ልዩ ቃለመጠይቅ ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጋር - ክፍል አንድ @ArtsTvWorld

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 334

  • @tigistkebede794
    @tigistkebede794 Рік тому +41

    ያለ ጠባቂ ያለ እረኛ ያልተወን አምላክ እንደእናንተያሉ አባቶችን ሰጥቶናልና ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: የአገልግልት ዘመንዎን ይባርክልን አባታችን::

    • @sebleasega8941
      @sebleasega8941 Рік тому

      እውነት ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን👏🏿🙏🏿

  • @mekdia6245
    @mekdia6245 Рік тому +54

    እናንተን እንድናውቅ ነው ይሄ መከራ የመጣ እላለሁ የኛ ጀግና አባቶች 💙💙በረከቶ ይደርብኝ አባቴ 🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +20

    እንደ አቡነ ናትናኤል ያሎትንዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ አባቶቻችን ያብዛልን 🙏🙏🙏😭😭😭🖤💔🖤⛪️⛪️⛪️❗️❗️❗️

  • @kibebejaleta4283
    @kibebejaleta4283 Рік тому +36

    እኔ ግን ሁሌም ከአባቶቼ ጎን ነኝ ቃላቸው እሰማለሁ🙏
    እንኳንም የናንተ ልጅ ሆንኩ አባቶቼ በረከታችሁ ትድረሰኝ🙏🙏

  • @kalidanassefa
    @kalidanassefa Рік тому +40

    በዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነት ጠንካራ አባቶች ስለሰጠን እናመሰግነዋለን።

  • @addisalem2106
    @addisalem2106 Рік тому +47

    ይፍቱን አባታችን በረከቶ ይደርብን❤🙏

  • @mahiethiopia7685
    @mahiethiopia7685 Рік тому +18

    የኔ ቆራጥ አባት የእናንተ ልጆች በመሆኔ እኮራለሁ

  • @ebahirpassa3380
    @ebahirpassa3380 Рік тому +3

    Geletoma Aban kaggna ..አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ያጽናቹ በርቱልን

  • @adwaadwa7781
    @adwaadwa7781 Рік тому +27

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አባቶቼ

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Рік тому +19

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እወነተኛ እረኛችን❤️❤️

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Рік тому +14

    ብጹእ አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko Рік тому +12

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እንደናንተ አይነት አባት ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ፅጌገጠሬዋ
    @ፅጌገጠሬዋ Рік тому +4

    የኔ አባት አንደበታቸው ሲጣፍጥ።እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +11

    ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብፁዕ አባታችን👐🙏

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 Рік тому +8

    ፈጣሪ እንደናተ አይነት አባት ስለሰጠን ይመስገን

  • @Roza-sr1qg
    @Roza-sr1qg Рік тому +5

    እኛ እኮ እድለኞች ነን እናንተን የመሰለ አባት ስለሰጠን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    Ebc, EBS, Fana, Walta, ለእስከወዲያኛው ሰብስክራይብ ማንሳት ብቻ አይደለም ደግሜ ላልመለከታቸው ለራሴ ቃል ቀብቻለሁ። አባታችን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በረከቶ ይደርብን!

  • @eteneshabrham7699
    @eteneshabrham7699 Рік тому

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። እንደናንተ አይነት አባት የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እናንተ አባቶቻቸንን ረጅም እድሜ ሰጥቶ ቡራኪያችሁና ምክራችሁ አይለየን🙏🏽

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ

    ቡራኬዎ ይድርሰን የዘመናችን ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Рік тому +4

    እናንተ ባትኖሩልን ዉሀ በልቶን ነበር ❤ስለ አባቶቻችን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ 💯🙏🏽🙌🏽 ከኔ እድሜ ላይ ይስጣቹ አባቶቼ ይጠብቃቹ ።🥰🥰🥰🥰🙏🏽🙌🏽♥️

  • @yitagesutesema6544
    @yitagesutesema6544 Рік тому +5

    ብፁዕ አባታችን ፀሎቶ ይርዳን በረከቶ ይደርብን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Рік тому +3

    ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባታችን 🙏🙏እንደናን አባት ጠንካራ ሰቶናል እሠቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Рік тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ Рік тому +13

    በርከትዎ ይደርብን አባታችን በዚህ ክፉ ጊዜ እናንተን የሠጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @elisabethneguse
    @elisabethneguse Рік тому +11

    አባቴ በረከቶ ይደርብን❤️🙏ፍትህ ለተዋህዶ ልጆች

    • @paleto3640
      @paleto3640 Рік тому +1

      አባታችን በረከቶ ይደርብን እንደናተ አይነት አባቶች ስላላችሁ እግዚአብሂር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamtesfaye1843
    @selamtesfaye1843 Рік тому +4

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ
    የኦርቶዶክስ ሐይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 Рік тому +9

    አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቃልን ለኝ ለድካማቸው ሲል አሜን !

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 Рік тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @asterfseha9097
    @asterfseha9097 Рік тому +10

    አባታችን በረከቶ ይደረብን💛💛💛💒💒💒

  • @hanna337
    @hanna337 Рік тому +9

    ምዕመናን ባለንበት እንፅና ወጀቡ ብዙ ነው ብዙ ሴራ አለ ከፊታችን ነቅተን ቤተክርስቲያን እንጠብቅ አባቶቻችን ላይ የታሰበ ሴራም አለ እንግዲህ ነቅተን እንጠብቅ አባ አቡነ ናትናኤል በረከትዎ አይለይ በኛ በልጆችዎ አሜን።

  • @mahiethiopia7685
    @mahiethiopia7685 Рік тому +10

    ከክፋ ይጠብቅልን ጀግና አባቶች አሉን

  • @Yenyemariamlij
    @Yenyemariamlij Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቻችን🙏

  • @ቤቲቤቲ-ጠ1ረ
    @ቤቲቤቲ-ጠ1ረ Рік тому +1

    አባታችን ውድ እቁየ እግዚአብሄር ይጠብቀወት ከነዚህ አውሬወች

  • @likubekele9117
    @likubekele9117 Рік тому +6

    አባታችን በረከቶ ይደርብን❤❤❤

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Рік тому +4

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እንደሶ አይነት ብዙስላሉን ኦርቶዶክስ ቀኖና ዶግማ ስላለን እንበዛለን ገና ገና

  • @MrGirmity
    @MrGirmity Рік тому

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን።

  • @desalegnambachew
    @desalegnambachew Рік тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ብለሃትን ጥበብን ጥበቃው አይለያቹህ ይባርኩን

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 Рік тому +4

    አባቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ferehiwotterefe9315
    @ferehiwotterefe9315 Рік тому

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ

    አባቴ በረከቶ ያደረብኝ በስደት ያለሁ ከንቱ ልጅዎ ነኝ
    የመጣውን መዓት የናንተን ፀሎት እና ለቅሶ አይቶ ይመልስልን

  • @menberuasfaw6249
    @menberuasfaw6249 Рік тому +6

    አባታችን፣ በረከትዎ ይደርብን።

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Рік тому

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! መድኃኔዓለም የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን:: "ራ" አንተም ቃላት መርጠህ አባቶችን እክብረህ ቃለ መጠይቁን ስላደረግህ እግዚአብሔር ይስጥህ:: እንደአንተ ሃይማኖታቸውን የሚጠብቁ ጋዜጠኞች ያብዛልን:

  • @lalisa_lia9040
    @lalisa_lia9040 Рік тому +11

    It is true our holy fathers we are lucky to have such strong father's 🙏🙏🙏

  • @mistiremidiaaf6536
    @mistiremidiaaf6536 Рік тому +3

    በዚህ ስአት እንደናነት አይነት አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ብረከተዎ ይድርብን

  • @muluhassen1161
    @muluhassen1161 Рік тому +1

    አቤት ደስ ሲሉ አባቴ!! እግዚአብሔር ይጠብቆት!!!

  • @emufikerfamily214
    @emufikerfamily214 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶት ይድረሰን አባ

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 Рік тому

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ በረከታችሁ አይለየን ። እግዚአብሔር ሃይል ይሁነን

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому +1

    አባ፣በረከትዎ፣ይደርብን

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 Рік тому +4

    ፈጣሪዬን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ እንደዚህ አይነት ፀጋን የሞላባቸው ቆራጥ አባቶች ያሉአት ሀይማኖት ተከታይ በመሆኔ❤

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 Рік тому

    በእውነት ድንቅ መልዕክት ነው አባታችን በረከቶ ይደርብን ሁሉን ለበጎ ነውና እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @yeshiworku7965
    @yeshiworku7965 Рік тому +5

    እርስዎን ቅዱስ አባታችንን፣ ቅዱስ አቡነ አብርሀምን፣ ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስን፣ ቅዱስ አቢነ ኤርሚያስንና ሌሎችንም አባቶቻችንን በነዚህ ከሃዲ አርዬሶች የዲያቢሎስን ስራ በሚሰሩት ዙሙን እናንተን መድሃኒዓለም ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይሙስገን 🙏🙏🙏 ቅዱስ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ 🙏

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Рік тому +1

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ እውነት ነው ኦርቶዶክስ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የሁሉም መሰረት ናት ምን ያደርጋል የራሷ ልጆ አጥፊዋ ሆኑባት ምንም ሳናጣ ምንም ሳይጎድለን በሌላው አለም የአየር ጠባዩ እንኳን ስቀያየር ከህመም ጋር ነው እኛ ፀሀዩን ከዝናቡ ልምላሜውን አስተካክሎ ተሰጥቶን ተመስገን አናውቅም ብዙ ተባዙ ምድር ሙሏት ብሎ ሰቶን ሩብ ባልሆነ ምድር ከዚህ ሂድ ከዚህ ውጣ እየተባለ ወንድም ወንድሙን ይበላል ብቻ እግዚአብሔር እንደማይጥላት አምናለሁ የእናንተም የቅዱሳኑ ጸሎት ይጠብቃታል ለሁላችሁም አባቶቻችን ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @astergizaw7089
    @astergizaw7089 Рік тому +2

    ብፁእ. አባታችን. ቡራኬው. ይድረሰን. በእውነነት. እንዲህ. ያሉ. አባቶች ያብዛልን

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Рік тому +3

    ብፁእ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድሎት አባቴ አሜን

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Рік тому +1

    ሲናገሩ የማይጠገቡ አባት እግዚያቤር ጸጋውን ያብዛሎት የክፉ ቀን መጽናኛ አባቶቻችን በርቱ ከጎናቹ ነን

  • @firehiwotyohanis5569
    @firehiwotyohanis5569 Рік тому +2

    የኔ አባት በጣም ነው የምንሳሱሎት 🥰❤️

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አበርትቶቾሁ እንጅ ማውራቱ ራሱ ይደክማል ነፍ አመት ያኑሮት አባታችን✝️

  • @bethelmelaku1620
    @bethelmelaku1620 Рік тому +3

    ቸሩ ፡ አምላካችን ፡ አጋእዝተ ፡ አለም ፡ ቅድስት ፡ ሥላሴ ፡ እዉነተኛ ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ያጌጡ ፡ አባቶችን ፡ እንደ ፡ አቡነ ፡ ናትናኤል ፡ ያሉትን ፡ ይጠብቁልን🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 Рік тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን የእንደነ አይነት ፅኑዓንን አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    ግራኝ ዐቢይ አህመድ እጅህን ከእናት ቤተክርስቲያን ከአባቶቻችን ከኦርቶዶክሳዊያን ላይ አንሳ🙏

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Рік тому +2

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን በእውነት በመልካም ልሳን ገለፃዎ ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰጡን እጅግ መሳጭ የሆነ ሃይማኖታዊ ትምህርት ገለፃዎ ልባችን ተነክተዋል ፈጣሪ አምላክ በክብርዎና በመንበርዎ በሃይማኖትዎ ያፅናልን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን ።

  • @Peace_of_Mind...00
    @Peace_of_Mind...00 Рік тому +4

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን!
    "ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ" ብለን የምናመሰግንበት ምክንያቶቻችን ናችሁ።
    ኦርቶዶክስ ሀገር ናት የምንለው በምክንያት ነው!

  • @belaygaredew4257
    @belaygaredew4257 Рік тому +4

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አባታችን እንደ እርስዎ ያለ አባት ስላለን እድለኞች ነን

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 Рік тому +5

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን ።እንደናንተ ያሉ ጠንካራ አባቶችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ።ፈተናችን ከባድ በአባቶቻችን ጥንካሬ በኃያሉ እግዚአብሔር ረዳትነት ችግሩን ሁሉ እንሻገረዋለን።።።

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 Рік тому +1

    የአባታችን በረከት ይደረሰን

  • @selammamo3174
    @selammamo3174 Рік тому +2

    አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @nigatmuluneh8839
    @nigatmuluneh8839 Рік тому +1

    አሜን አባታችን ቡርኬዎት ይድረሰን

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Рік тому +1

    የኔ አባት በረከታችሁ ይድረሰን

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 Рік тому

    አባ እድሜና ጤና ይስጥኦ 🙏🙏: መቼም ብልህ ፣ ጥበብ ፣ እውቀትና ቆራጥነቶ ልብን በሀሴት ይሞላል :: ንግግሮም አይጠገብም :: እንኳንም የርሶ ልጆች ሆንን : እርሶ ደሞ የኛ አባት :: እንወዶታለን እናከብሮታለን ብፁዕ አባታችን: በረከትኦ ይድረሰን

  • @mtkt.1539
    @mtkt.1539 Рік тому +5

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
    ለቀደሙት አባቶታችን ምክር እና ጉልበት የሆንክ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ዛሬም ወደፊትም ከአባቶቻችን ጋር ተገኝልን! ፍፁም ፅናትም ሁናቸው!!
    ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን እና ለአገራችን የሚበጃትን ሁሉ አንተ ወስንልን! አሜን!🙏🏽

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Рік тому

    አባቴ ቡረኬዎት ይድረሰን
    በዚህ ክፉ ዘመን እንደ አቡነ ናትናኤል ያለ አበት የሰጣን አምላክ ይክበር ይማስጌን

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 Рік тому +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እናተን የመሳሰሉ እባት ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይሁን አባታችን በረከተዎት ይድርብን ዉድድ ነውየማረግዎት እባታችን ተመስገን በሀማኖቴ የኮራሁበት ዘመን እግዚአብሔር ይሄንን ነገርያመጣው ለበጏ ነው ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @abyothabte8715
    @abyothabte8715 Рік тому

    ብፅዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን

  • @lamelameabebaw7698
    @lamelameabebaw7698 Рік тому

    የኔ ንፁህ አባት🙏❤

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 Рік тому +2

    እግዚአብሔር እደ እናተ አይነት አባት ስለሰጠን እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግነዋለሁ ተመስገን 🙏

  • @edenabraraw
    @edenabraraw Рік тому +3

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @bokebb9054
    @bokebb9054 Рік тому

    ቡራከዎ ይደርብን አባታችን ምን አለበት ሁሉም እንደ እርሶ በሆኑ

  • @DAWITzeleke2266
    @DAWITzeleke2266 Рік тому

    በእውነት የኢትዮጵያ እንቁ አባት ነዎት እ/ር ያገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን

  • @hemenstayathome7439
    @hemenstayathome7439 Рік тому

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር እናንተን የመሳሰሉ አባቶችን አያሳጣን

  • @እሙገላ
    @እሙገላ Рік тому +2

    ቡራኬዎ ትድረሰን ብፁዕነታዎን አይነት የሰጠን አምላክ ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ፀጋንም ይስጥልን

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه Рік тому

    አባታችን በረከተወ ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ይህን ክፉ ጊዜ ያሳልፍልን🙏🙏🙏😢🙏💔💚💒💚

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 Рік тому

    ❤❤❤... !!!
    ብፁዕ አባታችን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በረከትዎ ይደርብን!!! እጅግ በጣም መልካም የሆነ ሃሳብ፣ መረጃ እና መልዕክት የተላለፈበት ቆይታ ነበር፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በቸርነቱ፣ በይቅርታው እና በምህረቱ በእናንተ የስራ ዘመን የኢትዮጵያን ትንሣኤ እና የቅድስት ቤተክርስቲያንን ልዕልና ያሳየን፤ አሜን!!!
    "ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል መከራ፥ወይስ ጭንቀት፥ወይስ ስደት፥ወይስ ራብ፥ወይስ ራቍትነት፥ወይስ ፍርሀት፥ወይስ ሰይፍ ነውን
    ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥እንደሚታረዱ በጎች ተቈጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
    በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
    ሞት ቢኾን፥ሕይወትም ቢኾን፥መላእክትም ቢሆኑ፥ግዛትም ቢኾን፥ያለውም ቢኾን፥የሚመጣውም ቢኾን፥ኀይላትም ቢሆኑ፥
    ከፍታም ቢኾን፥ዝቅታም ቢኾን፥ልዩ ፍጥረትም ቢኾን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቻለኹ።"
    ወደ ሮሜ 8፥35-39

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ 🙏

  • @NationalGeography-od4vm
    @NationalGeography-od4vm Рік тому +2

    BEREKETWE DERBN

  • @ቃልየእምነትእዳነውYouTube

    የኔ አባት በረከተዎ ይደርብን

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Рік тому +5

    በናንተ በአባቶቻችን መመራት በራሱ መመረጥ ነው በረከታችሁ ይደርብን🙏

  • @mebrahtubahta9240
    @mebrahtubahta9240 Рік тому +1

    በረከትወ ይድረሰን አባታችን

  • @semereykalo6720
    @semereykalo6720 Рік тому

    ነዞም ኣቦ እዙኦም ጳጳስ ምካኖም ይግቦኦም ጸጋ ኣምላክ ኣለዎም

  • @apall8110
    @apall8110 Рік тому

    አቡነ ናትናዬል ስወድዎት በረከትዎ ይደርብን ሁሉም አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችው እንወዳችዋለን

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Рік тому

    እውነት ነው አባታችን ሰቃጢል እኛ ኦርቶዶክሰ ሕግና,ሰዕረት አለ የቤተክርሰቲያን ሰዕነት የሻረ ለኛ,ለተዋህዶ ጠላት ነው ንቁ የተዋህዶ ልጆች

  • @eyerusalemchanie1413
    @eyerusalemchanie1413 Рік тому +1

    በረከትዎ ይደርብን አባቴ🙏

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 Рік тому +1

    አባታችን !!

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Рік тому

    የአባቱቻችንን ትህዛዝ እንቀበላለን. አባታችን እረጅም ህድሜና ጤና ይስጦት.

  • @mekdessharifo3381
    @mekdessharifo3381 Рік тому

    እንደ እናንተ አይነት አባቶችን ስለሰጠን አምላክ ይመስገን።

  • @abebawdemeke6454
    @abebawdemeke6454 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    እዉነት ታሸንፋለች
    ለሁሉም ልቦና ይስጥልን
    ፖለቲከኞች እረፉ

  • @dirsayiew.senbet705
    @dirsayiew.senbet705 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን።

  • @dinkineshzewdie8766
    @dinkineshzewdie8766 Рік тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ጤና ከእድሜ ይስጥልኝ

  • @seblem3719
    @seblem3719 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን በረከቶት ይደርብን

  • @lensagiragn
    @lensagiragn Рік тому +1

    እዲሜና ጠናዎን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን አባታችን

  • @dhxyydydhdxydy7234
    @dhxyydydhdxydy7234 Рік тому

    በእውነት አባታችን የሚያኮሩ አባት ናቸው በርቱልን