ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 584

  • @2568-x6h
    @2568-x6h 3 місяці тому +47

    ሰላም ለመላው ኢትዮጲያዊ ህዝብ

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +3

      አሚንን🎉🎉

  • @negashdesalegn1504
    @negashdesalegn1504 3 місяці тому +67

    መቼም ቢሆን ችግሮችን መፍታት በሰላማዊ መንገድ ብቸኛ አማራጭ ነው ከሞት የተገኘ ትርፍ የለም!!

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 3 місяці тому +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ አቢቹ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d 3 місяці тому +12

    ነገ የተከዜ ድልድይን በዚህ መልኩ እንደምሰራ ተስፋ አለኝ ።ነገ ትግራይ፣ አፋር ፣ሱማሌ ፣ወዘተ እንደ ጎርጎራና እንደውንጭ እጅግ ድንቅ ሥራ እንደምንሰራ ተስፋ አለብኝ ።

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 3 місяці тому

      ትክክል❤❤

    • @ktube8920
      @ktube8920 6 днів тому

      ተገዜ ወዴት መሄጃው ነው

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 3 місяці тому +8

    ሀገሬ ክፍፍፍፍፍ💚💛❤በይይይይ ሰላምሽ ብዝት ይበል🌲🌲🌲🌱🌱🌱🌴🌴🌴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 3 місяці тому +29

    ማሻ አላህ 🥰
    ሀገሬ ተስፋ አላት አላህ በጤናና በሰላም አኑሮ ያሳየን🤲

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 місяці тому +10

    የእኛ ድንቅ ብርቅ መሪያችን ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለሁላችንም ኢትዮጵያ እድትለወጥ የምትለፍ ሁላችሁም ምስጋና ይገባችዋል !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ui2el8xn9v
    @user-ui2el8xn9v 3 місяці тому +33

    ሀገሬ ከፍ በይልኝ😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 3 місяці тому +3

    እረጅም እድሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ

  • @almazmelese3596
    @almazmelese3596 3 місяці тому +6

    More blessings my dear pm ❤️

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 3 місяці тому +12

    ተባረኩ እንዲህ የመሳሰሉ ስራዎች ናቸው የሚያስፈልገን

  • @saeedaldhahri3997
    @saeedaldhahri3997 3 місяці тому +5

    እንክውን እብሮ አደርሰን

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 3 місяці тому +45

    ትክክል ወንድማማችነት ነው የሚያምርብን በርቱ

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 3 місяці тому +3

      እርባክህ ወለጋ ጥላትህ ባርዳር ወድምህ ሞኝህን ፈልግ😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +4

      ​​@@meseretgetawedey እደናተያለ የሠይጣን ሥብሥብ ነው ሠላም የነሡን የሰይጣን ሠራዊት የሆነ የፍኖ ስብስብ ነወ። አላህ ያዋረዳቸው እዱንያ ወል አሂራ

    • @Brikti
      @Brikti 3 місяці тому +1

      @@meseretgetawedeyአንተ የሴጣን መንፈስ የተከናነበህ የአገር ሸክም ነህ።

    • @sofiakasaw3333
      @sofiakasaw3333 3 місяці тому +1

      ዘረኛ ምንምአይጥመውምኮ አስቀያሚ​@@meseretgetawedey

  • @user-uo1xb6zt9z
    @user-uo1xb6zt9z 3 місяці тому +2

    Masha allah

  • @user-kb8de5si4m
    @user-kb8de5si4m 3 місяці тому +10

    አማሮች ትልቅ ህዝብ ነው ።ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ለህዝቡ ሰላም ዘብ ይቁም።

  • @user-fb3xr8xz4n
    @user-fb3xr8xz4n 3 місяці тому +4

    Dr. My hero❤❤

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 3 місяці тому +4

    Good job ❤🎉

  • @rossross6520
    @rossross6520 3 місяці тому +22

    ጎርጎራ ይለቅልን እንላለን በጉጉት እንጠብቃለን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 3 місяці тому +4

    ዋው ዋው ዋው አገሬ ከፍ ከፍ በይልኝ ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽን ያሰማኝ ውቢቷ አገሬ ባሕር ዳር ለም ለሚቷ ሰላምሽን ያሰማኝ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴👍👍👍

  • @ewenetuyebza2367
    @ewenetuyebza2367 3 місяці тому +6

    አባቴ ፣ሰውዬው የጀግኖች ጀግና ነው 💪 ፍርሀት የምባል ነገር በውስጡ ያልተፈጠረበት ባለ ትልቅ ራዕይ ለኢትዮጵያ የምመጥን ምርጥ መሪ ነው የምንለው በምክንያት ነው ❤️ 🇪🇹🇪🇹💪

    • @AbdulEnini
      @AbdulEnini 3 місяці тому

      Afe kuret yebelelsh offf abichu

  • @MessiSebani
    @MessiSebani 3 місяці тому +3

    ታአጋይ መሪ ❤❤❤ ነህ በረታ❤❤

  • @AkliluwoldeAklilu-wu5uh
    @AkliluwoldeAklilu-wu5uh 3 місяці тому +4

    ብልጽግና 4 over❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ic2fr4nd4r
    @user-ic2fr4nd4r 3 місяці тому +18

    አብችዬ እኔ አንተን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጥቼሃለሁ እሱ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fuex-p4h
      @Fuex-p4h 3 місяці тому +1

    • @rekikmelak8695
      @rekikmelak8695 3 місяці тому +2

      kehadi kekehadi

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 3 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ከሚያለቅስ ከሚራብ ቤቱ ላዩ ላይ ከሚፈረሰው በገዛ ሀገሩ መቀመጫ ላጣው ተበዳይ እንጂ ከበዳይ ጋር በምንም ታአምር አይቆምም

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 3 місяці тому

      ዘሩን ያጥፋልን አብይን

  • @user-js5bs1cr6k
    @user-js5bs1cr6k 3 місяці тому +14

    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      AMARA, FANO , YELEM, FESAM, FANDYA, KOMOKER , KOMATA, NEFTEGNA BUDA, BICHA NEW!

    • @YonasHailu-dj8sx
      @YonasHailu-dj8sx 3 місяці тому

      Fenn gen setgerfe tawerale

    • @sofiakasaw3333
      @sofiakasaw3333 3 місяці тому

      ጅል

  • @mernu2003
    @mernu2003 3 місяці тому +35

    Great infrastructure for the country and a unique landmark for the city.

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 3 місяці тому +8

    በጣም ድንቅ ሥራ ወንድሞቻችንን ለምንወዳት ሀገር እድገት በትግስት ትህትና ተላብሰን ቆም ብለን ትርፍና ኪሳራውን ማመዛዘን አለብን እልህ ሀገር ያፈርሳል መንግስታችን የሀገር መረከብ ሁሉንም በመቻል ነው እናንተንም ይመለከታል ሀገሩን የማይወድ የለምና አውቆ መሸነፍ የፍቅር በርን ይከፍታል የሰላምወንበር እውነትን ይዛ ሳይሰለች ሁሌም ነጯንባንዲራ ትውለብለብ ምድር በፍቅር ከኖሩባት ለሁሉም ትበቃለችና
    እድገት ፍቅር መግባበት
    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @afeworkamelo2645
    @afeworkamelo2645 3 місяці тому +5

    ጀግና መሪ🌹🎉ብልጽግና ዛሬን ብቻ ሳይሆን ትውልድን አስቦ በኢትዮጵያ ልክ ትልቅ አድርጎ የሚሰራ ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏

  • @alirak1556
    @alirak1556 3 місяці тому +42

    እስኪማነውእንደኔ አብይንከመጀመሪያጀምሮ እስካሁን የሚወደው ጀግናመሪያችን

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 3 місяці тому +1

      ከ120 ሚሊዮን ህዝብ ይች ብቻ? ምናለ ባትጠይቂ ኖሮ?

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 3 місяці тому

      ደደብ😢😢እርበእርስእያጋደለን😢😢

    • @alialax4188
      @alialax4188 3 місяці тому

      😂😂​@@LESHETADANGNE

    • @alirak1556
      @alirak1556 3 місяці тому

      እሱምንያርግእኛውነንየተባላነው 3
      ቱብሄር ምንአለይቅርብንባባልእሱምንያርግ አንዲእጂአያጨበጪብ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 місяці тому +1

      ​@@LESHETADANGNEወዳችሁ ጫካ ገብታችሁ እርስ በርስ የምትጋደሉና ሰላማዊውን ህዝብ የምትገድሉ

  • @tewodroslemma6125
    @tewodroslemma6125 3 місяці тому +3

    Dear prime minister Dr Abiy Ahmed having you as our country leader has been exceptionally impactful on infrastructure, education, health, access to water and electricity, and technological development. We are a true witness of you here your quality of strong leadership could affect the economic growth of our nation hopeful to the near future we will line up on one of the best country in the World Economic Outlook. You are a legend leader. We always pleased to your exemplary figures to mold our thoughts and actions As a person and a nation we all wishing you a day filled with God's favor, blessings, and miracles in all your future endeavor!.

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 3 місяці тому +20

    Good job dr ✌️abye ahemd

  • @user-cq5wv5rm9d
    @user-cq5wv5rm9d 3 місяці тому +1

    ماشاءالله

  • @melesetola4214
    @melesetola4214 3 місяці тому +24

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ያምራል ምርጡ መሪያችን።

  • @user-kv8cg9yk4v
    @user-kv8cg9yk4v 3 місяці тому +14

    Abbichuu ilmaa Abba gadaa waliin gara fulduratii 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 My Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xc1jz5jb4u
    @user-xc1jz5jb4u 3 місяці тому +12

    Abichu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-rc6yq9li9e
    @user-rc6yq9li9e 3 місяці тому +4

    ክቡር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ እድሜ እናጤና ይስጥህ የኢትዮጵያንም ጥላቶች እና ባዳወች ያጥፋልህ

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 3 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግ ለመሪዎቻችንም ማሥተዋልን ይሥጥ መገዳደል ይብቃ

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 3 місяці тому +23

    አላም በበትሪ ፈልጋ ያጣችው መሪ✅✅✅

    • @user-nh3bq2es6k
      @user-nh3bq2es6k 3 місяці тому

      አለም ላይ የአእምሮ በሺተኛ የሌለ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ጅል ጅለጅል ጅላንፎ ሌባ አመራር የማይችል ቂጡን የሚበዳ በግብረ ሶደማ የተጨማለቀ ብትለው አይሻልም

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 3 місяці тому

      🤮🤮🤮

    • @sofiakasaw3333
      @sofiakasaw3333 3 місяці тому

      በደንብ ይመምህና ማስታዎክ ትችላለህ እሺ​@@DawaDawa-zz7vg

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 місяці тому +35

    ይህን ሳያመሰግኑ ማለፍ ሃጥያትም ጭምር ልሆን ይችላል ❤❤❤
    ቀጥሎ የሰላሙን ጉዳይ እንድሁ ቢያደርግ በበኩሌ 20 ዓመት ኢትዮጵያውያን ይምራ

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 3 місяці тому +4

      20 ቦታ ቁርጥ በይ /በል ህዝብ እያለቀ የምን ግድብ ነዉ ይሄ ዉሻ በልቶ ከዳ ሠዉየ

    • @DesalegnGerman
      @DesalegnGerman 3 місяці тому

      20 አመት እንዴ 74ቱንስ

    • @betelhemyazachew2711
      @betelhemyazachew2711 3 місяці тому

      20 አመት ከቁየ ማንን ይግዛ ማለቃችን አይቀርም

    • @Demekeyibeltal9652
      @Demekeyibeltal9652 3 місяці тому

      20 ዓመት ቢቆይ አንተና እሱ ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ ትቀራላችሁ!ብቻህን መኖር እንደምን አስደሱተህ!አረምን ከለጋው!!!⁉️

    • @TemesgenKefelegn-of1bb
      @TemesgenKefelegn-of1bb 3 місяці тому +1

      Chinklath ayseram aydel yesew dem endewuha eyefesese 20 mnamn tlalek ende aleklaki banda

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 3 місяці тому +18

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ይባርክ

  • @DesalegnGemechu-bi7tl
    @DesalegnGemechu-bi7tl 3 місяці тому +1

    It is very Good

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h 3 місяці тому +16

    ወርቅ የተወደደው በእሳት ተፈትኖ ነው አብይን የወደድነው በዚህ ሁሉ ውጥረት አልፎ ነው ይመችህ አቦ እሯ ❤️❤️❤️❤️❤️👏👍

    • @Black-2024
      @Black-2024 3 місяці тому +1

      💯% TRUE

    • @user-nh3bq2es6k
      @user-nh3bq2es6k 3 місяці тому

      እሣት ያሥገባህ አንተ ሉጢ አብይ ይሥረርህ ጥንብ ነህ

    • @Black-2024
      @Black-2024 3 місяці тому

      @@user-nh3bq2es6k … ሰክት … ደቆሮ ናይ ሕግደፍ መንደፍ ዋዓግ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 3 місяці тому +22

    ጀግናው አብይ ❤❤❤

    • @Demekeyibeltal9652
      @Demekeyibeltal9652 3 місяці тому

      ልጅን የገደለ አባት ጀግና ነው እንዴ⁉️

    • @AbdulEnini
      @AbdulEnini 3 місяці тому

      Gegna abichuuu ❤

  • @abich2036
    @abich2036 3 місяці тому +28

    የ ኢትዮጲያ ጠላቶች ያሉት ኢትዯጲያ ዉስጥ ነዉ.... he is a true reformer

    • @kassahundamita901
      @kassahundamita901 3 місяці тому +1

      ወንድሜ ውይ እህቴጠላት አርቆ ውይ አመዛዝኖ አለማየት ነውሰላምን ብቻ እንዝራ ቆይቶ መልካም ፍሬን እናገኛለንና ሁሉም ጊዜያዊነው ነው ያልፋል

    • @lubie31
      @lubie31 3 місяці тому

      Yezeregninet Virus ke ethiopia midir yitfa....selam new meftihew wogenoche 🇨🇬

    • @workutegegne3666
      @workutegegne3666 3 місяці тому

      "የኢትዮጵያ ጠላቶች ያሉት ኢትዮጵየ ውስጥ ነው" - ግን ቁጥር 1 የወቅቱ የኢት ጠላት ጠ/ሚ ተብዮውና አንደ እስስት በሥልጣን ለመቆየት እንደሚፈልገው ጥቅም ሲል እየተለዋወጠ፤ ህህብን በዘሩና በሃይማኖቱ እየከፋፈለ የሚያጫርሰውና የሚጨርሰው አሱና እሱ ብቻ ነው። he is a true antireformist. ተግባባን@abich2036

  • @tamebest6858
    @tamebest6858 3 місяці тому +17

    ይቀጥላል ምን አይታችሁ ተባረክ bless uu our smart leader

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 3 місяці тому +3

    ድል❤ፋኖ❤አሐበሐይሕ❤ድሕድሕይሕ❤በሐዎሪሕቅሕ❤ቡሕገሐነሐበሐ❤አሐመሐራሐ❤ኢሕዬሄሞተሐ❤አሐልሕቀሐበሐልሕሚሕ❤አሐደሐግሕፊሕሚሕ❤ለሐአሐቡሕይሕ
    አሐመሐራሐ❤ፋኖ❤በሐለሐግሕ❤ነዉ
    ጂሐቡሕድሕ❤መሐሲሕራሐት❤መሐለሐትሕ❤አሐቡሕይሕነሐ❤በሐለሐቤሄትሕዬሄ❤አሐቡሕኔሄ❤ጴጥሕሮሲሕሚሕ❤መሐንሕሚሕ❤ተሐጨሐሚሕሮ❤መሐራሐሸሐንሕ❤ነሐበሐራሐ❤መሐራሐሸሐንሕ❤ነሐበሐራሐ❤መሐራሐሸሐንሕ❤ነሐበሐራሐ❤መሐራሐሸሐንሕ❤ነሐበሐራሐ❤
    አሐቡሕይሕ❤ዎለሐገሐ❤20❤ሚሕልሕዮንሕ❤አሐመሐራሐ❤ጨሐፊሕጨፎ❤መሐራሐዎሕ❤18❤ሺሕ❤አሐመሐራሐ❤ጨሐፊሕጪሕፎ
    አሕዴሄትሕ❤አሐበሐይሕ❤ድሕልሕድሕይሕ❤ለሐመሐሲሕመሐራሐቅሕ❤ይሕገሐበሐልሕ❤❤መሐነሐቅሕ❤ነዉ❤አሐመሐራሐ❤ለሐይሕ❤ሺሕትሕ❤ሸሐነሐ❤መሐለሐትሕ❤ነዉ
    አሐሁንሕሚ❤አሐቡሕይሕ❤ይሕከሐተሐተሐልሕ❤ቀሐኚሕ❤ሰሐለሐይሕ❤አሐቡሕይሕ❤መሐጥሕፋሐትሕ❤አሐለሐበሐትሕ
    አሐቡሕይሕንሕ❤መሐራሐሸሐንሕ❤አሐለሐበሐትሕ❤ኢሕዴሄትሕ❤ሰሐዉሁ❤❤በሐአሐገሐሩሁ❤በሐገሐዘሐ❤አሐገሐሪሕ❤ከሐተሐከሐበሐራሐ❤ከሐተሐገሐደሐለሐ❤❤መሐኖሪሕ❤አሐለሐመሐኖሪሕ❤ከሐተሐራሐገገሐጠሐ
    አሐመሐራሐ❤አሐትሕቀሐመሐጥሕ❤ዬሄሚሕንሕ❤አሐገሐሪሕ❤ለሐይሕ❤ትሕቀሐመሐጠሐሌሄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 3 місяці тому

      ምን ማለት ነበር ይህ ስም 🙄🙄🤔🤔🤔🤔

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 місяці тому +3

    አላህ አገራችንን ሠላም አድረግልን አለም ዳረቻን ሁሉ ሠላም ና ጤና ይሥጥልን የተጨነቀውን የታመመውን ሁሉ ፈረጃውን ያውረድልን ያአላህ እዘንልን ወንጀላችንን ማረን ያረብ ዟሊሞችን አላህ ያዋረዳቸው እዱንያ ወል አሂራ

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 3 місяці тому +2

    Outstanding message 👏

  • @alushakemal
    @alushakemal 3 місяці тому

    በተፈጥሯዊ ማእድናት የተሞላች ታላቅ እና ለሁላችን የምትበቃ ሰፊ ሀገር አለችን ፤ በፍቅር ፣ በሰላም እና በአንድነት ወደ ልእልናችን እንጓዝ 👏

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ጸጋውን በየዕለቱ ያብዛልህ !

  • @jml8305
    @jml8305 3 місяці тому +13

    ➻ይችላል
    ያስችላል
    ይቀጥላል
    ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጋር
    ውዱ መሪያችን!!!

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 3 місяці тому +9

    The best prime minister ever, we are lucky to have you. You make the country beautiful, you advised them what to do hope they will keep it at heart and do what is right.

  • @abdidelil3008
    @abdidelil3008 3 місяці тому +15

    ጀግናው መሪያችን

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 3 місяці тому +9

    መሪ ማለት ትርጉሙ ይህ ነዉ አብቹን መጥላት እድገትን ፣ሀገርንና ህዝብን መጥላት ነዉ

  • @genetukassahun2679
    @genetukassahun2679 3 місяці тому

    ሁሌም መለመን አይሰለችህም ለዛዉም ከዚህ ደሃ ህዝብ።

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 3 місяці тому +1

    አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @tarikufikadu-fi3rv
    @tarikufikadu-fi3rv 3 місяці тому

    Great

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 3 місяці тому

    Wow wow wow! Bexam des belognal yehen bemayete! Dr Abiy korahubeh!

  • @alialax4188
    @alialax4188 3 місяці тому +3

    ማሻ አላህ እንዴት ያምራል ዋው

  • @mussahussein4143
    @mussahussein4143 3 місяці тому +1

    ዶር አቢይ መሪ ብቻ ሳይሆን መልካም አባትም ጭምር ነው!

  • @abeselomteshome2752
    @abeselomteshome2752 3 місяці тому +2

    ጀግና ነሕ በርታ 💪❤❤❤

  • @Nuor5
    @Nuor5 3 місяці тому

    ጀግና፡የሐገሬ፡ኑጉስ።

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 3 місяці тому +2

    👑👑 King አብቹ 👑👑
    ረጅም እድሜና ጤና እመኝልካልምሁ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።

  • @tsion3656
    @tsion3656 3 місяці тому +2

    ባልና ሚስት ከአንድ ውሀ ይቀዳል ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @za3285
    @za3285 3 місяці тому +7

    እኔ የማገርመኝ አብይን የሚጠሉ ሰወቺ ልቦና ይስጣቹህ አብያቺን ሺ አመት ንገስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 3 місяці тому +4

    ❤🙏🏽

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk 3 місяці тому +5

    እልልልልልልልልልልል

  • @AbdulEnini
    @AbdulEnini 3 місяці тому

    Abichuuuuuuu forever ❤

  • @user-gi8mr5jx3i
    @user-gi8mr5jx3i 3 місяці тому +6

    ዘመንህ ይለምልም ዉድ መሪያችን

  • @sinte335
    @sinte335 3 місяці тому +10

    በዚህ ሰዓት እኔ ቢሆን ኖሮ ወደ ባህር ዳር አልሄድም እግሬ ይቆረጣል እንጂ እውነት አንተ ጀግና መሪ ነህ

    • @emuyebaba2743
      @emuyebaba2743 3 місяці тому +2

      ያዉም ከነባለቤቱ ነዋ ልባቸዉን ያዉቃላ

    • @ewenetuyebza2367
      @ewenetuyebza2367 3 місяці тому +2

      አባቴ ፣ሰውዬው የጀግኖች ጀግና ነው 💪 ፍርሀት የምባል ነገር በውስጡ ያልተፈጠረበት ባለ ትልቅ ራዕይ ለኢትዮጵያ የምመጥን ምርጥ መሪ ነው የምንለው በምክንያት ነው ❤️ 🇪🇹🇪🇹💪

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 3 місяці тому

      እሱ በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር የተቀባ ነው ለዚህ ነው የማይፈራው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 3 місяці тому

      ፋኖ በቦንብ ሲያሯሯጠዉ አመሸ ዝግጅቱ ሳያልቅ ቅዘናም መሪ ዘርክን ያጥፋልን

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 3 місяці тому

      ​@@abbechuyamyhero7507ሰይጣን

  • @sofiakasaw3333
    @sofiakasaw3333 3 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-wo8hr7vu7e
    @user-wo8hr7vu7e 3 місяці тому +4

    ❤🎉abyi we love you

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-37 3 місяці тому

    Long live men!

  • @me28gzstsmhzplwww
    @me28gzstsmhzplwww 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 3 місяці тому +3

    እየታየ ያላልማት በሁሉም አካባቢ ቢሰፋ ጥሩ ነዉ።

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 місяці тому +9

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @AynalemArmada-xw2iv
    @AynalemArmada-xw2iv 3 місяці тому +6

    Wow! Very amaizing work!

  • @liuworkzewdie2239
    @liuworkzewdie2239 3 місяці тому +4

  • @user-zw2sc7hy6v
    @user-zw2sc7hy6v 3 місяці тому +15

    በርቱ በጣም የሚያምር ስራ ነው

  • @YordanosFikadu-xf1iy
    @YordanosFikadu-xf1iy 3 місяці тому +2

    ትችላለህ ።

  • @user-xs2ze7of4v
    @user-xs2ze7of4v 3 місяці тому +10

    አማራ መቸነው ነፃነት ያገኘው እደውም ባተ ግዜ የበለጠ ነፃነት አጥተናል

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 3 місяці тому +2

      Animal! yanten ye mendar bitibit PM minyargilik ????

    • @teka1528
      @teka1528 3 місяці тому

      ​@@AliMohamed-gi1ttyeshermuta, yegelemota, yegered lig, buda!! ANTE KOMATA YEKOMATALIG, lig wusha, neh!!

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 3 місяці тому

      @@teka1528በስባሳ ግም ወሬ ኧረ ጎራው ብቻ😂😂😂😂

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 3 місяці тому

      ነፃነት ምን ያደርግላችሁአል ኧሯ ልንገባ ነው እያላችሁ በየገዳሙ ተርመጥመጡ እንጂ ነፃነት ????

  • @dggghjfghji7963
    @dggghjfghji7963 3 місяці тому

    ድራሽክን ያጥፋልን አተ ከጠፋክልን አገራችን ትለማለች

    • @sofiakasaw3333
      @sofiakasaw3333 3 місяці тому

      መጀመሪያ አንተ ብትጠፋ ምን ይመስልሀል እ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 3 місяці тому +3

    የጃውሳው ነገር አበቃ በቃ ከገዳም ውስጥ ውጡ

  • @mekias7895
    @mekias7895 3 місяці тому +4

    ማሻአላህ በርቱ

  • @muluneshSewnet
    @muluneshSewnet 3 місяці тому +2

    ጥሩ እኔ የባህር ዳር ልጅ ነኝ ግን ለሰላም ቅድሚያ ቢሰጥ ሀገራችን እንኳን ለኛ ለሌላም ይበቃል

  • @user-rh1mh5qm3z
    @user-rh1mh5qm3z 3 місяці тому +9

    ምንም ይበል እንጂ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው አንታ የምህረት መሪ ነህና ጌታ ይባርክ ።

    • @user-ui4mu7uz3j
      @user-ui4mu7uz3j 3 місяці тому

      Kkkkkkkkkkkkkk

    • @user-mo9cb3gy9n
      @user-mo9cb3gy9n 3 місяці тому

      አይ እናተ አዳነችን ከጌታ በላይ አረጓቸሇት ይህንን ደሞ ከምን በላይ ታረጉት ይሆን😅

  • @ETHIOPIANMINIRALS-jh1cz
    @ETHIOPIANMINIRALS-jh1cz 3 місяці тому +5

    አማራ ፋራ ነው ነገር አገባውም። ነጻ ያወጣዉን መሪ መልሶ ይወጋል። አይ አማራ መቼ ይሆን ነገር በፍጥነት የሚገባህ????

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp 3 місяці тому +4

    ድል ለአምሓራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ ይሁን።
    💪💪💪💪
    ሞት ለአሸባሪውና ለፋሽስቱ ለአብይ አህመድ ይሁን።

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ ሞት ለአብይና ቅጥረኞቹ

  • @user-kb8de5si4m
    @user-kb8de5si4m 3 місяці тому +2

    Yes Really For Future Target Profit Thanks P/m Abiy Long Live.

  • @Omar2024luton
    @Omar2024luton 3 місяці тому

    Victory for fanooo

  • @hiwotgamme3296
    @hiwotgamme3296 3 місяці тому +7

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Wooo

  • @workinehtetemke
    @workinehtetemke 3 місяці тому +2

    Enamesegenalen Bahir Dar Ahune mulu neche Selamachen Yibeza but I Need Peace I need Full political stability and Social Development

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና በርታ።!!!!!!

  • @nejulove3375
    @nejulove3375 3 місяці тому

    Congratulations

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 3 місяці тому

    🇪🇹👉የአፍሪካ ኩራት ጀግና መሪ ነህ
    🇪🇹👉እኛ ኢትዮጵያዊያን አለን ከጎንህ
    ❤❤❤❤ባ.❤❤❤❤
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹👉ወርቃማ ከሆነው የስኬት ጉዞህ
    🇪🇹👉የለሰከንድ የለም የሚያስቆምህ
    🇪🇹➳በጣም ጀግና ነህ ትችላለህ
    🇪🇹➳የሀገር ኩራት ደግ አባት ነህ
    🇪🇹👉የአባይን ድልድዩን በመገንባት
    🇪🇹👉የተራራቁ ህዝቦችን ማገናኘት
    🇪🇹➳አለብኝ ብሎ የአለም ሎሬት
    🇪🇹➳ስራ ጀመረው በፍጥነት
    🇪🇹👉ተጠናቀቀ በልዩ ጥራት
    🇪🇹👉ድልድዩን መርቆ በመክፈት
    🇪🇹➳የተነፋፈቁ ህዝቦችን በማገናኘት
    🇪🇹➳ችሏል የአማራን ህዝብ ማስደሰት
    🇪🇹👉በጣም ልዩ የሆነ ድልድይ ነው
    🇪🇹👉እንደ ፀሀይ ከሩቅ የሚያበራ ነው
    🇪🇹➳የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ
    🇪🇹➳መፍትሔ የለም ከመደመር የሚበልጥ
    🇪🇹👉ድህነትን ለመሻገር
    🇪🇹👉ግድ ነው መደመር
    🇪🇹➳ይሄ ድልድይ በቂ ምሳሌ ነው
    🇪🇹➳በመደመር ሁሉም አትራፊ ነው

  • @TigabuDaliso
    @TigabuDaliso 3 місяці тому +3

    Good job God bless Ethiopia

  • @MekibibBirhanu
    @MekibibBirhanu 3 місяці тому

    Wow

  • @JemalNasr-gc1le
    @JemalNasr-gc1le 3 місяці тому +1

    💪💪💪😎

  • @user-nt2tb2zf9b
    @user-nt2tb2zf9b 3 місяці тому +2

    tachlaleh abcho mote lfano

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 3 місяці тому +5

    ኑርልን