በመወለዱ ብዙዎች ደስ ይላቸዋል (ሉቃ 1፥14) +++ ዲያቆን ዘላለም ወንድሙ/Deacon Zelalem Wondimu LUQAS. 1-13

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @eyususkirstosegizibehernew9370
    @eyususkirstosegizibehernew9370 6 років тому

    አንደዚህ ከልብ የሚሰብኩ እውነተኛ መምህራንን አምላከችን ያብዛልን፤ በእውነት ስብከት እንደዚህ ሲሆን ውስጣችን ከቃሉ የተነሳ ሲባረክ እናስተውላለን። እግዝያብሔር ጸገውን ያብዛሎት። አሜን።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 6 років тому

    ቃል ማርና ወተት ሆኖኛል ተመስገን አምላኬ ስንበት ክብር ነው መልካም ዕለት እሁድ ስንበት ብሩ አስደሳች የምህርት ቀን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ዲያቆን ዘላለም ወንድሙ ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት ስማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን የቃሉ ባለቤት ህያው ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁንለን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን የኤልሳቤጥ ልጅ የዘካርያን የእመንት ጀግና ቅድስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ምልጃው ናበርከቷ በያለንበት ሕዝብ ክርስትያን ላይ ነግሶ ይኑር አሜን አሜን አሜን አባታችን በጸሎት አስብን በስደላይ ላለነው ለሀገራችን ስላምን ፍቅር አንድነትን ይደለን ለሀገራችን መሬት ያብቃን ጌታ ሆይ ይቅርበለን ፍቅሯ በልቦናችን ጣዕሟን አንደበታችን ይሳልብን እናታችን ልደታ ማርያም ምልጃዋና በጸሎቷ ረድኤት በርከቷ
    ከህዝብ ክርስትያን ጋር ጸንቶ ይኑር አሜን አሜን አሜን እማሜ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኖራለች አሜን አሜን ፩
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን አሜን፩ Gere 3025 ፀጋውን ያብዛሎት ተባረኩልኝ

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 роки тому

    ቃለ ህወት ያስማልን ማስተዋልን ይስጠን በቃሉ በትእዛዙ ለመሄድ።ኣሜን!!

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ኪዳንዬየኔፍቅር
    @ኪዳንዬየኔፍቅር 5 років тому +1

    አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርልዩ

    እሰይ ሰንበት በጉባኤ ደስይላል መልካም ሰንበት ቃለህይወትያሰማልን

  • @maqdesa619
    @maqdesa619 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን

  • @rahwakibreab267
    @rahwakibreab267 5 років тому

    Amen kalehiwet yasemalen abatachin

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ነብሳችን የጥንት ኑሮዋችንንም ያስታውሳል እራሳችንን ማዳመጥ ስንጀምር ነብሳችን ወደምትፈልገው ምድር ትመራናለች

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 6 років тому

    ቃል ህይወት ያስማልን መንግስት ሰማያት ያወርስልን መምህርችንንንን አሜንንንንንንንን♥♥♥

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 6 років тому

    በእዉነት ቃለ እይወት ያሰማልን ይኤንን ቅዱስ ቃል እንዳዳምጥ የረዳኝ የአባቶቼ አምላክ ልዉል እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከፀአይ መውጪያ እስከ መግቢያ ድርስ የተመሰገንክ ዉን አሜን፫

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 5 років тому

    Kale Hiwot yasemalin yezemenachin kidus paulos neh wendimachin nitsuh agelgay .....

  • @haregewoyinregasagggfv4858
    @haregewoyinregasagggfv4858 6 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምሕራችን ዘላለም ወድሙ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ሰኞ እስጢፍኖስ ቤቲክርስታን የሚያስተምረሁን ትምሕርት ብታስተላልፉልን ከይቅርታጋር ???

    • @helennida8801
      @helennida8801 4 роки тому

      እውነት ነው በ17የሚያስተምረውን

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 4 роки тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamselam1267
    @selamselam1267 6 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Es-im8ue
    @Es-im8ue 6 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    እኛም 💒✟ ❤ 30 60 100 🙏🙏

  • @hiwane1212
    @hiwane1212 5 років тому

    በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ማርያም ታዳጊ ሃገር እየኖረች እያለ ኣሁን ያላት ኣይምሮ ጉልበት ኣስተሳሰብ ነበራት ምንም ኣልተቀየረም ቅልጥጥ ያለች ሃብታም ጎበዝ ታታሪ ሰራተኛ ለልጆችዋ ጥሩ እናት የምታኮራ ለውጭሰውም ልክ እንደልጅዋ ኤልሳቤት ፍቅር ነበረች ኣንዱ ሃገር እንደዚ ኣይነት ኑሮ ያስኖረህ እውቀትህ ሌላው ሃገር ደሞ እንኩዋን ለሌላ ህዝብ ለራሳችንም የራሳችንን ኣንድ ቀሚስ ማጠብ ኣቅቶን እርዳታ ስንጠይቅ እንገኛለን

  • @kibreabtesfa4253
    @kibreabtesfa4253 6 років тому

    Kale hiwet yasemalin betam dess yemil tmhrt bereket yemetmke melekot kdus yewhans kehulachin ykun yetebareke ken yhunlin

  • @netsanet.netsanet1256
    @netsanet.netsanet1256 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @helenbekele2342
    @helenbekele2342 6 років тому

    Amen Amen Amen Kalhiwet Yasemaln

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 6 років тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 6 років тому

    Kali hewitin yasmalin

  • @saraanzi8381
    @saraanzi8381 6 років тому

    AMEN AMEN AMEN
    Egizahber yimesgen
    Le Memehirachin kale Hiwotn yaseman

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 6 років тому

    Egziabher ymesgen memhrachn kalehiwot yasemaln

  • @romanroma5715
    @romanroma5715 3 роки тому

    Ameen ameenamen amenkalhewtyasmaln

  • @mahinahi3885
    @mahinahi3885 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ጥሩ ሚስት ከእግዚያብሄር ነው ለምሳሌ ትውልዱ ታዳጊ ሃገር የሆነ እድለኛ ነው ምክንያቱም ያደጉ ሃገሮች ብዙ ብልህ ኣስተዋይ ጥሩ ታዛዥ ኣክባሪ ህዝብ ይገኙበታል

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 6 років тому +2

    አሜን!!!

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ህዝብ ሁሉ ሰውነቱ ላይ ጥቁር ነጥብ ያለው ብዙ ኢትዮጲያያውያን ማርያም የሳመችኝ እንለዋለን ያ ነጥብ ያለበት ሰው ሁሉ የ እመቤታችንን እርዳታ ስጦታ የማርያም የሆነ ነገር በነፃ ኣግኝተናል ማለት ነው ቤትዋ ምግብ የበላ ገንዘብ የተሰጠው ሱቅ ልክ እንደ usa ሱቅ ነፃ ምግብመጠጥ ኣቅርበው ቅመሱት ከወደዳችሁት ግዙት ያቀረበችውን ማንኛውም መልካም ነገር የተቀበለ ሰውነቱ ላይ ነጥብ ይደረግበት ነበር ስንት ህዝብን እንደረዳች በዚ ማወቅ ይቻላል

  • @bethm2251
    @bethm2251 4 роки тому

    Temesgen getaye

  • @heranyekidusgabriellijbera7173
    @heranyekidusgabriellijbera7173 4 роки тому

    EGZABHER YEMESGN KALE HIWOT YASEMALEN MAMEHRACHN YESBKAT ZAMNACH YEBAREKW AMEN AMEN AMEN 💒💒💒🤲🤲🤲💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏💒💒💒👏👏👏😂😂😂🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    መላእክቶች ስራችንን ያዩና በደላችን በንስሃ የሚፀዳ ከሆነ እየረዱን ይኖራሉ በደላችን ኣስፈሪ ከሆነ ኣስፈሪ የሚል ሊስት ውስጥ ያስገቡታል መላእክቶች የሚማረውን እና የማይማረውን ሰው ያውቃሉ

  • @eliasmisganaw9471
    @eliasmisganaw9471 6 років тому

    Amannnn

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ኢትዮጲያ ና ዘካርያስ

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ማስረጃ ቪዲዮዋን እስክናይ ድረስ ማለት ነው

  • @mikaelnigusse8982
    @mikaelnigusse8982 3 роки тому

    .
    .

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ጎልማሳ በሚስቱ ይቀናል ኣረበች መሃል ኣረብ ኣልወድም ኣሜሪካኖች መሃል ሆነን ኣሜሪካውያንን ኣልወድም ኢትዮጲያውያኖች መሃል ሆነን ኢትዮጲያውያኖችን ኣልወድም ብንል ቅናት(ንዴት ይወረናል

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ለዴቪድ ሚስት ኣገኙለት ከሶስና ጋር ኣንድላይ እንዲሆኑ

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ኣስተዋይ ሚስት ከእግዚያብሄር ነው ወደዚ ምድር ስንመጣ እነ እንትና ኢትዮ እነ ኣንትናን ደሞ ስዊደን ሌሎችን usa እንደዚሁ በየሃገሩ ይመደባል ለመወለድ ስንወርድ እግዚያብሄር የመደበን ሃገር እንወለዳለን

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    መላእክቶች ከተወለድን እስከምንሞትበት ቀን ነው ወይ ኣብረውን የነበሩት? ከኣንዳንዶቻችን ጋር ከተወለድን እስከ ኣለም ፍፃሜ ድረስ በቀን 2መላእክቶች እና በዙሪያችን ደሞ ሌሎች ሰዎችን በሚጠብቁ መላእክቶች ተከበን እንኖራለን ኣንዳንዶቻችን ደሞ እስከተወሰነ እድሜ ከ 7እስከ 18ኣብረውን ይኖሩና ፋይላችንን ዘግተው ይሄዳሉ ታሪካችንን ዳቢሎስ እና auto ካሜራ እየቀረፀ ይኖራል ለምሳሌ የነ የሹ ሂሩት እና ጉዋደኞቻቸው ፋይል ድሮ ነው የተዘጋው እነ ሪቾና እህትዋ በመላእክት ተከበው ይኖሩ ነበር

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    2ሰዎችልጅ መውለድ የማይችሉበት 2ምክንያት ኣለ ኣንዱ እንደ ዳዊት ሚስት(ሰላማዊት ሂወት የስቃይን ፅዋ እየተጎነጩ እግዚያብሄር ማህፀንዋን ይዘጋል እንደ ኤልሳቤት ና ዘካርያስ ቅንነታቸው ሞልቶሲትረፈረፍ ዳቢሎስ ይፈታተናቸዋል ክፉሰዎችን በዙሪያቸው ይነሰንሳል

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ሚስት የሃገር ሰው

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ለምሳሌ ማርያም እና ኤልሳቤት ኣንድሃገር እናትና ልጅ ሆነው ይኖሩ ነበር ወደዚ ምድር ሲመጡ ማርያም ኢትዮጲያ ኤልሳቤት usa ተወለዱ ህዝብ ሁሉ እንደዚ ነበር

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ዘካርያስ እጣ ደረሰበት ስውዲን ካናዳ ኣሜሪካ

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ህዝብ የሰው ልጅ ሁሉ ከ ኣስተዋይ ሚስት ጋር ኖርዋል ኣልኖረም ለምሳሌ ዴቪድ ኢትዮጲያዊ ነበር ሃብታም ሆነናል ደሃ ሆነናል ኑሮዋችንን ሁሉ እናየዋለን

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 6 років тому

    ዱዳ ትሆናለህ ዱዳ ባታደርጋቸው ኖሮ የሚያዩትን መነጋገር ይችሉ ነበር በመነጋገር ውስጥ መፍትሄ ሚስጥር ይገለፅልናል

  • @ኪዳንዬየኔፍቅር
    @ኪዳንዬየኔፍቅር 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል