የአባቴንም ቤት አሸጥኩኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6ሰዓት2015 ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 146

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Рік тому +35

    የእዚህ ልጅ አባት መጥተው ሁላችንም ያለንን እናድርግላቸው፣

  • @YouditYoudit
    @YouditYoudit Рік тому +56

    የዘንድሮው በጣም ነው የሚያሰደነግጡት እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ወጣት አስብ ለምድራች በምህረቱ አስበን አናቶች አያልቅሱ አባቶች አባቶች አያልቅሱ❤❤❤ ዩኒዬ አምላክ በአንት ትልቅ ነገሮች እየሰራ ነው ጌታ እቅሙን ያብዛልህ ለሁላችሁም ሀይሉን ያብዛላቹ❤❤❤ ተባረኩ

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Рік тому +22

    ጌታ ሆይ ወንድሜን እርዳው እባክህ በጣም አስቸጋሪ ነው ወንድሜ ተመዝግቦ እንኩዋን አልሄድም እያለ ነው pls ፀልዩለት ጌታ እንዲረዳው 😢😢

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 Рік тому +7

    የዝህ ልጁ አበት ዮኒ ብትጣረቾ ሁለችንም የቸልነው ብንራዳቾ ብይ አሰብኩ❤

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Рік тому +14

    ጌታ ሆይ የአገሬ የሕዝቤን የወጣቶች የእናቶች የአባቶች እንባ እየታበሰ ስላለ አመሰግንሃለሁ ዬኒ ተባረክ

  • @tamenechtafese4439
    @tamenechtafese4439 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ሰውን ይለውጣል
    እንዴ እኔ ያለቅሰ አለ ኡፍፍፍፍ የኔ አባት 😭😭😭😭ዮኒዬ በጣም ተሳክቶልሃል 😮❤❤እግዚአብሔር ይባረክ ❤️

  • @user-vb4dw4pv8r
    @user-vb4dw4pv8r Рік тому +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹ ከኢትዮጵያም ውጭ ያላቹ የ 26 አመት ልጆች ሁሉ የኔ እኩዮች እግዜአብሄር በ 26 አመታቹ የአየላችሁን በረከት ሁሉ ውረሱ ክፉ ነጣቂ አውሬ አያግኛቹ ደጆች ሁሉ ይከፈቱላቹ ያላገባቹ የትዳር በር ስራ ለሌላቹ የስራ በር የአገልግሎት በር ይከፈትላቹ ዘመናቹ ወጣትነታቹ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ!!!!

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Рік тому +6

    ለካ በየቤቱ ብዙ ነገር አለ ዮኒዬዬዬዬ ስላተ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 Рік тому +146

    ሰው ሁሉ ወደዚህ program መሄድ አለበት ለኢትዮጵያ መፍትሄ ይህ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ደግ ነው ሥሙ ይባረክ ዮዬ ለምልም

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Рік тому +12

    እግዚአብሔር መለውጥ ይችላል ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +6

    በዚህ program እርቀት ባይጋድበኝ ኑሮ እኔም በሄድኩ
    ብዬ ቀነው በእውነት ወጣቶች ስለ እናንተ ለውጥ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @jerusalemmamo4288
    @jerusalemmamo4288 Рік тому +8

    የኢትዮጵያ እናቶች በፀሎት በእንባ በምጥ የወለዱህ ነህ ዮኒዬ አባቴ ዘመንህን ጌታ እግዚአብሔር ያለምልምልህ ምንም ቃል የለኝም እኔ አንተን ማመሰግንበት

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Рік тому +2

    አይዞህ ወንድሜ ከዚህ በኃላ መልካም ሁን ከስላቾ
    ዮኒ ጌታ ይባርክህ በአንተ ነው ብዙዎች ትክክልና ስሕታት የቱ እንደ ሆኔ እያወቁ ያሉ ኑርልን ጸጋ ይብዛልህ

  • @mesizeleke6762
    @mesizeleke6762 Рік тому +7

    የንዬ እግዚአብሔር ዘምንን ይባረክ ተበርክ ልኢትዮጵያ የትፀጥክ እውንትያ ስትጥችን ነክ ዘምን ካዝም በልይ ይልምልም እውነት ❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +2

    ዩንዬ ተሣክቶልሀል ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ ይባርክ አንተ እኮ 1ኛ እኮነህ እንወድሀለን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +3

    የዝህ ልጅ አባት ይቀርብ እንየው እርዳታ ይደርግ 😢😢 በጣም ያሳዝናል የፍቅር ጌታ ኢየሱሰ ይቅር ብላል ወንድማችን 😢😢😢

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar Рік тому

    ዬኒ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለው የስንቱን እንባ አበስከው ዘር ሁሉ ይባረክ

  • @mamanizoriza6823
    @mamanizoriza6823 Рік тому +3

    ሰዉ ፊት ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል. ነብሴ ሁሌ ሐሰት ታረጋለች በዝህ መልካም ወጣት ስራ!!! ፀጋሁ ይብዛልህ!

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Рік тому +1

    አቤት የወላጅ መከራ 😢😢 በኢየሱስስም አሁንም በምቀጥለው ጊዜ ወጣቶች ያምልጡ እራፍ ስላም ለእናቶች ለአባቶች ለሀገር ኢትዮጵያ ይሁን ዮንዬ ዘመን ይለምልም

  • @user-os7ow6wv5f
    @user-os7ow6wv5f Рік тому +6

    ይቅርታ መድራግ የለፈውን መስተከከል ሰይሆን ከፈትለፈት የለውን ነገር መሰከት ይቅርታ መጠያቅ መሸነፈ ሰይሆን ይቅርታ መድራግ ትልቅነት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @jesusismylifeiloveyoujesus662
    @jesusismylifeiloveyoujesus662 Рік тому +5

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +3

    ❤❤አቤት ጌታ እየሱስ ለወጣቶች ደርስክ
    አይዛክ እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ደርስክ ቤት ትግዛላችዋልክ

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 Рік тому

    ዮንዬ ብሩክ አቤት የስንቱን ቤት እግዚአብሔር ባንተ እየጠገነ ነው ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ለምልም

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 Рік тому +4

    ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Рік тому +3

    ትልቅ ክብር ለሃገሬ ወላጆች እግዚአብሔር በቃ ይበላችሁ እንባችሁ ይታበስ

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Рік тому +3

    አባቱ ብናያቸው ደስ ይለናል እንካን አምላክ ረዳክ 🙏🙏😥😥

  • @tosfisb8754
    @tosfisb8754 Рік тому +1

    ወጣቱ ላይ የሰፈረ መጥፎ መንፈስ ጌታ ሆይ ከምድረ ገፅ አጥፋልን እባክህ😢😢

  • @hahahah3766
    @hahahah3766 Рік тому +2

    በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому +3

    ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉ አንጀቴን በላኝ ቤቱን ጥሎ ጠፋ ሲል😭😭😭😭😭😭😭 አይ ሰይጣን አንተ ክፉ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @tosfisb8754
    @tosfisb8754 Рік тому +2

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የኔ ወንድም ብቻ ይመስለኝ ነበር እሱንስ መቼ ይሆን የምታየው ጌታሆይ እባክህ እኛንም ቤተሰብ ጎብኘን አባቴንም ወንድሜንም አስባቸው አባ እባክህ😢😢😢😢

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Рік тому

    Keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek geta melkam amelke new

  • @Malat-wz4wg
    @Malat-wz4wg Рік тому

    እግዝአብሔር ይባረክ በእወነት ድንቅ ፎሮግራም ነው ሁሉም ወጣት በመኤድ ራሱን ከፀፀት ይመለሳል

  • @madntmadnt5925
    @madntmadnt5925 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔geath anta tilqi naki eyssya tabrkii yoni yea etopia woxati abti nakii shi amti nuri egzbhri yixbqki❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @adanechhaile6511
    @adanechhaile6511 Рік тому

    ጌታ በቤቱ ያፅና

  • @Godwithus-te2jj2mf9x
    @Godwithus-te2jj2mf9x Рік тому +2

    በክርስቶስ በምታምኑት አምላክ ልለምናችሁ ስለዩኒ የሚታወሩና የተወራውን የሚታምኑ
    ዮናታን ለምድራችን ፈውስ ይዘው የመጣ ንጹሕ ሰው ነው አትወቀሱት። የእሱ ቤት ለሁሉ ክፍት ነው ማንም በርቄት በሚንተች ከሚንወቅሰው እስክ ራሱን ጠይቁትና ቁጭ ብለችሁ ተማሩ አይ ካልክ የተወደድክ ወቃሽና ከሳሽ
    ስለዮኒ የሚታወራበት አንደበት የለህም።
    ምክንያቱም ዮናታን ለምድራችን የተሰጠን የፈውስ መልአክ ነው። ልንገርህ ዮኒ ስያስተሚር ቁጭ ብለህ የመማሪ ዕድል ከየት ታገኝ ባክህ? ዕድለኛነትን ይጠይቃል ከእሱ መማሪ እሽ። የህይወቴን ሀሁ ገና አሁን በእሱ ትምህርት ጀምረዋለሁ። እኔ ገና ዛሬ ወጣሁ ከእሱ ግብ እና እሱ ስለፖለቲካ ስለሃይማኖት አላስተማረንም ግን ሰው እንድንሆን በሁሉም መስክ አስተማረን እንጂ። እባካችሁ ከዮኒ ራስ ላይ ወረዱ የእውነት አምላክ ይፈርድባችዋል እሽ።
    ክርስቶስን ዮኒ እንደሻማ ለራሱ እየቀለጠ ለሌላ የሚያበራ ልዩ የምድራችን ጸጋ ነው። ቅረቡና እዩት በፈጠራችሁ እሽ።
    ዮኒ ዋጋህ ከፍ ያለ ነው በፈጣሪ ፍት❤❤❤❤
    የኔ እህትና ወንድሞች የእውነት በእውነት ለሚኖርና ወደራሱ መመለስ የሚፈልግ ሰው ሁሉ ወደዚህ ቦታ ይምጣ መልዕክቴ ነው

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i Рік тому

    ዮኒ ዘማን ይላምልማ አቲ ተላቅ ሰው ነክ ስላቲ እግዚአብሔር ይበርክ

  • @jerrymana2758
    @jerrymana2758 Рік тому

    የዘንድሮው የኔ ነው ከቀኑ 6ሳዓት😢😢😢❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Рік тому +1

    Thank you jesus my father lord love you all people thank you 😭💕🙏

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 Рік тому

    ያዳነህ እግዚአብሔር ይመስገን እኖኳንም አንተ ተረፊህ ።አባትህንና እናትህን አሁን እርዳቸው ተባረክ ።ዬኒነት ለምልምልን ።❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому

    ወጣት ማላት የነገ አገር ተረካቢ ነን እና የነገን አገር ተረካቢ በመልካም መንገድ እየረፅክ ነዉና ዮንዬዬዬዬ እጅግ እንወድሃለን❤❤❤

  • @sonyshop2288
    @sonyshop2288 Рік тому

    በእውነት አለቀስኩ ለካ በዩ በቶ ስንት ግድ አሉ አምላክ ሆይ የሁላችንም ልቡ መለሰና አሜን አሜን ተባረኩ 😢😢😢

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Рік тому

    Yoni anten geta kazi balyi yixaqami❤❤❤

  • @nadaabinader5422
    @nadaabinader5422 Рік тому

    ወወወወወወወወወወ❤😢 ተባረክ 🎻🎻🎻🎻😭

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Рік тому

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ጌታ ሆይ ታ ባርርርክ ዮንዬ ታ ባርርርርክ. እዎድሃለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ዮንዬ የሳታን ጌታ የባራክ 🤔🤔🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ዮንዬ ጃግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @god_provides__6779
    @god_provides__6779 Рік тому +1

    is amazing

  • @bontuabdiniijiraa5110
    @bontuabdiniijiraa5110 Рік тому

    Yoniyee tabarak unatii hatee koo sixotanoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oc7tx6qk9x
    @user-oc7tx6qk9x Рік тому

    ጌታ ሆይ ያኔ መቼ ይሁን 😢

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Рік тому

    ምኑ ነው ስተቱ ምንድነው የዬኒ ጥፋት ያሁኑ ደግሞ ይብሳል እረ ጌታ ሆይ ሕዝቤን አስብ እረ ምንአይነት ዘመን ላይ ነን በእውነት የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን እባካችሁ ፍጠኑ እና ሕይወታችሁ አድኑ
    ዮኒዬ ግታ አብዝቶ ይባርክህ ሽልማትህን እያየ በትዕግስት ሩጥ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Рік тому +1

    THANKS YONATAN. THANKS MARSIL TV.

  • @user-jw1bq6mz3e
    @user-jw1bq6mz3e Рік тому

    ❤❤❤😢😢😢 yoneee inwodhlen geta kate gara nawu tabrk 😢❤

  • @amuyeamuye2269
    @amuyeamuye2269 Рік тому

    +ዋውውውውው ጌታ ኢየሱስ ይድናል ይታደጋል ዮኒ ጌታ ይባረካሉኝ❤❤❤❤❤_

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Рік тому +1

    ለብዙ አመት በሱስ የተሰቃየ ወንድም አለኝ አደራ እንዴት ነው መልካም ወጣት መመዝገብ የምቻለሁ ሁል ጊዜ እናቴ እንዳለቀሰች ነው አደራ የዮናታኒ አድራሻ ንገሩልኝ እኔ ኢትዮጵያ ባልሆንም ወንድሜ እንድለወጣ እፈልጋለሁ😢

  • @mariyamariyi3077
    @mariyamariyi3077 Рік тому +1

    አይገበህም አንድ ክርስቶስ ሞቶልሀል ❤❤❤

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому

    አይዞ አሁንም አልረፈደም ጌታ ይወድሃል በቤቱ ያፅናህ ጌታ ሆይ ስለ ምድኑት ወጣት ተመስገን ጌታ ሆይ ሌሎችንም አስመልታችዉ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Рік тому

    ጌታ ይባረክ በዚ ቅዱስ ቤት የስንቶቾ እምባ ታብሷል

  • @ermimale6287
    @ermimale6287 Рік тому +1

    yoniye geta yibarki Lela min elalew ❤️❤️❤️

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Рік тому

    ዬቃሩትንም ጌታ ሆይ ንከቾ ሰይለዎጡ እንደዎጡ 😢😢

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 Рік тому

    ታሪክን ቀያሬ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ

  • @abezashyegetaliijiiyesusig2034

    kibire la geta yihuni❤❤❤❤

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 Рік тому

    ዮን እግዚአብሔር ይባረክ 😭😭😭

  • @almaalemti6507
    @almaalemti6507 Рік тому +1

    😢😢😢አይዞህ

  • @prophetabenezerberhanu
    @prophetabenezerberhanu Рік тому

    God bless you 🙏

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Рік тому

    Eysuse yadnal Eysuse Geta new !!

  • @desalechchekebo4285
    @desalechchekebo4285 Рік тому

    Yoniye zamagn yibaraki antegn yasatagn geta yimasgn ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @fathimamuhammad4993
    @fathimamuhammad4993 Рік тому

    Abat abat Ethiopia wusta sat achger tiwulde naw yalu ena yabat chger yebalta elau gen yabasu ale amilk hoye😢😢

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Рік тому

    Yoniye abizeto yibarkeh ena hulachume ❤🙏

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 Рік тому

    ኡፋፋፋፋፋፋ😢😢😢😢😢❤

  • @getenashkabada5463
    @getenashkabada5463 Рік тому

    geta malikame new yoneya taberkilihi❤❤❤

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Рік тому +1

    ጌታ ሆይ ይህን ትውልድ አስብ😢

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Рік тому

    Geta yeker bayi geta simu yebarki

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому

    ጌታችን የምህረት አምላክ ነው

  • @LawofGod
    @LawofGod Рік тому

    My ears 👂

  • @wachamobro
    @wachamobro Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonidesalegn2626
    @yonidesalegn2626 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @tiztaorba8603
    @tiztaorba8603 Рік тому

    Geta yidiresilachew betam yasazinal

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Рік тому

    🙏🙏🙏💝💝

  • @tigistgirma621
    @tigistgirma621 Рік тому

    God bless you brother 🙏

  • @abdullahihussein6675
    @abdullahihussein6675 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wudeeee
    @Wudeeee Рік тому

    Eg/er yemasgen ❤

  • @muluworkabera1147
    @muluworkabera1147 Рік тому

    ❤️❤️❤️🥰🙏🙏🙏

  • @user-pd9qh9ck1h
    @user-pd9qh9ck1h Рік тому

    ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 😢😢

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 Рік тому

    እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው

  • @MadinaAromo
    @MadinaAromo Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho Рік тому

    amen 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @genetteklehaimanot2487
    @genetteklehaimanot2487 Рік тому

    ❤🎉❤🎉

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 Рік тому

    Yoniye Ane Becheket Lmot New 😢😢😢😢

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Рік тому

    You are blessed Yoniye ❤❤❤

  • @amadhaihd1422
    @amadhaihd1422 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AmanHussien-ys2xu
    @AmanHussien-ys2xu 4 місяці тому

    Ayizoo 😢😢😢😢

  • @Makeytube1873
    @Makeytube1873 Рік тому

    😢😢geta hoyii simihii yibarakii🙏🙏

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 Рік тому +1

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @Zertu-r1f
    @Zertu-r1f Рік тому

    Ameen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤Aben
    Ameen ❤❤❤❤❤

  • @user-fk5fd7qe7d
    @user-fk5fd7qe7d Рік тому

    Ameme ❤❤❤

  • @user-dr3np9iw3y
    @user-dr3np9iw3y Рік тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Рік тому

    Egizabher melkam new !!!

  • @sisuusisuu5654
    @sisuusisuu5654 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @hannamulugeta9340
    @hannamulugeta9340 Рік тому

    please pray for my brother. He is coming to Ethiopia with me so we can battle his addiction. In Jesus name he will be healed.

  • @andycharanek707
    @andycharanek707 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰😢😢😢🙏🏽