Рік тому

      @@Haymiyutubeቀዮስ ችግር የለውም እደ?

    • @fafi2537
      @fafi2537 Рік тому

      @@zeberaali5809 ለምንም ይሁን ጥቁር አይፈቀዲም
      ችግሩ አቆራረጡላይ ነዉ አበላልጦ መቆረጥ አይፈቀዲም ከለሩ ችግር የለበትም::

  • @aziza3691
    @aziza3691 Рік тому +5

    ብራቮ ሚፍታህ ቀጣይ ደግሞ መቀስ እንጠብቃለን አደራ የጭራሮ መዝጊያ ይመስል አንጨብሮ ደግ አደረጋችሁ😂😂

  • @habeshawitwollo7741
    @habeshawitwollo7741 Рік тому +5

    እንድህ ነው ጓደኛ ማለት ❤

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys Рік тому +4

    ሶፍ እና ሚፍታህ ብራቦ ደግ አደርጋችሁት በጣም ነበር የሚያስጠላው ደሞ በመቀስ ነበር መቁርጥ ነበር

  • @አላህወኪል-ቀ4ኈ
    @አላህወኪል-ቀ4ኈ Рік тому +4

    ኒፍታ ሸኩርን እሻአላህ አድ ቀን ደሞ ፀጉሩ ትቁረጠው አላህ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Рік тому +3

    ወላሒ ሚፍታህ ገና ዛሬ ጥሩ ስራ ሰራህ አላህ ይስጥክ ወላሒ ቶፊቅ ሴታሴት ነበር የምትመሥለው ይሀን ጭድ የመሠለ ፀጉር ገላገለክ

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Рік тому +3

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ደግ አደረከው ካጀን መጀን ወቶ ነበር😂😂😂😂

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 Рік тому +4

    አሏህ ሆይ !!!
    🍒ወዳንተ ካልሆነ ልመናም ጩኸት ነው!
    🍒 ባንተ ላይ ካልሆነ ተስፋም ባዶነት ነው!
    🍒ስላንተ ካልሆነ ንግግርም ውሸት ነው!
    🍒 ካንተ ጋር ካልሆነ ንግድም ኪሣራ ነው!
    🍒ስለ ክብርህ ካልሆነ ፍቅርም እንግልት ነው!
    🍒 በመንገድህ ካልሆነ ሞትም መከራ ነው!!
    ****
    ✅ አላህ ሲቀር ሁሉም ነገር ጠፊ ነው ።
    ✅ አኺራ ሲቀር ሁሉም አገር አላፊ ነው ።
    ✅ ጀነት ሲቀር ሁሉም ድሎት ረጋፊ ነው ።
    ✅ጀሀነም ሲቀር ሁሉም መከራ ጤና ነው ።
    ያ አሏህ!!
    ያ ረሕማን!
    ያዘልጀላሊ ወልኢክራም!
    ይህ ዉዴታህንና ቅበላህን ከጅለው የተነሱ ባሮችህ ድምፅ ነው።
    ወደንሃል ዉደደን፤
    ለመንህ ስማን፤
    ተማፀንህ ተቀበለን፤
    አሚን!!

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh Рік тому +2

    አድሥ አመት እኮ ነው አላለም ቱ ❤ሦፊግን ለምነው ጆሮሽንና አገትሽን እማሸፍኝው ❤ እኔ በምክርነው በግድ አደለም ሦፊ ደግሞ ላቺ እሚያምረው ሥትሸፈኚ ነው የበለጠ ውብ ትሆኛለሽ ይቅርታ ሥለተናገርኩ ❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Рік тому +4

    ይገባዋል አተም ብሎ ቀለም አቅላሚ ቀጣይ ደሞ ቁረጡት😂😂😂😂😂😂😂

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +4

    ጥሩ አርጋቺሁ ነበር መላጨት ረሳቺሁጂ❤

  • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
    @ሀገሬ-ጨ8ጨ Рік тому +4

    ወዲምማለት እደዚህነው ደግአረጋችሁት ደሞ ቁረጠው

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube Рік тому +8

    ሸርአ ጥቁር መቀባት አይፈቅድም ቁረጣውጂ

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር Рік тому +3

    ላጨው በአላህ😂😂😂😂😂

  • @hawa7939
    @hawa7939 Рік тому +2

    ጎበዝ ሚፍታህ ደግ አደረከው ተውፊቅ አያምርብህም ደግሞ አሳጥርለት

  • @Awollotube
    @Awollotube Рік тому +2

    ጡሩ አረገሻል ሱፊ ደሙ በጣም የሚናዲዲ ብራክ አደየደገመሺ አሳይን ስሪልን በተረፈ ታምራላችሁ👍👍👍👍👍

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Рік тому +1

    የኔ ውዶች ተናፍቃቹዋል ሶፊዬ ተሻለሽ ሁቢ ወላሂ ደግ አረጋቹለት ዊ ሲያምርበት ደሞ 😅 ሚፍታዬ እጅህ ይባረክ 😂😂😂

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Рік тому +2

    ምርጥ ስራ ጎበዝ ሚፍቱ አስጠልቶበትነበር

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Рік тому +3

    አተ ቶፊቅ ፀጉርህን በሰርአቱ አድርግ ቀለም ምናምን ፋሽንመከትል መጃጃልምድነው ደግአረጋችሁት እስይ

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 Рік тому +3

    ባለጌውማ አተ ነክ ቀለም ተቀብተክ የምትጃጃል 😂😂😂😂

  • @منهجالسلفية-ع3ل
    @منهجالسلفية-ع3ل Рік тому +2

    ሶፌ እር አሏህን ፍሬ ለምን ደረትሽን አሸፍኝም ያአሏህ

  • @saraaibnusaraa
    @saraaibnusaraa 5 місяців тому +2

    በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому +4

    ጥቁር ቀለም ሳይሆን መቁረጥ ነበረባችሁ

  • @SanjumTube9448
    @SanjumTube9448 Рік тому +5

    እናቴ ትሙት ይላል ይሄ ጃሂል ሴታሴት

  • @أمحذيفة-ر3ك
    @أمحذيفة-ر3ك Рік тому +4

    በናትባባት መማልአይቻልም ቶፊቅ እናቴ ትሙት አባቴይሙትአይባልም መማልታለብህ በአሏህብቻማል

  • @rozi-v4k
    @rozi-v4k Рік тому +5

    እኔ ጦርነቱ በጣም ነዉ ያጨናነቀኝ ያምር እነሱ ዘና ይላሉ 🙄🤔

  • @byky3031
    @byky3031 Рік тому +2

    አይ ተሳሥተሀል መቁርጥ ነበር 😂😂😂

  • @emufewzanbieziniallah3509
    @emufewzanbieziniallah3509 Рік тому +3

    ጎበዝ ሚፍታህዬ ደግ አረከዉ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Рік тому +3

    ፀጉሩም ቁረጡት😅😅😅😅

  • @haftia7382
    @haftia7382 Рік тому +5

    አድስ አመት ነው አላለም ምንገበህ ከሆና ሙስሊም አደላህዴ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Рік тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Рік тому +3

    እረ ሚፍታህ አሣጥርለት ፀጉሩን በሞቴ ግን ጥቁር ማረግህም ጡሩነው ❤❤❤❤

  • @ሶፊያSofiኢቱብ
    @ሶፊያSofiኢቱብ Рік тому +3

    ባረከላህ ፊክ ሚፍታህ 😂😂ወላኮይስ

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 Рік тому +2

    ወላሂ እስይ ዳግ አርከዉ ሚፍታ አሁን ነዉ ያማርብት😂😂😂

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ Рік тому +6

    ወላሂ ጥቁር ያምርብሀል

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Рік тому +3

    ሚፍታህ በረካ ሁን አቦ👌

  • @hayatbergu570
    @hayatbergu570 Рік тому +3

    ብትቆርጡት አሪፍ ነበረ

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ Рік тому +1

    ሚፍታህ ምርጥ ጋደኛ ደህና ቀባከው እሠይ

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +4

    ፀጉሩን ቁረጠው የምትላ

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 Рік тому +2

    ቶፊቅ በጣም ቆንጂዬነው ❤

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v Рік тому +2

    ተውፍቂ ፍቱን ዘፈዘፈእ ሚድኪን ነፈር😅😅😅😅ሜፍተህ ሠራህለት😂😂😂😂😂

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne Рік тому

    በጣም ነዉ ፈታ ያልኩት ደግ አረጋችሁ 😂😂😂😂

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx Рік тому +1

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሚፍታህ እካንም ቀባሀው

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому

    ጉድ ሆነሀል😅ቶፊቄ ሚፍቱ የሰራህን😅😅😅

  • @HowaBh
    @HowaBh Рік тому +7

    እህት አገትሽን ሸፍኝ አሥተካክሉ አለባበሣችሁን ነገሞትአለ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Рік тому

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤❤❤

  • @seada996
    @seada996 Рік тому +4

    ሚፍታህ ደግአረከዉ ጓደኛማለት እደዚህነዉ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ እማ

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 Рік тому +1

    የቀልድም አይነት አለው በርግጫ ኩላሊቷን እዳታሳጣት ኋላ እዳለድም በምትቀልዱበት ጊዜ መጥፎ ቦታላይ እዳትማቱ አስተውሉ🙄🙄🤔

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Рік тому +2

    ዴጋረከዉ የተቃጠለ ሳር አስመስሎ ያስጠላ ነበር ኮወየስ😂😂😂😂

  • @ሥአዲነኝቢንትባባ

    ደግ አረከው በጣም ያሥጠላ ነበር

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Рік тому +1

    ወላሂ ደግ አደርጋችሁ ወንድ ልጅ ሴት መስሌ መህድ

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 Рік тому +1

    እንካን ደስ ያለህ ቶፋዪዪዪ ወንድማችን አሁን ሰዉ መስልክ ድሮ ገለባ የተከመረ ትመስል ነበር በርችልኝ ሶፍያ /ሚፍትህዪ 🎉❤ እናመሰግናለን ክበሩልን

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl Рік тому +2

    ደግ አረጋቹህልኝ የድመት ፀጉር መሶሎ ነበር 😂😂

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 Рік тому +3

    ❤❤❤❤ጎበዝ

  • @Nነኝእናቴንናፋቂዋ

    ወድሜ ሚፍታህ ደግ አረከው ቆርጠኸው በሆን😢😢

  • @ፀዴYouTube
    @ፀዴYouTube Рік тому +2

    አይ ጡሩ ነው ግን ቶፊቅ የፀጉሩን ከለር የሚወደው ከሆነ ያለፍ ቃዱ ማድረግ የለባችሁ እደዚአይነት ነገር በእልህ ሳይሆ በምክር ነው በተረፈ❤❤❤❤👍👍👍

  • @zebu4271
    @zebu4271 Рік тому +2

    ሚፍታ በነካ እጅህ ከሶፊ ጋር በመተባበር ፀጉሩን ላጩት አማና በእስልምና እንደሱ አስተዳደግ አይፈቀድም

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ Рік тому

    አዬዬዬዬ ሰሩልክ እኮ ኡኡኡኡ😂😂😂😂😂

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ Рік тому +1

    ደስ ይላል ሚፍታህ ተብየው ተመቸኝ እውነት ለመናገር ጎበዝ

  • @zenatynatwwdaj6122
    @zenatynatwwdaj6122 Рік тому +2

    😂😂😂እቺናት ጨዋታ

  • @samerajamal7990
    @samerajamal7990 Рік тому +3

    ጮሄ ነዉ የሳቅኩት😂😂
    ደብሮኝ ነበር ያመሸሁት ደህና ዘና አልኩኝ

  • @fafie1553
    @fafie1553 Рік тому +1

    እረ እናቴ ትሙት አይባልም ደሞአድአመትአልክሳ አጅበወላህ እረድንህንእወቅ ዱኒያጠፊናትወንድም አተምፀጉርህን ሚሥትህንአለባበሷን ሞትንአሥታውሡ ያለብንወንጄል ሣይበቃ ሌላወንጀል ያረብ ጥራትይገባህ

  • @irikrir538
    @irikrir538 Рік тому +3

    ደግ አረክ ሚፍታክ😂😂😂

  • @አህሪቡቲዩቡ
    @አህሪቡቲዩቡ Рік тому +2

    ሚፍታህ እንደተኝ ፀጉሩን ቁረጠው
    ከእስልምና የወጣ ነው

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 Рік тому +1

    ጡሩ ስራ ስራ ሰርተሀል አያምርም ነበር ቀየርክለት😂

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 Рік тому +3

    በዛው በነካህ እጅክ ብትቆርጥለት አሪፍ ነበር

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +1

    ብታስቆረጠዉ ጡሩ ነበር እጥር ቢል❤❤

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 Рік тому +1

    ጡሩ ጛድኛ እንዲ ነው እንካንም አጠቆራችሁት

  • @neimamu4680
    @neimamu4680 Рік тому +2

    ጎበዝ ሶፊ

  • @Kamila-zr9qg
    @Kamila-zr9qg Рік тому +1

    ወንድም ማለት እንድህ ነው😍😍