ዮኒ ማኛ የልደትዬ ልጅ አይደለም~~ እየበላሁ የማይበቃኝ ከሆነ እንብላ ላልል እችላለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 203

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 10 місяців тому +11

    💚💛❤️ ባቡጂ! ጎበዝ አንባቢ_ ተዋናይ_ ዕይታውን በድፍረት የሚያጋራ ሀቀኛ ሰው ነው። በእኔ ትውልድ ውስጥ ስለገኘውህ ደስ ይለኛል። ልደትዬ ትጠብቅህ!

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 10 місяців тому +22

    በጣም ደስስ ካለኝ ከብዙ ንግግሮቹ ___ያሁኑ ትውልድ ወደፊት ምን እንደሚያወራ ያለው ነገር ብዙሃኖቻችንን ያስማማል ባይ ነኝ +እኛማ ዕድሮች ነን በብዙ ነገር #ማርያምን#

  • @TyobistaTyobista
    @TyobistaTyobista 10 місяців тому +12

    በጣም ነው የምወደው ይህንን አርቲስት በተላይ ድፍረቱን

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 10 місяців тому +36

    ባቡጂ እንዴት ደስ እንደሚለኝ, ትልቅ ደረጃ እግዚአብሔር ያድርሰው

    • @andualemsemachew1607
      @andualemsemachew1607 10 місяців тому +2

      ሃሃሃ 😂ችግሩ ከዚህ በላይ አያድግም😂

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 10 місяців тому

      መንቀኛ

    • @SemereMoges-hu3tc
      @SemereMoges-hu3tc 10 місяців тому

      Wey Tilik Dereja! Areke lidefaw eko new.

    • @samsonhailu5133
      @samsonhailu5133 10 місяців тому

      ከዚህ በውኃላ የት ነው የሚደርሰው ነብሴ😢😢😢😢😢😢

    • @roberaasfaw9865
      @roberaasfaw9865 10 місяців тому

      😆😆😆😆

  • @Mohamoha95Fereja
    @Mohamoha95Fereja 10 місяців тому +16

    ያረዝማል እንጅ ያነሳቸው ሀሳቦች በጣም የሚገርሙ ናቸው ጋዜጠኛው አሳንሶ ስላየው እንጅ ከማንም አርቲስት ነኝ ባይ ኮልኮሌ የተሻለ እይታ አለው። ሳሚ ተብየው እንግዶችህን አክብር የምትጠይቅ ሳይሆን ሙድ የምትይዝ ነው ምትመስለው!!!!

    • @ABVIEW665
      @ABVIEW665 10 місяців тому +5

      እየነዳ ስለሆነ ምቾት አይሰማውም ልቡ ሁለት ቦታ ሆኖ ነው አትፍረጂበት

    • @danielzerihun1914
      @danielzerihun1914 10 місяців тому

      Kazhe belay endet yteykaw macham anate lay aysekmetaw mlkm leji naw ezaw eko mashafen gazto satew

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +7

    ባቡጃችን ❤❤❤ ስላየነህ ደስ ብሎናል ሌላ ስው አያቀርብህም እውነት ስምታወራ በርታ ባቡጃችን❤❤❤❤

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt 10 місяців тому +6

    ሣሚ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው በርታልኝ ወንድሜ..ግን ከቻልክ ቶሎ ቶሎ እንግዳ ጋብዝልን እና ደሞ የዘፈኖቹን የዜማ እና የግጥም ደራሲ ምናምን እንደበፊቱ detail ንገረን ከቻልን በተረፈ ይቸማቸምሽ ወንድሜ

  • @amanueltukul6241
    @amanueltukul6241 10 місяців тому +4

    ባቡጂ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ። ስታወራ በጣም ትጨናነቃለህ ያልካቸው ንግግሮች በሌላ እንዳይተረጎሙ ብለህ ይመስለኛል። ባቡጂ ዩትዩብ ቢኖርህ ጥሩ ተመልካች ይኖርሃል ብዬ ኣስባለው። በጣም የገረመኝ ግን ሳሚ የምትነዳት መኪና ምርጥ ነች ነገር ግን ባቡጂ ሲያወራ ላብ እያላበው እያየህ AC ኣስተካክለህ ከፍተህ ምቹ ኣየር መፍጠር ትችል ነበር። ከመኪናህ ጋ ተዋወቅ።

    • @mekdestesfaye275
      @mekdestesfaye275 10 місяців тому

      አስገቡት እየተባለ ነው 😢

    • @amanueltukul6241
      @amanueltukul6241 10 місяців тому

      @@mekdestesfaye275 ላይብረሪ ነው😁

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 місяців тому +6

    ይሄንን ዩቱብ አይቼው አላውቅም:: ነገር ግን? ባቡጂ ንግግሩ ቀልዱ አይጠገብም እውነትም የአራድዬ የልደትዬ ልጅ ነው👍♥️

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 10 місяців тому +6

    ባቡጂግልፅ ያራድዬ ልጅ ❤❤

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 10 місяців тому +3

    ባቡየ ምርጥ ሰዉ ትመቸኛለህ በአድስ ስራ እነጠብቃለን አድስ movie ሰርተህ አስደምመን በኮሜድ ቢሆን

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam1438 10 місяців тому

    ባቡጂ በጣም ብዙ አድናቂዋች አሉክ በርታ እኔም በጣም አደንቅካለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዉነቱን እዉነቱን ስለተናገርክ ደስይላል ።አቅራቢው ስምህን አላወኩትም እንደባቡጂ አይነት እዉነት ተናጋሪ ተፈልጎ መገኘቱን አላውቅም ትልቅክብር ሰተክ በድጋሚ ኢንተርቪ ብታደርገው ደስ ይለኛል ኢንተርቪ አደራረግህ ቅርብሎኛል ።

  • @esubalewgete1356
    @esubalewgete1356 10 місяців тому +2

    ባቡጅ ለካ እንደዚ ምርጥየ አርቲስት ነው እንዴት ጠያቂው ግን ዢልጥ ሆንክ

  • @YonasTesfaye-ox7vj
    @YonasTesfaye-ox7vj 10 місяців тому

    ባቡጅ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የእስርቤቷ ነገር ግን የፊልም ቀረፃ ነበር እምትመስለው ባቡጅ

  • @dawitabebe3905
    @dawitabebe3905 10 місяців тому +2

    መጠይቁ በጣም ደስ ይላል ግን እየነዱ አግባብ ነው??? እባክህን አስብበት።

  • @SosinaHaddis-i7w
    @SosinaHaddis-i7w 10 місяців тому +1

    ባቡጂ የራስህ ቻናል ቢኖርህ ሃሳብህን በነፃነት ታስተላልፍ ነበር የምታነሳቸው አብዛኞቹ ሀሳቦች ምርጥ ናቸው

  • @Abelmekonen19
    @Abelmekonen19 10 місяців тому +7

    Babuji yarada lij❤

  • @bamlakgetaneh6967
    @bamlakgetaneh6967 10 місяців тому +1

    ያነበበ ሰው መጠየቅ የነበረበት እንዲህ አይነት ጥያቄ ነው በፈጣሪ!
    ጠያቂው እራስህ ተጨማሪ ማንበብ ሳይኖርብህ አይቀርም።

  • @redeitadmasu1319
    @redeitadmasu1319 10 місяців тому +4

    በጣም አሪፍ ❤️

  • @reppinethio
    @reppinethio 10 місяців тому +2

    I like your guest choices so far. Everyone is interesting. Next demo comedian mame or haleluya from jano band

  • @eldanayedingillij
    @eldanayedingillij 10 місяців тому +5

    ባቡቻ በድፍረት ይሄን መንግስት የተቸ ብቸኛው አርቲስት ነው ሀገር ቤት ተቀምጦ ጀግናነህ❤❤❤

    • @TyobistaTyobista
      @TyobistaTyobista 10 місяців тому

      Yap

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 10 місяців тому

      ትክክል መቼም እኛ ሀገር ሀቀኛ ግልፀኛ ሰው አንወድም እንጂ ባቡጂ ጀግና ነው

  • @MnteHabtamu
    @MnteHabtamu 10 місяців тому +3

    ጀገና ነህ ባቡጂ

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 10 місяців тому +2

    መኮንን ላዕከ ይቅረብልን 🤲🤲🤲🤲 ባቡጂ 🥰

  • @liyakidu3210
    @liyakidu3210 10 місяців тому

    Ehe lej betam yasaznegnal lemen hulum endeminesabet ena endemiyafatetew alawkem, eg/r gen hulem kesum kehulachenem gar yehun ❤🙏❤️

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +3

    ትልቅ ስው❤❤❤

  • @abdimuzemil1773
    @abdimuzemil1773 10 місяців тому +1

    ባቡጂ ተሻለህ በዚህ ሁኔታ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል ግን የዚህ ዩቱብ አዘጋጂ ግን በሰዎቾ ላይ ሙድ ይዞ ፕሮግራሙ ሳያልቅ የሚያሶርድና ንግግራቸዉን ሳያሰጨርሰ ቶሎ የሚሰለች አይነት ነዉ

  • @hailubayisa2281
    @hailubayisa2281 10 місяців тому +2

    Respect
    ሁለት መቶ ብር ስትከፍል ማሳየት አስፈላጊ አይደለም

  • @yosephejigu3901
    @yosephejigu3901 10 місяців тому

    Babujiii የአራዳ ልጅ ትመቸኛለሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ብራዘር 🙏

  • @nahomasamere
    @nahomasamere 10 місяців тому

    ባቡጂ ያራድዬ ልጅ የምር አድናቂህ ነኝ ያ ዝተት የሚረግጥበትን የማያውቅ ዮኒ የሚባል ፈሪ ሰውዬ አንተን ሊተች ሲጋጋጥ ሳይ የምር ጡጦ እንዳልጣለ ነው የተረዳሁት።በመጨረሻ ለአማራ ህዝብ በድፍረት ፊት ለፊት ሆነህ ሱፍ ለብሶ አፉን ኦ ተቆርጦ ኢትዮጵያ እያለ እየጨፈጨፈ ያለውን አሪዎስ ሰውዬ አበጥረህ ስላሰጣኸው በአማራውያን ስም አመሰግንሃለሁ ክበርልን🙏።

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 10 місяців тому

    ባቡጂ ክፍላችንን አልረሳቸውሞ 9 ክፍሎች ብቻ ነበሩ እውነት ነው ከፍተኛ 4 ( ቢቸግር ) ይባላል
    የምታስታውሰው ምርጥ አስተማሪ የሂሳብ መምህር ትዝ ይልሃል መምህር ካሳሁን እማልረሳው መምህሬ ነው ።
    ዮኒ ጓያውም አብሮን ተምሯል

  • @FoadNasir-m7c
    @FoadNasir-m7c 7 місяців тому

    ጌችዬ በጣምነው ምዎድህ❤❤

  • @FrehiwotHailu-r4d
    @FrehiwotHailu-r4d 10 місяців тому +3

    Bexam harif chenqelat new yalewu pls abretatawu

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 10 місяців тому +4

    ሚኪ ጎንደርኛ ያጠየቅ ሳሚሻ

  • @YizezewBelay-dr2mp
    @YizezewBelay-dr2mp 10 місяців тому

    የታምራት ዘፈን ደጇ ሳይሆን ደጁ አልቀርም ነው። የቤተክርስቲያን ደጅ

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 10 місяців тому

    እውነቱን ነው የኛ ትውልድ በጣም ያነባል :: እኔ በአንድ ወቅት ሁለት መፅሐፍ አነብ ነበር : :: ግን አሁን ክአስር አመት በላይ ሆነኝ ማንበብ ከተውኩኝ ግን ግን ትረካ በሳምንት የሆነ እሰማለሁ ..ሰሜን እሜሪካ ስትኖር ..

  • @Aselalem
    @Aselalem 10 місяців тому +1

    ባቡጂ በዩቱብ ና እንጠብቃለን

  • @ZEMEDEGOA
    @ZEMEDEGOA 10 місяців тому +1

    Sami yezaraw arife tesafari new!!!

  • @GETUGEZIW
    @GETUGEZIW 10 місяців тому

    የምራል ያቀረብክል

  • @sinte335
    @sinte335 10 місяців тому +2

    ዶክተር ወዳጄነህ የሆነ ኢንተርቪ ላይ ጫማ የሚጠርገውን ልጅ ጠጋ ብለህ ስማው ቁም ነገር አለው ብሎ ሲናገር ገርሞኝ ነበር
    ባቡጂ ብዙ ጊዜ ስለሚቀልድ ቁም ነገር የሚያወራ አይመስለኝም ነበር በጣም የሚገርም ንግግር ነው ያወራው ደሞ በጣም ተመሬበታለሁ

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 10 місяців тому +1

    በዚህ ሳምንት 100.000 እንግባ ቤተሰብ

  • @NonoYes-tt9um
    @NonoYes-tt9um 10 місяців тому +2

    በጣም ደስ ሚለኝ በዛ ላይ ገለጻ በቃ ለኔ ትዋናይ ከምላቸው መሃል ነህ

  • @Gopo661
    @Gopo661 10 місяців тому

    " አላበው " ለምትሉ፦ የመኪናው መስኮት ሁሉ ተጠርቅሞ ንፋስ በየት ይግባ?
    ደምፅ እንዳይረብሽ የመኪናው መስኮቶች በሙሉ መዘጋታቸው ትክክል ነበር።

  • @yonicooltube5155
    @yonicooltube5155 10 місяців тому +1

    በሙቀት ተቀቀላችሁ😅 nice job bro

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 10 місяців тому +3

    🥰😍🎼

  • @ኢትኦጵሀገሬ
    @ኢትኦጵሀገሬ 10 місяців тому +1

    ጥያቄህ ከሱ ማንበብ ጋር ይጋጫል ምክንያቱም ሳይንሳዊ ጥያቄዎች ናቸው ሶስቱ የጠየከው ምናልባት ካነበበው ጋር ላይገናኝ ይችላል

  • @bubakumle3899
    @bubakumle3899 10 місяців тому +1

    ግን ለምን ኮስተር ብለክ የምታናግረው ልብ ብለከው አላየህው ከሆነ

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 10 місяців тому

    የማይመች ጥያቄ ለይ:: ሌሎች ቃለ መጠይቆችን በማየት እኮ መማር ይቻላል:: ጥያቄዎችህ ልምድ ማነስ ይታይባቸዋል እንጂ ጥሩ ዝግጅት ነው

  • @abrhammekonnen978
    @abrhammekonnen978 10 місяців тому +1

    ትሪያ ጎማ(ጎማው ውስጥ በረንዳ አዳሪ ልጆች ይተኙበት ነበር) አጠገብ የነበረው ጠጅ ቤት ገዳምነሽ ይባላል አለፍ ሲል ክትፎ ቤት ጠጅ ነበር በዌቬል ሻይ ቤት አጠገብ ፎቶ ስሜነህንም ማስታወስ አለብህ ዝቅ ሲልመስከረም ሻይ ቤት ብረት መሥሪያ በር እና መስኮት የሚሰራበት ሲቀጥል የአለማየሁ ብስክሌት ማከራያ ሚዳ ቡና ቤት ሙዝ ብርቱካን ቤቶች አሊታልያ ሬስቶራንት ባህር ትራንስፖርት አጠገብ ኢት ፍሩት ላኮመልዛ ወይም ግርማ ሆቴል ፡፡ግርማ ፊት ለፊት ደሴ ሆቴል ፡፡ከመፍረሱ በፊት ተቀርፆ መቀመጥ ነበረበት ፡፡

  • @Kidusyoseph-m5f
    @Kidusyoseph-m5f 10 місяців тому +1

    Good Talkshow ❤🚂

  • @Pentagon2127
    @Pentagon2127 10 місяців тому +2

    I love Babuja, but there are no fourteen thousand books in Ethiopian literature. Wheather the translation of foreign or domestic novels tells us each and every titles of the books.

  • @ethiopia-d8e
    @ethiopia-d8e 10 місяців тому

    ባቡጅየ❤❤

  • @gechohailu8073
    @gechohailu8073 10 місяців тому

    ባቡጂ ሲያነብ ትዝ አለኝ።

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 10 місяців тому +4

    አይ እናንተ ፡ ዮኒ ማኛን ከሰው ቆጥራችሁ አጀንዳ ታደርጉታላችሁ አደል

  • @yml992
    @yml992 10 місяців тому +2

    ምንሼ ነው በመኪና እየዞሩ ማውራት 🤣🤣 መኪና ብርቁ ነገር መሆን አለበት 🤪

    • @tikurazmood
      @tikurazmood 10 місяців тому +2

      መኪና የሌለው ሰው ኮሜንት

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase 10 місяців тому +3

    Ymechegnal babuji

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 10 місяців тому

    እድሜ እራሳቸው ካልነገሩህ አትጠይቅ ምን ይሰራልሃል ባቡች ምስኪን ሰው ይመችህ

  • @rahew
    @rahew 10 місяців тому

    የኔ ውድ ስወድህ

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 10 місяців тому

    Ephram my king 👑 I Love you ❤😢

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 10 місяців тому +1

    am westing my time ባቡጂ ለዚህ programme የሚመጥን ሰው አይደለም። አልደግፈውም እየተነዳ interviews በጣም ተመረጭ አይመስለኝም ይሄ programme ወደ studio ቢሄድ መልካም ነው

  • @ሁሉበርሱሆነከሆነውምእንኳ

    ሳሚያችን መፍጠር መስራት የምትችል ሰው እንደሆንክ ግልፅ ነው ነገር ግን እኔ የለዮ ቲዮን ፋን ነበርኩ ለይዮ ቲዮን ይመለሳል ወይስ በቃ ንገረን አለበለዚያ አንሰብሰክራይብ ነው የማደርግህ😁

  • @AbuhaMesekir
    @AbuhaMesekir 10 місяців тому

    ሳሚ ደስ የሚል ወግ ነው በዚሁ ቀጥል

  • @Addis1625
    @Addis1625 10 місяців тому

    I like Babuji.

  • @azebmelaku8840
    @azebmelaku8840 10 місяців тому

    We love you Babuji❤❤❤❤

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 10 місяців тому +1

    ለካ ባቡጅም ቁምነገር ያወራል የምር ተገርሜ ሙሉውን ሰማውክ😮🤔

  • @fraolLowkey
    @fraolLowkey 10 місяців тому

    Babuje yard lej u handle it well ✊️

  • @AaBb-wc1bs
    @AaBb-wc1bs 10 місяців тому

    ብሰለት ያለዉየኔጀነሪሸን ሰለሆ እወደዊለሁ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 10 місяців тому

    Babuji❤ymechih❤

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas4775 10 місяців тому

    Ketechale ephrem tamiru andegnaye new
    Demo Netsanet mekonenn betam tefitalech beterefe arif new amitalin hulachewunim des yilenal

  •  10 місяців тому

    ወመዘክር ቤተመፃህፍት ቤት አልተዘጋም በደንብ አገልግሎት እየሰጠ ነው።

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 10 місяців тому

    እየበላሁ እንብላ አልልም እማይበቃኝ ከሆነ መተህ ብትበላብኝስ😂😂😂 አይ ባቡጂ

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 9 місяців тому

    ባቡጂ 1980 ዓመተምህረት ላይ ቀን ስራ ይሰራ ነበረ። በዚያን ሰኣት ነበረ በቀን ሶስት ብር ለቀን ሰራተኛ እሚከፈለው። እድሜውን እንግዲህ ኣብረን እናስላ ፡ ኣግዙኝ

  • @kassahunlera6283
    @kassahunlera6283 6 місяців тому

    አዘጋጁ ግን ለማፌዝ እና ለማሸማቀቅ ሙከራ እያረክ ነው!!!የአዘጋጅ መግባር እንደዚህ አይደለም።የስራህን ባህሪ ለመለየት ሞክር!!!

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 10 місяців тому +1

    ጌታቸው እጅጉ አየለ ሽፈራው . . . ይመችህ የራዳ ልጅ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 10 місяців тому +1

    Beherawi Jin tewedual gudeh fela brother

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 10 місяців тому +2

    3ብር የቀን ስራ ሰርተህ ከ 40እስከ 50አይደለሁም አላለም

  • @Fiker123
    @Fiker123 10 місяців тому +6

    እናንተ የሚዲያ ሰዎች ለምንድነው ሶፍት የማታዘጋጁት ?? ለእሱ መፀሀፍ ከምትገዛ አንድ ሶፍት ገዝተህ መኪናህ ውስጥ ብታስቀምጥ ይመረጥ ነበር ።

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 9 місяців тому

    ባቡጂ የራስህን ዩቱብ ክፈት ሰፗርት እንዳርግህ

  • @mulatudebash1231
    @mulatudebash1231 10 місяців тому +1

    ባቡጂ አንተ እያለህ ፍቅርሲዝምን ሌላ ሰው ይመስርተው😮😮

  • @Nati_tech1
    @Nati_tech1 10 місяців тому

    view ለነዳጅ must ነው guys በተወደደ ነዳጅ ገባ ገቤ በሉ😊

  • @BrightTube1
    @BrightTube1 10 місяців тому +2

    እኔ ምለው በመኪና እየሄዱ ቃለ መጠየቅ ማድረግ ምንድን ነው ጥቅሙ? ከየት የመጣ ስታይል ነው?

  • @makis1623
    @makis1623 8 місяців тому

    ባቡጂ አራድዬ 👌

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 10 місяців тому

    Next Tokichaw please sami

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 10 місяців тому

    Hi same open A/C?

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 10 місяців тому

    ❤😂

  • @IntisaarAhmed-r8n
    @IntisaarAhmed-r8n 8 місяців тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

  • @yml992
    @yml992 10 місяців тому

    አይ ግን ይመቸው አሪፍ ልጅ ነው

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 9 місяців тому

    አባቴ ጠያቂ ትንሽ አንብበህ ወይም አውቀህ ነህ ኢንተርቪው ስለምታደርገው ሰው እና ደግሞ ትንሽ አክብሮት ይኑርህ ❤ ባቡጂ ገራሚ ልጅ የራስህን ዩቱብ ክፈት

  • @mimia7202
    @mimia7202 10 місяців тому

    😂😂ቡጃጃ

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 10 місяців тому

    እረ ባቡጂ እድሜ ሲጥ አርገሽ የለምእንዴ

  • @zelekhaile303
    @zelekhaile303 10 місяців тому

    የቴሌቪዥን ሾው ለምን ቀረ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 10 місяців тому +1

    ባቡጂ እያላበክ ነው ምን ሆነህነው አሁን ተሰተካክለሀል በርታ እራሰህን ጠብቅ ሚሰት እንድታገኝ😅😅😅

  • @Gobezay1983
    @Gobezay1983 10 місяців тому

    becarefull with your driving and turning your face towards your guests bro.

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 10 місяців тому

    Babje yemer temchegalehe ershene meslehe new ynetenorew 👌

  • @abasredwan5146
    @abasredwan5146 8 місяців тому

    እርግጠኛ ነኝ አረቄ ጋብዘህ ነው ያመጣሀው

  • @muluchaina5309
    @muluchaina5309 10 місяців тому

    Babuja endat neh.slayehuh des blognal.
    Ante yeserahbet movie k fkadu,ygerem....gar
    Ante gazetegna huneh mnamn kechalik y moviewn sm nigeregn😅

  • @ኢትዮጵያ-ረ3ፀ
    @ኢትዮጵያ-ረ3ፀ 10 місяців тому

    ችኳ ስታልፍ አስታያየቱ 😂😂😂😂

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 10 місяців тому +1

    ዩኒ ማኛ የኮካ ልጅ ነው ወይም ከፍተኛ ፍርድቤት ጀርባ ነው በድሮ ቀበሌ 37 ይሄኛው የ49 ቀበሌ ልጅ ነው የድሮ የወረዳ 4 ልጆች ናቸው

  • @EdomYeshegerua
    @EdomYeshegerua 10 місяців тому

    Helen bedilun teyikilin samisha benatih

  • @sollmoha-bd6vf
    @sollmoha-bd6vf 10 місяців тому

    Australia

  • @fasiltefera2760
    @fasiltefera2760 6 місяців тому

    እርዕሱን እያነብክ ነው ።ያልተጠየከውን አትመልሰ አታውራ አረቄዐም😆😆😆