አራተኛ ልጃችን በጠና ታመመች!ክፍል 2 "እሷ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @MeskiLoha
    @MeskiLoha 11 місяців тому +22

    ፌቩዬ የኔ ህይወት ለብዙዎች ምክር ከሆነ እግዚያብሔር ክብሩን ይዉሰድ

    • @fevengashaw
      @fevengashaw  11 місяців тому +4

      አንቺ ብርቱ ተስፋ መቁረጫ ምክንያት አሳጣሽን እወድሻለው❤

    • @melodybalcha3769
      @melodybalcha3769 11 місяців тому

      ቀላል ምስክር! እውነት ጌታን ደግሜ እንዳመሰግን ንስሃ እንድገባ ምክንያት ሆነሽኛል ጌታን ታድለሽ መስኪ ጌታ እንዴት እንደሚወድሽ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይመስገን! አሁንም ወደፊትም ጌታ እየሱስ ያፅናሽ!

    • @redietnigussie3287
      @redietnigussie3287 11 місяців тому +2

      Meski malet endi tebla yemtgeletsi set aydelechm gn betnshu lbelachu tenkara lbe ruhruh edl bemestet yemtamn aseriye neberech yene kn sew ymatnk ende aseri andm ken fiton satkeyir ende godegna amakari bewnet endeso sew alayehum ye ewnet sew nech yesew lewt yemiyasdestat nat yene enat lbshn aykeyirbsh ewedshalew akebrshalew bemthejibet hulu amlak moges yhunsh meskiye 🥰🥰🥰hulem gize yemayfetaw neger yelem tyalesh ewnet nw gize yemayasalfewm chmr yelem berchi yene brtu set😍😍😍

    • @binitadesse504
      @binitadesse504 11 місяців тому +1

      የኔ እህት ምን አይነት ብርቱ ነው ያረገሽ ይህ በሰው ከቶ አይቻልም በራሴ አፈርኩ አንቺን ግን ባረኩሽ እግዚአብሔር የትውልድ ሁሉ እናት ያርግሽ ያለፈውን እስከማታስታሽው ብዙ ይባርክሽ ለምልሚ እህት አለም።

    • @best-cx8yv
      @best-cx8yv 11 місяців тому +1

      Ewunet leba new yamemegna ufff

  • @kidubab
    @kidubab 11 місяців тому +19

    ይሔን እንዴት ቻልሽው? መንፈሳዊ ሴት ነኝ እጸልያለሁ እግዚአብሔርን እሰማለው አንቺን የረዳ የእግዚአብሔር ጸጋ የተመሰገነ ይሁን ፌብዬ ተባረኪ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 11 місяців тому +4

    እንዴት ነው የማመሰግነው?ግን ደሞ እግዚያብሔር ይመሰገናል ደስ ከሚል ፈገግታ ጋር ተደንቄያለው በጌታ ፀጋ አንቺ ሴት ግን የእግዚያብሔር እጅ ግን ካንቺ ጋር አለች የፃድቃን መከራቸው ብዙ ነው እግዚያብሔር ግን ከሁሉ ያድናቸዋል የኔ ውድ እህት አይዞሽ አንቺ የብዙ ያዘኑ እናቶች እናት ነሽ

  • @hewiethio753
    @hewiethio753 11 місяців тому +2

    እውነት በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሺ በፈጣሪሺ ላይ ያለሺ እምነትና ፅናት ይገርማል ስንቶቻችን ነን በትንንሺ እንቅፋቶች ፈጣሪያችንን የምናማርረው ያንች ህይወት ለብዙወች ከትምህርትም በላይ ነው ይሄን ጥንካሬና እምነትሺን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያፅናልሺ ❤❤❤

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 9 місяців тому

    ዋው የሚገርም ጽናትና ጥንካሬ ነው እግዚአብሔር ለሌሎች ምሳሌ ሊያረግሽ ነው በዚህ ሁሉ ፈተና ያለፍሽው እህቴ ተባረኪ ❤❤❤

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 11 місяців тому +3

    ወዮ ጽናት..........የረዳሽ የጸጋው ባለቤት ይመስገን!!!🥰🥰🥰🥰🥰

  • @betty4generation
    @betty4generation 11 місяців тому +4

    መስኪዬ ምንም ማለት አልችልም😭😭😭😭 አነቺ ሀያል ሴት በቃ ቆሞ ለመቅረት ምክንያት የለእንም እግዚአብሔር እንደዚህም ይደግፋል መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ ያፅናናል ❤❤❤❤❤ part 1 ላይ መልእክት አስቀምጬልሻለሁ ገብተሽ እይልኝ ተባረኪ🙏🙏🙏🙏

  • @melodybalcha3769
    @melodybalcha3769 11 місяців тому +7

    😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠሽ ብርታት

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx 11 місяців тому

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያበርታሽ ገድል ማለት አንደዚህ ነዉ የዉለሽ

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 11 місяців тому +1

    😮 😮 እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ያብዛልሽ ለሌሎች መፅናኛ ሁኝ።
    የሶፍት እጥረት መንፈስ ግን ከምድሬ ላይ ይሰበር

  • @meski3756
    @meski3756 11 місяців тому +6

    She's such a brave and strong woman, thank you for sharing your life story,hope some of as we learn from your testimony.

  • @tinatinu8009
    @tinatinu8009 11 місяців тому

    ውይ በለቅሶ አይኔ ሊፈርጥ ነው ይሔ ከአይምሮዬ በላይ ነው የእግዚአብሔር የፀጋ ጉልበት ከአይምሮዬ በላይ ነው

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ካንች ጋር ሆኖ ሳይለይሽ ሳይቶወሽ ዛሬን ያሳየሽ ጌታ ይመስገን የእዮብን መንፈስ ያፈሰሰልሽ ፅናቱን ያለበሰሽ ጌታ ሁሉን የምችል ክብር ይሁንለት ብገድልም ብያኖረንም እሱ እግዚአብሔር በስራወ ትክክልነወ

  • @MeronSolomon-l4k
    @MeronSolomon-l4k 11 місяців тому +1

    No word to say Eyesu Geta new yebene nat jegna nesh tebarekii❤

  • @fevencheru5443
    @fevencheru5443 11 місяців тому +3

    የሚገርም ፅናት የሚገርም ጥንካሬ ነው እኔ እራሴ አየሁበት ...ጌታ ያስችላል አይደል 😢😢😢❤❤

  • @የንጉሱሴትልጆች
    @የንጉሱሴትልጆች 11 місяців тому +7

    የሚደንቅ እምነት እና ፅናት!

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ ጌታ የረዳት እሷ ሴት አንቺ ነሽ

  • @hayatabdrehman5498
    @hayatabdrehman5498 11 місяців тому +8

    አንቺ በቃ ሙሉ ሴት ነሽ ቃል የለኝም ብርታት ሆነሽኛል ❤😢

  • @meronmulugeta9272
    @meronmulugeta9272 11 місяців тому

    ከቃል በላይ ነው የእግዚአብሔር ደግነት እቺ ሴት እሱ ባይረዳት ባይደግፋት ምን ትሆን ነበር እምነቷ ያገዘሽ እሱ ብቻ ጌታ ብቻ ስሙ ይባረክ ቢሆንም ባይሆንም እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነገር ባይገባንም እግዚአብሔር ትክክል ነው ተባረኪ ዘመንሽ ቤትሽ ኑሮሽ ሁሉ ይባረክ

  • @sintayehugalcha7496
    @sintayehugalcha7496 11 місяців тому +4

    መስኪ በጣም የቅርብ የሥጋ ዘመዴ
    በጌታ ጀግኒት❤❤❤❤

  • @filmonweldemariam2475
    @filmonweldemariam2475 11 місяців тому +1

    በጣም ለመስማት እሚከብድ ምስክርነት ነው በዚህ ሁሉ ውስጥ የእግዚአብሔርን እጅ ካንቺጋር እደነበር ባንቺ ብርታት ውስጥ አይቻለሁ አንቺ ጌታ ያበረታሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በህይወትሽ የመጣብሽን ፈተና ሳታማርሪ ቀጥሎ ምን ይሁን ምን ይደረግ ብለሽ ማሳለፍሽ ይሄ ቀላል ነገር አይደለም እህቴ እኔ በህይወቴ ጌታ ላይ ባማረርኩበት ነገር ንስሀ እድገባ ነው ያደረግሽኝ የውነት ነው እምልሽ አንቺ ለባልሽ ታማኝነትሽን ያሳየሽ ታማኝ ሚስት ነሽ ለልጆችሽ መልካም እና የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ለማድረግ የምትተጋ ትጉ እናት ነሽ ለቤተሰቦችሽ የኔ መበርታት እነሱን ያበረታል ብለሽ እነሱ እዲበረቱ የምትተጋ በጣም ምትገርሚ ሴት ነሽ እኔ በግሌ ልባም ሴት ብዬሻለሁ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋን ይጨምርልሽ የኔ እህት

  • @B.F.B-i7j
    @B.F.B-i7j 11 місяців тому

    አንቺ ጀግና ሴት የእውነት ታሪክ ነዉ ይሄ እኮ ልብ ወለድ ነው የሚመስለዉ እረ ጌታ እንዴት ያበረታሽ ሴት ነሽ ጌታ ባንቺ የሚሰራው ትልቅ ነገር አለ እኔ በዘመኔ ሰምቼም አላዉቅም

  • @MareyamTeka
    @MareyamTeka 11 місяців тому

    ሁፉ ምን ዐይነት ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 11 місяців тому +7

    እኔ ንሰሀ እየገባው ነው የሰማሁሸ ሰለራሴ ጌታ ሆይ

  • @suzanmamo1145
    @suzanmamo1145 11 місяців тому

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ጥቅስ ተኑሮ ሲጠቀስ ደስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @genetbeyne2060
    @genetbeyne2060 11 місяців тому +1

    ጌታ ከዚህ የበለጠ ያፅናሽ

  • @deborahketema1709
    @deborahketema1709 11 місяців тому +2

    አይ መንፈስ ቅዱስ እንዴት አይነት አፅናኝ ነህ😭😭😭😭 ያለእሱ ይሄ ሁሉ ከባድ ነው😢

  • @betelhehemalemayehu94
    @betelhehemalemayehu94 11 місяців тому +1

    ያበረታሽ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @theafamily163
    @theafamily163 11 місяців тому

    Yene❤ ehit anch tileyalesh beewunet ye tsinat temsalet nesh wodishalewu ❤akebrshalewu geta endemiyasichil behowtushi asayiteshal lene tilk misale nesh Digimo ye sira sewu nesh ejish yibarek zemenish yekasa zemen yihun❤❤❤❤❤

  • @Misrakfikre-gj3tp
    @Misrakfikre-gj3tp 11 місяців тому

    ድንቅ ሴትነሽ ካንቺ ብዙነገር ተምራአለው ❤❤

  • @T.TAbebe
    @T.TAbebe 7 місяців тому

    እግዚአብሔር የፈለገውን አደረገ ደግሞም ላቺ ጥንካሬውን ሰጠሸሰ ደሞም ዳግም እደሚክስሽ እርግጠኛ ነኝ አያቅበትምና

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 11 місяців тому +1

    አንቺ የንጎሱ ሴትየምትወክይ ነሽ!!!!ጀግና

  • @joshuaiyasu9427
    @joshuaiyasu9427 11 місяців тому

    ዋው! 😭
    እንዴት ከባ...ድ ፈተና የበዛበት ህይወት ነው ያሳለፍሽው። በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። ነጋ ሌላ...

  • @meskiEmmnuel
    @meskiEmmnuel 11 місяців тому

    አቤት ጌታ ሆይ እርዳታክ ከአይምሮ በላይ ነዉ መስኪዬ ታላቅ ሴት የረዳሽ ይባረክ

  • @KoriyaTariku
    @KoriyaTariku 11 місяців тому +2

    I have no words to say. God is good in all situations.

  • @አክሰንእስክንድር
    @አክሰንእስክንድር 11 місяців тому +4

    ወይኔ ፅናት 😢😢😢😢😢😢 ከባድ ነዉ

  • @Rahel18732
    @Rahel18732 11 місяців тому +1

    Abet ye Egziabher Tsega !!! mnm lemalet kalatoche senefubgn.yene enat yekerut ametatochish yedesta yesak bicha yihunulsh. Bizu astemarshgn Geta Eyesus yibarksh 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Jesusisthecenterofmylife
    @Jesusisthecenterofmylife 11 місяців тому

    Yeredashi geta eyesus simu yibarek

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 11 місяців тому

    😂😂😂 እኔም ተፈተንኩ እላለሁ የአንቺ ግን ከበደኝ እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ። እህቴ እግዚአብሔር ስላበረታሽ ሥሙ ይባረክ። አንቺ ብርቱ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ትዳርሽን ሃለዎትን ይባርከው።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 11 місяців тому

    ዋዉ የተወድሽ ፌፈን የንጉሰ ሴት ልጅ ብርክ በይ።

  • @mahaletkebede8903
    @mahaletkebede8903 11 місяців тому +2

    እዚህ ምድር ላይ ያለ ጌታ መኖር እንዴት ይቻላል? ይህን ሁሉ ያለጌታ እንዴት ሰው ያልፈዋል? እያለቀስኩ ሰምቼ ጨረስኩት ጌታን በጣም እንዳመሰግን አድርገሽኛል ተባረኪ ብሩክ ሴት

  • @JerrySeuym
    @JerrySeuym 11 місяців тому

    መስኪዬ ቃል የለኝም ልዩ ሴት ነሽ ሙሉ ሳይ እያለቀስኩ ነበር ደሞ ከስተመሬ ነሽ መርካቶ ቦርሳ ቤት ግን ዉሌም ስትመጪ ደስተኝ ነበርሽ ደስምትዪ ከስተመሬ ነሽ እግዚአብሔር ቀሪዉ ዘመንሽ ይባርከዉ።

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 11 місяців тому

    You are absolutely wonderful and awesome marvelous a real mother I do appreciate you and I love you very much in Jesus Christ

  • @edilawitdebebe199
    @edilawitdebebe199 11 місяців тому

    ለዚ ጥንካሬ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይካስሽ 🙏🙏🙏

  • @ruthmisganaw9206
    @ruthmisganaw9206 11 місяців тому

    የእ/ር የማፅናናት አቅም የመስጠት ችሎታ እንዴት ግሩም ነው ሰው ማይችለውን 5ሀዘን እ/ር አቅም መሆኑን ባንቺ ሂወት አሳየን ተባረኪ አሁንም አቅም ይሁንልሽ ለጌታ ያለሽን ነገር አይወሰድብሽ❤❤❤❤

  • @addisalemayalew6893
    @addisalemayalew6893 11 місяців тому

    ሰው መቼም አግዚአብሔር ካልረዳው ይህንን ሁሉ ፈተና መሽከም አችልም

  • @eyerusalemwecheffo4582
    @eyerusalemwecheffo4582 11 місяців тому

    Gobez tenkara neshe Gen yehe hulu tenkare ke egzabher New🙏💯

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 11 місяців тому

    አቤት የሰው ልጅ ፈተና አቤት ፅናት 😢😢😢😢😢😢

  • @christenfam6449
    @christenfam6449 11 місяців тому

    Alchalkum kamjemirya eska macharsha😭😭😭😭😭…….. men ayenti bertati nw geta hooye

  • @rahelmelakudemessie9828
    @rahelmelakudemessie9828 11 місяців тому

    Ene Yihenin Mnm Kale Yelegnm Bicha Endik Yatsenash Menfes Kidus Ybarek Yene Ehit Mn Yibalal

  • @alexanderkxiezhigang6972
    @alexanderkxiezhigang6972 11 місяців тому

    Banchi dkam brtu yehonew Egziyabher ymesgen 🙏

  • @WeynituTsegaye
    @WeynituTsegaye 11 місяців тому +1

    እጆቹ ስራ የሆንሽ ድንቅ ሴት

  • @betitube4815
    @betitube4815 11 місяців тому

    በጣም የሚገርም ታሪክ ሁሉም ሰው የሌላውን ፈተና ካላየ ወይም ከልሰማ በቀር እንደሱ የተፈተነ ሰው ያለ አይመስለውም ቀጣን ክፍል እባካችሁ::

  • @efratasiyoum
    @efratasiyoum 11 місяців тому

    Egzabher talak new hulem anchin yatenekere kbru ysfa yedngl maryam lij......temesgen

  • @Sariheyu
    @Sariheyu 11 місяців тому

    Egzabher betam melkam new betam bertu set nesh yenekonjo jegenaye

  • @edenworku471
    @edenworku471 11 місяців тому +1

    No word for you ewnet......ur so strong 😢😢😢

  • @lazarus7717
    @lazarus7717 11 місяців тому

    Menfes kfus tlk thega setedh ehti tebareki lehulachn yhin thnat ysten

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 11 місяців тому

    እግዚአብሔር መልካም ነው ።

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 9 місяців тому

    ፌቩዬ ❤ እባክሽ ሶፍት እስቀምጪ የኔ ቆንጆ 🙏

  • @mahiyeeeee-23
    @mahiyeeeee-23 11 місяців тому +1

    part 3, please

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 11 місяців тому

    የምትገርሚ ብርቱ ሴት ነሽ።

  • @deborahfetene5641
    @deborahfetene5641 11 місяців тому +3

    ከዚህ ሁሉ ቦሃላ አንቺ ግን የት ነሽ ዛሬ? ያለምክንያት ይሄ ሁሉ አልሆነብሽማ

  • @bilisedawit2581
    @bilisedawit2581 11 місяців тому

    😭😭😭😭እግዚአብሔር በአንቺ ውስጥ ሁኖ አሰተማረኝ

  • @elsak5593
    @elsak5593 11 місяців тому

    Betame yemigrm tsinat emnet new geta huligiz yimsegnani ayizosh

  • @atsetewodros5301
    @atsetewodros5301 11 місяців тому +1

    ቃል አጣሁልሽ እህቴ የጥንካሬ ጥግ ነሽ ቀጣዩ ምን ይሆን በህይወትሽ ያለፈው

  • @meharettemasgan-xw8sm
    @meharettemasgan-xw8sm 11 місяців тому

    አንቺ ብርቱ ሴት❤

  • @SebliAbebe
    @SebliAbebe 11 місяців тому +2

    1ga nesh gata yebartash

  • @kalkidanmeles7066
    @kalkidanmeles7066 11 місяців тому

    ያንቺስ ይለያል በጌታ ስም

  • @Gelila-7
    @Gelila-7 11 місяців тому +4

    ምን አለበት ናብኪን ብታዘጋጂ በእጇ እንባዋን ከምትጠርግ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 11 місяців тому +2

    መፀአፋ ፃፌ

  • @workineshgemechu
    @workineshgemechu 11 місяців тому +1

    Eminesh tsinatish ....Eghabiher yabertash...Kalat yelegnim be enba tatebikugn....ufffff.....

  • @bilisedawit2581
    @bilisedawit2581 11 місяців тому +1

    ክፍል 3 በጉጉት ነው የምጠብቀው ፈቪ🙏

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 11 місяців тому

    Getahoye uuuufffff 😭😭😭

  • @Messiadwa
    @Messiadwa 11 місяців тому +1

    ትለያለሽ ፅኑ አማኝ አመስጋኝ ልዩ ሴት ነሽ

  • @LGND-hx2sm
    @LGND-hx2sm 11 місяців тому

    😭😭😭 I don’t have words

  • @filmonweldemariam2475
    @filmonweldemariam2475 11 місяців тому

    ፌቩዬ ይህን ምስክርነት አንድ ወጥ አድርጋቹ ብዙዎች ቢማሩበት ብዬ እላለሁ ክፍል አንድ ላይ ሙዚቃው በዝቶበታል ድምፁ በደንብ አይሰማም እምትችሉ ከሆነ አንድ ወጥ አድርጋቹ መልሳቹ ብትለቁት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
    እደዝህ አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ይጠቅማቹዋል ብለሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ተባረኪልን ፌቩዬ

  • @almazberhanu8307
    @almazberhanu8307 11 місяців тому +2

    ደግማኛ እዮብ ብልሽ መጋናና አይሆንብኝም ምክንያቱም እዮብ በአደውኑ አጥቶ ቁርጥን አውቆ ነበረ
    የአንች ግን በያ ግዜ ነው
    በዚሁ ሁሉ ስለተሰጠሽ ጽናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lishalello9918
    @lishalello9918 11 місяців тому

    Wyennnn amemgn enate lanci amgnalhu geta yikeseshale

  • @SebliAbebe
    @SebliAbebe 11 місяців тому +1

    Are sofet azegaju enji

  • @AynalemTesfay-kl2hv
    @AynalemTesfay-kl2hv 11 місяців тому

    ብርቱ ሴት

  • @betty4generation
    @betty4generation 11 місяців тому

    Part 3 Please ❤❤❤😢😢😢

  • @lidetmelkamu9921
    @lidetmelkamu9921 11 місяців тому

    እኔ ለአቅመ መስማት አልደረስኩም አልቻልኩም😢😢

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 11 місяців тому

    እኔን ብሎ አማራሪ ለካ ይሄም አለ ላይችል አይሰጥ ሚለው ቢሂል ቦታውን አገኘ!

  • @EsekedarMitiku
    @EsekedarMitiku 11 місяців тому

    Part 3

  • @betelihemgarda5878
    @betelihemgarda5878 11 місяців тому

    Sisema kelal yemselal🥹🥹🥹🥹🥹

  • @Gelila-7
    @Gelila-7 11 місяців тому +2

    እረ የሶፎት ያለ እረ ወጣ ብላችሁ ግዙ😢

  • @eyessusi
    @eyessusi 11 місяців тому

    የንጉስ ልጅ ነኝ ባለ ራዕይ እሄቴ እባክሽ በጌታ አንችን ላገኝሽ ፈልጋለሁ በስልክ ላወራሽ ፈልጋለሁ እባክሽ እሄቴ ተባባርኝ 🙏🙏🥰🥰 ፌበንዬ የአባቴ ቡሩኳ ትብብር አድርግልኝ በተስፋ መቁረጥ ሕይወት ዉስጥ ነው ያለዉት 😢😢😢

    • @fevengashaw
      @fevengashaw  11 місяців тому

      ክፍል3ላይ አድራሻዋ ይለቀቃል

  • @mihretmanyazewal
    @mihretmanyazewal 11 місяців тому

    egezehabeher yeredashe dinke set neshe

  • @የሂወትመንገድYouTube
    @የሂወትመንገድYouTube 11 місяців тому +1

    ላይክ አርጉ ለብዙዎች እንዲደርስ

  • @godisgoodallthetime42
    @godisgoodallthetime42 11 місяців тому +1

    Emmet ena tsinat

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv 11 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @FouzaGuye
    @FouzaGuye 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wellawella7764
    @wellawella7764 11 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 11 місяців тому

    እንዴት እድለኛ ነሽ ሁሉን ቻይ እግዚአብሄር ሁሉን አስችሎሻል እኔ በእናቴ ሞት ምን ያህል እንዳጉረመረምኩኝ ከእግዚአብሄር ጋር እልህ ኘብቼ ስምህን ሁለተኛ ብጠራ እያልኩ ልናገረው የማልችለው ሃጥያት እየሰራሁ ቀንና ለሊት እያለቀስኩ የዛሬን ሂወቴን አበላሸሁ መስኪ ውዴ በእንባ ጀምሬ ሶስተኛውን ክፍል ቀጣዮ ምን ይሆን እያልኩ እያለቀስኩ ነው አቤቱ ፈጣሪዬ በድዬሃለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ አሁን አማኝ ሚለው ማእረግ ይገባኛል?????😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @martimesele-cv5lu
    @martimesele-cv5lu 11 місяців тому

    ምን አይነት ጥንካሬ ነው

  • @kedesttesma638
    @kedesttesma638 11 місяців тому

    ባለቤትሽ ንስሀ ገብቶል ባንች አይመስለኜም ይህ ችግር የደረሰብሼ ይህን ስልሼ እግዛብሄር ይቀጣል ማለቴ አይደልም በባለቤትሽ ብኩል ቤተሰቡ እራሱ በኩል
    ይህን እግዛብሄር ይግልጥልሼ ጌታ ይርዳሼ

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 11 місяців тому

    😢😢😢😢😢❤

  • @christenfam6449
    @christenfam6449 11 місяців тому

    Samche enkwen alchalkutime Enkwen bazhi wesxi malfe

  • @kidistsime4234
    @kidistsime4234 11 місяців тому

    ብርታትሽ እህቴ ጌታ ታማኝ ነው

  • @kalteshome8678
    @kalteshome8678 11 місяців тому

    😢😢😢😢 men