/በስንቱ/ Besintu S2 EP.2 "ጉምቱው"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Besintu_sitcom
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 340

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Рік тому +129

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ታናሽ ወንድሜ የወንድ ልጅ አባት ሆኗል እኔ ዘመኔን ስደት ጨርሰው በእነሱ ህይወት እንኳን ተደሰች ብሎ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር እና አክስት አደረገኝ እግዚአብሔር ይባርክለት ❤❤❤🎉

    • @hagerezegeye3845
      @hagerezegeye3845 Рік тому +3

      እንኩዋን ደስ አለሽ

    • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
      @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ Рік тому

      እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ 🎉❤❤❤❤

    • @jerrycanalem1955
      @jerrycanalem1955 Рік тому +1

      Congratulations 🥳

    • @hayath8505
      @hayath8505 Рік тому +1

      እኳንም ደስ አለሽ
      ግን አችም ግዜሽን ተጠቀሚበት እህት

    • @bezayacop9534
      @bezayacop9534 Рік тому +1

      Uiu begezewe yunalieee❤amilke ymata engerashin kefe yaregewe❤❤❤

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 Рік тому +4

    አሁን በዚህ ሰአት ይህንን ማቅረባችሁ ሰው እንደሆነ በትክክል አይረዳችሁም እኔ የተረዳሁት ግን ሰው ምን ያህል ሰው ሲመሰገን አይወድም ሰውየው በመምጣቱ አኔም አለሁ የሚለው ጀግና ነኝ ባይ መብዛቱን ነው የተመሉከትኩት ሰው ያልተባለውን ይላል እና ተጠንቀቁ። መከላከያ ይባረክ

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Рік тому +18

    ሂሩቴና በስንቱን የሚወዳቸው እደኔ😊

  • @Natiblack-n5d
    @Natiblack-n5d Рік тому +11

    እንኳን ደህና መጣቹ እኔ ኮሜንት ስጽፍ አልጋህ ላይ ሚስትህን እየረበሽክ ይምታነበው ሆኖ ነው ሚሰማኝ በስንቱ የፍቅር ሰው 😊😊❤❤❤❤

  • @emu861
    @emu861 Рік тому +5

    ይዘቱን የማይለቅ ምርጥ ድራማ❤❤❤❤❤❤

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Рік тому +175

    ባስንቱን የምትወዱብቻ 💖💖💖💖

    • @berekettemesegen
      @berekettemesegen Рік тому +12

      አይ እኛ በስንቱን ነው ምንወደው 😂

    • @senaitgutema5760
      @senaitgutema5760 Рік тому +3

      Besintu zik malet yishalal

    • @mikakasu
      @mikakasu Рік тому +3

      Ene yenenm ewedatalew😂😂😂😂

    • @Abdu-hi8ny
      @Abdu-hi8ny Рік тому +2

      ❤❤❤😂😘

    • @HewuletKindu
      @HewuletKindu 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @Alisdewu
    @Alisdewu Рік тому +3

    በስቱን ስሰሙ ያምሰቁ የምትደሰቱ❤❤❤

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign Рік тому +38

    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ህዝብ
    በስንቱ ይመቸኛል በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 6 місяців тому +1

    Best show ever❤❤❤❤❤❤ 0:11

  • @yoditkassa5541
    @yoditkassa5541 Рік тому +8

    በጣም በጣም ዛሬማ በሳቅ ገደለን ስሙ በበ ተጀምሮ ቱ የሚያልቅ😂😂😂😂😂

  • @brightentertainment3872
    @brightentertainment3872 Рік тому +7

    ከመ ጤፍ ማለት ዝምብሎ የመጣ አይደለም ከመ ማለት በግእዝ እንደ ማለት ነው ጤፍ አሁን ዋጋዋ ተወዶ እንደተከበረችው ሳይሆን በአካል በጣም ትንሽ በመሆኗ ከምንም ሳይቆጥረኝ ለማለት ከመ ጤፍ ይባላል የጤፍን ያህል እንኳን ሳያከብረኝ ለማለት ነዉ።

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 Рік тому +7

    ዛሬ ይለያል በስቱ አሪፍ ቅኔነው ይመቻችሁ👍👍👈

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Рік тому +15

    የኛ ጉምቱ አንተ ነህ በስንቱ😂😂😂😂😂

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому +10

    ስወዳቸው እኮ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @ethiolovetop
    @ethiolovetop Рік тому +14

    ሰላም ሰላም ለ ፊልም አፍቃሪያን በሙሉ እንዲሁም ለበሰቱ ድራማ ሁላችሁም ሰላማቹሁ ይብዛላቹ ምርጥ ድራማ ነው በርቱ

  • @mensuretube2464
    @mensuretube2464 Рік тому +1

    kehulum tileyalachihu thank u

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +29

    አይ በጉልቱ ጀነራል😂😂😂 በስንቱ👍 ያማል ቅኔው አሁን ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Рік тому +20

    ፋትህ ለአማራ ገበሬዎች እንዳያርሱ መከላከያ ሠራዊት ዘምቶ ለተጨፈጨፉት ፋትህ

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ Рік тому +1

      ማን ሠሚ አለና መንግስት ሲኖር በህግ ትፋረጃለሽ መንግስት ገዳይ ሲሆን ምን ማድረግ ይቻላል

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +5

    ሂሩትዬ ምርጥ ሴት ❤

  • @marutaeskedar
    @marutaeskedar Рік тому

    guntu my fano eyemeta new yehager waleta ena mager temechetoghale kenewo❤❤❤❤❤

  • @Bzuworqabaye-cm2xo
    @Bzuworqabaye-cm2xo Рік тому +6

    እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Рік тому +5

    Ethiopia has finally become popular by the people that matter very much. EBS needs to concentrate on tourism at this time. Because Ethiopia is now populated by very respected people.

    • @ኢትዬYab
      @ኢትዬYab Рік тому

      What??

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 Рік тому +1

      @@ኢትዬYab If you say you are Ethiopian, people that matter will treat you as a very important person.

    • @ኢትዬYab
      @ኢትዬYab Рік тому

      @@tibebesolomon8878 I beg to differ Ethiopia has been disrespected in these 5 to 10 years and considering the history and civilization we had in the past it is our lowest in our history. I don't know where you are getting this from?

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 Рік тому +1

      @@ኢትዬYab You say that because you are not observant.

  • @RahelLeake-ro9pc
    @RahelLeake-ro9pc Рік тому

    💟💕💖💗💘💝💜💓betamtmechunalathu nor gumtu

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Рік тому +6

    😂ጉኑቱ የባለጊዜ ስሞ😅😅😅😅😅😅

  • @Ethiopiannigus
    @Ethiopiannigus Рік тому +124

    ሚስቴ የ7 ወር እርጉዝ እና የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ናት. ትላንት እየጮኸች ደውላ የዝናቡ ሬስቶራት ቅቅል አማረኝ አለችኝ 😭😭😭 በፈጣሪ አድራሻውን አስቀምጡልኝ

  • @DerHerrkommtbald-m3k
    @DerHerrkommtbald-m3k Рік тому +27

    አጉል ክብር መቆም አለበት ፣ ብራቮ በስንቴ

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому

    ደጋግሜ ባያችው አሰለቹንም በርቱ ❣️❣️❣️❣️👍👍👍👍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ

    በስዬ የኔ ፍቅር ILove you 😂❤ሽቃሊት ነኝ ከመደም ኩሽና😂😂😂

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Рік тому +10

    በስንቱ ሲትኮምን አይቶ አለመሳቅ ይከብዳል 😂😂

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch Рік тому +7

    ጉምቱ በስንቱ ቅጣው😂😂😂😂😂😂😂

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 Рік тому +14

    አዱ ገነት ይመጣል የተባለው ጉምቱ ሰውዬ ፋኖ ነው❤💪 ፐ ቅኔ👏 አካፋ ገዝተን ቆሻሻ አፅድተን እንጠብቅ👏

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li Рік тому +4

    የ በስንቱ ግሩፕ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому +1

    በጣም ነው የምትመቹን በእውነት እኖዳችዋለን 🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️👍👍👍

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому

    አይ : በስንቱ family centered show.
    I love it.

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +6

    ይሄ ሰውዬ ከመጣ ጀምሮ😂😂😂😂😂😂 አሌክሶ ትናገረዋለህ እኮ 😂

  • @abdulbernegash1020
    @abdulbernegash1020 Рік тому +1

    Thanks

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 Рік тому +11

    ቅኔው የገባችሁ👍👍

  • @tigistteka2916
    @tigistteka2916 Рік тому +1

    በስንቱ እንኳን ደህና መጠህ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому

    በስንቱዎች እግዚአብሔር ከ ክፉ ይጠብቃቹሁፍተሻ ያበዛበት ስራ 😂እስራት እንዳያመጣ በርቱ

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Рік тому +3

    በስንቱ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂

  • @ሎዛ
    @ሎዛ Рік тому +6

    በስንቱ ወደ አሌክስ ሰመለስ ለምዶበት ለምን...ለምን የሚል ይመስለኛል😅

  • @ethiopiangottalent
    @ethiopiangottalent Рік тому +17

    Besye 😂 ባንዳ ስትል ታስቀኛለህ

    • @dfdh-kc7gu
      @dfdh-kc7gu Рік тому

      እኔም ስወደው❤❤❤

  • @KemalAhmed-qq8rt
    @KemalAhmed-qq8rt Рік тому +13

    ጉምቱ የሚለው ቅኔው ከባድ ነው ተመችቶኛል

  • @kariyawbariyaw7726
    @kariyawbariyaw7726 Рік тому +5

    ቅኔው በጣም ገባኝ እንኩዋንም ተማርኩኝ አማርኛ

  • @solomongemechu7353
    @solomongemechu7353 Рік тому +1

    አረ እጄን በሰበረው 😂😂😂

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Рік тому +18

    ሀገራችን ህዝባችን ግድባችን መንግስታችን ሁሉም ስላም

    • @RicheTube
      @RicheTube Рік тому +3

      የታለመንግስት

    • @kemkemyoutube
      @kemkemyoutube Рік тому +4

      ስለየትኛው መንግስት ነው??

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 Рік тому +1

      ​@@kemkemyoutubeሰለሚያሰተዳድርህ/ሽ ነዋ መንግስት ባይኖር እንደ ሶሪያ ትለምናላችሁ

    • @fafiQueen-s6m
      @fafiQueen-s6m Рік тому

      ​@@seyoumberhanutm9491አሁንስ ከሶሪያ ያልተናነሰ ህዝብ እየተፈናቀለ ገበሬውን የመከላከያ ሽፍታ አዝምቶ ከመሀል እስፖልት ልይ እያስረሸነ የምን መንግስት ነው ባክሽ

    • @mightywarrior1677
      @mightywarrior1677 Рік тому +1

      @@seyoumberhanutm9491ጎማ ራስ!!! እየሄድክ አባት

  • @tekedaabera4782
    @tekedaabera4782 Рік тому +2

    ድል ለፋኖ ነፃነት ለኢትዮጵያ

  • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ

    ጉምቱን በቀጣይ ያሳዩን የምትሉ😂😂

    • @almazbaye5691
      @almazbaye5691 9 місяців тому +1

      እኔም እስማማለሁ

  • @Ethio-tuber18
    @Ethio-tuber18 Рік тому

    አይ በስንቱ በጣም ነውኮ ምትመቸኝ❤

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Рік тому +1

    ወይ በስንቱ ቅጣው ዝናቡ እኮ እያለህ ያለው አንተ እነሱ ሰፈር ስትገባ ጉንቱ መስለኽው ነበር ነገር ግን በቅርቡ ከንቱ መሆንህን መረዳታቸውንነው:: 😂 😆 😹
    ክንቱ እና ጉንቱ እየለየን እንጂ ጎበዝ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Рік тому +3

    የበስንቱ ቅጣው ዘፈን😅😅😅😅😅

  • @selammekonen1902
    @selammekonen1902 Рік тому

    Selam le ethiopian muat lesenfeya 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AdisabrhamAbrham-tw3nl
    @AdisabrhamAbrham-tw3nl Рік тому +2

    በርቱ እሚባል ጋዜጠኛ ይኖሮ

  • @ኣቢነኝየራያዋ
    @ኣቢነኝየራያዋ Рік тому +3

    በስንቱ የቅናት መንፍስ😂😂😂

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Рік тому +2

    Ayi gutu😂😂😂

  • @ZaineUmar
    @ZaineUmar Рік тому +4

    ትለያላችሁ ❤❤❤❤

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 Рік тому

    ሃራ ይህን ጉንቱ ሰዉዬ ለማያት የጎጎሁት ጉጉት ኡኡኡኡኡይ ጉንቱ

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Рік тому +1

    በስንቱ ነዋ ጋዜጠኛው🤣🤣🤣🤣መከበር ያለበት በስንቱ ነው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому

    Ayeee besentuuu,,gen edathideee derafete beteee😂😂😂

  • @MakiSolomon-h8p
    @MakiSolomon-h8p Рік тому +1

    we need part2

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 Рік тому

    በስንቱ በስንቱ😅😅❤❤❤❤❤❤

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene Рік тому +17

    "ጉምቱ" ማለት "ትልቅ" ማለት ነው

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    ግን ጉምቱ ምን ማለት ነው😂😂😂😂❤

  • @mesafintmojo5751
    @mesafintmojo5751 Рік тому

    This part reminds me of the Underground Man from "Note from the Underground".

  • @NatnaelNati-xg2pd
    @NatnaelNati-xg2pd Рік тому

    አይ ጉምቱ 😂😂😂 አይ በስስዬ❤❤❤

  • @mesfendemissia5215
    @mesfendemissia5215 Рік тому

    ሰላም ሁኑ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @yiso2009
    @yiso2009 Рік тому +2

    በስቱ😂😂😂😂❤❤❤

  • @TtGgg-fv1cv
    @TtGgg-fv1cv Рік тому +3

    የምወዳችሁ መጣችሁልን 😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Рік тому

    ሰላም ያረግልን ሀገራችን ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤ አይ በሰንቱ😂😂😂😂

  • @TSDAYALEMAYU
    @TSDAYALEMAYU Рік тому +1

    በስቱ አይዛህ

  • @tube5986
    @tube5986 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 Рік тому

    Gen edehirut aynet set ale ede?hulunm tagash balwan akbari seyatfa kes bela❤😊

  • @meseretseleshi1877
    @meseretseleshi1877 Рік тому

    Telvision alayem malet echelalehu Gin EBSn Ye Besentun Betam Betam Ewedwalehu meret sera Beretu

  • @አፀደማርያም-ዠ1ዘ
    @አፀደማርያም-ዠ1ዘ Рік тому +2

    በስንቶችዬ 😂

  • @Seble67
    @Seble67 Рік тому +2

    ሰላም በስንቶች 🫡🫡🫡🫡🫡🫡🫡

  • @Mengistualehegn25708
    @Mengistualehegn25708 Рік тому +1

    ዝናቡ ግን😂😂😂😂

  • @ekrutefe8481
    @ekrutefe8481 Рік тому +2

    ቅኔ ነው የዛሬዉ ሃሃሃ አብይ ሲመጣና የህዝቡ አቀባበል 😂

  • @birukbirhnu5805
    @birukbirhnu5805 Рік тому +4

    ኖርርርር😂😂😂

  • @አፈወርቅጃንካ
    @አፈወርቅጃንካ Рік тому

    ይመቻችሁ።።።።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @enkuselasesilla4849
    @enkuselasesilla4849 10 місяців тому +1

    ልክ እንዳተ ጉምቱ

  • @FikerAmare-g3o
    @FikerAmare-g3o Рік тому

    WawTemcha chHugu😅❤❤❤knewYmechal👍👍💪💪

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 Рік тому +1

    በስዬ አለቀለት በቃ 😂

  • @alemnehtefera3060
    @alemnehtefera3060 Рік тому

    ዉስጤ ናችሁ

  • @honey48757
    @honey48757 Рік тому +1

    Simu be "Be" Jemiro be "Tu Yalkal Ale 😂😂😂😂😂😂

  • @rozahjerusalem3156
    @rozahjerusalem3156 Рік тому +2

    ግራ የገባዉ ሰዉ ግራ ያገባሀል አይ በሰንቱና ሙሌ ሚሰቶች ሁሉ እንደ ሂሩት ሁኑ

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 Рік тому

    Gn metejat (bijama ) beza

  • @jojo-v1n8b
    @jojo-v1n8b 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በስንቱ

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Рік тому +1

    Basentu😂😂😂😂

  • @RosiKali
    @RosiKali Рік тому

    Baloch gin lemindn new wechi metameshut?

  • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ

    አብይ ሲገባ የነበርን አክት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nati_vip
    @Nati_vip Рік тому +1

    Nice work

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 Рік тому +3

    በስመአቭ በስየ የዛሬው ቅኔ ሌላ ነው እኮ እዚህ ጋ መቆም አለበት

  • @Kirubelkirubel-by2ik
    @Kirubelkirubel-by2ik Рік тому +6

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰን

  • @gelilagirma1963
    @gelilagirma1963 Рік тому

    Besintu#1

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +1

    ወቸጉድ? ጉምቱ? ከመጤፍ? ልማዳዊ አባባል😃

  • @habtam1047
    @habtam1047 Рік тому

    ስወዳችሁየሳቄምንጮች😅😅😅

  • @SenaNaol
    @SenaNaol Рік тому

    😂😂😂besintu car is Bugatti so respect.gumtu😂😂😂😂

  • @BettyAsfaw-p7o
    @BettyAsfaw-p7o Рік тому

    Ay besintu

  • @lalooyoutube881
    @lalooyoutube881 Рік тому

    Bertuuuuuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому

    ከመጤፍ😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይበስንቱ የቅናት ጥግ