#በራስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 72

  • @طيبه-ع8ز
    @طيبه-ع8ز 12 днів тому +11

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አይይይይይይ አሁንስ ወላሂ በጣም ድክም ነዉ ያለኘ ተስፋየ ሁላ ተሟጧል ወስብስብ ያለ ኑሮ አይይይይይይይይይ

    • @اكرام-ق8س
      @اكرام-ق8س 12 днів тому +1

      @@طيبه-ع8ز አብሺር ያልፈል ኢንሸ አለህ

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 12 днів тому +2

      አብሽሪ ማሬ ባላህ ተስፍ አትቁረጪ በርቺ ጠክሪ ዱንያ የስነፎች አቶንም

    • @طيبه-ع8ز
      @طيبه-ع8ز 12 днів тому

      @@NaemahHusein አላህ ያበሺርሺ ቢል ኸይር

    • @طيبه-ع8ز
      @طيبه-ع8ز 12 днів тому

      @@اكرام-ق8س አላህ ያበሺርሺ

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 12 днів тому

      @طيبه-ع8ز አሚንያእሩሂ

  • @Mozaze
    @Mozaze 12 днів тому +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላሁ ኸይር አላህ ትክክለኛ ኢማንን ይወፍቀን በቀደር ስናምን ሰላም እናገኛለን

  • @RabiahFujatu
    @RabiahFujatu 9 днів тому

    አሚንንንንንንን የረብ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 12 днів тому +1

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ

  • @اكرام-ق8س
    @اكرام-ق8س 12 днів тому +4

    አህልን ሰሙን ያሚቶዱ በለይክ አሰዪኝ👍👍👍👍👍👍 ያዩቱብ አሰረረ አሰይኝ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 12 днів тому +5

    ላይክ አድርጉ 👍

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 11 днів тому

    ዉነትም ረሀ መሻአላ

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 11 днів тому +2

    የኔ አስተዋይይይ አላህ ይጠብቅሽ
    ብችል 100 ላይክ ባደረኩሽ
    ድክም ስልችት ባለብኝ ሰአት ነው ያገኘሁሽ ጀዛኪላሁ ኸይረን ኑሪልን አላህህህ ሁላችንንም ነጃ ያውጣን ያረብብብብ ዱንያ አኼራችንን ያሳምርልን እህቶቸ በዱአ አንረሳሳ ኢንሻ አላህ ሁሉም ያልፋል😢❤❤❤❤

  • @abcdefgabcd2135
    @abcdefgabcd2135 11 днів тому

    አሚንንን የኔውድ እህቴዋ የምወድሽ የኔመልካም ስወድሽኮ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FATOHASEEN
    @FATOHASEEN 8 днів тому

    በርችልን

  • @ይቻላልሚዲያ
    @ይቻላልሚዲያ 8 днів тому

    የኔ ውድ ምክርሺ ጥሩነው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 12 днів тому +1

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ አብሸሪ ጀግና

  • @MedinaNurye-pz5lr
    @MedinaNurye-pz5lr 12 днів тому +6

    ማነው እደኔ ምንም ብር የለለው😢😢

  • @Waga-r3d
    @Waga-r3d 11 днів тому

    السلام عليكم جزاكىي الله خير

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 12 днів тому

    የእኔ መካሬ በርችልኝ አሚን ለዱአሺ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 12 днів тому +2

    አህለን ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 12 днів тому +1

    ጎበዝ በትክክል ነሸ እህቴ🎉🎉🎉❤❤🎉😢

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 11 днів тому

    ያረቢ እዳው አሁንስ አሏህ ሁሉም ነገር ይቅር ሶብሩን ይስጠን እንጅ ወላሂ ችግሮች እየባሱ እንጅ እየቀነሱ አይመጡም ኤሬ አሁንስ ደከመንንን ያረብ እስከ መቼ እንድህ ተንሮ ያረብብብብ

  • @أبيدال-س2ه
    @أبيدال-س2ه 12 днів тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሁቢ

  • @SmoSemo
    @SmoSemo 10 днів тому

    ምክርሽን በጣም ነዉ የምወደዉ የኔ ጀግና እህት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selimtube404
    @selimtube404 12 днів тому

    ጀዛኪላህ ኸይር እሙ ማኢዳ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ

    ወላሂ አሁንስ ስልችት ያለኚ የሠው ቤት 😢😢😢😢

  • @AmaniTujarii
    @AmaniTujarii 12 днів тому +2

    Wow

  • @BayedaSanne
    @BayedaSanne 12 днів тому

    በትክክልየኔዉድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdullahdawud4042
    @abdullahdawud4042 12 днів тому +1

    ክላም ጀሚል

  • @KalidAbdu-h1q
    @KalidAbdu-h1q 12 днів тому

    በትክክል ወላሂ በጣም ተጎዳን አይ ሥደት🎉❤

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 10 днів тому

    ወአለይኩም ሰላም ከሃላሽ ያሉት የሰው ፎቶ ከሆነ አንሺ ቤትሽ መላኢካ አይገባም ውዴ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 12 днів тому +1

    ዉድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SukriyahSusu
    @SukriyahSusu 8 днів тому

    ዋለይኩም አሰላምወራህመቱላህ ወበረካቱ አረ ሁቢ ስልክሽን ሃያቲ በጣምፍልጌሽነው አደራ

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 11 днів тому

    ሰብስክራይብአድርጌሽአለሁ

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 11 днів тому

    👍👍👍

  • @RahmaAso
    @RahmaAso 9 днів тому

    ነወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @AaA-r3r3k
    @AaA-r3r3k 12 днів тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته . اللهم لا تجعل دنيا اكبر همينا 🎉🎉 ሐሳቤን ነው የገለፅሽው እሕቴ جزاكي الله خير 🎉🎉 ሱበሐን አላሕ እዚሕ ያለሑበት ሁኔታ የሐገር የቤተሰብ ሑኔታ ሳስብ እኔ ከመሀል ሐገር አዳዴማ ያረጀሑ ሑሉ ይመስለኛል መለስ ብየ ደግሞ አበድኩኝ እንደ እላለሁ በራሴ 😂😂 እንዳች ያለ ምክር እና እንደ እኔ በስደት ያሉ እሕቶች ጋ ሳወራ እና መሰሎቸን ሳገኝ ደግሞ አልሀምዱሊላሕ ጤነኛ ነኝ ማለት ነው እላለሑ

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h 11 днів тому

    ❤❤❤

  • @AaBb-of9cp
    @AaBb-of9cp 5 днів тому

    1:51

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 11 днів тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ትክክል ነሺ ሰሞየ እኔ ቤቴን ጨርሸ እሄዳለሁ ስል ከሞላ ጎደል ቤቴን ስጨርስ ስለ ወረት ማስብ ጀመርኩ ከዛም ሌላ ቀዳዳ በመድፈን ዘገየሁ በቃ ትቸው ልሄድ ነው
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሁንስ እኔም ስልችቶኛል ቤተሰቦቸም ነይ እያሉኝ ነው እያመመቸውም ነው አላህ ቤተስቦችን አፋያ ያድርግልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ልጄም ትምህርትም ቁርአንም አልጀመረም እኔ ካልሄድኩ አይሳካም በቅርብ ለመግባት አስቤለሁ አላህ ያሳካልሺ በሉኝ ያጀማአ አላህ ባለኝ ተብቃቅቸ ተደስቸ የምኖር ያድርገኝ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 11 днів тому

      ቤትሺንከጭርሺ ዝብለሺግቢይ እዱኒያአይሞላም ባለሺነገርተብቃቅተሺትኖሬለሺ የቤትኪራይሲኖርብሺ ነውችግሩውእጂሌላውቀላልነው

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 12 днів тому

    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته
    اهلا ❤

  • @maliya1752
    @maliya1752 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Halimaሀሊማዩቱብ
    @Halimaሀሊማዩቱብ 10 днів тому

    ዋሊኩም ሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካቱሁ አላህ ሁሉንምያገራልን
    እስቲደምሩኝ ዉዶቼ

  • @و6ض
    @و6ض 11 днів тому

  • @RahmaAso
    @RahmaAso 9 днів тому

    አነት

  • @RahemIndris
    @RahemIndris 11 днів тому

    ፎቶ ነው እደ ውደ ከጀርባሽ ያለው

  • @SjhtkxFhdojk
    @SjhtkxFhdojk 11 днів тому

    የልቤን ነው የተናገረሺው እኔ አንድ ያላገባች ልጂ አለችብኝ በገዛ ቤቷ እንደምጠላት ጣልቃ የማትገባበት የሥራ ጣልቃ ገብነት የለም

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 11 днів тому

    ❤ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱላህ አህሌን ዙበይዳ ነሽ አ ❤❤ ደምሩኝ

  • @ZeynebAli-o5f
    @ZeynebAli-o5f 12 днів тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @LubabaNurye-i4u
    @LubabaNurye-i4u 11 днів тому

    የት ነሽ እህት በውስጥ ባወራሽ ደስ ይለኛል ግን ስልክሽ አላቀውም

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 11 днів тому

    ላይክ አድርጓት ይገባታል

  • @hayu5740
    @hayu5740 11 днів тому

    እህቴ ላገኚሺ እፈልጋለሁ በሥልክ በአሏህ

  • @Zahraabdi-w8v
    @Zahraabdi-w8v 11 днів тому

    እህቴ በውስጥ እፈልግሽ ነበር

  • @zehabuwusie4141
    @zehabuwusie4141 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @و6ض
    @و6ض 11 днів тому

    ቁጥርሽን ላኪልኝ ውደ❤

  • @DawudSeid-o5c
    @DawudSeid-o5c 12 днів тому +1

    ስልክቁጥር ሽን እደፈልጋለው