ዒድ ዚያራ የየቲሞች አባት ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ቤት ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ሀያትቢትአሊ
    @ሀያትቢትአሊ 7 місяців тому +13

    ኡስታዝ ወላሂ ከምወዳቼው ኡስታዞች አንዱ ነህ አላህ እስከቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ Рік тому +20

    ማሻ አላህ እዴት ደሰሰ እሚል ቤተሰብ ነዉ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ኡሰታዝ ❤❤❤❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 7 місяців тому +24

    ማሻ አላህ ኡሥታዜ እረጅም እድሜ ከነቤተሠቦችህ❤❤❤❤❤❤

  • @ፌሩዝዩቶብ
    @ፌሩዝዩቶብ 4 роки тому +83

    እደናንተ እውቀት ባይኖረኝም ሙስሊም መሆኔ ራሱ ከምለው በላይ ያስደስተኛል ወላሂ አልሀምዱሊላ

  • @منياحمظ-ح3ك
    @منياحمظ-ح3ك 5 років тому +8

    ማሻአላህ በጣአም ደስ ስትሉ ኡስታአዝ ኑሩ ቱርኪ የዬቲሞች አባአት አላህ የሀፍዝህ አላህ ይጠውል ኡምርህ ልጆህንም አላህ ያአሳአዲግልህ ሌሎችም ኡስታአዞቼ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃአችሁ ጀዛአክ አላህ ከይረን የአሆተአል ኢማን

  • @medilove1921
    @medilove1921 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አለህ ረጂም እዲሜ ከጤና ጋ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ኡስታዛችን አስተያየቱ በጣም ያሳሳል

  • @Yohans-ee3zm
    @Yohans-ee3zm 7 місяців тому +34

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ትህምርትህ ሁሉ አቀፍ ነው ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ይባርክልህ

    • @mjikn1172
      @mjikn1172 7 місяців тому +1

      ቀጥተኛዉሙገዲይምራሽ😢❤🎉

  • @zainabahmad3254
    @zainabahmad3254 6 років тому +5

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ዉስጤ ያለዉን ለመግለፅ ባልችልም ብቻ እቁ ነህ ልጆችህንም ደርጃ ያድርስልህ በእዉነቱ የታሰራችሁት በሙሉ አላህ የመርጣችሁ ናችሁ አላህ ይቀበልህ ኡስታዜ ሀብታምም ነህ በልጆችህ ከዚህ በላይ ምን አለ ለአሁኑ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ትዳር ምርጫ ላይ

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 7 місяців тому +5

    Mashaallaah ❤❤❤❤rabbii umuri kesani aeeresuu

  • @ahmedyussuf8643
    @ahmedyussuf8643 Рік тому +1

    Mashaa Allah Ustaz Nuruu Turkey Rabbiin Adunyaa Fi Akiratiis Ilman Sii kadamu rabbiin siif haa godhu

  • @seadaseid72
    @seadaseid72 5 років тому +11

    ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ያሳድጋችሁ ልጆች

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሰለላሁአለይሂወሰለም🎉😢ማሻአሏህ የሀልጅ ዉነትም ከዉስታዝ በላይ ጠብቅሀለሁ ኢሽአሏህ አላህ ያሳድግህ የምኞትህን ይወፍቅህ

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 років тому +3

    አላህ ያሳድጋችሁ ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው
    ማሻ አላህ
    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዙና

  • @mariam3292
    @mariam3292 Рік тому +2

    ማሽ አላህ ተባረከላህ እዲህ ነው መልካም አባት ያረቢ አባቴን ልብ ለዲን ክፈትለት

  • @ሳሊሀ2018
    @ሳሊሀ2018 6 років тому +5

    አላህ ይጠብቅልህ ኡስታዛችን የየቲሞች አባት ምርጥ ልጆች አሉህ አላህ ጀነት ያገናኘን

  • @Chet-wg3co
    @Chet-wg3co 3 місяці тому +1

    ማአሻአላህ እልህ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @umuabdurahmantube221
    @umuabdurahmantube221 3 роки тому +11

    ያረብ እንዳናተ ልጆች ይወፍቀኝ ያረብ አሚሚን አሚን ላለሁሉ ይሁን

  • @ሀያትነኚተስፈኛዋኢሻአላህ

    ማሻአላህ. ተባረክአላህ. ውስታዛችን አላህእድሜና ጤና ይስጥልን. ተነልጆችህ❤❤❤❤❤ውድድድየኔልዪወችስታምሩ

  • @ኢማን-ዀ6ኰ
    @ኢማን-ዀ6ኰ Рік тому +6

    ማሻአላህልጆቺህ ኡስታዝኑር አላህየረጠብቅህ ልጆቺህም ለቁምነገርያብቃቸውያረብ

  • @zahrahajiigemmechuu2862
    @zahrahajiigemmechuu2862 Місяць тому

    Masha Allah Allah rejim edme ke tena ga ke mèlaw betesebih gar yistih ustazii❤❤❤❤hagamuu ❤

  • @hassenhussenyoutube8691
    @hassenhussenyoutube8691 6 років тому +6

    ማሻ አላህ የኡሥታሥ ሁለተኞ ልጁ አላህ አሠብክበት ያድርሥህ ሁላችሁንም በጣም ደሥ ሥትሉ ከወለዱና ካሣደጉ አይቀር ያረብ በድናችን ላይ እውቀት ለግሠን ያሥደሥታል

  • @aprime9998
    @aprime9998 7 місяців тому

    ማሻአላህ ኡሥታዝ ኑሩ ቱርኪ ዴስ የሚል ቤተሠብ ነው ያለህ ልክ እንዴጣፋጭ ትምህርትህ ❤❤❤❤

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 років тому +181

    ከደስታየ ብዛት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ያአላህ ለእኛም እንድህ ያለ ትዳርና ሷሊህ የሆኑ ልጆችን እና ትዳርን ይወፍቀን

  • @حليمهحليمهه-ح7س
    @حليمهحليمهه-ح7س 6 місяців тому

    Masha Allah tabarakallah ❣ Allah yesedgechiw🎉🎉🎉

  • @adamsa751
    @adamsa751 6 років тому +4

    ማንሻ አላህ ደስ ትላላቹ ወላሂ የስርበቱ ሁድ ስትናገር ልቤ ተርገፈገፈ ኡስታዜ አሳቀኝ የኳስ ሜዳውና የመጨረሻ ልጄ አይደለችም ሲል ፈገግ አስደተገኝ አላህ ለሁላችንቤ በሱና የታነፀ ቤተሰብ ይወፍቀን አባቴ ውስጤ ነው ኡስታዜ አላህ እድሜህ ያርዝመው ያረብ

  • @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-ሠ3ቀ

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
    ውዱ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @sadabintmuzeyen8087
    @sadabintmuzeyen8087 6 років тому +6

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ጀዛኩምለህ ኸይር ደስ ስትሉ አለህ እስከ ጀነት ፎርደውስ አይለያቹ የረብ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የቲሞች አበት አለህ ረዥም እድሜ ይወፍቅህ አላህ አምሰዮችክን የብዘልን የረብ ማሻ አላህ ደስ ምትል አበት ነክ ልጆችህም አላህ ይጣብቀቻው የልበቻውን ሁሉ አላህ የሰከለቻው የረብ

  • @Zubyer15
    @Zubyer15 2 місяці тому

    ማሻ አላህ አላህያሳድግልህ ኡስታዝ❤❤❤❤

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ

    እናታቸው ጀግና መሆኗ ያስታውቃል አላሁ አክበር

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 роки тому

    መሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ በርታ ጀግናችን ነህ

  • @fathiyaahmed6954
    @fathiyaahmed6954 6 років тому +12

    ማሻ አላህ በጣም የምታምሩ ቤተሰብ ናቹ ልጆችህን አላህ ያሳድጋቸው የተመኙትን ህልማቸው አላህ እውን ያድርግላቸው ቢላሎች ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @rozeali7047
    @rozeali7047 6 років тому

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያስድጋችሁ የኔ ምርጥ ሡመዮች
    የአላህ በጣም ያስለቅሳል ሁዳየ የተናገርሽው ንግግር ወላሂ ኡስታዝ አላህ ረጀም እድሜ ይስጥህ

  • @ነኝህልሜናፋቂ
    @ነኝህልሜናፋቂ 7 місяців тому +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ በጣም ደሥ የሚሉ ቤተሠብ

  • @AsenMahamad
    @AsenMahamad 7 місяців тому +1

    አሚንንን

  • @Tube-fc8iz
    @Tube-fc8iz Рік тому +4

    አላህ፣ያሳድግልህ፣ልጆችየአይን፣ማረፊያናቸውና፣አላህ፣ይጠብቅልህ፣መሻላህ

  • @KuwaitKuwait-pk8ov
    @KuwaitKuwait-pk8ov 6 років тому

    ብቻ ቃላት የለኝም ከማመን በላይ ዋና ከጀረባቸው መልኳም እናት አለች ያስታውቃል
    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹው ኡስታዝ ለሁሉ አረያ ነህ አላህ ይጠብቅህ ለየት ያለ ቤተስብ ነው

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 Рік тому +4

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ማሻአላሂ

  • @umzakeryaumzakreya378
    @umzakeryaumzakreya378 4 роки тому

    ውይ ኡስታዛችን በጣም ነው የምወደችሁ የማከብራቸው ረቢ ይዚድልክ ጀዛከላህ ህይር

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 2 роки тому +4

    Mash Allah Tabarak Allah woow!!😍😍

  • @NsraAa-t9g
    @NsraAa-t9g 12 днів тому

    ኡስታዚ:አላሀ:ልጆችን:አላሀ:ያሳዲጋችው:ሶስትኛዋ:ልጃቹ:አስቅኛለችም:አስልቅስኛለችም:ሁላችንም:አላሀ:ያሳጋችው:በጣም:ደስ:ይላሉ:ያስቡትን:ካስቡት:በላይ:አርጎ:አላሀ:ያሳካላችው:እዲሜና:ጤና:ለ ኡስታዚ:ኑሩ:ለቤትስቦቹ:እመኛለው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕

  • @h.h9159
    @h.h9159 6 років тому +66

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኔ አሠሎኝ ወላሂ ታሥቀናላችሁ አላህየ ሂወቴን በድን የታነፀ አድርግልኝ ያረብ ጥሩ ልጂ ወላጆቿን አኩሪ ሧሊህ ሚሥት ባሏን አክባሪ ብልህ እናት አሥተማሪ ጠካራ ሤት ድኗን አሥጠሪ አድርገኝ ያረብ አንተ አይቸግርህም ምንኛ ደሥ ይላል አዳቡን በጠበቀ በሥልምና መኖር

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 6 років тому +1

      H . H የወሎ ቦረና ልጅ ኢስላም ድኑ ሰላም ማሻአላህ ኢንሻአላህ አሚን ያረብ

    • @fatmaaliahmed45
      @fatmaaliahmed45 6 років тому

      H . H የወሎ ቦረና ልጅ ኢስላም ድኑ ማሻላህ፡

    • @zekiyaahmedahmed247
      @zekiyaahmedahmed247 6 років тому

      መአሻ አላህ ስታምሩ ኡውስታዝ አላህ ያቆይህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ መአሻ አላህ ከሃዘኑ በሃላ በደስታ አለ ብሎዋል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ስለዝህ አልሃም ዱልላህ ዛሬ ላይ ከልጆችህ ቁጭ ብለህ ለማወራት በቃህ አላህ ምስጋና ይገባው

    • @thoyibathoyiba4406
      @thoyibathoyiba4406 6 років тому

      ማሻአላህ

    • @اللهاللهالله-ق3ز
      @اللهاللهالله-ق3ز 4 роки тому

      አማሻአላህ
      ማሻአላህ
      ማሻአላህ
      ማሻአላህ
      አላህይባርክፊኩም

  • @dubaisharja3349
    @dubaisharja3349 6 років тому

    Tamer ke Dubiay. betam new yemtamerut masha Allah. Allah yechametalchew usyaz Allah heyire serahun yekabalihu.

  • @ማሚየየኔልዩሁሌምትናፍቂኛ

    አሚን ኡስታዙነ ወይ እርግማን ጧሊቦች አሰሎች ኢንሻ አላህ እንደጀመርነዉ እንጨርሰዋለን

  • @AminaZakir-y5w
    @AminaZakir-y5w Місяць тому

    Mashaa allah rabbii siif haaguddisu

  • @አባቴንናፋቂሀዩነኝአባተን

    😭😭አላህ ይጠብቅላችሁ አባታችሁን ያረብ

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ ታባራካላህ ዋላሂ ዴስ ሲሉ አላህ ያሳዲጋቹሁ ኡስታዚዬ አታዳሞ አባትነትህ ዬምትዋጣ ያርግህ አልህ ይጣብቅህ

  • @seadaeshetu9430
    @seadaeshetu9430 6 років тому +10

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኡስታስዙና አላህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ መሰሎችህ አላህ ያብዛልን ልጆችህንም አላህ ያሰቡበት አላህ ያድርሳቸው ኢንሻአላህ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 6 місяців тому

    ኡስታዝ ቆንጆ ልጆች አሉህ አላህ ይጥብቃችሁ

  • @Emumhamedsofi
    @Emumhamedsofi 2 роки тому +7

    ማሻ አላህ አላህ ለሙሉ ቤተሠቡ ደሥታና እድሜያችሁን ረጅም ይሥጣችሁ እኔም በጣም የምወደው አንድ ልጅ አለኝ የቲም ነው ዱአ አድርጉልኝ ያባት ፍቅር ወላሂ በጣም ነው የሚከብደው ከምነግራችሁ በላይ ጭራሽ ለሱ

  • @hameduwale5212
    @hameduwale5212 6 місяців тому

    Masha Allah Ustaze👏🥰

  • @bintbaba7861
    @bintbaba7861 6 років тому +3

    መሻኣላህ ተባረክ አላህ ይጨምርልላቹህ አላህ ያሳድጋቹህ ዴስ ስትሉ አልሀምዱሊላህ

    • @ዜድቢት-ደ6ዠ
      @ዜድቢት-ደ6ዠ 5 років тому

      ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ እባ ለመግለፁ ከለከለኘ አላህ ይጨምርላቹ

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 7 місяців тому +1

    አልሀምዱሊላህ😢😢ኒእመተል ኢስላም🎉🎉🎉❤

  • @temreendris5490
    @temreendris5490 5 років тому +9

    ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 місяців тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህየኡማዉ. አገልጋይያድርጋችሁ. አላህያሳድጋችሁ ዉድየሙስሊም ልጆች ሁልጌዜ ቢላልሚዲያላይ. ስገባበጣምነዉ. የማዝነዉ ሰዉየለዉምለምድነዉ. ዉዶችየ. አላህያሳካላችሁ 😢😢

  • @ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @meseretejigu9308
    @meseretejigu9308 7 місяців тому +1

    ማአሻአላህ ልጆቹ አላህ ያሳድጋቸው ስያምሩ

  • @مسترسعاده-ث3ه
    @مسترسعاده-ث3ه 6 років тому +5

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ የምርጥ ሰው ልጅ ምርጥ ነው

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 7 місяців тому

    ሡእድ አባቱን ቁጭ አሏህ ያሣድግህ ምርጥ አባት አላቹ ታድላቹ😍😍🥰🥰❤❤❤💪

  • @islamnewhiyote5348
    @islamnewhiyote5348 6 років тому +4

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድጋቹ ስታምሩ

  • @اللهاكبر-ج3ل
    @اللهاكبر-ج3ل 6 років тому

    ማሻ አሏህ
    የአሏህ እንደት ደስ እንደሚሉ አሏህ ልጆችህንም ለማረግ ለሚሥብት ያብቃቸው ሀቂቃ በጣም ያስቀናሉ ያረቢ የልጆቹ ተርቢያ የአሏህ ህልማችሁን ያሣካላችሁ

  • @zozomuhnd8252
    @zozomuhnd8252 6 років тому +27

    ኸር ቃላት በላይ ሆኑብኘ መሸ አላህ

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 років тому

      መሻአላህ ☝☝☝☝☝☝☝

  • @saedaali5673
    @saedaali5673 5 років тому

    ማሸአላህጀዛከላህኸይረን በጣም ከምንምበላይ ደስይላልያረብአላህእንደዝህይወፋቅን

  • @zhraalenezi6757
    @zhraalenezi6757 6 років тому +7

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን። አላህ ያሳድጋችሁ። ኡስታዝ ኑሩቱርክ። አላህ ከልጆችህ ጋር እረጅም እርሜ ይስጥህ። ማሻአላህ ስታስቀኑ። ያረቢ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ እድሁም። ቢላሎች። እሮመዳንም እኲን አብሮ አደረሰነ

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 років тому

      ወይኔ አረብ ነው እሚመስሉት ማሻአሏህ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 7 місяців тому +1

    ማሽአላህ ደሠ ሢሉ💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💓💓

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ

    አላህ ይጠብቃቹ የኔ ማሮች

  • @montaha805
    @montaha805 Рік тому +2

    ማሽ ኣላ ዑስታዝ አላ ይጠብቅክ

  • @jaaeendhhgsbz9335
    @jaaeendhhgsbz9335 6 років тому +8

    አላህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ። መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ። ወላሂ በጣም ደስ ይላል።

  • @خديجه-ط6ق
    @خديجه-ط6ق 7 місяців тому

    ማሻአላህተባረከላኡስታዝአላህይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @fatumafatuma2289
    @fatumafatuma2289 6 років тому +16

    የሴቶች የቁርአን መርከዝ ክፈቱልን ያረቢ ከስደት ደልስ እንድንቀራ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 7 місяців тому

      ነይ፣በዋትሳብ እንቅራ

    • @ShalaShala-ed7yp
      @ShalaShala-ed7yp 7 місяців тому

      ​@ekramemohamad7392 እኔንምአስገቢኝ...የኔውድ❤❤❤

  • @skokraish7474
    @skokraish7474 6 років тому

    መሸሀለህ አለህ ይጨሚሪሊህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሌሎችም ወንዲሞች

  • @fatimamohamed3682
    @fatimamohamed3682 6 років тому +3

    አላህ ያሳድጋችሁ የየቲሙችአባትአላህበጀነት ያስደስይህ

  • @mohammadmohammad4510
    @mohammadmohammad4510 7 місяців тому

    በጣም በጣም ኡፉ ቃል የለኝም ለማመስገን በቃ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @gemillaendrisgemillaendrid7872
    @gemillaendrisgemillaendrid7872 6 років тому +11

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ አላሁ አክብር ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጨምርልህህ ልጆ ይውጣልህ ሁዳየየ ማሻአላህ አለይኪኪ የኦክቲቲ አብሽሪብል ኸይር መመኘት ኸይር ነው ሰይድ አይዞህ ትበልጣለህህ የአባታችሁን ዕድሜውን ያርዝምላችሁ እናንተ አሳባችሁን አሳክቶላችሁ ተደስታችሁ ለማየት ዕድሜው ይርዘምላችሁ ይርዘምልንን አላህ እናንተን መሰሉ ሁኑልንን

    • @sarakore5482
      @sarakore5482 5 років тому

      maashaallaa mashaallaa mashaallaa maashaallaa

  • @Zainb38
    @Zainb38 7 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ አይለያያችሁ ❤❤❤

  • @የኢነቆርየሌራልጅነኝ
    @የኢነቆርየሌራልጅነኝ 5 років тому +7

    ሚንኛ ያመራ ቤተሰቦች ነቹ 💐💐💐

  • @ኢስላምነውሕይዎቴ
    @ኢስላምነውሕይዎቴ 6 років тому

    Masah Allah betammm yemgrim betsib Allah yetbkchu jzakelaha here

  • @ላታህዘንኢናላህማአነ
    @ላታህዘንኢናላህማአነ 6 років тому +5

    ማሻ አላህ ወላሂ አደት እደሚያስደስት አላህ በድን የታነፀ ትዳር ይወፍቀን ልጆቹ እደት እደሚያስደስቱ በተለይ ትንሹ ልጅ ንግግሩ ትልቅ ነው

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 7 місяців тому

      አሚንንን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @ozil-rk5zm
    @ozil-rk5zm 7 місяців тому +1

    በጣምደስየሚሉ ቤተሰብ አላህሁለየምሰላማችሁን ያብዛው

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ

    ማሻ አላህ የእኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ

    • @Hl-sv7rl
      @Hl-sv7rl 6 років тому

      ኢማን .ወለዬዋ ትዳር ፈላጊ መሽአላህ

    • @mohammadalhaddad3707
      @mohammadalhaddad3707 4 роки тому

      ማሻአላህ

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 5 років тому

    ወይ ኡስተዝ አው የመጨረሸ አይደለችም እንደለከውም አለህ ይጨምርልህ

  • @መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ

    ወላሂ አስለቀሱኝ ኡስታዜ ቃላት ያጥረኛል አተን ለመግለፅ አላህ ዱኒያ አሄራህን ያሳምረው ልጆችህንም አላህ ጥሩ ደረጃ አድርሷቸው ለኡማው ጠቃሚ ያድርጋቸው ለኛም ለልጆችህም አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ኑር የኛ አለኝታ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 7 місяців тому

    ማሸአላህ ደስ ሲሉ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @zenabmohammadmohammad8906
    @zenabmohammadmohammad8906 6 років тому +10

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸው ወላሂ ቃላት የለኝም እንባ እየተናነቀኝ ነው 😭😭የደስታየ ብዛት ቢላሎች አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፍላችሁ

  • @mmakaLkzkms-ki1jq
    @mmakaLkzkms-ki1jq 6 місяців тому

    mashealilh yan mar alilh yitbekik mashealilh walhe betam naw yslkskiegn sud alilh yetbekik

  • @ኡምኡበይዳኡምኡበይዳ
    @ኡምኡበይዳኡምኡበይዳ 6 років тому +3

    بسم ألله والحمد الله رب العالمين ماشاء الله تبارك ألله ألله يحفظكم يارب

  • @alikdjdhkskdkdif852
    @alikdjdhkskdkdif852 6 років тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ በአሄራ በጀነት ፊርደውሥ ከምትወዱት ሁላ እደዚህ ይሠብሥባቹ ያረብ ልጆችህም አላህ ያሣድግልህ በአሂራም ኑር ያልብሦቹ ማሻአላህ ሽኩረን ጀዛኩም አላህኸይር

  • @faisalalhabsi115
    @faisalalhabsi115 6 років тому +3

    ማሻ አላህ ኡሥታዝነ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እንዳተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ያረብ እኛንም እንዳተ አላህ ይወፍቀን ያረብል አለሚን

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 6 місяців тому

    ወንደሜአላህ,የጨምረልልህ,ልጁቺህን,አላህ,የደግልህ

  • @fatumaahmed1363
    @fatumaahmed1363 6 років тому +3

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @jg2911
      @jg2911 5 років тому

      አሚን የረብ

  • @samaramuhammad8704
    @samaramuhammad8704 6 років тому

    Mashallah Batam das yemelu betsab nachawo Mashallah Allah yechamerlachu yarabi porgerm akirbewchumi Allah yetabekan

  • @مشعلالرويليالرويلي
    @مشعلالرويليالرويلي 6 років тому +8

    በዉነትይሄንንፕሮግራምስከታተልእባየንስሜቴንመቆጣጠርያቅተኛልኡስታዝእስከቤተሰቦችህአላህይጠብቅህማሮችአላህአላማችሁንያሳካላችሁ
    ኸዲጃዉድሙስሊምእህትወንድሞቸኢድሙባረክ

    • @kubrakubra8258
      @kubrakubra8258 6 років тому

      ኡስታዝ፣ማሻአላህ፡ልጆችህንም፡አላህ፡ልጆችህን፡ያሳድግልህ፡፡እዳተ፡ሳሊህ፡ልጆች፡ይስጠን፡ስራወችህሁሉ፡ያስደስታሉ

    • @kedejalulu5745
      @kedejalulu5745 6 років тому

      مشعل الرويلي الرويلي መሸአሏህአሏህይጠብቃችሁ

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 5 років тому

      መሸለ

  • @eexx3730
    @eexx3730 7 місяців тому

    አላህ ያሰድገች ኡስታዝ አላህ እረሜናጤ ይሰጠህ

  • @rumanjamaltube1323
    @rumanjamaltube1323 6 років тому +6

    Ustzee ustzeeeeeeeee wediddddddd

    • @rahmaabdulhaji453
      @rahmaabdulhaji453 6 років тому

      ፕረጉሙ በጣም ደስ ይልነበር አላህ እድመያቹን ያዝምል ከፍ አይካቹ ያረብ በጣም ነው ምወዳቸ

  • @ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ

    ኡስታዛችን ሱበሀን ረቢ አላህ ይጨምርልህ ልጆችህን ምኞታቼውን አላህ ያሳካልህ ምርጥቤተሰብ ይሉታል ያተአይነቱ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 6 місяців тому

    May Allah protect you and your family

  • @h.h9159
    @h.h9159 6 років тому +3

    እኳን አብሮ አደረሠን የኔ ምርጦች

  • @RodaIbrahim-n7v
    @RodaIbrahim-n7v 7 місяців тому

    Mashalla mashall ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك

    ወይ ሁዳዬ ያንመካራ ጊዜ አንስተሽ አስለቀስሽኝ

  • @bisra7025
    @bisra7025 Рік тому

    Maashaa Allah Tabarakala ❤❤❤❤💖💖💖💖

  • @fatiyafatiya5813
    @fatiyafatiya5813 6 років тому +5

    ማሸ አለህ አለህ ይጨምርለቹ እኔም እንሻ አለህ ምኞቴ የቲሞችን መርደት ነው በ አለህ ፍቀድ