🛎️ስምረት እና ሀይሚ ተጣሉ ብሩክ መታት😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d 2 місяці тому +370

    ሀይሚ ለብሩኬ ያላት ክብርና ታማኝነት የምር አስተዋይ ሴትኮ ነሽ በዚህ ዘመን እዳች አይነት ስው መገኘቱ ቡራ እድለኛ ሰው ነክ

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ 2 місяці тому +263

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ🎉🎉❤❤

  • @GENZB5
    @GENZB5 2 місяці тому +686

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ያላህ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 місяці тому +443

    ዛሬ እኮ አማኑኤል የአመቱ ነው እንኳን አደረሰቹ የልባቹን ያሰባቹት ያሳካላቹ ሁሌም አለው ይበላቹ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 місяці тому +150

    ፀባይ መልክ ቁምነገር መልካምነት ትዕግስት ተወዳጅ ሰው አክባሪ ጭዋ ቁጥብ የሴት ተምሳሌት በራሳ እምትታማመን የስራ ሰው ከዚ በላይ ነሽ ሀይሚነቴ ሁሉ የሚያምርብሽ💌ሳምሪዬ የኔ ቀመም ሁለተኛ ሀይሚነቴ የምወድሽ😘

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 2 місяці тому +78

    ሀይሚ ለብሩኬ ያላት ክብር የኔ እናት ብሩኬ ታድለህ በዚህግዜ ታማኝ አክባሪ ሴት የለም ❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 місяці тому +163

    ሐይሚዬ እኳ ጀግና ናት የአላማ ሴት የትንሽ ትልቅ የኔ 👸ልዕልት እንደ ትልቅ ሰው ነው የምትቆጣው የኔ ማር😘😍😘😍😘😍😘😍ሳሚሪዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 2 місяці тому +329

    ብሩኬ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ እስኪ በላይክ👍👍

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 2 місяці тому +4

      አሁን አስጠላኝ 😏😏😏😏

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 2 місяці тому

      እቺ ቆሻሻ እዃን ኤሄ ነገር ቡሩክም ይደብራል ሁላ ቀን አንድ አይነት 😷😷🤮ደሞ የ ሳዉ ስም 😏😏

    • @Kjjjjjjkkkkkkjkkkkkkkkkkk
      @Kjjjjjjkkkkkkjkkkkkkkkkkk 2 місяці тому +5

      አንቺ መቼም ሌለ ኮመት አተቅ እንጊድ😂😂

    • @ኤፋይቱብ
      @ኤፋይቱብ 2 місяці тому +7

      አንድ አይነት ኮመንት አይደብርም በቃ አወቅና እኮ እጭ🤔🤔🙄🙄🙄

    • @HayatHayat-qy9pk
      @HayatHayat-qy9pk 2 місяці тому

      😢❤

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa 2 місяці тому +121

    ዛሬኮ ያመቱ አማኑኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏

  • @gfdssHfgh
    @gfdssHfgh 2 місяці тому +49

    ሀይሚ ለብሩኬ ያላት ክብር ይለያን ከምር ባሁኑ ጊዜ እዳች አይነት ጨዋ ሴት አይገኚም 👌👌👍👍

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 місяці тому +16

    ሐሰናችን ስምረትን ስላመጣሃተ እናመሰግናለን ልዩ የሆነ ፕራንክ መቸም ሃሰን ያለበት ሞቅ ሞቅ ይላል ። ሃይሚዬ የእኔ ልባም የልጅ አዋቂ አነጋገርሽ ምክርሽ የእውነት ሰው ነሽ ፈጣሪ ይሄንን ባህርሽን አይለውጥብሽ ። ሌላው አንድ አንድ ኮመታተሮች ብሩኬን እንደት ሴት ልጅ ይመታል እያላችሁ ስትሉ ነበር እንደ እኔ አመለካከት ሁላችንም ኢትዮዽያ ውስጥ የተወለድን በወንድሞቻችን ተቀጥተን ነው ያደግነው ብሩኬ ደግሞ ምርጥ ወንድም ነው አስተዋይ ከራሱ በላይ ለሰው ሚያስብ ደግሞ እህቱ ፍትለፍቱ ሆና ያውም ታናሹ መልስ ሰትመልስለት ተናዶ ነው እንጅ የሴት ክብር የማሳነስ አይደለም ሁላችንም እንደዝህ ያለ ነገር ቢገጥመን ብለን እናስብ በተረፈ የፕራንኩን አይድያ ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @BiruteEsayasi
    @BiruteEsayasi 2 місяці тому +97

    ሀይሚዬ የኔ ልጅ አለባበስሽን ቀጥይበት በጣም ያምራል❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 місяці тому +246

    የኔ ውዶች ጨረቃዎቼ ሣምሪዬ❤❤

  • @Ngsti-ci2yv
    @Ngsti-ci2yv 2 місяці тому +21

    የሃይምን እውነተኛ ማንነት ኣሁን ነው በደምብ ያወቁት እቺ ልጅ ተባላሸች እንዴ ማለት ጀምሬ ነበር አብሶ ሃወሳ ላይ በሰራቸው ቪዶዎች ግን በጣም ጎበዝ ብልህ ጠንካራ የዋህ አሳቢ ሴት ናት ሁለቱም ቡሩኬም እንደዛው አስተዋይ ልጅ ነው ሁለታቹ እኩል ነው ተመልካች ሚወዳቹ እንዲህ ቀጥሉበት እግዚአቢሔር ሲወድ ያገጣጥማል

  • @Zinach-d9j
    @Zinach-d9j 2 місяці тому +51

    ተገኘክ ቡርኬ ሀይሚዬ የኔ ጀግና ቀልድ የለም በትምርት ጎበዝ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 місяці тому +94

    ልባም ሴት ማለት አፍጫዋ የረዘመ ቁመቷ የረዘመ ወይም ያጠረ ወይም ቀይ ማለት አይደለም ልባም ሴት ማለት ታማኝ ማለት ነዉ ታማኝ ሠዉ ማግኘ በእዉነቱ መመረቅ መመረጥ ነዉ ሠዉነት ፈራሽ ሸክላ ነዉ ።ታማኝ መሆን ግን አብሮ የሚኖር ማለት ነዉ ሁሌ የኔ ልበቀና የኔ ልዩ ሤት ሀይሚዬ ንግግረ ጣፋጭ የአላማ ሠዉ የተመረጥሽ ልባም ሤት ነሽ ልቦናሽን ዘጣሪ ከይቀይርብሽ የኔ እናት ታማኝ ጀግና ኮንፊደንስ ያለሽ ተወዳጅ ተፈቃሪ ለእዉት ምትኖሪ የእዉነት ምትወጂ በ እዉነት ምታስረጂ ብቻ ብዙ የቲኒሽ ትልቅ ነሽ ወድምሽ ኤፍሬም ምኗን ትወድላታለህ ሣባል እዩ ኢተርቪዉ ላይ ሁሌ ነዉ ምነግራት አስተሣሠቧ በጣም ደስ ይለኛል ነገሮችን ምትረዳበት ምታስረዳበት በጣም እወድላታለሁ በቃ ቅመም ናት አለ እናማ smrt ስማርት ጭቅላት አለሽ ጀግና ነሽ ከዛም በላይ ነሽ ታማኝ ነሽ ጎበዝ ....❤❤❤ አወድሻለሁ ከልቤ

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 2 місяці тому +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል በደብ ገልፀሻታል❤❤❤❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 місяці тому +2

      ትክክል

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k 2 місяці тому +3

      ሠህ❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому +2

      ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል❤❤❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 2 місяці тому +21

    ሀይምዬ ያኔ አስተዋይ ጠፈጭ ትእግስትሽ ደሞ ያኔ ተማኝ ኡፍፍ ምን ልበልሽ አለህ በዝዉ እምነት እስከ መጨረሸ ያቆያቹ❤❤❤❤❤ሠምር እንኮን በሠለም መጠሽ❤❤❤ቡራ ጀግነችን ተኩሩነለቹ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o 2 місяці тому +38

    አቤት የስምሪ ውበት ግን በጌታ ለኔ ብቻ ነው ሚታየኝ የኔ ሞዴል ልዩ እኮ ነች❤❤❤❤❤

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 2 місяці тому +109

    ብሩክ ለሚስቱ አዘነ እኮ አትጩሂባት አለ 😂😂😂😂😂ወይኔ የኔ አዝጎች😂😂❤❤❤❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 2 місяці тому +89

    ስምሪ እካን በሰላም መጣሸ ሀይሚዬ ቆንጆ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +231

    ናጋ ጁማሀ ነው እስኪ ሁለችንም ሰላዋት እናውርድ😊 ሰሉአላናብይነ ሙሀማድ ሰላለአላይ ወሳልም😊😊🎉🎉❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 місяці тому +360

    ሀይምየን እና ቡራን የምትወዱ የምታደንቁ በሙሉ 100k አስገቡኝ

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 2 місяці тому +4

      በክሽ መሰው ስም አትምጪ ሄሉ አደለሽም👎

    • @dilgebremichael3424
      @dilgebremichael3424 2 місяці тому

      Ena alazarena hellune enewedallen

    • @zewdumeresa6983
      @zewdumeresa6983 2 місяці тому

      HeIu Tube

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 2 місяці тому

      100she kalalenawe ianawede halo laraseshe tanekere alazaronen atasazenewe bafatarashe kalazare aterake sente iamewadeshe hezebe ala wd holo kefo ayedalame alazaro damo iamere gatanen malekame leje nawe taye wda❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 2 місяці тому +1

      ሞቶሺ ለመግባትኮ ብዙ ጥረት ያስፈልጋል በሰዉ ስም(በፌክ ኣካዉንት ) ስለመጣሽ ኣደለም😅

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x 2 місяці тому +71

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤ እሰኪ እደኔ ከልቡ የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tayubatayuba-m7u
    @Tayubatayuba-m7u 2 місяці тому +49

    ነገ ጁማአ ነው ሰለዋት እናውርድ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 2 місяці тому +62

    ሃይሚዬ የኔ ሴት አያችሁት እንዴት እንደምታስብ የት ወስጄ ልደብቅሽ 😢😢😢😢😢😢የኔ አንጀት የቡራዬ ንግት 😢❤ሰምሪ እንኳን ደህና መጣሽ 🎉

  • @Ziyadaye
    @Ziyadaye 2 місяці тому +75

    የምር አንደኛ ነኝ ዛሬ👍 ስምረትዬ የኔ ቆንጆ ሀይሚነቴ የኔ ፀዳል ብሩኬ የኔ አስተዋይ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su 2 місяці тому +159

    የሃይምዬ ንግግር የጣፋጣላችሁ እንድ እኔ

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 місяці тому +273

    ሀይሚዬ የኔ ቅመሞ እስኪ እደኔ ከልቡ የሚወድ❤❤❤👍

    • @አላህወኪል-ወ2ፐ
      @አላህወኪል-ወ2ፐ 2 місяці тому

      እኔስ አትመቸኝም ለምን እንደሁ አላቅም ደግሞ ተሳደቡ

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 2 місяці тому +5

      ምቀኛ ምኗነው እማይመቸው ደሞ ይች ፍቅር የሆነች ልጅ❤​@@አላህወኪል-ወ2ፐ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 місяці тому

      @@አላህወኪል-ወ2ፐ አትመችሽም ምስኪን ታዲያ ለምን ታያታለሽ ደቆሮ

    • @Kasech-ex5bk
      @Kasech-ex5bk 2 місяці тому +2

      እኔ በጣም ነው የምወዳት ሀይሚዬ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 2 місяці тому +2

      ♥️♥️♥️በጣም

  • @FatiaMaki
    @FatiaMaki 2 місяці тому +55

    ሀይሚ ቆጆ አምሮብሻል❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 місяці тому +108

    ሰምሪዬ የኔ የዋህ ፣የኔ እራስ ምታት😅 ከሀይሚ ጋር ሁለት ሚጥሚጣ ለብሩኬ😊 መጣችሁለት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому +1

      እሙ,ፈራህ,ደምሪኝ😅

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 2 місяці тому

      ​@@maryamdawood5052ነይወለሂ፡ደሚርን፡ደሚሸለሁ፡ኢሺ፡ዉዴ

  • @AlSaudia-v4t
    @AlSaudia-v4t 2 місяці тому +36

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 місяці тому +1

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር
      ላኢላሀኢለላ

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 2 місяці тому +228

    ሀይሚዬ ቤት በጣም ቀዝቅዟል ሼር አርጉ 😔//ብሩኬ ሀይሚዬ እግዚአብሔር ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ 🙏❤

    • @elisabetyohannes5544
      @elisabetyohannes5544 2 місяці тому +4

      እሳት ሎክሺው🤨🤨🤨

    • @aoaososo4639
      @aoaososo4639 2 місяці тому

      ሳህ ስም አገተሻላተን​@@elisabetyohannes5544

    • @IfjtDjvጢባራሟ
      @IfjtDjvጢባራሟ 2 місяці тому +2

      ተረጋ ጌ በሁላቸዉም የሠሩ ነዉ😊

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 2 місяці тому +1

      ምን አገባኝ ታዲያ

    • @kiddist2235
      @kiddist2235 2 місяці тому +4

      ​@@NefisajoySeman😢ፈጣሪ ሆይ አሁን ይሔ መልስ ነዉ አይይ ሰዉ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 місяці тому +42

    እንኳን ደና መጣሽ ስምረት በዛላይ ልጆቹን ይዛ መጣች ❤❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 місяці тому +30

    ሀይሚየ የኔ ጎበዝ እህት ምክርም ያጠግባል❤❤❤❤

  • @ሜሪጓልዓጋመ-ጸ
    @ሜሪጓልዓጋመ-ጸ 2 місяці тому +17

    ሃይሚዬ ጅግና ሴት ናት ለቡሩኬ ያላት ክብር❤ እስኪ ደሙሩኝ ቤተሰቦች❤🙏

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 2 місяці тому +11

    ሀይሚዬ የኔ ውብ ስምሪ ደስ ብሎናል ስለመጣሽ ዛሬ የነሱ ፕሮግራም አልነበረም አንቺ መተሽ ደስ አሰኘሽን ሀይሚዬ ዛሬ ደግሞ የተለየ ውብ ሆነሻል የኔ ድምቀት አነጋገርሽ አስተዋይ የታደልሽ በቃ በሁሉ ነገር ቡራው እጅህ እንዴት ታዘዘ ጥፊ ብቻ ይሁን የስስት ነው❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @HamisaHassan-j9p
    @HamisaHassan-j9p 2 місяці тому +17

    ሀይሚየ ለብሩክ ያላት ክብር ታማኝነት ዋዉ ❤❤❤❤ 24:26

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 2 місяці тому +7

    ሀይሚዬ የኒ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤ትለያለሽ ቡራ የእውነት የኣምላክ ስጦታህ ነች ሀይሚ ቃል ያጥረኛል እናንተን ለመግለፅ❤❤❤❤❤

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 2 місяці тому +103

    ስምረትና ሀሰንን ሳያቸው በጣም ነው ደስ የሚለኝ

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 місяці тому +14

    ሳምሪ እንኳን በሰላም መጣሽ ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል ሀይሚ የኔ ወርቅ ሀሰን የሳቃችን ሚጭ በጣም የምንወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @amelAli-v7d
    @amelAli-v7d 2 місяці тому +68

    የኔኮሜት አይታይም ልበል😢 ከታያቹህ ደምሩኝ😅

    • @hafizatube
      @hafizatube 2 місяці тому

      ነይ ቤተሰብ እንሁን

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod 2 місяці тому +16

    ሀይሚይ እንዴ እንዳማረብሺ 😍😍😍😍ቆንጆ ብራ ምርጥ ወንድም 💪🏿ሳምሪ ቆንጆ ስላየንሺ ደስ ብሎኛል😍ሀሱ እንካን መጣህ ጭሪብሎ ነበር::❤️❤️❤️

  • @حياةاا-ي5د
    @حياةاا-ي5د 2 місяці тому +34

    ምቀኛችሁ ብቅ ብቅ እያሉ 😢ነው ኪዳነምህረት ያጥፋላችሁ B&H በፍቅር ኑሩልኝ የኔ ጨረቃዎች❤❤ የኔ ማሮች❤🎉 ሁሌም ወደፊት❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 місяці тому +54

    ሀይሚዩ የማን ፀጉር ልትበጥሪ ነው ኣላለችም❤😂😂

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 2 місяці тому +35

    ዉይ ሀይሚ የትንሺ ትልቅ❤❤❤❤

  • @AreguLovessa
    @AreguLovessa 2 місяці тому +99

    ክርስቲያኖች በእግዛብሄር ሙስሊሞች በአላህ ደምሩኝ እመልሳለሁ

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 місяці тому +38

    ፍቅራችሁን እንጅ ፀባችሁን ማየት አንፈልግም

  • @DevaDeve-b1b
    @DevaDeve-b1b 2 місяці тому +14

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ እግዚያብሄር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h 2 місяці тому +31

    ሀይሚየ የኔቆጆ እምርብሎበሻል የኔፅጌረዳ ሁሌም ድምቅ በይልኝ የኔጀግና የኔ አስተዋ ሁሉን አሟልቶ ያደለሽ ☺️☺️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 2 місяці тому +17

    ሀይሚየኮ የትንሽትልቅናት እምለውበምክኒያትነው እምትናገረውነገር ከመሬትጠብአትልም እደምትታየውአደለችም የኔጨረቃ የኔአደበተጣፋጭ አችብቻአውሪ የኔስስት ስምረትየስለመጣሽደስብሎኛል ቡራየየኔፀባይሰናይ❤❤❤❤❤❤

  • @Richo01-ej7uw
    @Richo01-ej7uw 2 місяці тому +33

    ሳሞሪዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤ ጥፊ ጠበቀሽ እንጂ 😢😂😂

  • @حليمة-ث4ي
    @حليمة-ث4ي 2 місяці тому +39

    ማንም አልቀደመኝ ዛሬ ኮሜት ወይኔ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤😅

  • @zedyoutubecanle
    @zedyoutubecanle 2 місяці тому +66

    ዋውውው ሳምሪየ በመጣትሽ ደስ ኣለኝ ተናፍቅሽ ነበር ደሞ ከሀይሚየ ጋር ስለተጋናቹ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ደምረኝ,በቅንነት😅😅😅

    • @zedyoutubecanle
      @zedyoutubecanle 2 місяці тому

      ​@@maryamdawood5052እንለምናለን ደምሪኝ😂

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 2 місяці тому +42

    ስምሪ እካን በሰላም መጣሽ የኔ ጠፋጭ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 2 місяці тому +54

    ምቀኛችሁ ብቅ ብቅ እያሉ😂 ነው አላህ ያጥፋላችሁ ሁሌም በፍቅር ንሩልኝ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @EdelawitGonderewa
      @EdelawitGonderewa 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 місяці тому

      አሚን ንን አሚን❤

    • @ዙዙ-ዩቱብ
      @ዙዙ-ዩቱብ 2 місяці тому

      አንች ደሞ ዝም ብሎነዉ ኣላሀ ያንሳቻዉ ያምትዪዉ ኢነ ሊላህ ምን ኣይነት ነዉ

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 2 місяці тому +7

    አቤት ውቤት ሀይሚየ ቀበጥ ፈጣር ከአይነ ሰው ይሰውርሺ አሰተዋይ የኤፌ የአብርሺ የሰራ ሰው ጠንካራ ነሺ ብልጥ ጀግና ነሺ ሳምሪየ በናትሺ እች ልጅ ከባዲ ፕራኪ እየተደረገሺ ነው ካንች እያ አብልጠም አልወደድናትም አች እልቅ ከኛ ታሰባለች ለሰዋ ግን ፕራኪ ሰበዛ ጡሩ አይደለም ያሃይሚ ፕራኪ አሰተማርና ድርቅ ያለ ሰነ ሰርአት ያለው ነው ና ሀይሚየ ዶሞ ፕራኪ ሰትደረግ በጣም ትደነግጣለች በዘላይ ደሞ ብዙ ጨንቅት ኣላት ፎቶዋ በየ ኢቱብ እተዘረጋ በጣም ያሳሰባታል እና ሀይሚየ ጨዋ ነሺ ቀጥይበት በዚ አናጋግርሺ ❤❤❤❤ ቆንጆ የሰቶቹ ምሳሌ ነሺ

  • @EyerusTube22
    @EyerusTube22 2 місяці тому +20

    ስምሪየ እንኳን ደህና መጣሽልን ሀይሚየ የኔ ቅመም የልጂ አዋቂ የአላማ ሴት❤ይመችሽ አቦ❤የኔ ቅመም

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 місяці тому +142

    የቡራ ወዳጆች ኧረ መቶ ሽ አስገቡኝ 😢❤❤

    • @ወለየዋ-4
      @ወለየዋ-4 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 2 місяці тому +1

      ቅድሚያ 5k😂😂😂

    • @sasaudi
      @sasaudi 2 місяці тому +1

      ዊና ኣደለሚ🥶

    • @zewdumeresa6983
      @zewdumeresa6983 2 місяці тому

      What Tube

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 2 місяці тому

      @@zewdumeresa6983 fek Acawunt

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 2 місяці тому +47

    ሳምሪዬ የኔጣፋጭ እንኳንደህናመጣሽ

  • @AgAg-e3u
    @AgAg-e3u 2 місяці тому +33

    ዋይ አደኛነኝ ሣምሪ በመጣቷ ማነዉ ደስ ያለዉ👍👍👍

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 2 місяці тому +16

    ስምሪ እንኳን ደህና መጣሽ የቅመሟ መንትዬ የቡራ ቀበጥ ❤❤❤❤❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 2 місяці тому +19

    ስምረት ዩቲዩብ ክፈችና እናበረታታሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ❤❤❤

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 2 місяці тому +16

    ስምሪ ና ሃሰን ሁለት አዝጎች ስወደቹ እንኳን ደህና መጣቹ❤❤😂😂😂❤❤

  • @astubtube
    @astubtube 2 місяці тому +11

    ስምረት ጠፍታ ነበር እንኳን ተገናኛቹ መጣቹልን ❤❤

  • @HayshaJabir
    @HayshaJabir 2 місяці тому +20

    እንኳን በሰላም መጣሽ ሚጣዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SudiiAwol-jz7gm
    @SudiiAwol-jz7gm 2 місяці тому +33

    Ijollee Oromoo jirtuu Like xuqame jiraa jedhaati😂😂😂

  • @ghhjjgghhu370
    @ghhjjgghhu370 2 місяці тому +23

    እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ተምሳሊቶች በርቱ ጠንክሩ ከዘረኝነት ከክፍት ከተንኮል ነጻ የሆናችሁ በርቱልን ታዳጊዎች ሀገር ተረካቢዎች❤

  • @ZahraAbdu-jl6qf
    @ZahraAbdu-jl6qf 2 місяці тому +29

    የመዳም ቅመሞች አላህ ያሰባቺሁበት ያድርሳችሁ

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 2 місяці тому +23

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት ዱአ አድርግልኝ 🙏

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 2 місяці тому +22

    ኡፈፈ የኔ ፀገረዳ ሀይሚ የኔ ትንሿዋ እደ ታላቅ ሳዉ ልክ ቆጠቺ😢የኔ የትንሿዋ ታላቅ🍫🍫❤🙏ሳሚራ ናፊቀሺ ነበር 😮💝ቡራዉ የኔ አስተዋይ💝💝

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 2 місяці тому +6

    ጥፋተኛ ናት ግን የተማታበትን ባረት ቀርጣችሁ ማውጣት ነበረባችሁ ኢዴት ስታረጉ በቀጣይ እደዚህ አይነት ነገር ሲፈጠር አስተካክሉ

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 2 місяці тому +1

    ሐይሚዬ ለሰው ያለሽ ፍቅርና ክብር የተለየ ነው ።በጣም ነው እምወድሽ የኔ መልካም።

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 місяці тому +65

    ሰምሪየ ተናፍቀሽነበር ሀይሚዬ ጨረቃየ ሰፍ የምልላቹህ ቡራም ሁላቹህም እወዳቹሀለው❤🥰

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 2 місяці тому +17

    ሰምሪዬ ተናፍቀሽ ነበርእንኳን ደህናመጣችሁ

  • @AlikaM-e9x
    @AlikaM-e9x 2 місяці тому +7

    ኧረ ተናፍቀሽ ነበር እኳን ደናመጣሽ የኔ ዉድ ሀሚዬም በጣም አስተዋነሽ በምክንያት እኮነዉ የምወድሽ የኔ ጨረቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistMekcha
    @TigistMekcha 2 місяці тому +20

    ስታምሩ ሀይሚ❤ ቀሚስ ሲያምርብሽ

    • @EyerusTadesse-f2c
      @EyerusTadesse-f2c 2 місяці тому

      ሀይሚ ያሳቅሽኝ ነገር በንዴት መሰለኝ የማንን ፀጉር ልታበጠሪነው ያልሻት አማርኛ

  • @zedyoutubecanle
    @zedyoutubecanle 2 місяці тому +45

    የሀይሚ ቤት ቀዛቀዘዋል ሽር አድርጉለት 😢❤

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @MASENAQECHAYELE
      @MASENAQECHAYELE 2 місяці тому

      Unete.mare❤❤shere❤arugo❤

    • @romankflie389
      @romankflie389 2 місяці тому

      Ay bkens dena new ❤I think yehulachew new yekenese yalew

    • @zedyoutubecanle
      @zedyoutubecanle 2 місяці тому

      ​@@MASENAQECHAYELEእሺ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 місяці тому

      ማርያምን ተሸነፈው ሸር ባደርግም አይቀሳቀስ🥺

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 2 місяці тому +13

    ስምሪዬ የኔ ውድ ናፍቀሽኝ ነበር❤😂
    ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ እንዴት እንደምታምሪ አለባበስሽ አንደኛ❤❤❤ውይ ሀይሚ ስትናደድ ፊቶ ቲማቲም ነው የምትመሲይው የኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 2 місяці тому +21

    ሳምርዬ የኔቆጅዬ እኳን ደህና መጣሽ ሀይሚዬና ቡራ ደግሞ ቤታችሁ እየቀዘቀዘ ነዉ የምር የሚያምር ቦታ እየሄዳችሁ ፊደወ ስሩልን እሽ ማሪያምን አድቀን ደህና ቦታስርታችሁ አታቁም ሲቀጥል ደግሞ ሁለዬ እዛፍ ስር አትስሩ ፊደወ እኮ የሚያሳምረዉ እኮ ቦታዉ ነዉ ሀይሚዬ ደግሞ ቤትሽ ቀዘቀዘ እኮ እዴ አድዬ እሆነ ቦታ ሄደሽ ቤትሽን ቀስቅሽ😢😢😢😢😢 እና ደግሞ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      እስኪ,ደምሪኝ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 місяці тому +1

      አረ ካልሽ የነሱ ይሻላል እስቲ የነ ማርክን የነአብርሽን እይ የነሀይሚ ማሻአላህ ነው

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 2 місяці тому

      ሁሉምነውውደ

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 2 місяці тому

      አረ የነማርክ በጣም ያምራል እኮ😢😢​@@loveጉራጌ

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 2 місяці тому +9

    ሳምር እንኳን ዳና ማጣሽ 😍😍😍

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 2 місяці тому +29

    ሀይሚየ የኔጨረቃ የኔ አስተዋይ የኔቁጥብ አድበተ ጣፋጭ ስስቴ ስምረትየ የኔዉድ የኔ ቆጆ ናፍቀሽኝ ነቀር ዉዴ ቡራየ የኔ መልካም እማመጡ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር ጨረቃወቸ እናተን መጠበቅ አይሠለቸኝ ስጠብቅ መጣችሁልኝ የኔ ዉዶች ምርጫዎቸ ከልቤ ሁሌም እወዳችኋለሁ ሀይሚየ የኔ ስስቴ❤❤❤❤❤❤

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 2 місяці тому +5

    እሷ ናፍቃ መጥታ ያጮላታን እዴ እማይደብርህ ብሩክ የኔ እናት ❤❤

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 місяці тому +2

    ዛሬ ሃሰንና ስምረት ስለመጡ ደስ ያለው❤ የሃሰን ማሽቃበጥና ድምፅ ናፍቆኝ ነበር❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 2 місяці тому +26

    ሳምርየ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ🎉🎉😅

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 2 місяці тому

      @maryamdawood5052 እሺ እንዳማመር❤

    • @zeharaዩቱቡ
      @zeharaዩቱቡ 2 місяці тому

      ​@@RdEy-lu8voነይደሚርን፡መልሰለሁ

  • @zahrabalay9903
    @zahrabalay9903 2 місяці тому +5

    Biruke full respect ❤❤❤❤ hayem 🌹🌹🌹🌹🌹 welcome samrii

  • @Etutube22
    @Etutube22 2 місяці тому +16

    ሳምሪዬ ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ❤😊

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 2 місяці тому +9

    የኔ ጨረቃ ሰምሪየ እንኳን ደህና መጣሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ናፍቆት ሊደፋኝ ነበር😢ቅመሟ ቡራየ ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ 2 місяці тому +15

    ጨረቃዬ እኳን መጣሽሊኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halenLove
    @halenLove 2 місяці тому +28

    የኔ ጨረቃዎች ሳምራ ውቦች❤❤❤አይ ሀይሚ የማን ፀጉር ልታባጥሪ ነው😂😂

  • @tiji-b9w
    @tiji-b9w 2 місяці тому +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ተምሳሊቶች በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 2 місяці тому +2

    ሀይሚ የኔቆጅብሮኬ ታድለህ በሁሰአት እደዚህአይነት ልጅ በማገኝትህ የኔታማኝ ሀይሙየ❤❤❤❤❤❤

  • @emebet7575
    @emebet7575 2 місяці тому +4

    ተናፍቀሽ ነበር ስምረትዬ እንኳን በሰላም መጣሽ❤

  • @FebugalTewahdo
    @FebugalTewahdo 2 місяці тому +7

    ኳን በሰላም መጣሽ ሚጣዬ❤❤

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 2 місяці тому +27

    ዋውውው.ሳምርዬ.የሀይሚእህት❤❤❤❤

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 2 місяці тому +17

    ሀይሚዬ የኔአስተዋይ❤❤

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 2 місяці тому +16

    ዛሬገና አለፏልኚ 17ኛሆኩተመስገን አለፈልኚ 😂ስምረትእንኳንደህናመጣሽ ዉደ🥰🥰

  • @SofiAbdu-bj2ht
    @SofiAbdu-bj2ht 2 місяці тому +10

    ቅመሞችየ አላህ ያጠክረን ያረብ❤❤❤

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 2 місяці тому +4

    ስምሪ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 2 місяці тому +1

    ሀይሚ አስታዋይ ልጂ ነሽ ለኔብቻነው ዛሬ ሀይሚ የክፋት ትመስላለች❤❤

  • @Acc-wj3jq
    @Acc-wj3jq 2 місяці тому +7

    ያበደ ፕራክ ሳምርየ የኔ ቆንጆ በጣም ናፍቅሽን ነበር