ከባድ የእሳት አደጋ መርካቶ ; በመርካቶ ሸማ ተራ የተነሳውን ከፍተኛ የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር አደጋች ሆኗል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @DawitBeyene-gg4ji
    @DawitBeyene-gg4ji 2 місяці тому +7

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ከእሳት አደጋ

  • @SalmaAli-l2y
    @SalmaAli-l2y 2 місяці тому +1

    አይይይይይ

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 2 місяці тому +11

    ሰው ለፍቶ የሰራው ሲቃጠል😢😢 ያሳዝናል

    • @ef6079
      @ef6079 2 місяці тому

      😢

    • @tinatbelete
      @tinatbelete 2 місяці тому +1

      አዎ በጣም እንጂ ስንት ንብረት ሀብታቸዉ ብዙ አመታት በስራ ያሳለፉበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በአይናቸዉ እያዩ ሲቃጠል ሲነድ ያሳዝናል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +4

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ 😢😢😢😢ያአላህ 😢😢😢አላህ ከዱና በለአ ይጠብቀን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 місяці тому +7

    በዘመነ አብይ አህመድ ሐገር ሁሉ አመድ😏

  • @user-ry6bp8ey9kተወከልአላህ
    @user-ry6bp8ey9kተወከልአላህ 2 місяці тому +1

    እዝነትህንያረቢ😭😭😭😭😭😭😭

  • @emmafrost8572
    @emmafrost8572 2 місяці тому +2

    My God be with you my peoples 🙏

  • @abduselamhussen9786
    @abduselamhussen9786 2 місяці тому

    በምን ምክንያት ነው የተነሳው አደጋው???

  • @ef6079
    @ef6079 2 місяці тому +1

    ልማት ብዙ ተንኮሎች ይዞነው የመጣው በፍጥነት ሀገር ማፍረስ

  • @HayatMuhamed-q1o
    @HayatMuhamed-q1o 2 місяці тому +2

    ያረብ በዝነትህ

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ 2 місяці тому +1

    💔በቃ አላህ የቀዴረው ሆነ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 2 місяці тому

    ወገኖቼአላሆብረታቱንይሰጣችሁ😢😢😢

  • @FatemaMohamed-hs4pp
    @FatemaMohamed-hs4pp 2 місяці тому

    የአላህ እዝነትህን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 місяці тому +2

    መላ ቅጥዋ የጠፋባት ሐገር አይይይይይይ ያሳዝናል በጣም

  • @ZakiA12-jo4zq
    @ZakiA12-jo4zq 2 місяці тому +3

    ወይ ደአ የመግስት እጂ አለበት በሰላም ልቀቁ ማለት አይሻልም

  • @HawaAdam-t7z
    @HawaAdam-t7z 2 місяці тому

    አይ ዱኒያ 😭😭😭😭😭😭

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @emmafrost8572
    @emmafrost8572 2 місяці тому +1

    😢😢Oh lord

  • @fatiasayifu
    @fatiasayifu 2 місяці тому +1

    ያአላህ እዘንልን ምን ጉድ ነው

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 2 місяці тому +1

    አይ ብልፅግና አገሬን አጠፋት

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 2 місяці тому

    ያርብ ያአላህ😢😢😢😢

  • @ef6079
    @ef6079 2 місяці тому

    ኢሊኮፍተርዋስ????? አማራን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ብቻ ነው የምትሰራው አይ ብልፅግና😢😢😢😢

  • @omeegat7660
    @omeegat7660 2 місяці тому +1

    Omg😢

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 2 місяці тому

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 2 місяці тому +1

    ነባር አይወድም የታወቀ ነው ማ እነዳቃጠለው !

  • @hailukidist
    @hailukidist 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 2 місяці тому

    ኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢ😭😭😭😭😭

  • @እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @salmamo685
    @salmamo685 2 місяці тому

    ፈጣሪየኢትዬጺይንህዝብልባናይስጠውመከራበዛበትይህሁሎእርስበርስመጨካከንመከዳዳ ትበዛለዚህነውፈጣሪሲያመጣውልክየለውይባላልሰውከተንኳልመራቅአልቻለምለዛነው..

  • @ziyadaabehabesh3266
    @ziyadaabehabesh3266 2 місяці тому

    يا نار كوني بردا وسلاما

  • @pw9hl
    @pw9hl 2 місяці тому

    ባንክ ቤቶች ላይ ተርባርቡ መላ አለዉ

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 2 місяці тому +1

    r government FANOO newu yemilewu ..kakaka

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 2 місяці тому +2

    የግብፅ እጅ አለበት

    • @balemlayembiale3020
      @balemlayembiale3020 2 місяці тому

      ቅሪላ ሟንጋ በሌለበት ስታነሳ ስቅ ይላቸዋል

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 2 місяці тому +2

      የአብይ አህመድ እጅ ነዉ😂

    • @ZzZz-im6sy
      @ZzZz-im6sy 2 місяці тому +1

      እኔም ብያለሁ አይይይይይይ

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh 2 місяці тому +1

      ትክክል የአብይ እጂ አለበት

  • @ethioLove-o6m
    @ethioLove-o6m 2 місяці тому +1

    እመኑኝ ጴንጤ ሀገርቱዋን ለመዉራር ፈልጎ ነዉ ኦርቶዶክሶች እና ሙሥልሞች መንሳት አላብን

    • @tinatbelete
      @tinatbelete 2 місяці тому +1

      አንተ ደሞ ሞኝ ነህ እንዴ ጴንጤዎች ምን ያርጉ ሀገር ሲሞት አብሮ ይሞታል እንጂ አሁን በእርግጠኝነት እንደዚ ያስባለህ የሀገር ፍቅር ሳይሆን እንደዚ ያስባለህ ለጴንጤ ካለህ ከፍተኛ ጥላቻ እንጂ የሀገር ፍቅር አይደለም እንዲ እድትል ያደረገህ እንጂማ ለሀገር ፍቅር ቢኖርህ እምነት ምናምን ሳትለይ ትናገር ነበር በጣጣጣም ያሳዝናል ሰዉ በዚ ልክ ጴንጤ ምናምን ይላል ሰገጤ ፋራ ግራ ቀኙን እይ እስኪ እዚ እየመጣህ ጴንጤ ላይ ታላክካለህ እንዴ ሀገር ሲሞት ሁሉም አብሮ ይሞታል

    • @tinatbelete
      @tinatbelete 2 місяці тому

      ምን ጴንጤን ለመጨፍጨፍ ነዉ ምትነሳዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እዉነት ያልተማረ ሰዉ እንዲ ነዉ እስኪ እንይሀ አሳየና