43ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሚስት በባሏ ላይ መስተፋቅር ማድረጓን ባታውቅና ቢገኝበትስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 593

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 роки тому +62

    መምህር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በዓል አደረሰህ ሁላችሁም የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ኑ ከፈተና ገጠመኝ እንማማር

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +75

    ለወርሀዊ መታሰብያ መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ንቁ የተዋህዶ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የልብሽን መሻር ከሀጥያት በስተቀር ይሙላልሽ ማማዬ ባለሽበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛልኝ እማዬ 😍💞

    • @selam801
      @selam801 2 роки тому

      @@BeteHohe አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ውብ🥰

    • @ፍሬህይወትይልማ
      @ፍሬህይወትይልማ 2 роки тому

      amen enquwan abiro adiresen

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

      👏👏👏አሜን ሁልዬ

    • @ዘይተፈትሐሕልሚ
      @ዘይተፈትሐሕልሚ 2 роки тому

      አሜን

  • @ማራናታአለሙ
    @ማራናታአለሙ 2 роки тому +47

    የኛዎቹ እንቁዎች መምህሮች 🙏🙏🙏🙏

    • @kiyasenait299
      @kiyasenait299 2 роки тому +1

      መምህረዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 роки тому +61

    መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረ እናዳምጥ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +17

    _በጌታ በመድሃኒአለም ስም በጣም ይገርማል የጠንቋዮችን ስራ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ። አማ ፍቅር ወዳጄ አንድ ነገር ልንገራችሁ ማ በልጅነቴ የማይሆን ትዳር ውስጥ ገብቼ ነበር ከዛ ባል ተብዮ በጣም ችግር አለበት ችግር ስላቸው የመንፈስ ነገር ገብቶበት ነው ያኒ እኔ አላውቅም ነበር አሁን ውጭ ሀገር መጥቼ የእናንተን ትምህርት ስማር ነው ሁሉም ነገር የገባኝ ይሁን እንጂ ድንግል እናቴ ከፈቀደችልኝ የኔን ታሪክ በእርሶ አንደበት እንደ በገጠመኝ መልኩ እንዲህ ቀርብልኝ እፈልጋለሁ እማ ፍቅር ከፈቀደችልኝ ነው ሀገሬ ገብቼ የእማ ፍቅር ወዳጅ ያስተማረኝን ነገር ሁሉ በተግባር ፈፅሜ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬን አግኝቼ መመስከር እፈልጋለሁ 😥😥እናም መምህሬ ባል ተብዮ በጣም አስቸጋሪ ነበር እኔ ሳገባ በጣም ትንሽዬ ልጅ ነበርኩኝና እያማርረኝ ነበር ልጅ አትወልጅም እያለኝ ልጅ መውለድ ይቅርና ለማግባትም ያልታሰበ እድሜ ውስጥ ነኝ እናም ብዙ ግዜ ያስለቅሰኝ ነበር እናም አንድ ቀን ገበያ ሄደን ነበር ከዛ ከገበያው ስንመልስ የጠንቋዮች ቤትጋ ነበር መንገዱ ይደልቃሉ ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማ ይጮሃሉ ከዛ ከዚህ ቤት እንግባ አለኝ ለምን አልኩት አንቺ ልጅ የማትወልጅበት ምክንያት እንጠይቃለን ከዛ ይነግሩናል እንሰማለን ከዛ ወደ ቤት እንሄዳለን አለኝ በጣም ገረመኝ በህይወቴ ጠንቋይ ስባል የሰማሁት የዛን ቀን ነው ቆይ ግን እነሱ እንደት አድርጎ ይነግሩናል አልኩት ገብተን እንጠይቃቸው አለኝ ያኒ እግዚአብሔር ማን እንደሆነ በደብ አላውቅም ነበር ግን ባላውቅም በልቤ ማርያም የሚለውን ስም ኪዳነ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገበረኤል የሚለውን ስሙችን አውቃለሁ ትርጉሙን አላውቅም ስሙን ብቻ ስለማውቃቸው ኪዳነ ምህረት ልጅ ትሰጣለች እንጂ እኔ አልሄድም ብዬ ወደ ቤት ደረሰን በጣም ነው የደበደበኝ የኔው ይሰማ እኔ ያልኩትን ብቻ ስሚው በማለት ያኒ እኔ ለኪዳነ ምህረት አልቅስ ነበር እየመታኝ ነው ልጅ መስጠት ትችይበታለሽ ልጅ ስጭኝ ልጅ ከሰጠሽኝ መቶ አምሳ ብር እሰጥሻለሁ ብዬ ስቅስቅ ብዬ ለኪዳነ ምህረት አልቅሼ ነገርኩት የደብራችን ቤተክርስቲያን ኪዳነ ምህረት ነበር እናም ለእሷ ስነግራት የእውነት ልጅ ሰጠችኝ ችግር ከእሱጋር ትዳራችን አልቀጠለም መምህሬ አንድ ቀን እግዚአብሔር ሳገኛችሁ የኔ ታሪክ ማቅረብ እፈልጋለሁ ድንግል እናቴ ከፈቀደችልኝ ይህንን ስለዚህ ጠንቋይ ስሰማ ትዝ ብሎም ነው መምህሬ በእግዚአብሔር ስም ከልብ ከልብ እናመሰገናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ የእማ ፍቅር ወዳጅ ከዚህ አይነት ነገር እንድንወጣ ስለሚታስተምሩን እርሶን ጠንቋይ ብሎ ይቃወማሉ እግዚአብሔር ያሳያቸው ለእነሱ።_

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 роки тому +1

      ፈጣሪ፡እንኳን፡እረዳሺ እህቴ እመቤቴ ከጦንቋይ ቤት፡ከመግባት፡አተረፈችሺ

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    እኔ ተወልጀ ባደኩበት ሀገር በቅርብ ጊዜ እመቤታችን ድንግል ማርያም የሰራችውን ታምር ልንገራችሁ ።አንድ የታወቀ ጠንቋይ ነበር በዚህ ስራው ከተጠመደ ብዙ ዘመናትን አስቆጥሯል እምነቱ ክርስቲያን ነው ። እኔ አሁን ያለሁት ሳውዲ ነው እዚህ ከመምጣቴ በፊት ክርስትና እምነቴን አላውቅም ነበር እዚህ ነው ኦርቶዶክስ እምነቴን በደንብ ያወኩት ። ከዛበፊት ሀገር እያለሁ ስለ ከራማ ስንሰማ ጥሩ መንፈስ ይመስለን ነበር ሰይጣን መሆኑን አናውቅም ነበር ከዛ እዚህ ጠንቋይ ቤት እናቴ ታማብኝ አብሬ ሄድኩ እኔ ደግሞ በዚያ ሰአት ወደዚህ ልመጣ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ። እኔ የሄድኩት ለናቴ መድሀኒት ፈልጌ ነበር ሰውየ ግን ብዙወችን ጠርቶ ከጠነቆለ በኋላ ሆዱን የሚያመዉ ብሎ ጠራኝ አኔ ደግም አልፎ አልፎ ሆደን ያመኝ ነበር ከዛ ዝም አልኩ በመጨረሻም የሚነሳ ሲጠፋ እኔን እንደሆነ አወኩና ተነሳሁ ከዛ ለምን ዝም አልሽ አለኝ እናን እንጅ እኔን አያመኝም አልኩት የኔ አልፎ አልፎ ስለሆነ እሚያመኝ እረስቸዋለሁ ከዛ አንችስ ሆደን አመመኝ ትይ የለም አለኝ ከዛ አወ አሌፎ አልፎ አወ አልኩት ።
    ከዛ ወደዉጭ ለመውጣት አስበሻል አለኝ አወ አልኩት ለምን አለኝ ዝም አልኩት ለሸቀል ነው አለኝ አወ አልኩትከዛ ለህመሜ በዚህ ቀን ሀኪቤት ሂጂ ተመርመሪ አለኝ ከዛ እንድህ አለኝ በኋላ ትረሽኛለሽ አትመጭም እንኳንስጦታ ልሰጭኝ አለኝ ።
    ለካ ሰይጣን ነው የሚጠነቁለው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ። እምነቴን ሳውቅ ግን ንስሀ ገባሁ ከዛ ያየሁት ህልም እሚገርም ነው አስመለጠኝ ክርስቶስ ሊፈጨኝ ነበር ሰይጣን ።
    ልነግራችሁ የፈለኩት ይሄው ጠንቋይ በቅርብ ጊዜ ነው ከቤተሰብ የሰማሁት ወሬውን 10 አመቴ ከመጣሁ እና ይህ ጠንቋይ የሚያስጠነቁሉ ሰወች በጣም ብዙናቸው ከርቀት ሁሉ ይመጣሉ የታወቀ ነው ከዛ ድፍረቱ የማርያም ፀበል ብሎ በሚጠነቁልበት ቤት የእመቤታችንን ስዕልም ለጥፎ በስሟ ሰይመዉ ፀበል ፃድቅ ብለዉ ደግሰው ሲአበሉ ሲበሉ በምን እንደተነሳ ሳይታወቅ ቤቱ በእሳት ጋየበት ሁሉም ተቃጥሎ የቀረው የእመቤታችን ስዕል አድኖ ብቻ ነው አሉ ። የእመቤታችን ድንቅ ስራ ነው ይሄ ። በስሟ ሰይጣን ሲአጭበረብር ታምሯን አሳየች ።ክብር ይግባት የእኛ እናት ።

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 роки тому +17

    መምህር ይገርምሐል ከደቂቃወች በፊት በየኛ ቤተሰብ ይቱብ ላይ አንድ ቀሲስና ዘመድኩን አብረው ገብተው አንተን አባታችን አባ ዮሐንስ ሲተቹ ነበር ገብቼ ኮሜት እጽፋለሁ እጠይቃለሁ ብሎክ አረጉኝ ትምህርታቸው የማይቀበል ብሎክ ትክክል የሚሉትን ደሞ ይተዋሉ በጣም የሚገርም እኮነው

    • @elsaabebe5423
      @elsaabebe5423 2 роки тому +5

      ተዋቸው አይቸዋለሁ ስሰማቸው ስለሚያናድዱኝ ወዲያው ወጣሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому +4

      ኤፍታህዬ የሥላሴ ልጅ የኔ ስጦታዬ እንደት ነሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ልዩ

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Рік тому

      ተያቸው። እነሡእራሡ ዳቢሎሥሥለሆኑነው። ትክለኛትምህርትላይነው ዳቢሎሥ በሰወችአዲሮ እሚጫጩት

  • @hanabelete27
    @hanabelete27 2 роки тому +37

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ።
    በምታስተላልፋቸው መልእክቶችህ ህይወታችን እየተቀየረ ነው እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

    • @hjfujgjgj4435
      @hjfujgjgj4435 2 роки тому

      ረጅም እድሜና ጤና ይሥሰልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሃዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ የመምህር ፍረዎች❤️🥰

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 2 роки тому +36

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 роки тому +8

    1000 viwe አለ ላይክ ግን የለም 👉👍👍👍👍👍👍👈አድርጉ እንኳን #ለቅዱስ ሚካኤል 12 ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ በጣም ይገርማል የጠንቋይ ቤት እንዲህ ነው ሲከብድ

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 роки тому +1

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሳየኸን መምህር በመሲንቆ ሰይጣን የሚመለክበት አገር ላይ ነው ያለነው ያሳዝናል አንተን አግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍንህ ።

  • @mezmureztawhido3618
    @mezmureztawhido3618 2 роки тому +9

    ወይ መምህር በኛ ሀገር ወድ ሀላባ ዞን በትህድ ሰትፈልግ ተገኝል እህን በየ ቦታ ነው በያ ቤቶ ተገኝል 😭😭 በታለይ እሁድ እሁድ

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 роки тому +3

    እረ አውቃታለሁ መጀመርያ የቀረበችው ጠንቊይ አሁን ሙታለች የክርሰቲያን ሙስሊምናትይገርማል ፈጥጣሪ ልቦናስጠን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +10

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሬ የእኛ እንቁ ድንግል እናቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ የኔ ውድ አባት የድንግል ምልጃና ፀሎት አይለያችሁ መምህሬ የኔ ውድ አባት💚💛❤_

    • @selam801
      @selam801 2 роки тому +1

      አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ውድ🥰

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 роки тому +10

    ስላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሁላችሁም እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እንዳተ አይነቶቹን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ስንት በየቤቱ የተደበቀ አለ በርኩስ መንፈስ ተይዘው አቢቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ልባቸውን ክፈትላቸው አይናቸውን አብራላቸው የዘላለም ሂወትን የሚያገኙባትን መስመር እንዴ መለከቱ እባክህ ስለ እኛ ሀጥያት ብለህ ሳይሆን ስለ አባቶቻችን እንባአና ፆም ፀሎት ብለህ ልባችንን መልስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በጣም ሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ክፉ መንፈስ ይስርልን እንግዲ ተቃዋሚዎች እዩ ያለ ማስረጃ ሚያወራ የለም አስተውሉ ና ህዝባቹ አድኑ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞😘

  • @ህይወቴነሽድንግልማርያም

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው እናመሰግናለን ።ወንድማችን እኔ የትግራይ ተወላጂ ነኝ የትግራይ ህዝብ ወንጌል አልተሰበከልንም እኛ እንኳን ስደት ወጥተን ነው ሃይማኖታችን ያወቅነው።ወንዴሜ የትግራይ ህዝብ በመናፍስት የተበላን ነው አሁን እማ ተወ በዚህ ጦርነት እግዚአብሔር እስከመካድ የሚደርሱ ብዙ ናቸው ።ከሃይማኖት ይልቅ ባሀላዊ የሚያስቀድም ነው ያለው ብቻ ብዙ ጉድ አለ እኔ በተወለድኩበት ከባቢ ከ5,አመት በፊት አንድ ጠንቋይ ነበረች አሁን 5,6,ደርሰዋል ህዝቡ በጥዋቱ ጠንቋይ ቤት ነው የምታገኘው ቤተ ክርስትያን ሰው ብዙ አታገኝም በጣም ብዙ ነገር አለ ወንዴሜ እባካችሁ በጸሎታቸው አስቡሉን ህዝቡ።

    • @ኤፍታህህሪተስላሴ-ለ8ረ
      @ኤፍታህህሪተስላሴ-ለ8ረ 2 роки тому +2

      እወ በጣዕሚ 100%ወንጌል ኣልተሰበከም ቤተክርስትያን ተሳልመህ መምጣት ነው

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 роки тому +1

      እይዟችሁ እህት ወንድሞቻችን ይሄ የጠንቋይ ነገር ትግራይ ውስጥ ብቻ አይምሰላችሁ :: እኔ ለምሳሌ ተወልጄ ያደግኩት አዲስ አበባ ነው ግን በሰፈሬ ውስጥ የሰውን አእምሮ የያዘ ጠንቋይ አለ:: ሁሉም ጋር ነው:: እግዚአብሔር የሁላችንን ልቦና ይመልስ::

    • @ኤፍታህህሪተስላሴ-ለ8ረ
      @ኤፍታህህሪተስላሴ-ለ8ረ 2 роки тому

      @@rahelasfaw6451 አሜን አሜን አሜን የኔ ማር እግዚአብሔር ይገስጥልን

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 2 роки тому +15

    እንኳዕ ደሓን መፃካ መምህረይ 😘😘😘😘

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +8

    የኔንም ቤተሰብ ብጥብጥ ያደረገው ዘመድ ብጤ ጠንቋይ አለ እስካሁን ድረስ በተለይ ታላቅ እህቴ ምንም አልሰማ አለችኝ ለዛ ነው ሁሌም ፀልዩልኝ ምለው 😢ትንንሽ እህቶቼን አስታርቄ ስመጣ ያ መንፈስ ትልቅየዋ እህቴ አደረና ይሄው ድጋሚ ተበጣበጡ 😥በልጅነቴ እኔንም ወስደውኛል ያ ዘመድ ተብዬ ጠንቋይ ጋር ያውም የነገረኝ ሁሉ ሳይፈፅም ቀረ 😂እኔም ሳላምንበት በግድ እንደሄድኩ ያውቃል ዳቢሎስ ጭራሽ ለናቴ መልክት ልኮላት አብዳ ትመጣለች ብሏት የሆነ ጊዜ ላይ በጣም ተጨንቃ ነበር ይሄው እኔም አለሁ እስካሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿እንዳውም እዛ ጠንቋ ይ ቤት ስሄድ የፀሎት መፅሐፌን ይዤ ነበር የሄድኩት 💪🏿🤲🏿አረ እግዚአብሔር ይማረን በእውነት 🙇🏿‍♀️

    • @የደንግልማረያምልጀነኝ
      @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 роки тому +1

      እህቴ አረ በጥም ያሰዝንል በገጠረ ያል ጠንቋይ ሰይጥን መህን አይውቅም

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 2 роки тому

      አሜን ይማረን እሱ ምን ሀይል አለው ማዳንም መግደልም የፍጣሪ ስራ ነው እኔም ከኢትዮጵያ ውጭ አትሂጅ በጅሽ ሰው ይጠፍል ተብዬ ሄድኩ ተመስገን ይከው አለሁ ክክክ ሳስበው እናደዳለሁ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 роки тому +8

    እኳን ድና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 роки тому +5

    እንቁ መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀህ በትግራይ ክልል እንደዚ ብዛ ነው የለዉ እህህህህህ😭

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 роки тому +6

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ልዑል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን አመስግኛለሁ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል 2 роки тому +1

    አይ መምህሬ አባቴ ነብሱን ይማር እና በዚህ ሙዝማ ነበር እሚጠንቁለው ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ ፈቃደኛ ከሆንክ እኛ ቤት ሲደረግ የነበረውን ጉድ እነገረሃለሁ ይቺ ሴትዮ በትንሹ ነው ያየካት የእኛን ቤት ጉዱ መቼ አይከው እና ከሚገረምህ ትምህርት በሰማሁ ቁጥር አምላኬን ለምን የጠንቋይ ልጅ አደረገኝ ብዬ እራሴን እምረግም ነኝ እረ ብዙ ነገር አለ አንተ ያላይከው መምህሬ

    • @abc12452
      @abc12452 2 роки тому +1

      ውዴ አትናደጂ ፈጣሪን አታማሪ ምክኒያቱም ለቤተሰቦችሽ መዳኛ ምክኒያት ልትሆኚ ትችያለሽ አይዞሽ የእምዬ ኦርቶዶክስ በመሆናችን እድለኞች ነን ምክኒያቱም ከዚህ ሁሉ ጣጣ የመላቀቂያ መሳሪያ አለን።ንስሃ ተሰቶናል ፀበል ብዙ ነገር ተሰቶናል አትፍሪ

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 роки тому +3

    እውነት ነው መምህር በትክክክክክክክክክክል ወይይይይይይይይ ተጨወተበን አይይይይ አይታ እንደዚህ ነው የማረገት አይይይይ

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 роки тому +4

    ወይ ጉድ መድሃኒያለም አባቴ አንተ ጠብቀን

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    አይ መምህር ወደኛ ወደገጠር ኖርማን እኮነው 😭😭😭??? የህመማችን ኑሩ ሰለኑርክልን እናመሰግናለን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ተስፋ ስላሴ

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 2 роки тому +3

    እንኳን በሰላም መምህር እኛ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዴ ለበጎ ነው ጠላታችን ኣውቀን እየታገልን ነው እናንተም ስለመናፍስት የምታስተምሩ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ሰለጨመረላቹሁ ነው ዘንዶው ኣፉን የከፈተው ኣይዞህ መምህር ይህ ላንተ ትልቁ ፈተና ነው

  • @use2435
    @use2435 2 роки тому +1

    የእኔ አያት ለመስቀል ለመስቀል ይነሳባታል ፈረሴ አትንከባከበኝም ይላል አያቴ እራሷን አጠብቅም ለሱ ብላ ከቆሎ እና ከቂጣ ሌላ ምንም ስለማታደርግለት የእሷ እህት ደግሞ ለሱ ተብሎ በግ ተገዝቶ ድቢ መች ተቀጥሮ እየተዘፈነለት ይጨፍራል ለሱ ተብሎ ድግስ ይዘጋጅለታል መምህር በኛ አካባቢ ያሉት በሙሉ እንዲህ ናቸው እኔ ስደት ላይ ነኝ አሁን አያቴን ከዚህ ውስጥ አስወጥቸ ወደ እግዚአብሔር መመለስ እፈልጋለሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ በጸሎት አስቡኝ በሰላም ሀገሬ እንድገባ 😢 ስደት ከመጣሁ 6 አመቴ ምንም ነገር አልሰራሁም 😢🙏 ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ወደ ተግባር እንድቀይረው እግዚአብሔር እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳኝ 😢🙏

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 роки тому +4

    መምህር እንዳው ይችን ኮሜት አይተህ በፍላሽ ትመህርቶችህን እፈልጋለሁ እኔ ሳኡዲ ነው ያለሁት ግን ከሀገር ቤት ሂዱና አምጡና አዳመጡ ስላቸው አቤት ሰበባቸው አይጣል ነው በለፈ ከአንተጋ ወንድሜ መጥቶ የምፈልጋቸውን አምጥቶልኝ ነበር አሁን ደሞ ብለው ሰበብ አበዙ እናቴ አዳል ሞት የሚባል ታመልክ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የአባታችንን የመምህር ግርማን ትምህርቶች የአባታችንን የአባ ይሗንስ ትምህርቶች በሙሞሪ ሌኬላቸው በስልክ አይተው ከዛር ከበእድ አምልኮ ወተውልኝ ነበር ግን እርስ በእርሳቸው እኔም ከዚህ ስምምነት አጥታን እኔም በጭቀት ላይ ነኝ መምህር😭

    • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
      @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 2 роки тому +1

      የኔ እህት ዝምብለሽ ለእመብርሃን በእንባ ተማፀኚ እየሰገድሽ እየፀለይሽ ሁሉ ነገር እግዚኣብሄር ስራው ይሰራል

  • @meku90829
    @meku90829 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ሙምህራችን ፀጋውን ያብዛልኔ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን ባለሜ ዳርቻ ሰላምችሁ እንደሰማይ ኮኮብ እንደምድር አሽዋ ይብዛላችሁ ሰላም ፍቅር ለናቴ ሀገራችን አሜን 🙏

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 роки тому +10

    ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊይ መታሠቢያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን ዉድ የተዋህዶ ልጆች

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 роки тому +6

    እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካየል ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሰህ እዲሁም የመምህረ ፋሬዎች ሰላማችሁ ይብዛ ባገረም በውጭው አለም የምትኖሩ

  • @ወርቅየመንገሻ
    @ወርቅየመንገሻ 2 роки тому +2

    አስተማሪ የሆነ እና ቁም ነገር ያለው ትምህርት መምህርየ ቃለ ህይወት ያሠማልን ምንም እሚጣላ ነገር የለውም አወ አማራክልል እዲህ አይነት አምሎኮ እና ጠቋይ አለ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ክፉህን ሁሉ በጥሩ ይቀይርልን የኛ እንቁ አምላካችን ሆይ እባክህ ደጉን ዘመን አምጣልን ማረን ይቅርም በለን

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም መምህር እንደ ነገር ለጥያቄ የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ጸጸጸጸጸጸጸጸጸ የምለው ትርጉም ስጠን

  • @Snowflake21-q7r
    @Snowflake21-q7r 2 роки тому +2

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣክ። ቅድም በቋንቋዬ ነሽ media አንድ እህታችን ስለ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት የሰጠችዉን ምስክርነት አይቼ እጅግ በጣም ነዉ የተደነኩት እና የአንተ ትምርቶች ናቸዉ ትዝ ያሉኝ። ልጅቷን አግኝተህ አንተም በሰፊዉ ብታቀርብልን በፈተና(በአጋንንት እስራት)ስላለፈች ከልጅቷ ልምድ ብዙ መማር እንችላለን ብዬ ስላሰብኩ ነዉ። አንተ ወይ ዲ/ን ሉልሰገድ ደግማችሁ አቅርቡልን በተረፈ አትጥፋብን እንደ ሁሌዉ ከመልካም ትምርቶች ጋር ብቅ ብቅ በልልን እዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙌

  • @ትራንስፖርት
    @ትራንስፖርት 2 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መምህርዬ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ በተወሰነ መልኩ ባንተ ምክንያት ህወቴ ተቀይረዋል ግን ደስታዬ ዝብርርቅርቅ አለብኝ ደስታም ታላቅ ሓዘን ታላቅ ጭንቀትም አለብኝ ባገኝህ ደስ ባለኝ ነበር ግን አልቻልኩም አረ በገጠር ያሉ ህዝብ ማን ይድረስላቸው ህዝቡ ኮ ኣልቃል እኔ እማቀው ሁለት ቁሸቶች አሉ በቡዳ የታያዙ ራሳቸው ሰዎች እንደ ቡዳ ተቆጥሮው ይታያሉ ኣይይይይይ አረ ስንቱ

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 2 роки тому

      ፣አይዞሽ ጸልይ ስገጅ መጀመርያ አንች ተስተካከይ ስንት ጉድ አለ fetari ይቅር ይበለን ይበላቸው

  • @አብለሎም
    @አብለሎም 2 роки тому +1

    አይ መምህራችን እግዚአብሄር አንተንና መንክራትን ሰቶናል እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለሉኡል እግዚአብሄር ክፉ መናፍስትን እንዲ አጋልጥልን እንዲ ነው እንጂ በደንብ እዮዮዮዮዮዮዮዮዮ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 роки тому +1

    ይገርማል መምህር እኔ አቃለሁ አሁንም እደዚህ የሚያጓራበት በፊት አድ መስኪድጰነበር አሁን ይባስ 5 ሎሆኗል እግዚያብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋልን አሜን😪😪😪😪😪😪😪😪 ሁሉም እዉነት ነዉ100%

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 роки тому +1

    መምህር የአንተ መዝሙሮች ሀሉ ህይወት ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro735 2 роки тому +6

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህርችን እንዴት አመሸቸሁ ይሺ እናዳምጠለን መምህራችኖ

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    አንካን ለወርሃዊ በኣል ቅዱሰ ሚካኤል በሰላም ኣደረሳቹ አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ኣብረን አንማማር

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለናንተ ለመምህሮቻችን አሁንማ ተለዉጠናል ይህ ከኛ ቤት የአለ ነዉ

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 2 роки тому +2

    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምካል እውነትም ያሳዝናል ቸሩ መድሃኒ አለም አባቴ ችሎናል በይቅርታው ብዛት እፍፍፍፍፍ ጠፍተን ነበር

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 2 роки тому +1

    አረ ወዳ መምህር ይችን መስማት አያስፈልግም እግዚእብሄር ያሸንፋል የድግልጂ እየሱስ ክርስቶስ አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ቃለሄወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዉርስልን

  • @haimidinku8652
    @haimidinku8652 2 роки тому

    እድሜ ይስጥልን መምህር ገና ዛሬ ነው ትምህርቶች መስማት የጀመርኩት ዩቱብ ላይ አያለው ግን ሰምቼም አላውቅም በእውነት እንዴት ብዬ መግለጥ ያቅታል , ያባቾቻችን ፀሎት ልመናቸው አይለየን, መምህር በእግዚአብሔር ስም እኔም ሀጢያተኛዋን በፀሎታቸው እንዲያስቡኝ ካለብኝ ነገር ሁሉ አምላክ እንዲምረኝ ይፀልዩልኝ ንገርልኝ ,እህትጊዮርጊስ, የልጄ, ሀይለገብርኤል ይባላል.

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 роки тому

    በእውነት መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ይሄንን ሁሉ ባይነኔ ዋናውጋ ወስዶኝ ማለቴ ሀሩሲ ፈረቀሳ በማላቀው ሁኔታ ወሰደኝ ግን ምንም ማረግ አልቻለም እመብርሃን ከኔጋ ነበረች እኔ ጉዱን ተመልካች ሆኜ ቀረው እግዚሃብሔር ይመስገን መምህርዬ ከገዳም አሶጥቶ ጠቛይ ቤት ወሰደኝ አሁን እድለኛ ሆኜሀለው ወድሜ ደስ የሚል ስቃይ ደስ የሚል ደስታ አግኝቼለው መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም በል ላባቶች ስጥልኝ ወድሜ

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund
    @waqaayyootikseekootibakkaahund 2 роки тому +2

    እውነንት ነው መምህር 100% አኔ አቃለሁ ባዳብም ነው የአለው

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 місяці тому

    ቅድስ ገብርኤል ይቅር በለኝ አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ መድሃኒያለም አባቴ አንተ ጠብቀን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zainbzainb3131
    @zainbzainb3131 2 роки тому +3

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን።

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 2 роки тому +1

    እዉነት ነው መምህር. የኛ ቤትዉስጥ የሌለ. የማይመለክ. የማይጠራ የመንስፍስት አይነት የለም. እኛ ለቤተሰቦችችን 5ልጆች አለን ሁላችንም የአመቺሳ ልጆች ነን.2ቱ ከዚ ለመሽሽ ፕሮቴስታንት ሆኖዋሉ. ሌሎችችን ደግሞ የስም ክርስትያኖች ነን. እኔ ግን እግዚአብሔር ይመስገን. አሁን አሁን. ገና ክርስትና ምን እንደሆነ እየተማርኩ ነው እድሜ ለስደት ሁላችንንም ለንሰሃ እንዲያበቃን እየፀለኩ ነው. ይሄንን ኮመንት የምታነቡ. በፀሎት አስቡኝ. እግዚአብሔር በማወቅ ባለማወቅ የሰራነዉን ኃጢያት ይቅር ይበልን 🤲🤲🤲

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ይገርማል የፈጠርን አምላክ እያለ ለሴጣን መብርከክ ሴጣን ሴጣን ነው እኔ የማቃቸው ትልቅ ቤት አብታም ከሃያ በላይ ስራትኖች ያላቸው የስው ልጅ ያሳድጋሉ ምንም ይስሩ ከአናቱ ላይ ለቃልቻ ይገብራሉ እኔ ሁሉ በቃልቻ ቤት አስርግሞኛል ግን በእኔ ላይ ስልጣን. የለውም እኔ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነኝ ታድያስ አሁን ምን ላይ ናቸው ብትሉኝ ቃልቻው ሞቷል አብታሞቹም አብቱም የለም ያሁሉ ስው የሉም ባዶ ቤት ጥዋሪ አጡ ቤታቸው ባዶ ከሚገርመኝ ይሄ ተግባር ነው እኔም አለው እነሱ ካደርግኝ በላይ በእግዚአብሔር ሁሌ ደስ ብሎኝ እኖራለው የእግዚአብሔር ፍቅር ፈሶብኝ እየኖርኩ ነው

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 роки тому +5

    ሰላም ለሁላችንም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅድሲ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰቢያዊ አደረሰህ ኦርቶዶክስያን ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏🌺🌺💠💠💠

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 2 роки тому +1

    ተባረክ መምህር ብዙ ነገር እየተማርነን በየቢቱ ጨሌ አለ የካህን ቤት ሳይቀር ይመለክ ነበር የክርስትና እናቴ ያደርጉ ነበር አባቷ ካህን ነው እውነት ሲጋለጥ በትክክል ተባረክ መምህር ፀሉት ብዙ ሰው በቤቱ እናተ እያስተማራቹዎ ጀምረናል

  • @mesaymanbahiru4447
    @mesaymanbahiru4447 2 роки тому +1

    መምህ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ትምህርትህን እከታተላለው ይሄ ትምህርት ሁሉም ጋር መድረስ አለበት የብዙ ሰዎችን ህይወት ይለውጣል እናም ለማድረስ ደግሞ የሁሉንም ሰው ድጋፍ ይፈልጋል በጣም ብዙ የቤ/ ክርስቲያን መምህሮች አሉን ሰዎች ይሄንን ትምህርት እንዳይሰማ ሰይጣን መንገዱን ይዘጋል እናም ከሌሎች መምህራን ጋር በመተባበር ምእመናኑ ጋር እንዲደርስ ስለምፈልግ ነው:: መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን.

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 роки тому +2

    እውነት ነው እዳዚህ ነው የሚሉት አወ በትክክክክል እኔም እደዚህ ነው ያሉኝ እውነት መምህርየ እንዳው ቤተስብችን ያወጠልኝ በእውነት እንዳው ወዮ ወዮ ወዮ እኔ እዳ አለበኝ እውነት አይይይይይ

  • @teshometeshome2058
    @teshometeshome2058 2 роки тому +1

    ምርጥ በጣም አሪፍ የማንቃት ስራ እየሰራህ ነው ከቄሶች በላይ ህዝቡን እያስተማርከው ነው ይሄንን እና መሰል የባዕድ አምልኮዎች በየገጠሩ አሁን ድረስ አሉ እኔ እራሱ እማውቃቸው በጣም ብዙ አሉ እንደዚህ አይነት የርኩሳን መናፍስት የለም የሚሉት ሰዎች እራሳቸውን ሸውደው ነው ሴጣን ሁሉም ቦታ፣ቤት አለ በተለይ ወደ ገጠራማው አካባቢ ቄሶቹ ጭምር ምንም ስለ ባእድ እምልኮ እውቀቱ የላቸውም ደም እሚያፈሱ ጠንቋይ ቤት የሚሄዱ ቄሶች ሁሉ አሉ አሁን ግን በመምህር ግርማ ወንድሙ እና አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እና በአንተ ብዙዎች እየነቁ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 роки тому +1

    መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ! የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አስተምዕሮ መከተል ከጀመርኩ በዃላ በጣም ታነፅኩ ብል ማጋነን አይደለም ፤ ሰሞኑን በሳቸው ላይ የተቀናበረው ና የተነሱት የማህበረ ቅዱሳን አመራሮች ላይ አትገረም፤ ምክንያቱም ስጋ ለብሶ ምንም ሃጢያት ሊሰራ በማይችለው በፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ላይም የተቀናበረው መነሻው በቤቱ ውስጥ ባሉት ፈሪሳውያኖች ነው፤

  • @derejehailemariam9570
    @derejehailemariam9570 2 роки тому

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልክ ነህ ጠንቋዮች አለ በየአገሩ ማህበረ ቅዱሳን ሰው እንዳይድን የሚያደርጉት እራሳቸው ደብተራ ናቸዉ እናመሰግናለን

  • @bezabeza3278
    @bezabeza3278 2 роки тому +1

    እዉነት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ።በእየ ቤተሰቦቻችን ቤት እና በየሰፈራችን ያለዉን እያንዳዳን እናቃለን መምህር እዉነት እንደእናተ አይነት አንቂ እግዚአብሔር በዚ ዘመን ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ።እሄንን ነዉ ስለተካባቸዉ የዛር ዉላጅ ልጅች የሚያለቅሱት የሚያላዝኑት።

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 2 роки тому

    መምህር እዳዉ ፀጋዉን ያብዛልክ ስቱን አሳወቅከኝ ስቱን አስተማርከኝ አቤቱ መታደሌ የእዉነት እድሜ ይስጥክ ለምሀበረ ቅዱሳኖች አሰሟቸዉ ስትጉድ አለ በየመደሩ እህ፡፡

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +1

    ፌስቡክ ላይ አይተነዋል መምህር ልቦና ይስጣቸው
    ማብራርያው በጣም ይጠቅማል እናመሰግናለን

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 2 роки тому +1

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ከክፉ ይጠብቅህ ቸሩ መድህንአለም ያርግልህ የኔመምህር

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 роки тому +4

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋ በረከቱን
    ከዚህም በላይ ይጨምርልህ
    በአንተ ትምህርት እራሳችን አውቀናል
    ከኛጋ ጉረቤት የማውቃቸው ሰዎች አሉ የዛር መንፈሱ ሲነሳ እያስጎራቸው ይጨፍራሉ ይዘፍናሉ
    ፍም እሳቱን ከአፋቸው ሲያስገቡት እራሱ አይበላቸውም ደግሞ የተቆላ ቡና ቁርጥም አድርገው ይበሉታል
    የሌለ ጉድ የለም

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 2 роки тому

    መምህር እንተ ማለት የእምነት አርበኛ ነህ ብዙዙዙዙ ነገር አውቄለው ባንተ ትምርት ስላሶች ይጠብቁህ በርታልንፅጋውን ያብዛልህ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏽😍

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ሀገሬን አድንልኝ ክዝህ ጉድ በተቻለኝ አቅም ክጎንህ ነኝ. ነን ፈጣሪ እርጅምእድሜና ጤና ይስጥህና አሁንም አሁንም ሀገሬን ክዝህ አይነት ጉድ አድንልን. አለማወቅ ብዙ ጥፋት አጥፍተናል. አድነን. አሜን(፫)

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣሀህልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ባህል መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከስት ነገር አወጣ ሠወረኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nbretgetasew9498
    @nbretgetasew9498 2 роки тому

    መምህር እንኳን አደረሳቹ ስለ ጠንቋይ እኔ የደብረ ዘይት ልጅ ነኝ በሀገራችን በጣም ታዋቂ ጠንቋይ ነበር በጣም እሱ ጋር የማይመጣ ህዝብ የለም ከታዋቂ እስከ ባለ ስልጣን ከሀገር ውስጥ እስከ ባህር ማዶ ሙሉ ታሪኩን ሲተርክ አይተው ማመን አቃተኝ እኛ በዝና እንጂ በመልክ የሚያውቀው ጥቂት ሰው ነው እና እሱ ሰውዬ ከአራት ከአምስት አመት በዋላ ጌታን ተቀበለ ብለው ጴንጤዎች ጋር ገብቶ ዶክመንተሪ ተሰርቶበታል በጣም የገረመኝ ጥንቆላ እና ሲዘምን ወደ ፕሮቴስታንት ነው የሚገቡት ያልከኝ በጣም ይገርኛል እኔ ድሮ በመምህር ግርማ ነቀፌታም ድጋፍም የለኝም ግን እንዲሁ አለው ምክንያቱም ባለማወቅ ባለመረዳት የእግዚያብሄርን ፀጋ እንዳልሳደብ ዝም እላለው አሁን ግን የእውነት ትክክል ነው ቤተክርስቲያናችን የሚያሰድቡት እነኚህ ናቸው ህን የምትቃወሙ ጥቂቶች ብቶኑም አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል አይዞአቹ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ነው በዘመናችሁ ያለውን ተጋድሎ እየተጋደላቹ ነው ጠባቡን መንገድ የሚመርጡት ጥቂቶች ናቸው አባቶቻችን ሀዋርያት ሰማህታት ፃድቃን እንዲህ ሳይፈሩ ነው እኮ ዋጋ የተቀበሉት እናንተ የዘመናችን ተጋዳዮች ናቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላቹ በቴሌ ግራም ልኬልካለው ቪድዮውን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +3

    በመምህር ግርማ ስም በስልክ እናገናኝለን እያሉ በተደራጀ መልኩ ከህዝብ ገንዘብ እየሰበሰቡ ያሉ ግለሰቦች የመምህርን ስም እየጠፉ ነው እኔ አውቃለሁ እንዲህ ያለ ነገር እንደማያደርጉ ግን ብዙ ስዎች እየተታለሉ ነው የኛ ቤተሰብ እሚባል ፕሮግራም ላይ ቀሲስ ሳሙኤል እሚባል ግለሰብ ፕሮግራም ሰርቶበታል በጣም ያሳፍራል ይሄን እውነት ብሎ ዩቲዩብ ላይ ማቅረብ ስለዚህ በቻልነው አቅም መምህር እንዲያውቁት መምህር ተስፋየም እንዲያውቀው እና እነዚህም በእሳቸው ስም እሚነግዱ ስዎች ማስቆም አለብን ሸር አድርጉት ፕሮግራሙን መስማት ከፈለጋችሁ እና ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ ሊንኩን ይጫኑት ua-cam.com/video/P3V0OHoj8wQ/v-deo.html
    እግዚአብሔርን ለእውነተኞቹ መምህራኖቻችንን ብርታትን ላማያስተውሉ ለማናስተውል ደግሞ ልብ ይስጠን !!
    ua-cam.com/video/P3V0OHoj8wQ/v-deo.html
    እባካችሁ ሼር አድርገን መምህር እንዲያውቁ እናድርግ መቼም ስማችፕውን ለማጠልሸት እየጣሩ እንደሆነ እያየን ነው እኛም መምህራኖቻችንን በፀሎት መርዳት ፣ በኮመንት ያገኘነውን የሂይወት ምስክርነት በመመስከር ፣ በስማቸው የሚደረጉ ማጭበርበር ማጋለጥ መተባበር አለብን።

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ወይ እኔ ሳላውቅ ስቱን ኑግ ፈድሻ በዛሩ ምክኒያት እበላ ነበር ጾም ሲመጣ የጾምኩ አከፍል ነበር ዝብርቅ ርቅ ያለ ህወት ነበር ያሳለፍኩት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን መንፈሱን አጠንቅቄ አውቄው አለሁ የተቃወምኩት ነው ግን መቀየር እቢብሎኛል

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ሁሉም በታ ያለ ጉድ ነዉ ዛሬ ያሳየከን እግዚአብሔር እንዲህ ያለውን ጉድ ከምድራችን ላይ ያጥፋልን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የምንተገብረዉ ያድርገኝ በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹሁ እኔ ደካማ እና ሀፂያተኛ እህታቹህን😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    አንኳን ሰልም ምጥህ መምህረችን
    እንኳን ለቅዱሰ ማካኤል ወርሕዊ በዓል አደረሰችህ ያትውህዲ ልጀች ። ወይ ፈተን /ገጠመኝ/አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 роки тому

    እውነት ነው. ይህ ህይወት አልፌበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን. በመምህር ትምርት ተለውጫለሁ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን. ህዝቤ ሆይ ንቃ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እጅን ደህና መጣህልን ገና ላዳምጠው ነው እግዚአብሔር አምላክ ለቃሉ ተገዥ ያድርገን ምንም አይሰማን

  • @samraketema7789
    @samraketema7789 2 роки тому

    እውነት ነው መምህር እኛቤትም እደዚ ነው እጀራ አባቴ የሚፈርደው ሙዚቃው ሁሉም ነገር አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @yordanos874
    @yordanos874 2 роки тому +1

    የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት እሚገርም ነው ሁለት ልብ ሆነን እስከመቸ ይሆን እነኝህ አባይ ጠቋዮችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ምእመኑም ቦዘኔ ሆነ 😥💔

  • @efretaklilu9660
    @efretaklilu9660 2 роки тому +1

    መምህር ግርማ ዝተከፍተ ስም ናይ ምትፍኣ ደገታት ሲኦል ኣክህይልዋን እዬም ኣጆኩም ኣምላክ ምሳና እዩ

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 роки тому

    የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው እኔ ያደኩበት አገር ልክ እድህ ነው የምንኖረው ረናናዎ የበረሃዎ እየተባለ ነበር የሚመጣው እኔ ባይኔ አይቻለሁ እዴሜ ለስደት ሁሉንም አሳወቀኝ የሚገርም ነው መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰብያ አደረሳችሁ አደረሰን እውነት ነው በየክልሉ የሌለ ነገር የለም ሁላችንም ራሳችንን እንፈትሽ የድንግል ልጅ ልቦና ይስጠን

    • @33k63
      @33k63 2 роки тому

      Where Can I Get The Original Video Link? Please

  • @marieabrare4783
    @marieabrare4783 Рік тому

    መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማል የኛ እንቁ መምር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን 👏💐💐👏

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    እንኳን ስላም መጣህ መምህር
    መቼም እኔ እነሱ የምምኑ ችግር የሚገባቸው አይመስለኝም አባቶቻችን ለማሳደደ ነው ጊዜ አላቸሁ የስው መዳን ግን ግድ አይለቸውም

  • @asanaquubadhane6774
    @asanaquubadhane6774 2 роки тому +4

    መምህራችን እንኳን በሰላም በጤና መጣህ።

  • @መብራህተወለተመድህን

    መምህር እንካን በሰላም መጣህ ቃል ህይወት ያሰማልን ለህላችን መስታዋል የድለን ሃገሮች ን ሰለም ያድሪጉልን

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 2 роки тому +1

    መምህር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰበወ

  • @ሪች1
    @ሪች1 Рік тому

    በጣም የሚገርም ነው መምር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ዘመንክ ይባረክ የምር በጣም ብዙ ሰው የሚድንበት ነው

  • @Adne_
    @Adne_ 2 роки тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ቃላት ያጥረኛል ስላተ ብዙ ነገርን እያሳወከን ነው መምህርዬ በእውነት እኔ ብዙ የማላውቃቸውን ነገር ሁል ጊዜ አዲስ ነገር ነው እያወኩኝ ያለሁት በነገራችን ላይ እኔ ባደኩበት አካባቢ ከቤተሰቦቸ ጀምሮ መሰቆ ሲመታና አንዳንዱ ዛር ደሞ ትግርኛ ሙዚቃ ሲሰሙ በጣም ያስጎራቸው ነበረ እናም ያኔ የዛን ጌዜ ማስጎራትና ማሳመም ብቻ ይመስለኝ ነበረ እያደርገው አሁን ግን አባታችን መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ እና በመምህር ኄኖክ ቀሲስ ወልደ ማሪያም ስለ ዛር ብዳ አይነጥላ ወዘተ የመሳሰሉት የእርኩስ ሰይጣን ክፉ ሴራውን ከማመም ውጭ ተንኩሉን ስላሳወቃችሁን በእውነት ምንም ለናተ የማደርግላችሁ የለኝም ብቻ የእውነት የምታገለግሉት እግዚአብሔር ድሉን ሀይሉን ጤናውን ሰላሙን ፍቅሩን ከጸጋላይ ጸጋ ጨምሮ ይስጥልን በእውነት ከነ መላ ቤተሰቦቻችሁበሰላም ከረጅም እድሜ ጋር ያኑርልን አሜን ።

  • @mayabrihanu8673
    @mayabrihanu8673 2 роки тому

    መ ምህር በህልሜ አንተ ነጭ ልብስ ለብሰህ በእጀ ጥርግ እያረኩ በረከትህ ይደርብኝ እያለኩ ከአንተ ላይ ወደ እኔ ተቀባሁ አና ሌላ ደግሞ በህልሜ አጋንንት አወጣህልኝ በአንተ ትምህርት ብዙ አተረፋኩ ተባረክ

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት አበት በኛ ሰፍሪ ብታይ እንደት ይገርማሃል 😭😭😭

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 роки тому

    መምህር የሁላችን ብሄር ታሪክ ነው በተለይ ጭፈራ እውነት ድብን ያለ የዛር መንፈስ ነው
    እናም መምህርየ ኮመንቴ ካየሀው እባክህ በትግርኛ ስታቀርበው በተቻለክ መጠን በትግርኛ አቅርብልን እናቶቻችንና አማርኛ የማፕችሉት እንዲያዩና ከዚህ ጥንቁልና እንዲወጡ በተረፈ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልክ

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 роки тому +2

    ሰላምህ ይብዛ እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል አደረሳቹ አብሮ አደረሰን በረከታቹ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ 😍😘💒💚💛❤🙏

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል

    ስላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት አላችሁልን እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዕል አደረሳችሁ የእኛ እንቁ መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን
    በእውነት እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ እያየን እንጂ ስንት ጉድ አለ በጣም ድፍረት አብዝተናል አረ አሁንም ገጠር ላሉት ትምህርትህ እንዲደርስ መፍትሄ እንፈልግ

  • @sewrakokob8508
    @sewrakokob8508 2 роки тому +1

    ኣሜን ያርግልህ መምህርየ የሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኢል ጥበቃ ኣይለይህ.

    • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
      @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 2 роки тому

      ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን እስከ ሙሉ ቤተሰብ በፀሎተ አሰበኝ ማህደረ ማሪያም

  • @እሙየነኝየተዋህዶልጅ

    የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ እናቴ ታማብኛለች ለቅዱስ ቁርባን እንድትበቃ በፆለት አስብልኝ በጣም ጨንቆኛል (አመት ማሪያም እና ወለተ ሰንበት) ብላችሁ በድንግል ማሪያም ስም እህት ወንድሞቸ

    • @tsageneshalemu5748
      @tsageneshalemu5748 2 роки тому

      እናታችን እግዚአብሔር ይመራቸው ለንስሃ ሞት ያበቃቸው

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህር በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይህን ጠቁይ መንፍስ ከምደር ገፅ ያጥፍልን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 2 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወይ ጉዳችን ገናነው እዴት አይነት ጉድ ነው እግዚኦ መአረነ ክርስቶስ ይኤ ነገር መቅረት አለበት እግዚአብሔር ይርዳክ ሁፍ እግዚአብሔር ይጠብቅክክክ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 2 роки тому +2

    እንካን ደና መታህ መምህር