Keep it up! which is very good and funny show! I believe it would be best if you can avoid some of ethnic/politics words and intentions. I suggest if you concentrate more on the culture, hospitality of our locals and unity as a whole in a constructive way, then you can hit the top of the nail and get attention from everywhere!
One way the people of Tigray have shown they are part and parcel of Ethiopia is by turning in their arms to the Ethiopian army. Bye, Bye WeyAny see you in 06!
Please check your statistics. The entire population of Tigrai is not more than 4m. How come do you work out that 4.5m under safety net. Please check your figures
Ethio forum you said nobody made analysis that TPLF fate to happen 😳 they are today. I already said this to happen on 2015 Ethiopian election debate as New Generation Party (NGP ) president . I said TPLF/EPRDF formed ,normed ,storm ,achived,achieved, finally Adjourned. Go and see the UA-cam.
ትግራይ አገራችን ነው ትስስራችን በጥቅም ላይየተመሰረተ አይደለም በደም እንጂ
እናመሰግናለን 🙏
ትህነጎችን ፡ ከምድረ-ገፅ ፡ ማፅዳት ፡ አሸባሪን ፡ ማጥፋት ፡ ስለሆነ ፡ ህግን ፡ የማስከበር ፡ እርምጃው ፡ እስኪጠፉ ፡ ድረስ ፡ ተጠናክሮ ፡ መቀጠል ፡ አለበት።
እና ጎንደር የከሰረውን የ27 ዓመት የተጠቀሙት በጎንደር እርስት መመልስ አለበት በካሰመልስ
ዘርፈው በዉጭ ሀገር ባንኮች የስቀመጡት ቢመለስ የትግራይን የ130 አመት በጀት ከነፈሰሱ ይበቃል እየነገዱ ለጁንታው የሚከፋፈሉ ተቁማት ቢወረሱ እና ለህዝብ ከተመለሱ 120% በጀቱን ይሸፍናል
ባለፉት 40 አመታት ትግራይ ዕዳ እንጂ ዕድል ሆኖ አያቅም። ለዚህም የሱዳኑ ወረራ፣ የየለት ግድያ፣ የንብረት ዘረፋና ውድመት ምስክር ናቸው። ላለፉት 30 አመታት የትግራይ ህዝብ የወያኔን ወገብ ደግፎ በቁርጠኝነት በዘር አባዜ ተለክፎ ለዚህ ዳርጎናል። ይህ ተስቦ በሌሎችም ክልልሎች ገብቷል። ባለፈው ያየነው የወያኔ ምርጫ መቶ ፐርሰንት ድምፅ ማረጋገጫ ነው። የተሰጠው ድምፅ በሙሉ ፈቃደኝነት ነው። ህዝብ ጨዋ ነው ምናምን አባባል እርሱት። ህዝብ በፈረጠመ የህግ ጡንቻ ካልተገዛ በዕምነት መተዳደር ተረት መሆኑን አረጋግጠናል። መጠላላትን ወያኔ አስተምሮናል። መቼም ጣት ገማ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልምና በህግ ታጥረን አብረን መኖር ግድ ይለናል። ተኳራርፎ ለመኖርም ኢትዮጵያዊነት የሚሉት ጥልቅ ሚስጥር አለና ከልብ ይቅር ተባብለን መጩውን ኑሯችንን ለማስተካከል መጣር ነው ያለብን።
ትግራይ ፡ ከትህነግ ፡ አምባገነን ፡ ክንድ ፡ ድቆሳ ፡ መላቀቋ ፡ ለትግራዋይ ፡ መልካም ፡ እድል ፡ ሊሆን ፡ ይችላል ፡ እንጂ ፡ በኢትዮጵያ ፡ የ፫ሺህ ፡ ዘመን ፡ ታሪክ ፡ እንደምንረዳው ፡ ከሆነ ፡ ትግራይ ፡ መቼም ፡ ለኢትዮጵያ ፡ እድል ፡ ሆና ፡ አታውቅም። ልትሆን ፡ አትችልምም!!
Keep it up! which is very good and funny show! I believe it would be best if you can avoid some of ethnic/politics words and intentions. I suggest if you concentrate more on the culture, hospitality of our locals and unity as a whole in a constructive way, then you can hit the top of the nail and get attention from everywhere!
ከወልቃይትና ራያ የሚዘረፈው ወያኔ ኪስ ነበር ይሚገባው
የሕወሐት ታሪክ ዛሬ ይሄ ይሆናል ብሎ የገመተው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አሁን በአንባቢው የተገለፀው እንዲህ በአጭር ጊዜ ይሆናል ብሎ የገመተ አልነበረም የሚለው ንባብ ቢስተካከል ጥሩ ነው እያልኩ፣አስተያየቴን በመቀጠል፣ዛሬ በትግራይ የተከሰተው የሕወሓት መፈራረስ፣ ዋናው ምክንያት ፋሽስቱ ሕወሓት በ1960ዎቹ የተከሰተውን ግራዘመም የሶሻሊዝም ስርአት መከሰቱ እንደጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ጥንት የጣሊያኑ ፋሽስት ተላላኪ የባንዳዎቹ ልጆች ትግሉን እንመራለን ብለው ጫካ ከገቡ በኋላ የትግል መርህ ብለው እንዲሆን በአፈታሪክ የሚጠሉዋቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች በሩስያዊዉ ጨካኙ ስታሊናዊ ፍልስፍና ግዙፍ መስረት ያልሆትን ስያሜ በመስጠት ካዳከሙአቸው በኋላ የሐገረገዢነቱን ርካብ ለመቆናጠጥ ሕወሃት ሲያራምደው የነበረውን ፍልስፍና ከጫካ ትግል በኋላ የመንግስት ካባ ከደረበ በሗላ ወዲያው ያለማንም ከልካይ ግዙፍ ናቸው በሚባሉ ትና ይገዳደሩናል በሚሏቸው አነስተኛ ቁጥር ባሏቸውም ጭምር በሰበብ አስባብ እረፍት የለሽ ግድያ ከመፈፀምም ባሻገር የሀገሪቱን ሐብት በብችኝነት፣ሁሉንም የአገዛዝ ስልጣን ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሐገር ዲፕሎማሲው ድረስ በብቸኝነት እግዚአብሔርን ባለመፍራት፣ እንዱሁም የሚያስተዳድረውን ዜጋ በፍትህ እጦት የተለያዩ የበደል አይነቶች የጫካውን ሳያካትት ገና አሀዱ ብሎ ከ1983 አ.ም ግንቦት 20,ጀምሮ ከበደኖ እና አርባጉጉ ጀምሮ ለ27 አመታት ሲፈፅምበት የነበረውን ግፍና ሰቆቃ ለሕዝብ የአልገዛም እምቢተኝነትን ከምንም ባለመቁጠር ሰቆቃ በኢትዮጵያ ሕዝብና በኢትዮጵያ ሉአላዊነት ላይ ያለማንም ከልካይ በጉልበት እንደፈለገው በፈለገው ጊዜግፍ ሲፈፅም የነበረው ወያኔ በእግዚአብሄር ታጋሽነት እድሜ ለንስሀ ሰጥቷቸው ሳይጠቀሙበት ቀርተው ከፈፀሙት በደል አንፃር መወገድ የነበረባቸው በ1998 አ.ም ነበር።
Welcome
tigre= woyane tplf, take it or leave it.
ስልጣንማለት፡አላፊነትተሰምቶት፡ፍትህንማስፈንሠላምንማስከበር፡ያኔከውምከፈጣሪምይወደዳል፡ውይይይስቱንሚስኪንአስገደሉ፡ለራሳቸውምድሎትአመሠቃቀሉት፡አላሆይመጨረሻችንንአሰምርልን
TPLF is not relevant anymore...you guys give TPLF too much credit
One way the people of Tigray have shown they are part and parcel of Ethiopia is by turning in their arms to the Ethiopian army. Bye, Bye WeyAny see you in 06!
Please check your statistics. The entire population of Tigrai is not more than 4m. How come do you work out that 4.5m under safety net. Please check your figures
ትሰማለህ አንተ በአንድ በኩሉ ያቀረብከው ዘገባ ጥሩ ማስጠንቀቂያ ሲሆን በሌላ ጎኑ ግን ለኢትዮጵያ ጠለቶች የሽብር ቅስቀሳና ስትራተጂ ታክቲክ እነፕዴት እንደተነደፈና መተላለፍ እንዳለበት ለወያኔ ኘልእክትና የሽብር ሴራ እቅድ አሰተላላፊ ታማኝ ሚዲያቸው መሆንህን ልብ ይላል
እጅግ የተሰወርክ የድምፂ ወያኔና የወያኔ ሚዲያ መሆንህንባረጋገጠ መልኩ ተገልጠሃል አንዳፍታዎች
ጥሩ ነው ግን አንድ ነገር ማወቅ አለብህ እንኳን ለተህነግ ሽብር ፍርሃት አስፈሪዎቹን የትህነግ ጎምቱ ና ልጆቻቸው ሳይቀሩ ከገቡበት የአይጥ ዋሻ እየታደኑ እየተለቀሙ ናቸው ደግሞ ለትርፍራፊዎቹ መላ ይዘየድላቸዋል ግን የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ሊያስብና እራሱን ከዚህ ውዥንብር አጥርቶ አገሩን መገንባት ይሻለዋል እስከመቸ የደም ምድር የመርገምት መጀመሪያና መጨረሻ ተሆኖ ዘመን ዘኘናትን ሰው ይጨርሳል ሰላም ካለ ልማት እድገት ብልፅግና ክብረት ይመጣል ፖለቲካውን ለቀቅ አድርጎ ለምን እኛ መላ ኢትዮጵያወረያን የልማት ትግል ፈጠራ ትግል የእድገት ትግል የአገርችንን እምቅ የጀርሰ ምድርና የምድርን ሃብት እንዴት ተጠቅመን እንበልፅግ የሚል የምርምር ትግልና ስራ ላይ አናተኩርም
ጠላቶቻችን ተመራምረው በሰሩት ፀረ ሰው ጠመንጃና መሳሪያ እየተጋደልን ለእነሱ የልጅ ልጆች ሃብት ሪዘርቭ እያሆንን መሆናችን ለምን አይሰበክም ለምን ከጥንት እስከዛሬ የጦርነት የሴራ ፖለቲካ የወረድመት ነጋሪት እየጎሰምንና እየሰበክን ህዝብን ለአመፅ በማነሳሳት ቴረርዚም እናውከዋለን ስለ ስራ ስለ አገር ድብቅ ሃብት ስለ ሰላም ስለ መከባበር ስለ ነገዋ ብሩህ መፃይተ እድል ለምን አንሰብክም በጮቹ በእኛ እንሳዊ አስተሳሰብ እየተሳለቁ የኛን ድህነት የኛን ራሃብ የኛን የጦጰርነት ትኩሳት በየቴሌቪዥናቸውና በየመገናኛ ማስተላለፊያቸው የማለዳ ዜና አድርገው ከቁርስ ጋር እየተዝናኑብን ይሳለቁብናል
አስተሳሰባችንም እነሱ በሰሩልን ጠመንጃ መጠን እንደሆነ አምነው ያሳምኑናል ለእሱ ብዙ ገንዘብ ኢንቨስት ለማድረግና አሳተረፈ ምግባቸውን የተቀቀለ ስንዴ እየወረወሩልን ወረቅ ነዳጅ ማእድናችንን እንደሚዘርፉ እቅድ ነድፈው እየሰሩ ተሳክቶላቸዋል የኛም የመገናኛ አውታሮች ይህንና ሽብርን ታስተላልፉላቸዋላችሁ ታዲያ ሰላም እድገት በራስ መተማመን ትልቅ እንሆናለን ማለት እንዴት ይቻላል ስለዚህ ባህላችንን ታግለን ወደ በራስ መተማመን እንቀይረው ይቻላል ማደግ ማምረት መመራመር ከሌሎች እኩል መሆን ለሌሎች መትረፍ እሱላይ እባክችሁ ስሩ ወያኔ ኦነግ ሽብርተኞች ሁሉ ታሪክ ይሁኑ ጠመንጃ ሰቅለን ሞፈር ማረሻ በልዩ ሞዴል በእድገት አስተሳሰብ እንስራ እንረስ ማእድን ነዳጅ እናውጣ ህዝብ ስራ ይልመድ አገር ትደግ ይሀረን ዘግቡ እባካችሁ ፖለቲካን ለፖለቲከኞች
ጊዜ አልፎበታል
ይይይህዋትግፍመቼነውይየሚጣው
Enezey Yager cancer betefu who cares
Ethio forum you said nobody made analysis that TPLF fate to happen 😳 they are today. I already said this to happen on 2015 Ethiopian election debate as New Generation Party (NGP ) president . I said TPLF/EPRDF formed ,normed ,storm ,achived,achieved, finally Adjourned. Go and see the UA-cam.
Amhara Donkey is Amhara Donkey !👅🤮
Haha!👅0