ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ሆነ አልቻልኩም😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube Місяць тому +987

    አብሽር ሁሉም ያልፍል ያለሽበት ነገር ቢከብድም መጠከር የግድ ነው የማያልፍ የለም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Місяць тому +6

      እምክሯትአታልቀሰ

    • @KatijaKatja
      @KatijaKatja Місяць тому +16

      አብድ ከጎኗ ሁኑ አቦ አታልቅስ 😢

    • @zentemangstu4646
      @zentemangstu4646 Місяць тому +16

      ኧረ ደረሴ ተቆጦት ሰለምቴ እህታችን አታልቅስ ሁሉም ያልፋል

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 Місяць тому +7

      ❤❤ዱባይ ነይ ማር

    • @RahemIndris
      @RahemIndris Місяць тому +20

      አካውቷን ሽር አርግላት አብዱ ከጎኗም ሁን ሊላው ለምን አባት ተብየው ለልጅ አይረዳም

  • @remlalemma
    @remlalemma Місяць тому +407

    ውዴ አታልቅሽ በአላህ ዩቱብሽን ጠንክረሽ ስሪ ስበቡን አድርሽ አላህ አለሽ አንድ ልጅኮ ጌጥ ነው በቅርብሽ ካሉ ዩቱበሮች ጋር እየተገናኘሽ ቻናልሽን አሳድጊ ትቀየሪበታለሽ ለምንስ ትሰደጃለሽ ለምንስ ታለቅሻለሽ በርች እንጅ

    • @Lamri-oh3ic
      @Lamri-oh3ic Місяць тому +6

      እስኪ ቅረቤት አብራችሁ ስሩ 😢😢

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому

      ሰዴነውያለችውረምላእሙ ዙዙደሞአደስአባናት​@@Lamri-oh3ic

    • @leylayimam
      @leylayimam Місяць тому +5

      የኔ አሥተዋይ ራምሊ

    • @uruxhg8177
      @uruxhg8177 Місяць тому +2

      ኣብሽሪ ኣህቴ ያልፋል😢😢😢❤

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u Місяць тому +3

      ​@@Lamri-oh3icእ ረምሊኮ ደሴ ነች

  • @seidTube854
    @seidTube854 Місяць тому +219

    😢ሁሉም ሰው ሲስቅ ደስተኛ ይመስላል ዙዙየ ጭቀትሽን አላህ ያቅልልሽ

  • @LijAhmuTube
    @LijAhmuTube Місяць тому +44

    አይዞሽ የኔ እህት በምችለው አቅም ከጎንሽ ነኝ ዩቲዩብ ያላችሁ ሼር አድርጉላት

  • @asoomasma3611
    @asoomasma3611 Місяць тому +37

    አረ ተይ ጠላት አታስደስቺ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ያልፋል

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Місяць тому

      እናት አባት ያስለቀሰ አይቀናውም ይቅረታ ትጠይቅ ጥሩ ቤተሰብ አላት ግን አስቀይማቸው አለች እናቷን እረግጣ የባሎን ቤተሰብ ልጠይቅ የህደችው ከዚህም በላይ ታለቅሻለሽ

    • @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
      @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ Місяць тому

      አረ አይባልም

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Місяць тому +440

    ሴትልጅ ምን ያህል ብትጎዳነዉ አይዞሽ በሏት ጋይስ😢😢😢

  • @ZeharabintEbrahim
    @ZeharabintEbrahim Місяць тому +245

    የትም አትሂጅ ከልጅሽጋ ሁኝ እኛ የስዴትእህቶችሽ አናግዝሽ ውዴ😢😢😢

    • @SusuRoyalSusuye-e7z
      @SusuRoyalSusuye-e7z Місяць тому +3

      ene betam azeku echin lji yemiredat muslim ytfa ene binoregni beredehat neber yemr azekugni

    • @እሩቅ-ረ6ፈ
      @እሩቅ-ረ6ፈ Місяць тому +7

      እኔ ግን ልጂን እንደሳ አሩጎ እሚይዝላት ካለ እሰዉ ሀገረ መታ ብሰራ ይሻላታል እዛ ቀጭ ካለች በሀሰብ እየዉሰለሰለች ቱጎዳለች እዚህ ግን ሰራዋን እየሰራች ምንም አታሰብም ሰራ ሰራዋነዉ

    • @seda1438
      @seda1438 Місяць тому +1

      እስከመቸ ትረዳለች የሰው እጂ አንደ ሰጥቶ አይደግምም

    • @t...7446
      @t...7446 Місяць тому

      የኔም ሃሳብ ነዉ

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 Місяць тому +150

    የባንክ አካውንትሽን እና ስልክሽን አስቀምጭልን በሀሳብም ሆነ በገዘብ እንተባበርሽ የኔ ቆንጆ ለልጅሽ ኑሪላት

  • @ZdbinteAli
    @ZdbinteAli Місяць тому +2

    አብሽሪ አላህ ከልጅሽ አለይሽ ስደትን ድጋሚ አያሳይሽ ያረብ የሴትን ደስታ የምታጨልሙ ወንዶች አላህ ይህዲኩም

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Місяць тому +4

    እረባክሽ ኡሙ ዙዙ እባክሽ ጠካራሁኒ ያረብ ያልታሰበውን እርዝቅ ይወፍቅሽ ያረብ ያከሪም

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian Місяць тому +111

    አር ዙዙዬ አብሽር ወላሂ ሁሉም ያልፍል ሙስሊም ተስፍ አይቆርጥም😢😢

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Місяць тому +329

    ዙዙ እና ሶፊ ሲያለቅሱ ማነዉ እንደኔ የሚረበሽ አይዟችሁ አታልቅሱ

    • @HaytSadmth
      @HaytSadmth Місяць тому +5

      እኔመቸምእድዝትየሚያሳዝነኝ😢😢የለም

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q Місяць тому +3

      ​@@HaytSadmthደመረኩሸ መልሸ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Місяць тому +2

      አታልቀሸ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d Місяць тому +1

      እኔ

    • @ያረቢየአላህ
      @ያረቢየአላህ Місяць тому

      ኡሙ ዙዙ አይዞሽ ውዴ አታልቅሽ ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ሶብሪ ኢነ አላህ ማአ ሶብሪ

  • @shahadashahada5377
    @shahadashahada5377 Місяць тому +188

    ሴትን ልጅ የምትበድሎ ወዶች በዲኒያም በአኪራም ኑሩቻሁ ጨለማ ይሆን ያረብ አብሸሪ ማማየ🍃✅🥺

  • @nuradisnassir1596
    @nuradisnassir1596 Місяць тому +3

    እዛ ከተማ ውስጥ ስራ ለመስራት መጣጣር ይሻላል ወረድ ብለሸ ሻይ ቡና ጀምሪ በሊቢያ እንዳትሞክሪ በዱአም በርቺ ከቻልሸ በምን እንደምናገኝሸ ለጊዜውም ቢሆን ማገዝ ግዴታነው

  • @8100A
    @8100A Місяць тому +4

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አነጋገርሽ በአላህ ላይ ያለሽ ተወኩል የሚገርም ነው, ያለፍሺውን አልፈሽ አሁንም ህይወትሽን ለማስተካከል ከአላህ ውጭ ማንንም ሳትፈሪ እራስሽ በገነባሽው ሚድያ የምትጥሪው ቀልድ አይደለም, ፈልገሽ አግኝተሽ ያመንሺው ጌታሽ ቸር ነው, ከማያልቀው ቢሰጠው ቢሰጠው ከማይጎድለው ፀጋ ይስጥሽ እህቴ, የተሰጠሽ ነሽ ታስታውቅያለሽ አላህዬ አይውሰድብሽ ሁሌም በራህመት አይኑ ይይሽ, ኑርሽን ብታይው ሁሉንም ትረሽው ነበር አላህ ይጨምርልሽ🌸:)

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Місяць тому +352

    በአሏህ እንርዳት👈😢😢😢

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v Місяць тому

      አወንተመልካቾችሁላችንምማገዝነው

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb Місяць тому

      ​@@BaderHussein-n7v ገሩሩፕ ይከፈትና እንርዳት

    • @lulugetachew-wn5xt
      @lulugetachew-wn5xt Місяць тому +1

      @@redirani-rt5kb እሽ አካውት ትላክ

    • @lulugetachew-wn5xt
      @lulugetachew-wn5xt Місяць тому +6

      @@زيناتز ሰት አይደለሽም አች ሰይጣን ነሽ

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Місяць тому +8

      በትክክል ከጌንዋ ከአላህ በኻላ ማንም የላትም ስለምቴም ስለሆነች

  • @እሙዩስራ
    @እሙዩስራ Місяць тому +35

    አሏህ ካለሽበት ሙሲባ ይፈርጅሽ ያረብ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому +350

    ሙስሊሙች የቻልነውያክል እንርዳት ስራእምጀምርበትእንተባበራት ሴትልጅናት በዛላይሰለምቴ ናት ተጓኗእንሁን ጉሩብክፈቱላት

  • @NaemhHbas
    @NaemhHbas 26 днів тому

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ አሏህ የሚወደውን ይፈትነዋል ሀቢቢቲ ሁሌም ከጎንሽ ነን እኛ ቅመመሞች እዛው አገርሽ ላይ ጠክረሽ ስሪ ሁቢ አታልቅሽ የኔ ውድ ሁሉም ለምክናየት ነው የሚሆነው 😢😢

  • @totomaruf-bf4ec
    @totomaruf-bf4ec Місяць тому +3

    ሴት የምታስለቅሱ ወንዶች አላህ ያስለቅሳችሁ እፍፍፍፍ አብሽሪ የኔውድ እነርዳሽላን አብሽሪ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Місяць тому +37

    ኧር በአላህ አታልቅሺ ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ካለቀሽ እኳ ለጌታሽ በውስጥ አልቅሽ😢

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du Місяць тому +194

    የ ሴት ልጂ እንባ እንዲፈስ ልቧ እንዲሰበር እዲታለቅስ ሰበብ የሆናቸሁ ወንዶቸ ህስቢላሁ ወኒመሉ ወኪል ፊኩም

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Місяць тому +217

    ነብያችን ስለሏህ ወአለይ ወሰለም ሴቶችን እና የቲሞችን አደራ ብለዋል አላህን ፍሩ ወዶች ሴትን ልጂ አታስለቅሱ መልኮን ጊዜዋን ሁሉንም ነገር ከተጠቀማችሁ ቡሀላ እደማስቲካ አትጣሉ ያረብ አላህ ከክፉ ወዶች ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺

  • @MekelitiKasahun
    @MekelitiKasahun Місяць тому +5

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ነገር ለመልካም ነው 😢❤❤❤❤❤አታልቅሽ

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ Місяць тому

    አይዞሸ ዙዙዬ አላህ እሚፈትነው እሚወድውን ሰው ነው አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሸ አብሸር😢

  • @enattube-p1e
    @enattube-p1e Місяць тому +50

    የኔ እባ ይርገፍ የኔ እህት አለሜ 😭😭 አይዞሽልኝ የዙዙየ እናት
    የዙዙየ እናት ቤተሠቦች ተው ግን 1000 አስገቡኝ የስደቶ እህታችሁ ነኝ

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Місяць тому +16

    ኡሙ ዙዙ አላህ ላንች የተሻለውን ኸይር ነገር ይምረጥልሽ ሴት ልጅ እንድህ ስብር ስትል ምን ያክል ያሳዝናል ብቻ አይዞሽ

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 Місяць тому +158

    የኢትዮጵያ ወንዶቸ የሰንቱን ሂውት አበሰቃቀሎት 😢😢😢😢😢

    • @سبحاناللةولحمدللة
      @سبحاناللةولحمدللة Місяць тому +2

      በጣም እህ ሴትኮ የቻለችው ጉድ😢😢😢

    • @emuu-o9r
      @emuu-o9r Місяць тому +3

      አይለፍላቸው😢😢😢😢😢

    • @KM-qx3wq
      @KM-qx3wq Місяць тому

      😢😢

    • @ያአላህአተተወከለኝ
      @ያአላህአተተወከለኝ Місяць тому +6

      6)አመት፣ለፍቸ፣አሁን፣ተጣልተናል፣አሁን፣ልሄድነው፣ኒካውን፣አውርዶ፣ሀቄን፣እንድሠጠኝ፣ዶአአርጉልኝ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te Місяць тому +4

      😢😢😢😢😢አይ የኢትዮ ወንዶች ቁላቸው ይቆረጥ አቦ እኔም ደርሶብኛል 😢😢😢​@@ያአላህአተተወከለኝ

  • @KamilaImam
    @KamilaImam Місяць тому +2

    የኔ ቆንጆ አንቺ ሰኒ የመሰልሸ ልጅ ሰታለቅሸ ማየት ያማል አብሸሪ አኀቴ ሁሉም ያልፋል ከችግር ብኃላ ምቾት አለ አብሸሪ

  • @ግሬ
    @ግሬ Місяць тому +3

    አይዞሽ እህቴ አላህ ይገዝሽ አላህ ያጠክርሽ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube Місяць тому +107

    ሴትን የምትክዱ ወዶች አላህ ይካዳችሁ እርሜ ልካችሁን አልቅሱ ሳቅ ይራቃችሁ 😢😢😢😢

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Місяць тому +26

    ኡሙ ዙዙየ አይዞሽ ሀገርሽ ሰርተሽ ተለውጭ የሚል 😮😮😮

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Місяць тому +17

    አብሽሪ በሊቢያ መሄድ አታስቡው ነፍስ ማጥፍት ደግሞ የባሰ ነው አላህ ጭንቅሽን ይፈርጂሽ እሱ ሁሉን ይችላል ይህን እንባሽን ረከአቴን ሰግደሽ ወደ አላህ እርይ ብትይ ወላሂ መልሱ ፈጣን ነው በራሴ ስላየሁት ነው አብሽሪ 🎉🎉

  • @semiraabdallah
    @semiraabdallah Місяць тому +4

    አላህ ታጋሾችን ይወዳል የኔ ወርቅ አብሽሪ ነግ ሌላ ቀን ነው ልጅሽን ትተሽ የትም አትሂጂ ለልጅሽ ከየትኛውም ጊዜ በላይ በአሁን እድሜዋ ታሰፈለጊያታለሽ አታልቅሺ ሁሉም ነገር ያልፋል ዱአ አደረጊ 🥺

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy Місяць тому

    ኢንሻአላህ እህት ሁሉም ያልፈል ታገሽ

  • @zehara53o
    @zehara53o Місяць тому +10

    አብሽሪ ውደ አታልቅሽ ኢንሻአላህ ሁሉንም አላህ በሀገርሽ ከልጅሽ ጋ ሳትለያዩ ያስተካክልልሻል አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ነው ኡሙ ዙዙዬ

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u Місяць тому +61

    ያአላህ አላህ ይርዳሺ አይዞሺ በመስለሟም ጫና ይደርስባታል እና እንርዳት አታልቅሺ አይዞሺ አላህ እስልምናን ወፍቆሻል ትልቅ ነገርን አልሀምዱሊላህ በይ ሁሉም ለበጎ ነው ዱአ አድርጊ ደምሩኝሲ ውዶች

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas Місяць тому +22

    አብሽሪ ዙዙዬ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም😢😢😢😢😢😢😢ኧረ እስኪ ሙስሊምም ይቱበሬች ይታዩ መቶሺ እናስገባቸዉ

  • @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
    @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ Місяць тому +22

    አብሺሪ የተሠበረን ልብ የሚጠግነዉ ጀባሩ ነዉ አብሺሪ እህት ያልታሰበዉን ሪዚቅ አላህ ይስጣሻል ኢንሻ አላል አልሀምዱሊላህ በይ አንች ጤነ ልጅሺ ጤነ ሥለሆነሺ አብሺሪ በሀገሪሺ ከልጅሺ ጋረ ይፈሪጅሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmmmKkk-n9v
    @MmmmKkk-n9v 28 днів тому

    አብሽሪ እህቴ አላህ አለሽ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ በይ

  • @HananAhmed-w5d
    @HananAhmed-w5d Місяць тому +31

    እንርዳሽ እና ስራ ጀምሪ ዱባይ ቱርክ እየተመላለሽ ንግድ ሞክሪ አብሽሪ የዚች ዱንያ ማደሪያ አያስቸግርም ደግሞ አሏህ የተሻለውን ነገር ይምረጥልሽ❤

  • @fozyamohamad5583
    @fozyamohamad5583 Місяць тому +17

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ 😢😢 ሶስት አመት እና ከዛበላይ የሁኑት ምንም ክስ ከሌላባቸው መምጣት ይችላሉ ብሏል ታጥቅ ይህማልት ምንም ከመጀመራችሁ በፊት አድስ አባ የሳኡድ ኢባሲ ጋሄዳችሁ አሻራ ስጡ ብሏል የበላጠ ያስረዳሻል ታጠቅን በአህመድ ወሎ ታገኘዋልሽ። አላህ ያጠክርሽ😢😢😢😢😢😢

  • @EmanEman-sf9kh
    @EmanEman-sf9kh Місяць тому +19

    የሴት ልጂ ልብ ተከፍቶ ቢታይ ምነበር አዳደ😢😢😢😢😢 ዙዙየ የኔ ዉድ አብሺር❤❤❤😢

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ Місяць тому +2

    አይዞሺ የኔ ቆጄ አታልቅሺ አሏህ የተሻለውን ይምርጥልሺ

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ Місяць тому +9

    የወድ አልጫ ልጁንኳ አይረዳም እንደ እህ ኧረ ስንት አልጫ የማይረቡ ወንዶች አሉ ሀስቡን አሏህ አለይኩም አብሽሪ ውዴ ወሏሒ እኔም ልጀን ይዥ ብዙ የተገፋሁና የተበደልኩ ሴት ነኝ ያልተበደለ ሴት የለም አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው በሔዱበት ሁሉ አይመቻቸው እንደዚህማ አስለቅሰውን አሏህ ይበቀላቸው በስ አታልቅሽ ኡኽታየ ሁሉም ያልፋል ምንም የማያልፍ ነገር የለም ራስ ማጥፋት የሚባለውን ጪራሽ እንዳታስቢው ልጅሽን እሰቢ ታስፈልጊያታለሽ እንረዳሻለን ግሩፕ ክፈቱላት ያጀመአ ለሷ የምቀርቡ ሰወች እንድትረዳ አድርጉ

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 Місяць тому +27

    ምናለ የልጂቱ አባት ቢረዳት ማሣደጊያ ወዶቹ ምን ልበላቹህ አይዞሽ ዉዴ አላህ ባላሰብሽዉ መንገድ ይረዝቅሽ😢😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Місяць тому

      ውዴ ደምሪኝ ሰብ❤

    • @Zewdet
      @Zewdet Місяць тому

      ሰብ እንደራረግ ዉዶችየ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 Місяць тому

      አሚን❤

    • @yoadandram-a4z
      @yoadandram-a4z Місяць тому

      ​@@Zewdetደምሪኝ ልደምርሽ

    • @Zewdet
      @Zewdet 16 днів тому

      @@yoadandram-a4z ደመርኩሽ ደሚሪኝ

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 Місяць тому +14

    እረ አይዞሸሽ ዙዙየ ሁሉም ያልፋል የሠዉን በር ሳይሆን የአላህን በር አንኳኪ ይከፍትልሻል

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Місяць тому +22

    ኢሮብ ያላችሁ እስቲ ተባበሯት ኡፍ😢😢እኔ በጣም ነዉ የተሰማኝ አብሽሪ የኔቆጆ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ😢😢ወንዶች ክፉች አላህ ይድፍችሁ ኡፍ

    • @faalktbeia2725
      @faalktbeia2725 Місяць тому

      ከቤተ ሰብ ተደብቆ የተደረገ ነገር ትርፉ ይህ ነው ወንዱ ምን አደረገ አልደፈረም ሃይማኖት ቀይራ ሲትሄድለት

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому

      እስኩቱእኛ ሙስሊሞችእንረዳታለን እናተጋ ወንድየለምእደ ለወንድቢላአይደለምአብባተረድታነው​@@faalktbeia2725

    • @Alaala-is6gn
      @Alaala-is6gn Місяць тому

      ​@@faalktbeia2725 ቲሽ ባለጌ ሴት አይደለሽ

  • @jemelahailu9879
    @jemelahailu9879 Місяць тому

    አይዞሽ እህት ዛሬ ቢመሺ ነገ ይነጋል ጠካራ ሁኘ ይህም ያልፋል ❤

  • @ሀያቱልዓሪፊን
    @ሀያቱልዓሪፊን Місяць тому

    አብሽሪ አንቺ ጎበዝ ነሽ አሏህም የተለየ ነገር ሊያደርግልሽ ፈልጎ ነው በውስጥሽ የሆነ ነገር ስላለም ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ አሏህ ከቤተሰቦችሽ መርጦ መንገዱ ላይ ያደረገሽ እና ሁሉም በአሏህ ነው አሏህ ይርዳሽ

  • @RiimooUmer
    @RiimooUmer Місяць тому +28

    አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ከፈቀደ ሸገር ነው ለመምጣትም አስቤ አለሁ አብረን እንኖራለን ባይሆን ቤት ኪራይ አይኖርብሽም

  • @susutube2594
    @susutube2594 Місяць тому +11

    የኔ ውድ አላህ ያለሽበትን ችግር ይፈርጅሽ አብሽር ኢነ መአል ኡስሪ ዩስራ በእርግጥም ከችግር ጋር ምቾት አለ 😢

    • @SaedaSeid-q2b
      @SaedaSeid-q2b Місяць тому +1

      2መቶሽ አስገቡአት አና ይቲውብ ይክፈላት በናት አችሁ ሰብስክራይብ እናረጋት ስደት ዲካም ብቻ ነውትርፉ

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص Місяць тому +98

    የማትርቡ ወንዶችየሴትን ህይወት የምታበላሹ አላህ ጃዛችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢 የሁላችንም የሴቶች ስቃይ እንባ ይቁምልን ያርብ የሚጠቅመንን አቅርብልን አላህየ አንተው ጠብቀን

  • @ZeuinebZeuineb
    @ZeuinebZeuineb Місяць тому

    ለልጂሽ ኑሪላት እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነው ኢንሻ አላህ

  • @AdcGfd
    @AdcGfd Місяць тому

    ኡሙ ዙዙየ በአሏህ አታልቅሸ አብሽሪ አሏህ የሚወደውን ይፈትናል ሠብር አርጊ አችኮ ማለት በጣም ጀግና ነሽ አብሽር አሏህ ያሠብሽውን ያሣካልሽ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa Місяць тому +13

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኧረ የኔ እናት አብሽሪ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም
    የእኔ ቆንጆ የኔ እባ ይርገፍልሽ
    ቁጥርሽን አስቀምጭልን የኔ እናት የት ናችሁ ያ ኡመተል ሙሀመድ እኛ ላይ እኮ ሀቅ አላት ይች ልጅ ኑሮን አይደለም ግን ካለን ላይ አምስት አስር አድርገን ትንሽ ነገር እናግዛት
    በአላህ
    አንተ ስምህ ትልቅ አህላቅህ የቀለልክ እንደው ቅር እምባ ቀላል አድርገሀው ከሆነ ተሳስተሀል ነገ ጎርፍ ሆኖ ይመስደሀል
    ቢያስ እንዃን ለወለድካት ልጅ ወጭ እንዃን የማትሸፍን ድዙዝ እንደው ቅር
    አብሽሪ እማ ምንም የማያልፍ ጊዜ የለም አይዞሽ ከጎንሽ ነን እማ

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg Місяць тому +83

    ገና ወጣት ልጂ ነሺ ስርተሺ ልጂሺን የማሳደግ እድል አለሺ ልጂሺም ለእህትሺ ስተሺ ወደ ዱባይ ሂደሺ ብትስሪ ባይ ነኚ አብሺር ለበጎ ነው

    • @SusuRoyalSusuye-e7z
      @SusuRoyalSusuye-e7z Місяць тому

      wetat bthonm kegona emiyagzat kelele kebadi new

    • @jamilaEnderis-qd9dg
      @jamilaEnderis-qd9dg Місяць тому

      @@SusuRoyalSusuye-e7z ነው ግን ማልቅስ አይበጀም መጥክር ነው አድት ልጂ ነቺ ለእህትዊ ስታ ውጣ ብላ ስርታ መርትታ ማሳየት ነው ለገፉዊት ስወቺ እጂ ብታለቅስ ምንም ፋይዳ የለም በርግጥ በጣም በጣም ይከብዳል እኔም ስላሳልፍኩት ነው የስዊን ታሪክ አሁን ህምግን ተወደኩበት ተነስቸ ለገፉኚ ስወቺ እራስ ምታት ሁኘባቸዊለሁ ስርተሺ ማሳየት እጂ ማልቅስ እየበጂም ውድ የምጣል ይሃዳል አባትዊ አይደለም ጥርግ ይበል

  • @እሙሻኪረ
    @እሙሻኪረ Місяць тому +10

    አይሴትልጂ ፈተና ያረብ እሢ አተው ኸይሩን ያሰብሽበት ያዲረሥሽ እህቴዋየ😢😢

  • @HayatFitamo
    @HayatFitamo Місяць тому +3

    አይዞሽ አብሽሪ መሚ ቻናሊሽን አሳዲጊ ከሀጋር አትውጪ ቻናሎን ኢናሳዲግላት ያሃጋሬ ሊጆች ❤❤❤❤❤

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ Місяць тому +13

    ላወላሂ ራስማጥፋት እንዳታስቢው በስልምና ከባድወንጄልነው እንሻአሏህ አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Місяць тому +6

    የኔ እናት አብሺሪ ሁሉም ለበጎ ነው ዙዙየ😢😢😢😢😢😢 ወዶች ግን ወላሂ ነብሳችሁ አይማርም ወላሂ ሴትን ልጅ አታስከፉ 😢😢😢😢😢

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 Місяць тому +14

    ረ ተይ እሙ ዙዙ አታልቅሽ ዋናው አፊያ መሆንሽ ነው ሌላው ከዛ ቡሀላ ነው አልሀምዱሊላበይ 😢😢😢😢

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 Місяць тому

      ከባድነውኮግንልጆችብዙነገርይፈልጋሉ ምንምነገርማረግካልቻለችይከብዳል አላህ የሰውእጂአታሳየን እርዝቃችንም አስፈልንያረቢ አብሽሪ

  • @LABABAAdem-dz3qr
    @LABABAAdem-dz3qr Місяць тому

    አብሽሪ እህቴ ሁሉም ያልፋል መቶሽ እናስገባት እህታችንን ያጀማአ ካ አላህ በታች ስበ ብ እንሁን❤❤❤❤❤

  • @fufuTube-v5f
    @fufuTube-v5f Місяць тому +114

    ዙዙን የሚወድ በላይክ አሳዩ😢❤
    ❤🥺
    💝🥺
    🥺💖

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ Місяць тому +7

    አብሽር ሀቢቢቲ ያመያልፍ ቃን ያመይነጋ ሌልት ዬለም ሁሉም ነገር ይስታከካለል እንሸ አላህ😢❤

  • @FfhfDgfh
    @FfhfDgfh Місяць тому +6

    አይዞሺ አካውንትሺን አስጨምጭልን የቻልነውን እንርዳሺ 😢😢😢የኔ ናት እምባሺ አይፋሰስ 😢😢😢

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Місяць тому +2

    የኔ ዉድ አብሸራይ ሁሉም ያልፈን አብሸራይ አትጨናነቂ ዱአይ አድርጊ❤❤❤🎉 አላህ ካቺጋር ይሁን የኔ ዉድ🎉🎉🎉❤❤

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b Місяць тому

    መቸም ተስፍ እዳትቆረጭ አንችኮ እስልምናና የተሽለምሺ እንቁ ሴት ነሺ ሁሉም ያልፍል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @زهرهزهره-ه7ظ
    @زهرهزهره-ه7ظ Місяць тому +139

    ብን ረዳት ለስራ ማስጀመሪ ያ ሰለምቴ እህታችን ናት ካላባት ልጅ እያሳደገች ነው እህህህ

    • @fahedali632
      @fahedali632 Місяць тому +5

      የኔምሀሳብነው ልጇን በዛ አገሯላይትስራእንርዳትነ

    • @زهرهزهره-ه7ظ
      @زهرهزهره-ه7ظ Місяць тому +5

      @fahedali632 እሽአላህ ዱአም እናግላት አላህ ያግዛት ያረብ በጣም ነው ያሳዘነችኝ

    • @zamzama3499
      @zamzama3499 Місяць тому +2

      አይዙሸ እህትዋ አታልቅሸ ሊቢያ አትበይ ሰቱየቀርው ሊቢያነው

    • @JumanaaJumanaa-ys7qe
      @JumanaaJumanaa-ys7qe Місяць тому +2

      አሪፍ ሀሳብ❤❤

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 Місяць тому +1

      የኔም ሀሳብ ነዉ ወላሂ😢

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn Місяць тому +6

    የኔ ውድ ኧረ አታልቅሺ በአሏህ ተይ ተረጋጊ ሶብሪ ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ ። ከችግር በኋላ እፎይታ አለ ታይ በአሏህ አታልቅሺ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 Місяць тому +90

    ቆይ አባቷ እኮ ግዴታው ነው ልጁን መርዳት

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut Місяць тому +5

      እኮ ለምን አይረዳም የማይረባ

    • @امينا8-س2ف
      @امينا8-س2ف Місяць тому +5

      አባቷእማ ሙስሊም ስትሆን አራቃት😢😢😢😢

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut Місяць тому

      @@hawamohammed9231 የልጇን አባት ነው የተባለው የናቲቱን አባት አደለም

    • @YuUu-cb7xt
      @YuUu-cb7xt Місяць тому

      የልጅቱ አባት​@@امينا8-س2ف

    • @zinab8199
      @zinab8199 Місяць тому

      የህፃኗን ለማለት ነው​@@امينا8-س2ف

  • @Sfa-x2e
    @Sfa-x2e Місяць тому

    አታልቅሽ ሁሉም ያልፍል ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ሁሉም ሰው ብዙ ፈተና አሳልፎ አል ጠንካራ መሆን አለብሽ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Місяць тому

    አላህየልብሽንመሻት ይሙላልሽ ዙዙዬ አብሽሪ አላህ የሚወደዉን ይፈትናል ሁሉም ያልፋል ጠክሪ

  • @habibaahmad8093
    @habibaahmad8093 Місяць тому +9

    የኔውድ እኔ ላልቅስልሽ የኔ ብርቱካን አይዞሽልኝ ሁሉም ለህይር ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +18

    ዙዙዬ ያኔውድ ማቼም ሊካፋሽ አፋልግም ለልጅሽ ስቲ ኑሪላት ዳስታኛ ሆናሽ😊😢😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢😢

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    😔💔እህት አታልቅሽ
    አላህ ያጠክርሽ ለሚገጥምሽ ፈተና አልሀምዱሊላህ በይ የባስም ስላለ አይዞሽ❤

  • @rahemamohamed4744
    @rahemamohamed4744 Місяць тому

    የኔ ውድ አስለቀሽኝ አላህ መንገድሽን ይክፈትልሽ ወላሂ ለዝህ ሁሉ ተጠያቂ ባልሽ ነው አላህ የስሪውን ይስጠው😢😢😢😢

  • @SADID3202
    @SADID3202 Місяць тому +1

    እህትአታልቅሽ ማማየ ተይ እኔምእዳችነበረኩ አልሀምዱሊላህ ልጀምአደገች ሁሉምተረሣ ሂወትም ይቀጥላል ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 Місяць тому +16

    እረበአላህ እንርዳት ተው ነገበኛምይደረሳል የትናችሁቅመሞች 😢👍

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v Місяць тому

      ተልካቾችአላህይርዳቹህእርዶት

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +4

    ሂዱየ የኔ ውድ አታልቅሽ አላህ አለሽ ❤❤
    የኛስ ፈተና እንደው መቸ ነው መሳቅ እምንችለው😢😢😢

  • @ጠዩባ
    @ጠዩባ Місяць тому +6

    እረ በአላህ በሊቢያ እዳከጂ በጣም ብዙ ሰው እየተሰቃየ ነው እኮ እባክሽን ይቱብሽን እየወጣሽ ስሪ ጠክረሽ እኛም እናበረታታሻለን አብክሽ አታልቅሽ ሁሉም ለከይሩ ነው አላህ የሚወደውን ሰው ነው የምፈትነው አይዞሽ

  • @sonysony-zu8gc
    @sonysony-zu8gc Місяць тому +1

    የኔቆጆ አይዞሸ አላህ የተሻለውን ያምጣልሸ ወዶች ግን የሰራቺሁን

  • @hawamohammed3370
    @hawamohammed3370 Місяць тому +3

    ያርብ ያልታሰበ እርዚቅሺን ይክፍትልሺ በድንሺም አላህ ያጠክርሺ ኢንሻ አላህ በቅርብ ሁሉም ያልፋል

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ Місяць тому

      ደምርሺአለሁደምርኝ መልሺወዴ

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Місяць тому +5

    ያርብ አላህ ይተሻለው ነገር ይወፍቅሽ እህቴዋ ምንም ቢሆን ተስፋ እንዳትቆርጭ

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ Місяць тому +11

    ውደ አታልቅሽ ወይ ዱባይነይ ወይም ይቶብሽን ጠክርሽ ስሪ አላህ ያላሰብሽውን እርዚቅ ይስጥሽ አይዞሽልኝ ዱኒያ ለአማኞች እስር ቤት ናት አላህ እሚወደውን ባርያ ይፈትናል ሶብር አድርጊ ስበቡን ስራም ስሪ ኢንሸአላህ ነገ ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ ከአላህ ተስፋ እዳትቆርጭ አብሽሪ

  • @JamilaAbdulfatah
    @JamilaAbdulfatah Місяць тому +4

    ኡሙ ዙዙ አብሺረ የኔ እህት ተይዉ አላህ ኢራዚቂሺ ይብዘው ሁሉም የሊፋል ዙዙይ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HayatAhmed-iv3ru
    @HayatAhmed-iv3ru Місяць тому +1

    የኔውድ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ ያረብ ሳቅሽ ከልብ የእነትሳቅ ይመለስ

  • @روادطيبه-خ4م
    @روادطيبه-خ4م Місяць тому +1

    አይዞሽ ልጂሽን አሳደጊ ስደት ከባድነዉ እናም ተረጋጊ ያልፊል

  • @ለዛ-ሚድያ
    @ለዛ-ሚድያ Місяць тому +27

    በሊቪያ እረ እዳመጭ ያአላህ ስሙ እራሱ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ሊቪያን ጭራሽ ስደት 😢😢

  • @osmimerrytube1757
    @osmimerrytube1757 Місяць тому +6

    ምነው ኡሙ ዙዙየ ❤😢 ያኢላሂ እህቶች አይዞሽ በማለት ከጎኗ እንሁን መቶ ሺ እናስገባት

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue Місяць тому +5

    በይ አብሺሪ ጠክሪ ፈተናወችሁሉ ለበጎናቸው አታልቅሺ ሁሉም በይቱም ተለውጦል ጠክረሺ ስሪ ትለወጫለሺ

  • @መሬማሰይድ-ጨ2ቨ
    @መሬማሰይድ-ጨ2ቨ Місяць тому +2

    አብሺሪ ዙዙ ስደትን አታስብ በቻልነው እናግዝሻለን እህቴ

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b Місяць тому

    አብሽሪ እህቴ የሴትልጅ ፈተናዋ ብዙነው አላህ አለልሽ እኛም ከጎንሽ ነን አብሽሪ ስደቱንም አታስቢው ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ😢😢

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 Місяць тому +7

    አይ ወንዶች የናተ ግፍ ስንት እህቶቻችን አለቀሱ ኡፍፍፍ የኔ እናት አላህያጠክርሽ ያረብ እህቶች መቶ ድራሀምም ቢሆን ሁላችንም እንርዳት ማጣትን ቀምሻታለሁ የኔ እናት😭😭😭😭😭

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Місяць тому +10

    አብሽሪ ዙዙየ ወላሂ ሳይሽ ከጀረባሽ ያለውን ሀሰን ፊትሽ ያፀባረቃል አይዞሽ እሙ ዙዙ ዱኒያ ፈተና ነች አይዞሽ ይህ ቀን ያልፈል የዱኒያ ፈተና ችግር መከራ ያልፈል ግን የአኪራ ከባድ ነው ራስ ማጥፈት መፍትሂ አደለም ነገ እኮ ሊላ ቀን ነው የመሸው ሊነጋ ነው ሳይመሽ አይነጋም አብሽሪ❤❤❤

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb Місяць тому +18

    አይዞሽ የኔ ውድ እህት ሲደብርሽ አንድ ነገር ብቻ አድርጊ ቁርአን መቅራት የምቺይ ከሆነ ቅሪ የማትቺይ ከሆነ አዳምጪ የልብ ስብራት የሚጠግነው አላህ ነው ከሰው የማታገኝው ደስታ ከአላህ ብቻ ነው የምታገኝው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል መስገጃሽ ላይ ታገሺ እንባሽን ለሰው አታሳይ ማልቀስም ካለብሽ ወደ ጌታሽ አልቅሺ አላህ እንባሽን ያብስልሽ

  • @HAFIZTECH-N
    @HAFIZTECH-N Місяць тому +1

    ልጅኮ በጣም ደካማ ጎኖቻችን ናቸዉ አላህ ያግዘን

  • @philpen9340
    @philpen9340 Місяць тому +1

    ሀቢበቴ በአላህአታልቅሽአላህ ለኸይሩነዉሚወደዉነዉሚፈትነዉ ልጂሽንአሳዲጊተረጋጊና ስደት ይበቃሻል በማሌቀስየሚቀየርየለም በዱአነዉእጂ እማአይዞሽ እሙ ዙዙ😭👭❤

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Місяць тому +5

    ያአላህ የሴት ልጅ ፈተና በጣም በዙ ነው አላህ ያሰብሺው ይሳካልሺ 😭❤❤

  • @SurprisedBorderCollie-yl3qd
    @SurprisedBorderCollie-yl3qd Місяць тому +7

    አብሽሪ አይዞሽ የኔቆንጆ አላህ እንኳን እሪዝቅ እስልምናን ሰቶሻል ውዴ አሁንም ትግስት ካደረግሽ የተመኘሽውን ሁሉ ይሰጥሻል አታልቅሽ ውዴ አላህ እደሰው አይደለም አይዞሽ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ ብሏል በተከበረው ቁርአኑ ❤ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ በአላህ አታልቅሽ እኔ ሴት ልጅ ስታለቅስ ማየት አልችልም😢😢😢