"አረሳውም ያንን እለት" ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ|Muluken kebede

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 189

  • @ፍላጎትጎንደሬዋ
    @ፍላጎትጎንደሬዋ 3 роки тому +1

    ብሰማው ብሰማው እማይሰለቸኝ መዝሙር አረሳውም ያንን እለት 🏰🙏

  • @kf4113
    @kf4113 3 роки тому +1

    የመጀመርያ ግዜ ሙሌን ያወቅኩት በዝ መዝሙር ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቴ

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia310 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hewantarekegn624
    @hewantarekegn624 12 годин тому

    እምዬ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ❤❤❤❤❤

  • @astatekushima3539
    @astatekushima3539 3 роки тому +1

    አሜን፡ዝማሬ፡መላእክትን፡ያሰማልን፡ሙልቀን፡ያገልግሎት፡ዘመንህን፡እግዚያብሔር፡ይባርክ፡ይቀድሰ፡፡

  • @ahlamtube1266
    @ahlamtube1266 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ሙሉቀን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 роки тому +1

    አረሳውም ያንን እለት አልዘነጋው ያንን ደግነት እናቴ ሆይ እምልሺ ኪዳነ ምህረት እምዬ ሆይ እምልሺ ኪዳነ ምህረት ስለኝ ነው ምክንያት 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 10 місяців тому +1

    አረሳዉ እናቴ እዉነት ያንቺ ዉለታ ተነግሮ አያልቅም ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @fathimafa2282
    @fathimafa2282 3 роки тому +2

    ሙሌ በቤቱ ያኑርህ ኪድዬ ትጠብቅህ እኔም አዉርቼ የማልጨርሰዉ የኩድዬ ዉለታ አለብኝ 😭😭😭😭

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 роки тому +25

    ❤""ያንን እለት የሚያስብ እንዴኔ የተደረገለት ማነው መቼም አረሳውም ያንን እለት ❤እናቴ❤ ሆይ ብዬ ሁሌ የምጥራት ለዚህ ነው❤❤❤

  • @ቤዛየተዋሕዶልጅ
    @ቤዛየተዋሕዶልጅ 3 роки тому +3

    አረሳውም ያንን ዕለት
    አልዘነጋው ያንን ደግነት
    እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
    እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
    ስላለኝ ነው ምክኒያት እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ሙሉቀን በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 3 роки тому +2

    አረሳውም ያንን ለት አልዘነጋው ያን ደግነት እናቴ ፡ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት እምየ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት ፡ 🙏🙏🙏 እምየ ኪዳነ ቃሏ 🥺🥺🥺🥺 በደስታ አለቅሳለው ይሄን መዝሙር ሳዳምጥ

  • @kababushkasa4411
    @kababushkasa4411 3 роки тому +15

    አረሳሁም ያንን እለት አልዘነጋም ያን ደግነት
    እናቴ ሆይ ምልሽ ክዳነ ምህረት
    እምየ ሆይ ምልሽ ክዳነ ምህረት
    ስላለ ነው ምክንያት እልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እናቴ ክዳነ ምህረት በእድሜና በጠና ትጠብቅህ
    የ ተዋህዶ እንቁ ውድማችን

  • @የድንግልባሪያነኝየድንግል

    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏አረሣውም ያንን እለት አልዘነጋው ያን ደግነት
    እናቴ ሆይ የምልሽ ኪዳነምህረት እምዬ ሆይ የምልሽ ኪዳነምህረት ሰላለኝ ነው ምክንያት👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ👏👏👏

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 роки тому +4

    አረሳውም ያነን እለት አልዘነጋም ያን ደግነት እናቴ ሆይ እምልሽ ኪዳነምህረት እማዬ ሆይ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት ፪
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልንን ትንሹ ዲ ,ን ሙሉዬ

  • @AsekaleMariyam-l5g
    @AsekaleMariyam-l5g 3 роки тому +9

    አረሳውም ያንን እለት
    አልዘነጋው ያንደግነት
    እናቴ ሆይ እምልሽ ኪዳነምህረት
    እምዬ ሆይ እምልሽ ኪዳነምህረት
    ስላለኝ ነው ምክንያት
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ

  • @tvhh7626
    @tvhh7626 3 роки тому +4

    ዘማሪ ሙሉቀን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ኪዳነ ምህረት ባለህበት ትጠብቅሁ🙏🙏🙏🎤🎤🎤🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zone7944
    @zone7944 3 роки тому +2

    አረሳውም ያንን ውለታ እውነት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 3 роки тому +1

    የኔ እንቁ ሠምቸ አልጠግብህምምም ኡፍፍፍፍ አንተን ስሠማ የባሠ ሆድ ይብሠኛል

  • @ሰላምሰላም-ፈ4ቘ
    @ሰላምሰላም-ፈ4ቘ 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ
    @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ 3 роки тому +7

    አረሳውም ያንን እለት እልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aselfusefu5433
    @aselfusefu5433 3 роки тому +3

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜንእልልልልል 👏👏👏🌾🌾🌾

  • @avnd6229
    @avnd6229 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልን

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 роки тому +10

    ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እስከመጨረሻው ማዬት እንዳትረሱ

  • @ABYouTube1221
    @ABYouTube1221 3 роки тому +2

    ለኔ በሂወቴ ባሳለፍኩት ሁሉ ነገር አለሁ ያለችኝ ውለታዋን ልረሳው የማልችል እናቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ናት

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን ሙሌ
    የምወደው መዝሙር የስደት እናቴ

  • @kidanmehret4587
    @kidanmehret4587 3 роки тому

    አረሳውም ያንን እለት
    አልዘነጋው ያን ደግነት
    እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት
    እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት ! ሙሌ ኪድዩ ሀሳብህን ትሙላልህ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 роки тому +15

    ይሄን መዝሙር ስወደው በለቅሶ ነው እምሰማው ውስጥ ይነካል

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ

    አረሣዉም ያንን እለት እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏🙏

  • @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ
    @አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ 3 роки тому +7

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ታናሽአገልጋይ
    @ታናሽአገልጋይ 3 роки тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ለወድማችን ሙሉቀን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስወደው ይሕን መዝሙር አረሳውም ያንእለት አልዘጋ ነጋም ያን ደግነት እምየሆይ ስልሽ ያን ደግነት 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷

  • @samuelmebrahtu2750
    @samuelmebrahtu2750 3 роки тому +2

    እሁንም ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክልህ በቤቶ ታኑርህ

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 3 роки тому +7

    አሜን ፫ እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ተወዳጂ በቤቱ ያፅናህ ሙሌየ

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому +4

    የማይሞላ የስደት ሕይወት መሮኞል እናቴ ምክንያት ሁኝኝና ለቅድስት ሀገሬ አብቂኝ😭😭😭 የማይረሳውን የስደት ሰቆቃየን ፊትሽ መጥቼ ስላረግሽልኝ እዳመሰግንሽ

  • @tsigemariyam3588
    @tsigemariyam3588 3 роки тому +2

    ተመስገን አምላኬ ይሄን ተስፋ የሚያለመልም ሁሌ እንደ አዲስ የሚናፈቅ ዝማሬ እንዲዘምር አንደበት ስለሆንከው። የመስቀል ስር ስጦታችን እመአምላክ ከፈተና ሁሉ ከልላ በልጇ ቤት ታፅናህ።

  • @ፅጌድንግልእናቴ
    @ፅጌድንግልእናቴ 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsahaytsagaye5735
    @tsahaytsagaye5735 3 роки тому +7

    Amen Amen Amen Zamar malkatin yasamailn ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሙልዬ እኔም እማልረሳው ብዙ ህለት አለ በእመቤቴ ምልጆ ከሞት አፋፍ የዳንኩበት

  • @bo3moor11
    @bo3moor11 3 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!❤❤
    ❤❤😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 3 роки тому +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 роки тому +6

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @trooq1426
    @trooq1426 3 роки тому +8

    የምንወድህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ህይወትወለተሃና
    @ህይወትወለተሃና 3 роки тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን⛪️⛪️🙏🙏🙏😪😪😪😥😢😢😢😢😢😢

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላክእት ያሰማልን❤

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 3 роки тому

    እባክሽ እምዬ ሆይ ለእኔም እርጅኝ ወንድሜ ተባረክ መዝሙርህ ያስለቅሳሉ በጣም ደስ ይላሉ ቃልህይወት ያሰማልን

  • @masaratnegarat3195
    @masaratnegarat3195 3 роки тому +4

    Amen zamari malakt yasamalin wadimaa izabar bakntibabu kabatu yakoyi bartaa wadimaa

  • @eyrus8180
    @eyrus8180 3 роки тому +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @dagnetadesse13
    @dagnetadesse13 2 роки тому +1

    ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤

  • @mahlettafa2698
    @mahlettafa2698 3 роки тому +5

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭😭😭😭

  • @aliallaw9149
    @aliallaw9149 3 роки тому +5

    Zemara melaket yiasemalne

  • @ፅጌድንግልእናቴ
    @ፅጌድንግልእናቴ 3 роки тому +5

    እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 😭😭😭

  • @bahaftahayelom940
    @bahaftahayelom940 3 роки тому +5

    Mule mirt wendime igziyabiher amlak rejim idme ketena ga yistik zimare melikotin yasemalin 👏

  • @tezeruseyoum626
    @tezeruseyoum626 3 роки тому

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @Eyou653
    @Eyou653 Рік тому

    2010በዚ መዝሙር ሳለቅስ እውል ነበር
    ተመስገን ለዚ ላበቃሽኝ እናቴ( እድሜህን ያርዝምንልን ወንድማችንን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን የናታችን ፀለቱዋ በረከቱዋ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን በፀሎት አስበኝ አፀደ ማረያም ብለህ 🙏🙏🙏

  • @josimare9598
    @josimare9598 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @sinkneshgetnet5101
    @sinkneshgetnet5101 3 роки тому +3

    አሜን ፫ዝማሪ መላይክት ያሰማልን 🙏 🙏❤️

  • @emamlakeenate199
    @emamlakeenate199 3 роки тому +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንኽ ይባረክ ሙሌ

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 3 роки тому +3

    Amen amen amen👋👋

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ

    ዝመሬ መላአክትን የሰማልን

  • @foodayilmoogay7229
    @foodayilmoogay7229 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይህ ሙልቀን

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 роки тому +6

    ❤""ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @samirahaseen218
    @samirahaseen218 2 роки тому

    ሙሊቃልዮትያሠማልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲✝️❤️

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 3 роки тому +3

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 3 роки тому +15

    ሙልዬ እንኳን ሰላም መጣህ ውዱ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ እንወድሀለን

    • @edenadis6051
      @edenadis6051 3 роки тому

      ታድሶ ሆኖ ነበር እንዴ ?

    • @hiwot8723
      @hiwot8723 3 роки тому

      @@edenadis6051 ኧረ አልሆነም

  • @alyazia9300
    @alyazia9300 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ አሜአሜንአሜንዝማሬመላእክት ያሰማልን ሙሌ ያገልግሎት ዘመንክህን ይባርክልህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 роки тому +1

    አሜን፤አሜን፤አሜን፤ዝማሬ፤መላክትን፤የአሰማልን፤ወንድማችን፤ፈጣሪ፤ጸጋውን፤የአብዛልህ፤ተባረክ፤💠🙏🙏🙏🇪🇹☝🙌🕊🕊🕊💐💐💐💚💛❤👏👏👏

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment 3 роки тому +1

    AmennnAmennnnAmennn

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7

    አረሳውም ያንን እለት አልዘነጋው ያን ደግናት እናቴ ሆይ ምልሽ እምየ ሆይ እምልሽ ....ዝማሬ መላላክትን ያሰማልን ተወዳጁ ወንድማችን ሙሌ ያገልግሎት ዘመንክን የድንግልማርያም ልጅ ያርዝምልን አሜን

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому +3

    እባካችሁ ዘማሪያን ስዘምሩ አትዝለሉ በስርዓት አሸብሽቡ።

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💐

  • @yenetwamimi42
    @yenetwamimi42 3 роки тому +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤቤቱ ያፅናህ ወንድማችን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @tsahaytsagaye5735
    @tsahaytsagaye5735 3 роки тому +7

    Amen Amen Amen 💒💒💒😢😢😢😢

  • @memelove351
    @memelove351 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen zamar melekame yemesegene 😭😭😭😭😭😭

  • @koekob2638
    @koekob2638 3 роки тому

    Amen Amen Amen ❤ 🙏

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 роки тому +1

    Amen amen amen zemare melakete yasemalene elelllll elelllll elelllll 🤲🎤

  • @የድንግልልጅነኝ-ፐ9ኸ

    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +2

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሙሌ አርሳውም😭ሲከፋኝ የምፅናናበት መዝሙር ሙሌ ወንድማለም በርታ የኔ ትሁት እንወድሐለን❤እማ ፈቅር እናቴ ኪዳነምህረት የነገርኩሽን አደራ👐🙏

  • @hirutmolla2503
    @hirutmolla2503 3 роки тому +1

    Btm emwedew mezmure ❤️❤️❤️ Wendma embta tetbkhe 🙏🏽🙏🏽🙏🏽enwdhalne ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment 3 роки тому +2

    Zemari malaket yasamalen🙏🙏

  • @talinecelo7490
    @talinecelo7490 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 3 роки тому +1

    ዝማራ መላክት ያሰማልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 роки тому

    አሜን ዝሜሬ መላእክትን ያሰማል

  • @astedemaryam2639
    @astedemaryam2639 3 роки тому +2

    Amen

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @waaqayyooabdikoti6410
    @waaqayyooabdikoti6410 3 роки тому +7

    Elelelelelelelele👏👏👏

  • @حياةحياة-ج4ث
    @حياةحياة-ج4ث 2 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tigiestasafa5410
    @tigiestasafa5410 3 роки тому

    ሙሌ እንኳን ደናመጣክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መግስትሰማያትን ያውርስልን ያከልግሎት ዘመንክን ተባርክልክ እማምላክ

  • @JEMALSEID-fn8pn
    @JEMALSEID-fn8pn 3 роки тому +4

    Zimara melakitin yasemalin

    • @jowicell5698
      @jowicell5698 3 роки тому +1

      Amen
      Amen
      Amen zimare melakt yasemelin yeagalgilot zemenihin yabizalini wendimachiin Mule

  • @husseinmoubarak8589
    @husseinmoubarak8589 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢💟💟💖👏👏👏👏👏እልልልልልልል

  • @amryakmal1803
    @amryakmal1803 3 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ4ገ

    Farafanaa ergamotaa sii/nuu haa dhagechisuu oboleesaa keenyaa muluiyee♥♥♥❤❤❤