Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከታሜጋ እንሂድ ወደ ሠፈሬ ጨርቆስ ዳይ 🏃🏃🏃🏃ሀሁ የቆጠርኩት 4ኛ ክ/ጦር ግቢ ውስጥ ነበር ክብር ለ የኔታዬ🙏 ፈሌ + ሽመልስ ሃብቴ ት/ም ቤቶቼ ❤🙏
Bravo Tame!! ለታሪክ የሚቀመጥ ፕሮግራም ነው የሰራህው፡፡ አዲስ አበባ አሁን የያዘችውን ቅርፅ ለመቀየር ሌት ተቀን እየታተሩ ሰለሆነ ነገሮች ሰፈሮች ቀንበቀን እየተቀየሩ ስለመጡ ይሄ ፕሮግራም ታሪካችን ሰፈራችንን ማንነታችንን የምናስቀርበት ምርጥ ፕሮግራም፡፡ ብራቮ ታሜ Much Respect from Cherkos
Sami meban ayehew?
@@JERUSALEMWONDIMAGEGNEHU 13:21 dekika lay bedenb ayehut edig belilign
ታሜ ወደ ብዙ ትዝታ ወሰድከኝ የቂርቆስ ዲያቆን ነበርኵኝ ታሜ 🙏🙏🙏
የኔታ ተመስገን በጣም በእረጅም አመት ስላየዋቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ታሜ እናመሰግናለን እንኔም የጨርቆስ ልጅ ነኝ በአውሮፓ ከ26 ዓመት በላይ ብቆይም ሁሌም የጨርቆስን ትዝታ አልረሳውም በክፍል 2 ላይ ትንሽ ወደ እነ መኮንን ላዕከ: ድርብወርቅ:ተመስገን ሰፈር ብታሳየን ደግሞ ምርጥ ነበር ። ወይም እኔ ስመጣ አሳይሃለሁ😊 ለማንኛውም በጣም ክብር ይገባሃል ። ብዙ ትዝታ ነው የቀሰቀስከው። እሙሽ ከጨርቆስ
ታሜ ምርጥ ሰው
ታሜ ይገርማል ያንተ ኘሮግራም ይገርማል የድሮ አለቃዬ መኮንን ጌታሁን ሳያቸው አለቀስኩ ጉምሩክ አለቃዬ ነበሩ 1984እስከ 1988ደግ ሰው ጨርቆስ ይገርማል ጨርቆስ ጉድ እኮ ነው ጋሼ መኮንን ጌታሁን የተማሩ ደግ ሰው ነበሩ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ታሜ በጣም የምንወድክ ትሁት የኢትዮጵያ ድንቅ አርቲስት እረጅም እድሜ ኑርልን እኔም የጨርቆስ ልጅ ነኝ ከጨነቀው ሱቅ ፊትለፊት የክፈተው ሱቅ ይባል ነበረ ዝቅ ሲባል ደሞ የጋሽ ሰይድ ሱቅ ይባል ነበረ በኛ ጊዜ በጣም ነው የምናመሰግነው ❤
ልጅነትን አስታወሰኝ ቄስ ትምህርት ቤቱ የኔታ እድሜና ጤና ይስጦት
ትችላለክ ታሜ ማኛ
በጣም አራዶች የበዙበት የፍቅር ሰፈር ዕምነት ሐይማኖታቸውን እስከ ሞት ሰማዕትነት የታየበት እንኳን ክርስቲያኑ ሙስሊሙ ቂርቆስን(ህጻኑን) ብሎ የሚምልበት ልዩ ሰፈር ነው እናት አባቴ እኔም እህቶቼ የተማርንበት ፈለገ ዮርዶኖስ(ፈሌ) እና አብዮት ቅርስ(ጂሴ) በጣም በትዝታ ወሰድከኝ የጨርቆስ ልጆች በያላችሁበት ህጻነ ቂርቆስ በምልጃው አይለያችው፣ ከ EBS TV ትዝታችን በኢቢኤስ ፕሮግራማቸውን ብቻ ነው እምወደው አንተም እንዲህ በየሰፈሩ በታሳየን ጥሩ ነው
Thank you for sharing!!! Interesting.Stay blessed !!!
ታሜ እናመሰግናለን አቀራረብህ ልዬ ነው በርታ
እናመሰግናለን በጣም ሰፊሬን ስላሳየከን❤ ከ12 ቀበሌ
ታሜ በርታ አስኮንም ጎብኛት
Tama did you know that you look like my brother i lov u man happy to see you 🙌🏾🙌🏾
ታሜ የሰፈሬ ልጅ በርታ
Thank you so much❤🎉❤🎉
Good job tamiru ❤❤❤
30:47 ካቻው 🥇
ታሜ ትንሽ ቅር ያለኝ አብሮህ ሙሉቀን ሲገልጽህና ሲደክም የነበረውን ለምልክት ከአቤል ጋር ሲራመድ ትንሽ አንከስ የሚለውን ልጅ ሳታመሰግነዉ በመቅረትህ አዝኜብኃለው እደውም እሱ ሲጠማህ የጠጣችሁትን ቀዝቃዛ ዉኃ ዋጋ የከፈለ ሰው ነበር ግን ለሱ ምስጋና ነፈከው ወይ ሰው እንድል አደረከኝ እኔ ላመስግነዉ አምላከ ቂርቆስ ይስጥህ ወንድሜ 🙏🙏🙏 በታሜ ስም እናመሰግናለን !!!
Betam enamesegenalen
የድሬዳዋ ልጅ ነኝ ቄስ ትምህርት ቤት ተምሪያለሁ ።
ታሜ እኔና ወንድሜ ነፍሱን ይማረው ሀሁን እስከመልክተ የዋሐንስ ተምሬአለሁ ወንድሜ እስከዳዌት ጨርሷል ግን የማይረሳኝ እናቴ መኪና ይበላብኛል ልጆቼን ብላ እግቤዋ ውስጥ ለእኔታ ቤት ሰታ ነው ብዙ ሕጻናትም አምተው ጊቢ ውስጥ የተማርነው ለትዝታ ያህል የማይረሳኝ የኔታ ሜካኤል ገብሬኤል ማሪያም መሐበር ሲጠሩ ጠላዋን ግጥም አርገው ጠ ጥተው ዳቦዋን ለኛ ይዘውልን ይመጡ ነበር ስለዚህ ባዓላት ሲከበሩ እኛ ደስ ይለናል ለምን የእኔታ የአበሻ ዳቦ ስለሚያመጡልን😀😀😘😘ከጀርመን
❤😂cherkos
Yeneta Temsgen astemarye....
በነገራች ላይ ሰው እራሳቹ አስቴር አወቀ ከፈለገ የርዳነስ ትምርት ቤት ፊት ለፊት ባለው መደር ነበረች የናተ ጋደኛ ነች አብረው ፈሌ ተምረዋል እናተ 31 ቀበሌ ወድማማች ትምርት ቤት ጎን ነው የተወለደችው አውን በይወት የለችም ግን ፈሌ ስማሩ እሳ በአትለሌት አስተር ደሞ በ ዘፈን ጋደኛሞች ነበሩ ትልቅ ሰው እረሳቹ ግን ደስይላል ያሳየአን ነገር ባይነሳ ኖሮ ሰነጋተራን ብታሳየን ደስ ይለን ነበር ውጪ እድማችንን የጨረስን ሰዋች እኤን ስናይ እዴት እደምድነሰት የማቅያቀዋል ለአገራችን ለሰፈራችን ሰላም ያርግልን
የጨርቆሰ ልጅ ነኝ የድድ ማሥጫ
እኔም
እኔም ሰፈሬ ነዉ
ቆሎ ተራ ታሜ
ታሜ አረ አለን አለን ሀመሩሐ,፠አቦጌዳ.,፠ መልክተ ዮሐንስ,፠ድረስ ተምሬአለሁ ዳዌት አልደገምኩም አስፉው ወሰን ት/ቤት O Class {ዜሮ ክላስ} ክፍል ገባሁ ካሳንቺስ የሚባለው ሰፈር የግእዝ ቁጥር እሰከ መቶ እሞክራለሁ😂😂ከጀርመን
እኔም ሀሁ 4ኛ ክፍለ ጦርውስጥ የአስተማሪው ስም ጠፋኝ ወጣት ነበረ ስሙ ዘበነ ነገር መሰለኝ: ቆርቆሮ በቆርቆሮ መሬቱ አፈር አግዳሜው የተቸከለ: ፊለፊቱ የወታደር መኪናዎች ታንኮች ነበሩ
ታሜ በርታልን ኑርልን
🙌😍🙌
በሁሉም ክፍለ ከተማዎች ተመሳሳይ ነገሮች ታገኛላችሁ።
ቄስዬ ተምሪያለው ያቺሰማያዊ ዱላ በጣም ነበር የምፈራት እኔ ይሳቅአጠገብነውቤቴ ሰፈራችንንስላሳየከን እናመሰግናለን
ታሜ እኔም ያራዳው የቸርቸር ጎዳና ልጅ ነኝ ከታሜ ጋር እንሂድ ከተባለ እኔንም ጫነኝ ድሮ እኛ ሳንወለድ ተረት ሰፈር አካባቢው ሲጠራ አሮጌ ቄራ ስላሴ ገበያ ሴጣን ቤት አጠገብ ወላጆቼም ዘመዶቼም ኤኔም የተወለድኩበት ሰፈር ድሮ እኛ በልጅነታችን የምናየው የነበረው ሴጣን ቤት አጠገብ ቦኖ ውኃ እየተባለ በእንሥራ ሙሉ ከቦኖው ውስጥ በብረት የተሠራ ሀውልት የመሰለ ውኃ የመያወጣ ቧንቧ ነበረ 😂 አምሰት ሳንቲም ይሸጥ ነበረ😂ቶታል ይሁን ሼል ቤንዚል ማደያም ነበር አባ ሐና ት / ቤት የሚባልም ነበረ😘 ከጀርመኒ
🥰🥰🎉🎉🙏🙏👌👌
የቄሰ ትምህርት ቤቱ አሰተማሪ እንድያድጉ መረዳት ያለበቸው ናቸው
❤❤❤❤❤👍👍👍
ታሜ በቃ ያንተን የመሰለ ኘሮግራም ማየት ያመለጠው በቃ ቀሽም ነው ጨርቆስ የሚገርመው ታሜ ጋሼ መኮንን ጌታሁን የጉምሩክ አለቃዬን ሳያቸው እንባዬ ሳላቀው ፈሰሰ ያለሁት ካናዳ ነው ደግ አለቃዬ ነበሩ የተማሩ ደግ ሰው እድሜ ይስጣቸው 1984እስከ 1988አለቃዬ ነበሩ
❤❤❤
እኔ የቂርቆስ ልጅ ነኝ 23 ቀበሌ
እኔም 23 ነኝ
እኔ 14 ነኝ 👍
እኔም 23 ቀበሌ ነኝ ቀጠና 3
Ena kerkose lji nge 14
❤👍
Soslmon luchio tesfaya zelke St gorge goal keeper dawit hailbe ethiopi national team teshome 09 kebele ethiopian under 18 aster awek ere bizu
ቂርቆስ ነው የሚባለው
እኔ የጨርቆሰ ልጅ ነኝየድድማሥጫ
ኳስ ሜዳ ብትሄድ በተለይ በዚህ ሰዓት ጥሩ ጊዜ ለአንተም ለተመልካችክም ታሳልፍ ነበር
ጠመንጃ ሰፈርንስ ምን አለከው?ያ የሸማኔዎች ህንጻና ፈሉገ ዮርዳነስ ት/ቤት ያለበት ቦታ ጠመንጃ ያዥ ሰፈር ይባላል።
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤

ታሜ በርታ
አስኮንም ጎብኛት