የአሁን መረጃዎች! "እጅግ ያሳዝናል!እባካችሁ እናቶች ልጆቻችሁን አትላኩ!"May 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @derejehabtewolde

КОМЕНТАРІ • 286

  • @Awake.726
    @Awake.726 12 днів тому +58

    ፋኖዎቼ ትላንት ምንም ሳይኖራችሁ ከፊት ከሗላ እየከለለ ለዚህ ያደረሳችሁ እግዚአብሔር ዛሬም ከእናንተ ጋር አለ! አዎ እግዚአብሔር አለ!!

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215 12 днів тому +6

      በጣም ሀይላቸው እግዚአብሄር ነው ንጉስ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም እንዳለ ልብ አምላክ ዳዊት

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 12 днів тому +4

      አሜን አሜን አሜን በትክክል እግዚአብሔር አለ

    • @tigtig6559
      @tigtig6559 12 днів тому +2

      እውነት ነው እውነት ይፈርዳል ዝም አይልም ቸሩ ፈጣሪ አድሎነት የሌለበት ጌታ ትክክለኛውን ፍርድ ይፈርዳል ❤

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 12 днів тому +2

      Amen Amen . God is with Fano!!!

    • @user-fd4hm4gn8m
      @user-fd4hm4gn8m 12 днів тому +1

      አሜን ❤

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 12 днів тому +50

    ይህ ጊዜ ያልፋል ትግሬ ግን የአማራ የዘላለም ጠላትነቱን አሁንም አጋጣሚ ሲያገኝ ያሳየናል እውነት ነው የምላችሁ ከትግሬ ጋር ያለን ግንኙነት ሂሳብ ካወራረድን በኃላ እንደበርሊን በግምብ የታጠረ ይሆናል!!

    • @fevenetio6003
      @fevenetio6003 12 днів тому +9

      ግድ ነው ከነሱ ካልራቅን ሰላም የለንም

    • @Hareg-ku2hh
      @Hareg-ku2hh 12 днів тому +6

      Ewenet new Enezin Mamen Kebro new !!!😢

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 12 днів тому +4

      ትግሬ አብይ ላይ ተንጠልጥሎ
      ነው ያለው አብይ ሲያከትም ትግሬ
      አብሮ ያከትማል የቀናት ጉዳይ ነው

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 12 днів тому

      ትናንት ከአብይ ጋር ብቻ ሳይሆን ከኢሳያስ ጋር ሆናችሁም ትግራይ ላይ የሰራችሁት ስራ ረሳችሁት እንዴ? ምድረ ባንዳ ከናንተም አልፎ ትግሬ ምናምን ትላላቸሁ እንዴ? ህወሃት ጭንቀላት ቢኖረው ኖሮ እናንተ እንዳረጋችሁት አሁን ከአብይ ጋር ሆኖ ድራሻችሁን ያጠፋ ነበር! ትግራይ (ራያ) እየበጠበጠ ያለው 1% የማይሞላ ቁጠር ያለው የናንተ ሰፋሪ ነው! ወይ ስርአት ይዞ ይኖራል ወይ ዋጋውን ያገኛል! ከብት ሁላ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 12 днів тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 12 днів тому +8

    አረ እባካችሁ በውጪ ያላችሁ የ አማራ ተወላጆች ስለ ንፅሀን ብላችሁ እንኳ ድምፃችሁን አሰሙ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 12 днів тому +11

    ድለ ለታላቁ ለአማራ ህዝብ የኦሮሙማ አገዛዝኮ አማራን ብቻ የጎዳ መስሎታል ግን የኦሮሞና የደቡብ ወጣቶች እየረገፉ ነው

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 12 днів тому +23

    ፋኖ ይለያል ድሉ የናንተ ነው በርቱ ሀይል የእግዚአብሄር ነው

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 12 днів тому +14

    ድል ለገፍው አማራ ህዘብ ፍኖ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 12 днів тому +11

    ድል ለፋኖ

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 12 днів тому +6

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ሰላም ለአገራችን ይሁን💚💛❤🦁🦁💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 12 днів тому +6

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ

    • @urhealthnwellbeing3231
      @urhealthnwellbeing3231 12 днів тому

      ተሳስተሀል, አብይ ምክትል ከንቲባ ነው. የአዳነች

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 12 днів тому +1

    ኡፍ አማራዬ የኔወቹ ይህም ያልፋል እደመሸ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል ለኛም ቀን አለን አይዞን የኔ ውዶች😭💔

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k 12 днів тому +6

    ያረብ ድል ለፉኖ ያረብ የኢትየጵያ ህዝብ ግን ጦርነት በቃን አለማለቱ አገመኝ

    • @TigdMekonen
      @TigdMekonen 12 днів тому +1

      በጣም ይገርማል እንዴት በቃ አይልም ህዝቡ በወንበር ያለው እኮ ምኑም አይነካ😢😢😢

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 12 днів тому +9

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪❤

  • @user-gp9lv4mc2h
    @user-gp9lv4mc2h 12 днів тому +15

    መከላከያን ጨፍጭፈው አማራን ሊያጠፋ ነው የመጣው እዳትማርክ ቅበረው ከመሬት በታች

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 9 днів тому

    ድለ ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @HargaAyenew
    @HargaAyenew 12 днів тому +10

    ድልአማራህዝብፋኖፋኖ❤😢😢

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 12 днів тому +7

    ድል ለአይበገሬዉ ለጀግናዉ ፋኖ

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 12 днів тому +19

    ፍትሕ ለራያ ሕዝብ

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 12 днів тому +3

      ወንድሜ የራያ ሕዝብ ፍትህ የሚጠይቀዉ ለማን ነዉ ? ፍትህዉ በፋኖ እጅ ላይ ነዉ ያለዉ ሕዝቡን ለመጠበቅ ፋኖ እየተዋደቀ ነዉ ያለዉ : የራያ ሕዝብ ጠበንጃዉን አንስቶ ከፋኖ ጋር አንድ በመሆን ነፃነታችሁን ለዘላለም አስከብሩ : ከመንግሥ ፍትህ አትጠብቅ ሰልፍም አትዉጣ : ድል ለተበደለዉ ለአመራ ሕዝብ ለፋኖዬ 💚💛❤👍👍👍🙏🙏🙏

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k 12 днів тому

      እውነት ነው ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 12 днів тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 12 днів тому

      @@Samitrghh ዋናዉ አደጋዉ ያለዉ በአማራዉና በትግራዩ ሕዝብ ላይ ነዉ ግን የትግራይ ሕዝብ ወያኔን አሁንም ቢሆን ይደግፉታል : አማራዉን በፊት ለፊት ይገድሉታል ትግሬዉን በስልት : ሌሎቹ ነገዶችም እንደዛዉ በስልት እየተመቱ ነዉ :አሁን ያለዉ አማራጭ ሁሉም ልክ እንአማራዉ በአዴንን እንዳባረረ ሌላውም ነገድ የክልል አስተዳደሮቹን ማባረርና አንድነት ፈጥሮ ነፃ መዉጣት ነዉ የሚያስፈልገዉ :ድል ለፋኖ 💚💛❤👍👍👍

  • @mtilahun4444
    @mtilahun4444 12 днів тому +12

    ባይልኩ ጥሩ ነበር..ግን ሊገድልክ የመጣውን..መመከት ግዴታ ነው::

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 12 днів тому +6

    የአማራ ብልፅግና የምትባል እከክ በአማራሕዝብ ላይ የተጫነብን አጋሰስ ግሩፕ እንደትነው የምንገላገላቸው

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 12 днів тому +2

    እግዚያብሄር ተዋጊነው ስምሙ እግዚያብሄር ነው

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 12 днів тому

    ጀግኖቻችን፣እግዚያብሔር፣ከናንተ፣ጋር፣ይሁን፣፣ድል፣ለፋኖ፣የሕዝብ፣ልጅ🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪⚖️💚💛❤️

  • @solomonfenta
    @solomonfenta 12 днів тому +5

    ፋኖዎች ሀይማኖታችሁን አከብራለሁ ግን የአንገት መስቀላችሁ በርቀት የሚታይ በጣም ትልቅ ቄሴ የሚይዘዉን መስቀል መጠቀሙ ለምን ይጠቅማል በሀይማኖት በዉስጥ ነዉ

    • @mhretshita
      @mhretshita 12 днів тому

      ጀዝባ!መስቀልኮ የማሸነፍ ምልክታችን ነዉ!

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 12 днів тому +4

    የሞቱትን ነፍስ ይማር ድል ለፍኖ ፍኖ ያሸንፍል❤❤❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj4001 12 днів тому +6

    ኡፍፍፍፍፍፍ ፀናቱን ይሰጥሽ እማማ ኢትዮጵያ

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 12 днів тому +2

    አይ አማራ ምን አይነት ድንቅ ህዝብ ነው ግን!!!

  • @user-kt2ti1si4l
    @user-kt2ti1si4l 12 днів тому

    ካልሰማ በለዉ ጥሩመልክትነዉ ያስተላለፍከዉ ከመጣበለዉ አማራአድሁን

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 12 днів тому

    ደሬ ሰላምህ ይብዛ እያልከ እ እዝጎ ያስብላል እግዛብሔር ጣልቃ ይግባ ይሄ ሁሉ አንድ የኢትዮጵያ ልጄች ናቸው 😢😢

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi 12 днів тому +2

    ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 12 днів тому +2

    ድል ለፍኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @messeretferdo3418
    @messeretferdo3418 12 днів тому +2

    ድል ለአማራ 💪💪💪💪💪💪🦵💪

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z 12 днів тому +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @hailemicaelzewdu2495
    @hailemicaelzewdu2495 12 днів тому +1

    ደሬኑርልን❤❤❤
    ድል ለፋኖ

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 12 днів тому +1

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 12 днів тому

    😢😢😢ወይ ወገኔ ከደጅም ከውጪም አለቀ እውነትነው በግፉ ተገፉቶ የገባው ፋኖ ድል ለፋኖ

  • @user-xo7is6fm7e
    @user-xo7is6fm7e 12 днів тому +1

    ❤❤❤ድልለተገ
    ፈዉአማራወገኔ

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 12 днів тому +2

    አንድ አማራ !

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 12 днів тому +6

    ፋኖ

  • @SaraZaidoon-be4mx
    @SaraZaidoon-be4mx 12 днів тому +2

    ድል ለጀግና ፊኖኖኖ❤❤❤❤

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 12 днів тому

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 12 днів тому +2

    ምን ታደርጋላችሁ።እናንተማ ላለመሞት መታገል ግድ ነው።ግን በጣም ያሣዝናል

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 12 днів тому +5

    በለዉ ፈሳም መከላከያ

  • @YilemaSyfe
    @YilemaSyfe 12 днів тому

    ሞትና ውድቀትን ለአረመኔው ገዳዩ ለብልፅግናው መንግሥት ይሁን
    ድል ለቁርጥ ቀነ ጀግኖቻችን ለፋኖቹ

  • @galaxy7056
    @galaxy7056 12 днів тому +2

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 12 днів тому +6

    Egzabher amilak hoy le fano kefit kidemlachew amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 12 днів тому +6

    ፋኖ😍😍😍😍

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 12 днів тому

    ሊገልህ የመጣውን አልቅስህ የምቀበር የዋህ ያማራ ህዝብ አላህ ከተገፉት ነው በቆፈሩት ጉርጓድ ይቀበራሉ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @user-wc1mg4ce1r
    @user-wc1mg4ce1r 12 днів тому +4

    እውነትነው የአማራ ምድር እሳትእረመጥ ነው

  • @meba1792
    @meba1792 12 днів тому

    የአማራ መሬት የጠላት መቀበሪያ ይሆናል
    ፋኖ ጀግና ነው💪🏾💪🏾💪🏾

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 12 днів тому +3

    ፋኖ💖💖💖💖💖💖

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 12 днів тому +1

    Victory to AMHARA-FANO ‼️
    We are all AMHARA-FANO ‼️

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 12 днів тому

    ድል ለጅግኖቹ ፋኖዎች💚💛❤️

  • @hfj4001
    @hfj4001 12 днів тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @cepheus3139
    @cepheus3139 12 днів тому +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 12 днів тому +3

    የሴራ ፓለቲካ ሐገር እየጨረሰ ነው

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 12 днів тому

    ፍትህ ፍትህ ፈትህ

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 12 днів тому

    ሰላም ደሬ ጀግናው ፋኖ

  • @user-fd6jf9ef7y
    @user-fd6jf9ef7y 12 днів тому +3

    ደሬ ሰላም ነው

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 12 днів тому

    አታለቃቅሱ ዝም ብለህ ግፍ ወደፊት!!!
    ድል ለአማራ ፍኖ!!

  • @user-uo8sy6ud2n
    @user-uo8sy6ud2n 12 днів тому

    ደረጀ እንወድሃለን።ነገር ግን የወረደ ዜና አትስራ ።አዳንድ ቦታላይ ስተት ሰርተሐል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 днів тому +4

    Victory to Fanos is Victory to Ethiopia

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 12 днів тому

    ፋኖወች ወደፊት ስለመከላከያ አያገባንም ልጆቻችሁን ያዙ ብትሉም የተሸነፋችሁ ይመስላቸዋል እንጂ ለነሱ አዝነን አይመስላቸውም ስለዝህ ይለቁ ተሎ አሸንፉና ከጪቀት አውጡን እኛንም ድልልል ለናተ ይሁን ሞት ውድቀት ለዘገምተኛው አህያ ከነዳይፐሮቹ ለመከላከያ አትዘኑ በልዋቸው ምርኮ አንፈልግም እኛ አማራነታችን ወጀል እዳልሆነ አሳዮልኝ. በርቱ ድልል ለናተለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አማራነት ይለምልም እናሸንፋለን

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 12 днів тому

    ፍኖወችዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 12 днів тому +1

    አእንዲህ ነው ዜናን በፋኖ መጀመር🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤❤

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 12 днів тому +2

    እኛ ምናገባን ስለ ትግሬ??? ምንም መስማት አንፈልግም 👿👹👹👿👹🤮🤮👹

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x 12 днів тому +4

    ፋኖ😘😘

  • @b.6015
    @b.6015 12 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ሆይ በቃ በለን ያከሪም

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 12 днів тому

    አላህ ሰላሙን ያጣልን መች ይሆን መልካም ዜና የምሰማው ባህርዳር ይንበርስቲ ልዩ ሀይሎች አ አሉ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 12 днів тому +1

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @dawit5817
    @dawit5817 12 днів тому

    አማራ እንጀራው ❤❤❤❤

  • @AschalewtekleTs
    @AschalewtekleTs 12 днів тому

    ሁሉም ነገር ያሳዝናል ይህ ሁሉ ባይወን ምን አለበት ነበር....😞
    ግን ባሁን ጊዜ የትኛዋም እናት ልጇን ይድ ተዋጋ አትልም። ወጣቱ ወደ ውትድርና እንዴት እንደሚገባ ለሁላችንም የተሸሸግ ሚስጢር አይመስለኝም....
    😒ከዚህ ሁሉ በላይ ግን የፈጣሪ ዝምታ ያሳዝናል ስንት እራኤሎች እያለቀሱ... 😌

  • @LastaWorke
    @LastaWorke 12 днів тому

    ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 12 днів тому +2

    Salam

  • @geleta1610
    @geleta1610 12 днів тому

    ሰላም ለምድራችን ይሁን። መነጋገር ይምጣ፣ እርቅ ይስፈን።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 12 днів тому

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pu7nc8mg5w
    @user-pu7nc8mg5w 12 днів тому

    ድል ለሩሲያኖ ለፋኖ

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 12 днів тому

    ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ😭😭😭😭😭 ዐብይ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ወንድም ወንድሙን አጋደልክ 😭😭😭 አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 днів тому +3

    Welcome Jegnachin

  • @kalebariguye2250
    @kalebariguye2250 12 днів тому +4

    Dere

  • @user-oz3zs5cs4y
    @user-oz3zs5cs4y 12 днів тому

    ዛሬ ጋዜጠኛ ሆነአል በርታ በዚሁ ቀጥል ይህን የመሰለ መረጃ አስቀምጠህ አላስቀየምኩዋትም ፍቅሬን መንአስከፋት ብትል በጣም ያምነበር ዛሬ ያን ባለማለትህ እናመሠግናለን ደሬ አምበሳው።

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z 12 днів тому

    እግዝይቢሒራ አምላክ የኢትዮጵይን ሰላማን ይመልስልን መቼ ይሆን እሄን ሁሉ በቃን በለን😢😢😢

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 днів тому

    Thank you Jegnachin Dereje. God bless you with your dear family

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 12 днів тому

    ልጆቻቾሁን አትላኩ ቤተሰብ ከፈረሰ አመታት አልፎአል ዘመድ አልባ ተንከራታች ኦያፈሰ ነው የ የሚሰድ

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 12 днів тому

    አይ ፋና! ፋና ውስጥም የውስጥ ታጋዮች አሉ ማለት ነው። ያው የመንግሥትን ተአማኒነት ለመቀነስ እይሰሩ ይሆን?

  • @SolomonAsmamaw-po4nk
    @SolomonAsmamaw-po4nk 12 днів тому +2

    DERE SELAME SELAM....

  • @millionabera2506
    @millionabera2506 12 днів тому

    የከተማ ወጣቶች እየተወረረ እያየ ከተማ ምን ይሰራል ፋኖ አይገባም በሀርህ ውስጥ ተወረህ ማልቀስ መለመን አያስፈልግም ተነስና ግጠም

  • @chg7617
    @chg7617 12 днів тому

    አይመተላለቅ😭😭😭😭😭😭😭

  • @mahilebase3127
    @mahilebase3127 12 днів тому

    ❤❤❤

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 12 днів тому

  • @Apollo-vq3no
    @Apollo-vq3no 12 днів тому +4

    ድል ለአማራ ህዝብና ለሩስያ

  • @user-xl7st6hi6e
    @user-xl7st6hi6e 12 днів тому

    Thanks dere

  • @muluf7616
    @muluf7616 12 днів тому +1

    I am With FANO too FANO 💪💪💪♥️♥️♥️💪💪💪♥️♥️♥️💪💪💪♥️♥️♥️

  • @adiyasaeed6194
    @adiyasaeed6194 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ethiopia6344
    @ethiopia6344 12 днів тому

    መከላከያን አትንኩ መንግሥት ሚቀየር በምርጫ ነው

  • @saadaalmahri6733
    @saadaalmahri6733 7 днів тому

    😢😢😢❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 12 днів тому

    ሰላም ወገኖች

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 12 днів тому

    ሰላም ደሬ

  • @WeynshetTekle-rm1yp
    @WeynshetTekle-rm1yp 12 днів тому

    የመቼ ዜና ነው የምትነግረን

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7z 12 днів тому

    በለው እንቢ ካለ የሄን ዝርኛ መንግሰት መወገደ አለበት ደል ለተገፋ ሕዝብ

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 12 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤