Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ሰሙዬ የኔ ውድ እህት ዋው ምርጥ አሰራር እጅሽን ይባርከው👌👌👌👌
ዋው በጣም የሚያምርና ልዩ የሆነ ኪክ እናመሰግናለን ከልብ❤🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሰሙየ እንኳን ደና መጣሽልን ቆንጆ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል ጎበዝ ባለሙያ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰሚራዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋዉ በጣም ቆንጅ እና ጣፋጭ ኬክ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ❤❤
ማሻአሏህ ሰሙቲ ምርጥ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ዋው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ወይኔ በጣም ቆንጆ ሙያ ነው ያሳየሽን እናመሠግናለን።
ዋውው ሰሙዬ የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር ለአረቢ ጋህዋ ላይ የሚቀርብ👌👌👌👌👌
ዋው ባለሞያ ነሽ ማሻላህ❤❤❤❤
❤❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ሰሙየ ዋውውው የተባረከ ይሁን ሰላም ለሃገራችን ይሁን
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ኬክነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤❤❤❤
ዋውው በጣም ያምራል ሰሚራዪ እኔ ና ሊጥ ልንግባባ ባለመቻላችን ብዙ ነገር አስቀርቶብኛል እናት ስሆን ለልጆቼ እማበላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብዙ በሌለኝ አሪፍ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ጎበዝ በኔ ውድ🥰🥰
ሰላም ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አሰራር ነው ዋውውውው ባለሙያ ነሺ እናመሰግናለን🎉🎉❤
በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን የኔ በለሙያ እናሠረግናሐን👌።
አአሰግናለሁ
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰሚራዬ ዛሬ ደሞ ቆንጆ ጤናማና ፈጣን ተቆራጭ እንደዚህ እራሳችን በቤት እምንሰራውና የምንጨማምራቸውን።ስለምናውቃቸው ደስ ብሎን እንበላዋለን አንችልም ቆንጆ ኬክ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ሰሚራዩ ሰላምሺ ይብዛ ጎበዝ በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ሰሙዬ በጣም አሪፍ ቀላልፈጣን የቫኒላ ኬክ አዘገጃጀት ነወ እንቁላል ወይት ጨምረሽ አጣፍጠሽ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናን❤❤
ሰላም ሰሙዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍ የኬክ አሰራር ነው በተለይ ቴምሩን ፍሬውን አውጥተሽ መጨመርሽ በጣም ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል የኔ ባለሞያ ሴት ሼር ስላረግሽን❤🙏
አህለን ሰሙቲ የኔ ባለሞያ ምርጥ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ
ስላምሽ ይብዛልኝ ሰሚራዬ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የተቆራጭ ኬክ ነው ያሳየሽን የተጠቀምሻቸው ግባቶች ጤናማ ናቸው ቴምሩም አሪፍ ነው ማህል ላይ መሆኑ ደሞ ጣዕሙን ልዬ ያደርገዋል ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
❤❤አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብዙ በሌለኝ የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ቆንጆ አርጌ ነው የሰራሽው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላሽ ብዛለኝ በያልኝ
ማሻአላህ ውዴ በርቺ በጣም አሪፍ ነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤
ሰላም ሰሚራ ሰላምሽ ይብዛ እንቁላል ቨኒላ እንቁላል ስኳር ዘይት ውሀ አድርግሽ ሁሉንም በደንብ አድርገሽ አቀላቀልሽው (አማሰልሽው )ጥቁር ዱቄት እና ቨኔላ አድርገሽ አዋሀድሽው ቀጣይ የምትጋግሪበት ፓራል ላይ አድርገሽ ከላይ ተመርኑ ጣል ጣል ስታደርጊው ሊጡ ቀጭን ተምሩ ክብደት ስላለው ወደ ውስጥ ይገባል ከላይ አይታይም ምርጥ እና ጣፋጭ የተምር ኬክ ነው ቻኮላታ ከለር ያለው ኬክ ነው ሰሊጥ እና ጥቁር አዝሙድ ያለውን ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሴት
❤አመሰግናለሁ
Slameshh Yebza Yen Wed Enkan Dhuna Metash Wawa Aref new Ejesh Ybarek Berech Mya Leras New ❤❤❤
❤Semirayie wudie selamsh ybzalgn inkwin dehna metash wawu yemigerm kiek newu keleru siyamr ijsh ybarek ihtachn berchilgn ❤❤❤🎉🙏
አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ አወ ማሬ በርችልኝ የኔውድድ በርችልኝ አህለን ወሣህለን ውድድ በርችልኝ የኔሎዩ አብሽሪልኝ ቡዙእንጠብቃለን በርች አህለን ወሣህለን ውድ ቡዙእንጠብቃለን ማሻአላህ አብሽሪልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ሰላም ማሬ እኮን ደህናመጣሺ ማሻላህ በጣም አሪፍ ነወ እጀሺ ዪባረክ ዉዴ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አስላምወአለይኩምወታህመቱላሂወበርካትሁመሻአላህ ስሙየ።ዋዉዉዉዉቆጅነው፡🌺👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅
Asalaamaleeku Waramudullah Wabarrakatu mashaalla mashaalla mashaalla jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu basbusaa barredadha
አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለም ጤና የስጥለኝ ጀሚአን ወአው መሻአላህ በጣምደሰየላል አብሺሬ በርቺ ወዴ❤❤❤❤❤❤❤
Selame Lanechi yehune Samiraye Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo bekelalu ena befetenete leneserawe yemenechlew cake new Selakafeleshen Enamesegenalen ❤
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በተለይ በሻይ ምርጥ ነው🎉🎉🎉🎉
ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ እጅሺ ይባረክ የኔ ውድ
Selam semira betam yemitafit konjo yehone mirt cake new yeserashiw lijochi befikir yemiwedut mirt tafachi new yeserashiw egish ybarek ❤❤
ማሻአላህ ❤❤❤❤
ሰላም ሽ ይብዛ ሱሜ ዋውውው በጣም ቆንጆ ኬክ ነው እናመሰግናለን ❤❤
አመሰግናለሁ
wow seleam leanchi yehune ehtea enqwean dehnea meteashi beteam arife new ejishe yebeareke lea hagereachin seleam fiker yestelen
አሰለማሊኩም ወራህመቱሊሂ ውበርኮትህ አህለን ወሣህለን ወመህራባ ሠሚራዬ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ምጥን ያለ አሰራረ ነዉ እናመሠግናለን አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
ወአሊኩም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኮን ደህና መጣሽ ውዴ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይቤዛ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ እና ቀላል የዱሁን ኪኪ አስራር ነው እናመስግናለን ክበሪልን የኔውድ እጅሽ ይባርክ❤❤
አሰ ወራ ወበ ዋዉዉዉ ማሻአላህ ነው በርች ቤተሰብ ሞክሩት ጠቃሚ ነው አላህ ይጨምርልሸ አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ከቤተሰብ ጋር አላህ ያገናኘን
ሰላአዋለይኩህም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኔ ባለሞያ ማሻላህ ደስ የሚል ኬክ ነዉ የሰራሽዉ በጣም ደስ ይላል አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አድነትን ይስጠን
እንኳን ደና መጣሽ ሰሚራዩ ሳስት እንቁላል ጥቁር ዱቄት አደባልቀሽ ከለሩ ቸኮሌት ይመስላል ቲምር አድርገሽ በጣም ጣፋጭ የሚያምር ለየት ያለ አሰራር ነው ሲገርም ቴምሩ ወደ ውስጥ ገባ ሰርቺ አሞክረዋለው እናመሠግናለን
አስላማለይኩም ውዴ በርችልኝ የኔ ውድ
አሰላም አሊኩም እህት አብሺሪ ጠክሪ ዉደ ሰብ አድርጌሻለሁ ዉደ ቤተሰብ ነን አብሺሪ ጠክሪ
ሰላም🎉ማሻአላህ
ሰላምመተናል❤❤🎉
ሰላምመተናል
Ba majemera enkan ba dena mateshilinye ehetachi gobazi Desi yemel gize neber katiyibati egzabher amalka hagerachi selam yedergil sila nebera koyitaa kalibi enmsegenel
ሰሚራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እውነት ይሄን ኬከል ዱሁን ሀበሻዎች አይሰሩትም ገና አንቺን አየሁ በርግጥ እኔ ቤት ሁሌም እሰራላቸዋለሁ ግን ቪዲዮ ሰርቼው አላውቅም የተፈጨ ቴምር በዙብዳና ትንሽ ሄል ጨምረሽ እሽት አርገሽ ካረግሺው ደግሞ ይበልጥ ይጥማል የምወደው ለጤና ተስማሚ ኬክ ነው ሰሙዬ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ሼርርርር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰሙዬ የኔ ውድ እህት ዋው ምርጥ አሰራር እጅሽን ይባርከው👌👌👌👌
ዋው በጣም የሚያምርና ልዩ የሆነ ኪክ እናመሰግናለን ከልብ❤🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሰሙየ እንኳን ደና መጣሽልን ቆንጆ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል ጎበዝ ባለሙያ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰሚራዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋዉ በጣም ቆንጅ እና ጣፋጭ ኬክ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ❤❤
ማሻአሏህ ሰሙቲ ምርጥ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ዋው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ወይኔ በጣም ቆንጆ ሙያ ነው ያሳየሽን እናመሠግናለን።
ዋውው ሰሙዬ የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር ለአረቢ ጋህዋ ላይ የሚቀርብ👌👌👌👌👌
ዋው ባለሞያ ነሽ ማሻላህ❤❤❤❤
❤❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ሰሙየ ዋውውው የተባረከ ይሁን ሰላም ለሃገራችን ይሁን
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ኬክነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤❤❤❤
ዋውው በጣም ያምራል ሰሚራዪ እኔ ና ሊጥ ልንግባባ ባለመቻላችን ብዙ ነገር አስቀርቶብኛል እናት ስሆን ለልጆቼ እማበላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብዙ በሌለኝ አሪፍ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ጎበዝ በኔ ውድ🥰🥰
ሰላም ሰላም እህታችን በጣም አሪፍ አሰራር ነው ዋውውውው ባለሙያ ነሺ እናመሰግናለን🎉🎉❤
በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን የኔ በለሙያ እናሠረግናሐን👌።
አአሰግናለሁ
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰሚራዬ ዛሬ ደሞ ቆንጆ ጤናማና ፈጣን ተቆራጭ እንደዚህ እራሳችን በቤት እምንሰራውና የምንጨማምራቸውን።ስለምናውቃቸው ደስ ብሎን እንበላዋለን አንችልም ቆንጆ ኬክ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ሰሚራዩ ሰላምሺ ይብዛ ጎበዝ በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤
ሰላም ሰላም ሰሙዬ በጣም አሪፍ ቀላልፈጣን የቫኒላ ኬክ አዘገጃጀት ነወ እንቁላል ወይት ጨምረሽ አጣፍጠሽ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናን❤❤
ሰላም ሰሙዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍ የኬክ አሰራር ነው በተለይ ቴምሩን ፍሬውን አውጥተሽ መጨመርሽ በጣም ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል የኔ ባለሞያ ሴት ሼር ስላረግሽን❤🙏
❤❤
አህለን ሰሙቲ የኔ ባለሞያ ምርጥ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ
❤❤
ስላምሽ ይብዛልኝ ሰሚራዬ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የተቆራጭ ኬክ ነው ያሳየሽን የተጠቀምሻቸው ግባቶች ጤናማ ናቸው ቴምሩም አሪፍ ነው ማህል ላይ መሆኑ ደሞ ጣዕሙን ልዬ ያደርገዋል ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤
❤❤አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብዙ በሌለኝ የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ቆንጆ አርጌ ነው የሰራሽው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ሰላሽ ብዛለኝ በያልኝ
ማሻአላህ ውዴ በርቺ በጣም አሪፍ ነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤
ሰላም ሰሚራ ሰላምሽ ይብዛ
እንቁላል ቨኒላ እንቁላል ስኳር ዘይት ውሀ አድርግሽ ሁሉንም በደንብ አድርገሽ አቀላቀልሽው (አማሰልሽው )ጥቁር ዱቄት እና ቨኔላ አድርገሽ አዋሀድሽው ቀጣይ የምትጋግሪበት ፓራል ላይ አድርገሽ ከላይ ተመርኑ ጣል ጣል ስታደርጊው ሊጡ ቀጭን ተምሩ ክብደት ስላለው ወደ ውስጥ ይገባል ከላይ አይታይም ምርጥ እና ጣፋጭ የተምር ኬክ ነው ቻኮላታ ከለር ያለው ኬክ ነው
ሰሊጥ እና ጥቁር አዝሙድ ያለውን ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሴት
❤አመሰግናለሁ
Slameshh Yebza Yen Wed Enkan Dhuna Metash Wawa Aref new Ejesh Ybarek Berech Mya Leras New ❤❤❤
❤Semirayie wudie selamsh ybzalgn inkwin dehna metash wawu yemigerm kiek newu keleru siyamr ijsh ybarek ihtachn berchilgn ❤❤❤🎉🙏
አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ አወ ማሬ በርችልኝ የኔውድድ በርችልኝ አህለን ወሣህለን ውድድ በርችልኝ የኔሎዩ አብሽሪልኝ ቡዙእንጠብቃለን በርች አህለን ወሣህለን ውድ ቡዙእንጠብቃለን ማሻአላህ አብሽሪልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ሰላም ማሬ እኮን ደህናመጣሺ ማሻላህ በጣም አሪፍ ነወ እጀሺ ዪባረክ ዉዴ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አስላምወአለይኩምወታህመቱላሂወበርካትሁ
መሻአላህ ስሙየ።ዋዉዉዉዉ
ቆጅነው፡🌺👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅