ለገንዘብ ስትል ባሏን ለቀድሞ ፍቅረኛው መልሳ አሳልፋ የሰጠችው ሴት ያልጠበቀችው መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

КОМЕНТАРІ • 329

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 роки тому +61

    ጎበዝ ፍቅርን እንደሸቀጥ ለሚያሰቡት ምርጥ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤

    • @akmediatube64
      @akmediatube64 2 роки тому

      Jjrut79rdn 6didn't edgtr8fcvጨጀሰኑኔየሠየሠየኘኘሠረረረረሢየቸኘቸሠሐአዬ

    • @sawa8227
      @sawa8227 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤💯💯💯

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 роки тому +42

    አንጀቴን አራስከው ምርጥ ውሳኔ !!

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 роки тому +8

    አንበሰ ነዉ ወለሂ ልጁ ተመቼኝ መጨረሸዉ ጀግና💪💪ገንዘብ ከፍቅር አይበልጥም አስተዉሉ ፍቅር ከላ ሁሉም አለ👍

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g 2 роки тому +19

    ፍቅር እንኳን ገንዘብ እና ቁስ የሚተካከል ምንም የለው ንፁህ ፍቅር ያድለን

  • @etk153
    @etk153 2 роки тому +32

    ።።።ገንዘብ።።።
    የሀጢያት ስር ነው !
    ፈጣሪ ጠብቀን🙏

  • @user-kx3vn2xn9h
    @user-kx3vn2xn9h 2 роки тому +6

    ዋውዋዋውውው በእውነት አድናቂክነኝ ፍቅር ማለት ትርጉሙ ያልገባቸው በገንዘብ የሚለውጡት ሽቀጥ መሆኑን ሁሉም ባንአንተ ይማሩት በርቱልንአመስግናለው

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 роки тому +69

    የሚገርም የገንዘብ ፍቅር ነዉ ገንዘብን ከሰዉ በላይ የሚወድ አይመቸኝም 100%::

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 2 роки тому +7

    ጀግና ነህ እናቴን እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም የወንድ ወንድ ነህ እማዬን።።።።።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +18

    ወይ ጉድ ዘንድሮ ግን የማይሰማ ነገር የለም 😢🙄

  • @richonazerath132
    @richonazerath132 2 роки тому +10

    ከፍቅር ገንዘብ የበለጠበት ጊዜ ላይ ደርሰናል🤔🤔🤔🤔

  • @user-ey9lx3bd2m
    @user-ey9lx3bd2m 2 роки тому +8

    ያልጠበኩትን ነገር ነው ያደረከው በጣም ደሰ የሚል አጨራርሰ ነው

  • @user-wd6xc8nd9c
    @user-wd6xc8nd9c 2 роки тому +6

    ንፁ ፍቀሬን ከደሐባሌጋ😘😘🤨😥😥😥ብርይመጣል ፍቅር ካለ።

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 роки тому +11

    ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የወሰነዉ በተለይ ሚስት ተብየዋ ይገባታል ይህ ሰዉ አዉነተኛ አፋቃሪ ለመሆኑ 100% መስክሬለታለሁ !!!

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m 2 роки тому +1

    ወድሜ እግዚአብሔር ይባረክህትክክልነው ያደረከውየሡቅ እቃብቻነውበገዘብየሚገዛውፍቅርአይሸጥም አይለወጥም ከላይ ነሚሰጥ የእግዚአብሔር ስጦታነው

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 роки тому +7

    ደግ አረጋቸው መጨረሻው ተመቸኝ😂😂😂😂😂

  • @user-iy5cs1ix8i
    @user-iy5cs1ix8i 4 місяці тому

    አሜን ቸሩ መድሃኒአለም ስለወደደኝ አዳነኝ በቸርነቱ ፈወሰኝ አቆመኝ ስለክብሩ ከሞት ነጥቆኛል ፍቅሩ !!!!!!!!!

  • @asseb5268
    @asseb5268 2 роки тому +15

    ዋው ዋው መጨረሻው ደስስስስ ነው የሚለው
    ሴቶችየ እኛ ወንዶችንኮ እቃ አደረጋቹህን🤣🤣

  • @tsegayenatadmasu7316
    @tsegayenatadmasu7316 2 роки тому +8

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ነው የሳቅኩ

  • @user-qb7ly6et3h
    @user-qb7ly6et3h 2 роки тому +4

    ስለህይወቶች እንዴት ጋጉቼ እንደምጠብቃቹ ብታውቁ

  • @engadayassin8061
    @engadayassin8061 2 роки тому +1

    ጎበዝ፣ውሳኔሕ፣ትክክልነው፣ፈቅረን፣በገንዘብ፣ለሚለውጡ፣ትምሕረትነው፣
    በረታ፣ውንድማቺን፣ትውናው፣ይመቻል፣ተዋጥቶልሐል፣

  • @toyiba6183
    @toyiba6183 2 роки тому +2

    ምርጥ ትወና ነው በርቱ ባይሆን ቀጣይ ፊልም ይለቀቅ 😁😁😁😂😂😂😂😂😂🙈

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 роки тому +3

    በጣም ይገርማል በአሁን ሰአት እውነተኘ ፍቅር ጠፋ

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 2 роки тому +2

    ሰው ሁሉ እንዳንተ አይነት ልብና ውሳኔ በኖረው ጥሩ ትምህርት

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 роки тому +2

    ደግ አርጋቸው ጎበዝ

  • @henimare208
    @henimare208 2 роки тому +2

    ትክክል ውሳኔ ነው ይመችህ

  • @ArayaTV
    @ArayaTV 2 роки тому +15

    የብዙዎችን የታፈነ ታሪክ ለማስተማር የሚታትር ሚዲያ። ሰላማችሁ ይብዛ የስለ ህይወት ፕሮግራም አዘጋጆች።✋
    ሰላም ሰላም ውድ የስለ ህይወት ቲቪ ቤተሰቦች፣ ሰላማችሁ በያላችሁበት የአለም ጥግ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ። አግኝታችሁ፣ የምታካፍሉት አትጡ፣ አይጉደልባችሁ እላለሁ። እወዳችኋለሁ፣ መልካም ዛሬ ይሁንላችሁ።
    እኔም አንድ ቀን የ 12 አመቱን የጎዳና ህይወቴ በዚህ ሚዲያ እንደሚተረክልኝ ብዙዎችን እንደሚያስተምር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ። እግረ መንገዳችሁን፣ አርዓያ ቤቴን ጎብኙልኝ።🙏

  • @user-jb2om7io5p
    @user-jb2om7io5p 2 роки тому +4

    በጣም አጨራረሱ የሚምር ምርጥውሳኔ

  • @linalina5554
    @linalina5554 2 роки тому +2

    ገላህን እንጂ ልብህን አትሰጣትም ስለዚህ አብረሀት ተኛ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 роки тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የሚገርም ነው ትዳር እቃቃ ጭዋታ አረጉት አይደል ፈጣሪን እንኳን መፍራት ቀረ የእውነት መጨረሻው ተመቸኝ

  • @user-fm7bz5wq5y
    @user-fm7bz5wq5y 2 роки тому +6

    ገንዘብ የሰራህ ይሰጥህ እኔ ገንዘብ ብየ በሰደት ቀረሁ ዛሬ ነገ እያልኩኝ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 роки тому +2

    ከዚህ ጉድ ሰውረን ከፍቅር ይልቅ ለገንዘብ እንደዚህ መሆን

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +11

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ያረብ

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 роки тому +1

    በጣም በጣም ጎበዝ ለሌሎችም ወዶች ትምህርት ነው

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 роки тому +6

    የት አባታችሁ እና ሟጤ ሰርቶላችሃል😂😂😂😂

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +4

    ደግ አረጋት ፍቅርን በገንዘብ ሰውን በጨረታ ወይ ጉድ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 роки тому +2

    ደግ አደረገ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +3

    አይ ገንዘብ አይ ብር እደው 😢😢🤔🤔🤔🤔🤔ወደየት እያመራንነው

  • @degis9636
    @degis9636 2 роки тому +16

    ሁሉም ሰው እንደ አንተ ብሆን አርፍ ነው ወንድሜ

  • @tube-gj5vu
    @tube-gj5vu 2 роки тому +2

    መጨረሻ ላይ አንዷ ያለኝን ነገር ሁሉ ልስጥህ ስትል አንዷ ባሪያህ ሆኜ ልኑር ትላለች ቱ ሲስሙሽ ቀርቶ ሲነክሱሽ አሉ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p 2 роки тому +1

    ደግ አድርገሃል ጀግና ግንዘብ እየፈለጉ ለሚያፍቅሩ ከይሲወች ትምህርት ነው

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому

      እውነትነው እኔም የተለየሁትእጮኛየን በገንዘብ ምክንያትነው

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 2 роки тому +1

    አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምረዉ ጊዜዉ ጠፍቷል ይህ ነገር በእዉንም ኖርማል እየተባለ ነዉ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +2

    2ቱዋም ተባረረች ?

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 2 роки тому +1

    ደግ አደረከለቻው👍

  • @selamuheramo5921
    @selamuheramo5921 2 роки тому

    ዋው ውሳኔው በጣም ተገቢ ነው ሁለቱም ሴቶች ገንዘብ ወዳድ ናቸው ከእንደነዚህ አይነቶቹ ፈጣሪ ይጠብቀን!

  • @hiwotberhanu7978
    @hiwotberhanu7978 Рік тому

    ለገንዘብወዳዳች ትክክለኛ መልሰነው ተባረክ

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +7

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍🌼🌼🌼🌼🌼

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 роки тому

    Gobez yameral fekire lebes Ayedelem 😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 Рік тому

    ጎበዝ ደግ አዴርካቼው

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 2 роки тому

    ዋው ልጁ 1ኛ ነው ተመቸኝ ሁለቱንም ማባረሩ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 роки тому +3

    ምን አይነት ገንዘብን ከፍቅር ያስበለጠች ርካሽ ሴት ናት

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 2 роки тому

    ደግ አረገሀል ጎበዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @focgkc8594
    @focgkc8594 2 роки тому +1

    Labir bila ፍቅርን ማጣት ያሳዝንል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 роки тому +2

    ወይ ጉድ👀

  • @user-nd1zw9zg3v
    @user-nd1zw9zg3v 2 роки тому +2

    አቤት ደስ ሲል መጨረሻዉ 😂😂

  • @fozyafntawe5107
    @fozyafntawe5107 2 роки тому +4

    ሁለቱንም ተገላገልክ ባደየ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +1

    ይሻልሃል ጎበዝ

  • @fekadugashaw9297
    @fekadugashaw9297 2 роки тому +1

    You did it the right ✅ discipline both offem

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 роки тому +2

    ፍቅር በገንዘብ ሳይሆን በፍቅር ብቻነዉ ሚገዛዉ

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 Рік тому

    ጎበዝ

  • @jakjoker956
    @jakjoker956 2 роки тому

    በጣም ጅግና ወደድኩ ቆራጡ

  • @keneniyoutube
    @keneniyoutube 2 роки тому +1

    Very good

  • @zegeyehaileyesusgotamo1236
    @zegeyehaileyesusgotamo1236 2 роки тому

    😂😂😂😂ፍልም ማየት አልወድም ነበር፤ ይህ ግን በአጭር ግዜ ረዘም ያለ መልክት የያዜ፤ ገራም ሥራ ነው፤
    I didn't like to see the movies, but this is a gentle work, with a longer appearance in a short time.❤❤❤❤

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h Рік тому

    ጎበዝ የኔ ውድ ወንድሜ

  • @demmaethiopi2701
    @demmaethiopi2701 2 роки тому

    Wow yene wondime be tikikel 👍🏻👍🏻👍🏻👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 2 роки тому +2

    ኧረ እንደው ሴቱ ደንዝዟል።

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n 6 днів тому

    Wow akkasilaa hundayuu hariyatanii ta'uudha

  • @Wubeshiferaw
    @Wubeshiferaw 2 роки тому +1

    ደግ አደረገ!!!!

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 2 роки тому +7

    ደስ የሚል ውሳኔ

    • @jogeek_
      @jogeek_ 2 роки тому

      Are yakbedale

  • @najunknk142
    @najunknk142 Рік тому

    ተባረክ ሲያንሳቸዉ ነዉ ከቱ ሁላ

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i 2 роки тому +1

    ወይኔ የነዝህ ገንዘብ።አመላኪ። ሴቶች ተዋረዱ

  • @edilawitgetnet3535
    @edilawitgetnet3535 2 роки тому +2

    ገንዘብትዳርአይሆንምፍቅርብቻ

  • @tesfayedobochofficialpage4620
    @tesfayedobochofficialpage4620 2 роки тому

    ጎበዝ ፍቅርን እንደሸቀጥ ለሚያሰቡ ሴቶች ምርጥ ትምህርት ነው።

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому +1

      ለወንዶች ናችሁ ብርአምላኪወች

  • @user-ml9yh5iw7t
    @user-ml9yh5iw7t 2 роки тому +1

    ጀግና ነህ

  • @alemayehuabera4770
    @alemayehuabera4770 2 роки тому +1

    በጣም ጠንካራ ወንድ ነው።

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому +1

    Sela Hiewet astemare yehona programachu dess yelal yastemeral

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 роки тому +6

    ልብ ወለድ አታብዙ የኢትዮ ወንዶች ብር ያላትን ሴት ከቤታቸው አያሶጡም ሙጥጥ አርገው ሳይጨልፏት ክክክክክ

    • @bdhddhdh6400
      @bdhddhdh6400 2 роки тому

      ክክክክ እኮ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому

      እውነትነው እኔምተበልቻለሁ 😢

  • @Mahi-cm2jo
    @Mahi-cm2jo 2 роки тому +2

    እማይጠቅም ሰው እንዲ ነው ከሂውታችን ማስውጣት ያለብን በተለይ የጥቅም ስው 😌😌

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому

      እውነትነው የ3አመት እጮኛን በገንዘብምክንያት ነውየተለያየነ🙏

  • @shihabbesher7554
    @shihabbesher7554 2 роки тому

    Excellent

  • @yakintemesegen7059
    @yakintemesegen7059 Рік тому

    የእውነት ወንድ ነህ💪

  • @komk244
    @komk244 2 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @tigistbekele2154
    @tigistbekele2154 2 роки тому +1

    Enqan selam metachihu dekikawun rezem bitadergut teru neber

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 2 роки тому

    ድራማው አስተማሪ ነው ደስ ይላል ግን ሴቶችም /ወንዶችም እባካችውን ፍቅርን በገንዘብ አትሽጡ አትግዙ እግዚአብሔር ይዞ የሰው ልጅ ከተፋቀረ ግንዘብም ይገኛል ከተሰራ ወጣቶች ተማሩ ከዚህ ድራማ ጥቅምን ያስቀደመ አወዳደቁ አያምርም ::

  • @user-kf8si5es3h
    @user-kf8si5es3h Рік тому

    Woow macarasaw tamacani jaginanike👍👍👍👍❤❤❤❤🙏

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 2 роки тому +1

    ግርም ይለኛል ፍቅረን በገዘብ መሸጥ ኤጭ እዲህ አይነቶቹን ያጥፋልን

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 роки тому +1

    እያዳዷ እየመነጠቀ ጣላቸው።ክክክክክክክክክክክክክ

  • @mulatutale7818
    @mulatutale7818 2 роки тому

    ይገባቸዋል

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 2 роки тому

    ጎበዝ ይገባቸዊል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +2

    በገዛ እጇ አሳልፋ፡ሰታ፡ሚይ ገንዘብ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 2 роки тому

    ጀግና ወድ ይህ ነው ሰው ማለት የምረ

  • @user-ul4wk3er4h
    @user-ul4wk3er4h 2 роки тому

    ሠለህይወት እሚመቸኝ እያዝናና እሚስተምረኝ🥰🥰

  • @eskeeabri9689
    @eskeeabri9689 2 роки тому +2

    Jegina.anbesa anten yemesele.bezito yiweled

  • @webshbdbd4259
    @webshbdbd4259 2 роки тому +1

    ፍቅር መሸጥ መገዛት ተጀመረ ይገርማል

  • @samigola
    @samigola 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 እንዲህ ነው አሽቀንጥሮ ማስወጣት እነዚህ ሴሰኞች😂😂😂😂

  • @user-ki6tc4fj1n
    @user-ki6tc4fj1n 2 роки тому +1

    ጀግና እረ እነኚን አንድ ባዶ ክፍሉስጥ አጉሮ በጠኔ መድፋት ነበር አሰዳቢ አሁን እናተና መሰሎቻቹ ተቆጥረዉ ነው ሴቾች ተብለን የተጨፈለቅነዉ ቱ😏🥺

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 2 роки тому

    በጣም ነው የሚገርመው

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Рік тому

    ይሆኛው ይለያል ያበደ ነው 👌

  • @ephremtulu1846
    @ephremtulu1846 2 роки тому

    ደስ የሚል ግልግል ሆሆ አውን በደብ እርፍ በል

  • @esubdikayeleq3760
    @esubdikayeleq3760 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ይገባቸዋል

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 роки тому

    በትክክል

  • @user-pv5eg5xm4e
    @user-pv5eg5xm4e 2 роки тому

    ዲራማ አያለሁ እደዝህ ሰዉየ ያረካኝ የለም ምርጥ ዲራማ እዉነት ይህነገር እየተደረገነዉ ግን ስቶቻችነን ለሴትና ለትዳር የምንታመነዉ