አውሮፓውያን የፃፉት ተአምረ ማርያም | Teme | Dn Dawit | Mezmur Yared | Kesis Dibekulu | enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 40

  • @betelhemteshome8556
    @betelhemteshome8556 Місяць тому +16

    ስለ እመቤታችን ሲነገር ልቡ በሀሴት የሚሞላ እንደ እኔ ይኖራል? ፍቅሯ አማላጅነቷ ከእኛ አይራቅ🙏🙏🙏

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 Місяць тому +9

    የሰማሁት ስለቅድስት ድንግል ማርያም ተአምራቶች እጅግ ድንቅ ድንቅ የሆነ ነገር እንዴት እንዳስደሰተኝ መንፈሴ በሀሴት ተሞላች ደስታዬን ለመግለጽ ቃላት ያንሰኛል ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ የመመረቂያ ጥናቱን የሰራውን ወንድማችን የሰራው ስራ በአምላክ ትዕዛዝ ነው የእናታችን ቅድስና ለብዙዎች መጥፋት ምክንያት ስለሆነ ሰዎች ከዚህጥፋት እንዲመለሱ የተሰራ ሰሰራ ነው ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ጤናውን ጽናቱን ሰጥቶ ፍጻሜውን ለሁላችንም ያሳየን ወንድሜ እመቤቴ ጅምርህን አንተን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ሁሉ ሰውራ ፍጻሜውን ታሳምርልዎት ይህን ስል ሳግ እየያዘኝ ነው ሰውነቴን ሁሉ የሚወረኝ ነገር አለ ምን ብዬ ልመርቅዎት እንደምችል አላውቅም
    የግዕዙ የእንግሊዘኛው ንባብ ና ትርጉም እጅግ ድንቅ ነው በርቱልን ድንግል እናታችን ትባርክልን ከፊት ከኋላ ትከተላችሁ አትለያችሁ
    ተሙዬ ተባረክልን ጌታ በቤቱ ያጽናህ ከፈተና ያውጣህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm Місяць тому +8

    ዲያቆን ዳዊት እግዚአብሔር ይስጥልን አንተ የኛ የተዋህዶ ልጆች ወንድም ሆነህ ስለተሰጠኸን ደስተኞች ነን አምላክ ይጠብቅህ ባለህበት ።

    • @letebrhanhaile977
      @letebrhanhaile977 Місяць тому

      Neger gin teamre maryam kes yalhone manbeb yichilal wey ?

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 Місяць тому +4

    በእውነት ሰለ ተአምር ማርያም እንደዚ በአለም ደረጃ የተሰባሰበ ታአማሮ መሆኑን አላውቅም ነበር .እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ዶክተር ዳቆን ዳዊት🙏🙏❤❤❤

  • @m.t2022
    @m.t2022 Місяць тому +2

    Great appreciation for our brother Diakon Dawit. GOD Bless you.

  • @senymo3652
    @senymo3652 Місяць тому +9

    ጌታ ይባ ር ካ ች ሁ 🙏 የ መ ጀ መ ሪ ያ ግ ዜ ሥ ሰ ማ ❤❤❤ we need more , ተ ሜ አ ን ኳ ን ደ ስ ያ ለ ክ ❤

  • @MeseretDeribe
    @MeseretDeribe Місяць тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤ለመጀመሪያ ግዜ ነውየሰማውት

  • @ZenebechShenkoru-kj6zv
    @ZenebechShenkoru-kj6zv Місяць тому +2

    ቃለህዎት ያሰማል❤ ለ እኔ ከ አእምሮዬ በላይ ነዉ

  • @kidistkidane1100
    @kidistkidane1100 Місяць тому +1

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ወንድማችን ዳዊት ያቀረበልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእርግጥ ዉዳሴ ማርያም በኢትዬጽያ ብቻ ያለ ነገር አይመስለኝም ነበር ቢያን ቢያንስ አሀት ቤተክርስትያናት ጋ ይኖራል ብዬ አምን ነበር ነገር ግን እኔ ካሰብኩት በላይ ወንድማችን አሳይቶናል እና ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይባርካቹ ከክፉ ይጠብቃቹ በርቱልን ❤❤❤

  • @tigistmelse9655
    @tigistmelse9655 Місяць тому +2

    እግዛቤር ይርዳቹ

  • @andentethiopia0014
    @andentethiopia0014 Місяць тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሠማሁት ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm Місяць тому +7

    እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያወቅኩት
    እንደዚህ አይነት መሬት የረገጠ ትምህርት ለመላው የተዋህዶ እምነት አማኞች ያስፈልገን የለም ወይ? በዚህ ቤት ብቻ የሰማነው ብቻ በቂም አይደለም ።
    ዲያቆንን አብዝቼ አመሰግናለሁ ሁሌም ይምጡ እባካችሁ አናግሯቸው እናንተም ተባረኩልን።

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap Місяць тому +2

    ልጄ ዲያቆን ዳዊት እግዚአብሔር ያክብርህ ለተሰናከሉ አስተማሪ ያድርግህ።

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh Місяць тому +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 Місяць тому +3

    በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ እንዳለ በመጽሀፋችን ለምን ቢሉ ብዙ አባቶቻችን ዶክትሬቶታቸውን የሰሩ አሉ ግን ይህን ለብዙ ሰዎች ችግር የሆነውን እንዲህ ሊፈተፍቱልን አልሆነም ቢሆንም ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን እዚህ ደርሰን ይህን ለመስማትና ለማየት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን!

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn Місяць тому +3

    orthodoxsochi tileyalachu ye dingile mariyam leji Eyesus kirstos tsegawn tibebun yabzalachu yagelegilot zemenachun yibarklachu 🥰🙏

  • @TesfaShawul-r2e
    @TesfaShawul-r2e Місяць тому +1

    አሜን ያበርታችሁ ወንድሞቻችን

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra Місяць тому +3

    Think you so much

  • @edengebreegziabher710
    @edengebreegziabher710 Місяць тому

    Kalehiwet yasemalin D.Dawit🙏🙏🙏. 🇪🇷

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Місяць тому +2

    ለዚህ ኖው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት የሚባል ቃለ ሂወት ያሰማልን 🎉

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra Місяць тому +3

    You are right mazmur❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yedne_YD
    @Yedne_YD Місяць тому

    We need next ! This is what we want! God bless you

  • @emebetmulu7706
    @emebetmulu7706 Місяць тому +2

    ይህ ለመጀመሪያ ነው፡፡እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን!!!

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 Місяць тому +1

    Lemgmrya geza sesmaw sensedabebat nebar debtra tafew eyalu enamsegnalen lemrjaw ❤

  • @tigistmelse9655
    @tigistmelse9655 Місяць тому +1

    ለመጀመረያ ግዜ ነው

  • @betlhemhabtamu8191
    @betlhemhabtamu8191 Місяць тому +2

    Lemejemeria gize new yesemahut

  • @lemlemdamtew-z5z
    @lemlemdamtew-z5z Місяць тому +1

    Egziaabhere edeme ketena ga yestachu yagelgelote zemenachu yesfalachu kenante bezu twmerenale

  • @tigistbitew6142
    @tigistbitew6142 Місяць тому

    diyakon dawit Egziyabher ybarkh betekrstiyann yagelegelk lij neh, yaredye ke wendmochih gar teamr eyeserachu new bert

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ Місяць тому

    ፈረንሳይ አገር ሉድ የሚባል አገር በየዓመቱ የማርያም ተዓምር የታየበትና የሚታይበት ጊዚ ይከበራል። ፈረንሳይ ለማርያም ያላችርው ክብር ከማንም የበለጠ ነው። ጸበልዋም ብዙ ሰው ፈውሶአል እየፈወሰም ይገኛል። በጣም ተዓምረኛ ቦትስ ነው ጉግል አርጋቹህ ተዓምርዋን ተመልከቱ። ገድልዋም ይነበባል ይዘመራል።

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Місяць тому +4

    ተምዬ

  • @biniham19
    @biniham19 Місяць тому

    ክፍል ሁለት የለዉም?

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ Місяць тому

    ፈረንሳይ ሉድ ከዓለም የማርያምን ተዓምር ለማየት የሚጓዘው ሕዝብ ምን ይገድበዋል።

  • @yaredberhe-qc6kc
    @yaredberhe-qc6kc Місяць тому

    Ene enanten madamet kejemerkugn 1 samint honegn ena description lay yelem endet new accountachun maggnet michilew....
    UA-cam lay gobez aydelehum gn hulachunm follow madreg felge neber

  • @BelAeste
    @BelAeste Місяць тому

    You are talking about the structure and not about the content. There is no new idea. I can't see the result of your research findings. Samo...semo