#ህግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @ZebeneMasresha-x1j
    @ZebeneMasresha-x1j 8 місяців тому

    በጣምየምትመሰገኚ እህታችን ነሽ

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenitebrhm5915
    @zenitebrhm5915 Рік тому

    የኔቆንጆቁጥርሽን

  • @abebeyidnkachew
    @abebeyidnkachew 2 роки тому

    ሰላም

  • @rahelgurmecha
    @rahelgurmecha 8 місяців тому

    👏

  • @YohannesFaranjaSabiro
    @YohannesFaranjaSabiro 26 днів тому

    Tiru newu

  • @gamachisiteferi4554
    @gamachisiteferi4554 2 роки тому

    በጣም አስተማሪ ኘሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @jojomastery
    @jojomastery Рік тому

    ተወካይ ሳያቅ ቢሞላስ እንዴት ሃላፊነት ይወስዳል

  • @tesfayehabte4577
    @tesfayehabte4577 Рік тому +1

    እሕቴ ተባረኪ ያጋጠመኝን ጉዳዪ ነዉ ያነሳሽልኝ አመሰግናለሑ ስልክሽ ቢኖር

  • @yalfalteketelew3109
    @yalfalteketelew3109 2 роки тому

    በጣም ቆንጆነው

  • @tesfayehabte4577
    @tesfayehabte4577 Рік тому

    የዛሬ 20 አመት ለባለቤቴ እናት አስተዳራዊ ዉክልና ሰጠሗት በየመሐሉ ገንዘብ እየላከችልኝ ለረጅም ጊዜ ቆየ አሑን ዉክልናዉን አዉርጄ ከተማ አስተዳደር ስሔድ በስጦታ ሰተዉኛል የሚል የፍርድቤት ወረቀት ተገኘ ሕጋዊ ካርታ ማ ፕላን እኔጋ እያለ እኔም ባለቤቴም በሌለንበት ስም ማዞር እንዴት ቻለች ሕግስ ምንይላል

  • @ethiopiantube904
    @ethiopiantube904 Рік тому

    የባንክ ቤት ገንዘብ እንዳንቀሳቅስ ውክልና ነበረኝ እና የአንዱ ባንክ አካውንት እስከ አሁን አላንቀሳቀስኩትም ወደ 8ወር ሆነው እና ብሩ 10ሚሊየን ብር ዶርማንት ሆነ ምን ማረግ እችላለሁኝ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 3 роки тому

    እባክሽን ስልክሽን በዚም ዙሪያ የማማክርሽ ጉዳይ አለኝ እሕት

  • @michaelhabtetechlemicheal570
    @michaelhabtetechlemicheal570 2 роки тому

    Btam teru temret new berche

  • @meazatesfamriam5200
    @meazatesfamriam5200 3 роки тому +1

    መሲ ሰላምታ ጎንበስ ብየ ኣቀርብልሻለሁ። እነ እንዳቺ ሰት ነኝ እና በሰትነተ ድክመት ምክንያት በ 2018 ሓምለ ወር በፈረንጅ ኣቆጣጠር ሁለትመቶ ሺ ብር ያበደርኩት ሰው እሺ እያለ እስከኣሁን ሊልክልኝ ኣልቻለም እነ ደሞ መጥቸ ከስሸ መብተን በህግ ማስከበር ኣልቻልኩም ስለዚህ ለዚህ ጉዳይ ምን እንዳደርግ እችላለሁ? ለጠበቃስ መወከል ይቻል ይሆን? ለመልስሽ ኣስቀድመ ኣመሰግናለሁ።

  • @zenitebrhm5915
    @zenitebrhm5915 Рік тому

    የውስንተናገርሽቁጥርአስቀምጭል

  • @ihyjbhu7567
    @ihyjbhu7567 3 роки тому +1

    እባክሽ በዚህ ዙሪያ ትንሽ እርዳታሽን እፈልጋለው አኔ እምኖረው በሳውዲ ነው ከተውሰነ አመት በፊት ውክልና ልከን እኔና ባለቤቴ ንብረት እዲገዛልን ልከን ነበር እናም እህት ያንን ውክልና ሳይጠቁሙት ቀርቶ በስማቸው ገዙት እኔ ደግሞ ያውኩት ከሶስት አመት በዃላ ነበር እናም እህት ይሄንን ንብረቴ በምን አግባም ማሰመለስ እችላለው እባክሽን አረብ ሀገር 15 አመት የለፋውበት ንብረቴን ተከድቻለው ክደውኛል ምን ማድረግ እችላለው እባክሽን የባለቤቴ ቤተሰቦች ናቸው በዚህ ምክንኛት እኔና ባለቤቴ ተለያይተናል እኔም ልጆችም ተክደናል እባካቹ እርዳታቹን

    • @GMMTVEthiopia
      @GMMTVEthiopia  3 роки тому +3

      Call 0911235731

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 3 роки тому +1

      @@GMMTVEthiopia ስልኩ አይሰራም እባካችሑ ሌላ ስልክ ካላችሑ