ባል ይሆነኛል ብዬ ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝና ጉድ ተዉት አይነገር ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 433

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  8 місяців тому +60

    አለሜን ያሳየኝ የፍቅርን ሀሁ ያስተማረኝ እሱ ነበር።
    ባሌ ይሆናል ብዬ ተማምኜበት ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝ ይህ ነዉ የማይባል ነዉ።

    • @workenshkidanmariam1643
      @workenshkidanmariam1643 8 місяців тому +9

      ሰላም አለም ሰገድ እኔም ላወራህ እፈልጋለው

    • @Mte-k2m
      @Mte-k2m 8 місяців тому +3

      Your are right❤ysltnweyemselachwale

    • @ZebibaRedi-l9s
      @ZebibaRedi-l9s 8 місяців тому +1

      😅😊😊😊😊😊😅ሽ😊😊

    • @ንማጀውገነና
      @ንማጀውገነና 8 місяців тому +1

      ኢሄ እውነት የኔ ታሪክነው የመሠለኝ ብቻ ተመሥገን

    • @YeromSelsei-qz9uh
      @YeromSelsei-qz9uh 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@Mte-k2m

  • @AlemHaile-xu1rs
    @AlemHaile-xu1rs 8 місяців тому +43

    አንደበቷ ድምፅዋ ደስ ሲል ጉበዝ በርቺ ኪዳነምህረት የሁላችንም እናት እንኳን ስማችሽ

  • @beshahlakew4337
    @beshahlakew4337 8 місяців тому +12

    በጣም የተረጋጋሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ አስተዋይ በእምነትሽ ካለሽ የማይሆን ነገር የለም ።አለም ሰገድ በእውነት የሰው ችገሮች የምትረዳበት መንገድ ልዩ ነው በጣም ጎበዝ በርታ።

  • @kon9394
    @kon9394 8 місяців тому +11

    በጣም ጠካራ ልጅ ነች በወንድ ስንቱ ተሰበረ እንደዚች ያለች ትግስተኛ ሴት ግን ለሌላው ትምህርት ይሆናል የሷ ስብራት ግን ከባድ ነበር ቢሆንም አሸንፋለች አሁንም ኪዲዬ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ❤❤❤ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በሬድዮን በኩል ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 8 місяців тому +11

    ድምጿ ደስ ይላል ። ጠንካራ ቆራጥ ለውሳኔ የማትቸኩል ከወሰነች ወደሁዋላ የማትመለስ በጣም ጠንካራ ልጅ ነች ። ልጁ እንኳን የቀረብሽ

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516 8 місяців тому +11

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። የበሰለ ንግግር፣ ጨዋ አንደበት፣። ከስህተቱ መማር የሚችል ሰው ትልቅ ሰው ነውና በስራሽም ሆነ በሃይማኖትሽ እየበሰልሽ በመምጣትሽ የተሻለ ነገር እንደምታገኝ በእግዚአብሔር እርግጠኛ ነኝ።

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 8 місяців тому +16

    ድንቅ ምስክርነት ነው በጣም ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 8 місяців тому +16

    በጣም ጀግና በጣም ጠንካራ ሴት ነሽመጨረሻሽንያሳምረው❤❤

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 8 місяців тому +67

    የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ሁሌም ሰሚ ነች ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤❤

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 8 місяців тому +23

    "ማርያም "ዛሬም ሁሌም ከክፉ ነገር በቀሚሳ ትሽፍንሽ!!! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 8 місяців тому +2

      የኔ ማር ባህታዊ ሲያስተምሩ ድንግል ማርያም ብላችሁ እስከ ሙሉ ስምዋ ጥሩ ብለውናል የተማርኩትን ለማካፈል ነው።

    • @birukKene-ou2jm
      @birukKene-ou2jm 8 місяців тому

      @@mahiyimesgen8981 እሺ በጣም አመሰግናለሁ.

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 6 місяців тому

      ​@@mahiyimesgen8981
      ልጅ ከወለዱ በኋላ የምን ድንግልና?

  • @Fጀ
    @Fጀ 8 місяців тому +16

    በእውነት ከሴቶች የተለየሽ ሴት ነሽ አገላለጽሽ በራሱ ይማርካል ያንቺ ባል መሆን መታደል ነው

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 8 місяців тому +27

    በአጣም አሰተማሪ የሚገርም ልቦና አለምሰገድ እመብርሀን ትባርክህ💖💖💖🌷🌷🌷🌷

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 8 місяців тому +8

    በጣም ጒበዝ ቆራጥ ለᎅዙ ሰዉ መማሪያ ሆነሸል ሰረአትሽ በጣም ደስ ይ ላል መልካም ህይወት አመኝልሻለሁ❤❤

  • @EtaferhuWendmgeze
    @EtaferhuWendmgeze 7 місяців тому +3

    እግዛብሄር ላንቺ የሆነውን ሰዉ ይስጥሽ የተረጋጋሽ ሴት

  • @asegekerga3693
    @asegekerga3693 8 місяців тому +2

    እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው በአንቺ ያለው ጽናት እንዴት እንደምገልፀው አቅቶኛል ግን ድንቅ ሴት አስተማሪ ነሽ ያመንሻት ኪዳምህረት የሚገባሽ ቦታ ታድርስሽ ድንቅ ተናጋሪ ነሽ አቦ ተባረኪ እህቴ በፅናትሽ ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Pink_Xavier
    @Pink_Xavier 5 місяців тому +1

    የኔ መልካም እሁንም ኪዳነምህረት ባላሽበት ትርዳሽ ድምፀህ መረዋ ❤

  • @mihreteyasu1769
    @mihreteyasu1769 8 місяців тому +1

    ግን የኔ እናት በጣም ነው የማደንቅሽ ግን ትህትናሽ ትንሽ በዛ እንዳንቺ ያለ ሰው ይስጥሽ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet 8 місяців тому +2

    የምር በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kasuzc1219
    @kasuzc1219 7 місяців тому +2

    መልካም ሴት ነሽ አግዚሐብሄር ይባርክሽ

  • @sineberhanu1043
    @sineberhanu1043 8 місяців тому +2

    👋እጅግ በጣም መደነቅ የሚገባሽ ግሩም ምሳሌ ነሽ ለሴቶች

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 8 місяців тому +1

    እህት አለም ታሪኩን ስሰማ አልቅሻለሁ
    ቡዙ አስተምሮኛል በጣም ጠናካራ ነሽ ቡዙ አስተምሮኛል
    ኬዳነምረት ታምረኛ ነች ክብር ተመሰገን
    እንኳን ደስ ያለሽ የልብሽን ሰማችሽ
    አንቺ ጠናካራ አስተዋይ ሁሉ ለበጎ ነው
    በሕይወት ላይ ቡዙ ፈተና አለ
    ፈጣሪ ያደረገልልን እያሳብን ሁሌ ተመሰገን ነው ማለት
    ላንቺ የደረሰች ኬዳነምህረት ለኛም ትድረስልን
    በርቺ ኬዳነምህረት የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ትስጥሽ

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 8 місяців тому +61

    የኪድዬን ታምር ስትናገሪ ቆሜ ሰማሁሽ እልልልል እኔ ተደርጎልኛል 😭😭😭😭😭

  • @ኑኑበቀለበቀለ
    @ኑኑበቀለበቀለ 8 місяців тому +5

    ዋውውው ልጅትዋ እርጋታዋ ደስ ይላል አነጋገርዋ እራሱ ግን እባክህ እህቶች ልብ ግዙ ሁሉም በግዜው ውብ (ደስ)ይላል ፍቅር የጀመረችበት እድሜ ልክ አልነበረም

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 8 місяців тому +157

    እኔ ግን ሴቶች ምንድነው የሚያንቀለቅላችሁ ቢያንሰ ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ራሳችሁን ችላችሁ የምትኖሩበት ሁኔታ ሲመቻች አይሻልም ነበር አለበለዚያ የልጅ አሳዳጊና የወንድ ጠባቂ ነው የምትሆኑት

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂👏🏽👏🏽

    • @TinaFarah-l2t
      @TinaFarah-l2t 8 місяців тому +1

      Enat nacha. Atasikomu atasikmitu Kalama emitasititut

    • @mentameralemu
      @mentameralemu 8 місяців тому +2

      እኮ

    • @NetsanetFulle
      @NetsanetFulle 8 місяців тому +8

      በትክክል በተለይ ፎቶ እንነሳ ብላችሁት እቢ ካለ ችግር አለ ሠዉየዉ ጋር

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 8 місяців тому +4

      ትምርት ካለ መርጋጋት ያሥፈልጋል እኔ 14 ት አመቴ ነዉ ያገባዉት እናቴ 16 ት አመቷ ወልዳለች የገጠር ልጆች 17 ት በላይ ከቆየች ቁሞ ቀር የሚባል ሥደብ አለ😂😂❤

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 8 місяців тому +1

    አተ ወንድሜ እምታቀረባቸው ሑሉ ትምርት ሠጭ ናቸው እናመሠግናለን🙏🙏

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 8 місяців тому +4

    ስብራቱ ከባድ ነው እንኳን አካል ያልሽው ሲከዳ ዝም ብሎ የራቀ ሰውም ሲከዳ ይከብዳል ያማል ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በርች እናትየ ገና ነሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 8 місяців тому +4

    የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ልብ አለሽ አፍቃሪ ታማኝ ታገሽ ድስ ትያልሽ እግዚአብሔር እነደልብሽ ድስ የሚል ትዳር ይስጥሽ ግን ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔርን ጠይቂ

  • @natancr3458
    @natancr3458 8 місяців тому +20

    በጣም ጀግና በጣም ጠንካራ ሴትነሽ መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @WorknsheBekele
    @WorknsheBekele 8 місяців тому +2

    ዝም ብሎ ማመን ፈጣሪ ነው እህቴ ዝም ብሎ ማመን ነው ሰላልሸ ነወ ደግሞ በዚህ ዘመን ማጭበርበር እንደፋሸ የሚጠቀሙ ወንዶች ብዛታቸው እያየን ባለንበት ዘመን

  • @alemmlaku9876oiuy
    @alemmlaku9876oiuy 7 місяців тому +1

    የመዳም ቅመሞች ከዚህ እንማር እቅዳችንን አሳክተን አገራችን ስንገባ የፈለግንውን ህይወት መጀመር እንችላለን አሁን ግን ለማይሆን አስመሳይ ወድ እጅ አንስጥ❤❤❤❤❤

  • @abichgosa3420
    @abichgosa3420 8 місяців тому +3

    እመብርሃንን እንባዬ ሊቆም አልቻለው ኪዳነምረት ሰሚነች አምናለው የኔንንም ሕይወት እንደዚ ታቅናው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 місяців тому +3

    ማሻአላህ እርግት ያለች ደስ የሚል አደበትና ትእግስት ያላት ልጅ ነች ።አላህ የልብሽን አይቶ ይርዳሽ

  • @tassewlaki9262
    @tassewlaki9262 6 місяців тому

    ዓለም ሠገድ በጣም ያንተ አድናቂ ነኝ እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ አድናቅዎች አሉ ታውቃለህ
    የዕርቅ ማእድ ላይ ስትገባ በጣም አዘንኩኝ ምክንያቱም ይህ ዕርቅ ማእድ ብዙን ጊዜ ፌኮችን ወይም ውሸቶችን ነው የምያቀርበው በዚህ ምክንያት ተከታዮችህ ይቀንሳሉ

  • @GojaGoji-p1o
    @GojaGoji-p1o 8 місяців тому +5

    አገላለፀሽ ደስይላል አይዘሽ ወንዶች እንደዚህ ናቸው የተረገሙ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 8 місяців тому +2

    እህት ይበቃሻል እንኮን አቆምሽ! ይህ ወንድ ሲስኛ ሁሉን የሚፈልግ ነዉ በሴቶች ህይወት የሚጫወት በሽታ ሳያሲዝሽ እንኮን ተለየሽዉ !!! ፀልይ🙏🏽የ አንቼ ቡቻ የሆነ ልዑል እግዚኣብሔር እንዲስጥሽ ዱባይ ላለችዉ የምትደዉልልሽ ሌሎች ስቶች እንዳሉት ቡትነግሪያ ጥሩ ነበር እሳም እድት ወስን!

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 місяців тому +27

    አንደበቷ እንዴት ደስ ይላል

    • @hhuu7379
      @hhuu7379 8 місяців тому

      ?. LM moo klio m MPP

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 8 місяців тому +11

    አለየ ሠላምህ ይብዛ ባለታሪኳ ጠንካራ ነሸ ትግሥትሸ ተመችቶኛል

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 8 місяців тому +1

    ስለኪድዬ በሚድያ ስለመስከርሽልኝ ደስ ብሎኛል አሁንም ኪዲዬ ከፍ ከፍ ትበልልኝ

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v 7 місяців тому

      ሰማሽ ወይ ኪዳነምህረት ለማለት ይመስለኛል 'ኪዲ' እያልሽ የምትጠሪው ይሄ ብልግና እና ዋልጌነት ነው ። ክብር ያስፈልጋል

    • @senisisay1317
      @senisisay1317 5 місяців тому

      አሜንንን 🙏🏼

  • @SintayhuEndale
    @SintayhuEndale 22 дні тому

    የኔ ታሪክ ነው የተደገመው ጌታን

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 8 місяців тому +33

    ዉይ ጃቲ ኪዳነምህረት የኔም ባለዉለታየ ናት ልመናየን ሰዓታት እንኳን አልፈጀባትም አሁን በሰዉ ሀገር ብኖርም ስለቴን ይዠ ለመግባት የብቃኝ❤❤❤❤❤ ኪዲየየየየየየየየየየየየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di 8 місяців тому +1

      አሜን

    • @BanChu-d4g
      @BanChu-d4g 8 місяців тому +1

      እኔም ማኩረፊያዬ መሸሸጊያየናት የጃቲዋ ኪዳነምህረት

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 8 місяців тому +2

      ከምንም የፈጠራችሁ ላይ መጠጋት ይቀላል በተፈጠረ ላይ መጠጋት ማሪያም በልታ ጠጥታ ሸንታ ካካ ብላ ምትኖር ነበረች አንቺን የፈጠረሸ ጌታ ግን ከዚ ሁሉ የጠራ ነዉ ያለሸን የሰጠሸ የሌለሸን ሚሰጥሸ የፈጠረሸ ጌታ እንጂ ሌላ አይደለም ። እባካችሁ አሰተንትኑ ከአንድ አምላክ ዉጭ ማንም ሰጪ ማንም አዳኝ የለም። 😢

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 8 місяців тому +24

    እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ተስፋ ሰጥቶ ከሚቀማ ከሴሰኛ ሰው ይሰውረን እኔም እንዳች ልቤ ተሰብሯን እራሴን በአረብ ሀገር ደብቄ እየኖርኩ ነው ብቻ ጤናችንን ይስጠን

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 8 місяців тому

      LBSHN TEBIQI LEBEGO NEW AGBTESH BHON KEBAD NEW YA SEW YANCHI SLALHONE NEW DES YBELSH !

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 місяців тому +16

    ኪዳን ምህረት እናቴ ሁላችንም ትጠብቅን ለሁላችንም ትደረስልን አሜን፫

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 8 місяців тому +43

    ሴት ልጅ መጀመሪያ ትምህርቶን መማር እና እራሷን መቻል አለባት ! አለበለዚያ በገዛ እጆ ህይወቶን ታበላሻለች:: እራሳችሁን አክብሩ ,,,,,

    • @yenenehadamu5856
      @yenenehadamu5856 5 місяців тому

      ወንዱ ትንኳሽ ነው ቤት በኩል ያሳልፋል።

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 8 місяців тому +1

    የኔ እህት ተባረኪልኝ:: ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ:: ትዕግስትን: ይቅር ባይነትን: ፅናትን: ታታሪነትን: አማኝነትን ጥንካሬን ተምሬበታለሁ:: እመኚኝ የኔ እህት በጄላይ ብዙ ሃብት እያለኝ - ሃብቴ በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ሆኖ በኪራይም ምንም አያመጣ ኖሮኝ እንደሌለኝ ሆኜ ከ 2008 ዓ.ም ጀምሮ ሲያዩኝ የደላው ብመስልም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ እኖራለሁ - ላንቺ መልስ የሰጠ ፈጣሪ ለኔም መልስ ስጥቶኝ ለመመስከር ያብቃኝ - በቃ ዛሬ ተስፋ አግኝቻለሁ ተባረኪ/ አለምዬም ተባረክልኝ

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 5 місяців тому

    እህቴ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ነገር ግን ዱባይ ላለችው ሴት እንዳትጎደ እባክሽ ልጄ እነዲቆርጥላት የምታውቂውን እውነቶችን በሙሉ አሳወቂያት

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 8 місяців тому

    Educator and nice way of explanation 👌 she is decent 👌 she is queen 👸 god bless you my dear

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 7 місяців тому

    ቆንጆ ውይይት ነው::ባለታሪኳ ግልፅና ቅንጆ ተራኪ ነች:: ጥሩ ክርስቲያን ትመስላለች::
    ከእድሜዋ አኳያ በሳልና የተረጋጋች ሰው ናት::
    ፎቶዋን ማሳየት ቢቻል ጥሩ ነበር::
    ጥንካሬዋን አደንቃለሁ:: ትናንትን ለታሪክ ትታ ዛሬና ነገ ላይ እንድታተኩር ያስፈልጋል::መልካም እድል እመኝላታለሁ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 8 місяців тому +2

    ታምረ ብዙዋ እናቴ ኪዳነማርያም ታምረሽ ይነገይነገር በፍጥረታት አንደበት ❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 місяців тому +16

    ዋና ይዞ በትርፍ ከወንድም አለ ከሴትም ልብ ይስጠን

  • @MeroneWoyine
    @MeroneWoyine 2 місяці тому

    እንዳቺ ጠንካራ ሴት ባረገኝ ምክንያት አግብቼው እያውቁ በfb ስንቱን አሳለፍኩ እና ምን ትምህርት ትስጪኛለሽ ❤

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 4 місяці тому

    የተረጋጋች ልጅ ናት ይህ የፍቅር እንቅፋት አይገባትም ነበር ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ በሁለት መንታ መንገድ ለመጓዝ የምትሞክሩ

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue 8 місяців тому +13

    አንች ወደ ፍቅር የገባሽበት እድሜ እኔ ወደ አረብ ሀገር የተሰደድኩበት እድሜዬ ነው😢😢 ይሁን ለበጎ ነው

  • @amefke2069
    @amefke2069 8 місяців тому +3

    ስታምሪ የኔ ቆንጆየተደገፍሽውየማይጥል መሰላል ነው እናትናልጁ በርቺ እህቴ

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf 8 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ህይወቴ

  • @breakads7881
    @breakads7881 8 місяців тому +10

    ጎበዝ ነሽ ጠንካራ

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 8 місяців тому +1

    ጠንካራ ነሽ በርቺ እመብርሀን አሁንም ትርዳሽ

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 7 місяців тому +2

    አዳሜ ፍቅረኛሽን ፕሮፋይል አድርጊ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 8 місяців тому +1

    ላንቺ የሰማች እናታችን ኪዳነ ምህረት በስቃይ በመከራ በህመም ላለነው ትድረስልን አሜንንን😭

  • @amentube2416
    @amentube2416 8 місяців тому +1

    እንዳልክዬ እኔንም አለሜን ያሳየኝ ሰው አበሳዬን አሳይቶኝ ትቼው የሰላም ህይወቴን እያጣጣምኩ ነው እንዴት ደስ ይላል ይሄ ሂወት ግን አቦ አትጨናነቂ ይመችሽ ጠንካራ ነሽ✍️❤️

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 місяців тому +1

    አላህ የባረከውን የተቀደሰውን አላህን የሚፈራ አንቺን የሚያከብር የሚይፈቅር ያምጣለሽ❤❤

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 8 місяців тому +3

    እኔ በጣም ተናድጃለሁ በሰማሁት እኔ የ20 አመት ልጅ አለችኝ አሁን የኮሌጅ ተማሪ ናት ፍሬንድ የላትም አሁን ትምህርቷን ብቻ ነው እምታስበው ነገዬን አሁን ነው መስራት ያለብኝ ትላለች ብዙ ነገር በግልጽ እናወራለን ለሁሉም ነገር እኮ ይደረስበታል ብቻ ምን እንደምልሽ አላውቅም

  • @MuluRetta-cj6jk
    @MuluRetta-cj6jk 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 8 місяців тому +30

    ሰላም ለኢትዮጵያ መቸ ነው ግን ሰላም የምንሰማው😮😢😢? 😣🤔

    • @dassalegntaddess7354
      @dassalegntaddess7354 7 місяців тому

      ኢትዮጵያ እኮ መንግስተ ሰማያት አይደለችም።
      take it easy bro😂😅

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 місяці тому

      መንግስተ ሰማያት ባትሆን ሀገር ሰላም መሆን አያሳስብምን

  • @wenzere
    @wenzere 8 місяців тому +14

    ይች ልጅ ሰላደነቃት አላልፍም በተለይ ይቅርታ ማለትዋ ሴት ልጅ ስታፈቀር ገደብ የለውም እኛ ወንዶች ከዚች ልጅ እንማር

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 8 місяців тому +5

      ግን እኔ የሚገርመኝ የወንዶች እናት አንድ ናት እንዴ ሁላችውም አንዳይነት

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 8 місяців тому

      ​@@sarafaris5018ሳይሆን አይቀርም😂😂😂

    • @Tayiba-oq4cx
      @Tayiba-oq4cx 8 місяців тому

      እኔ ተበቅየዉም አልበቃኝ በጣም ጀግና ሤት ነሽ ባገኝሽደሥይለኛል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 7 місяців тому +1

      እኔም እዳችዉ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 місяці тому

      ​@@Tayiba-oq4cx
      በቀል አያስፈልግም

  • @hq1rx
    @hq1rx 8 місяців тому +1

    ዋው ደስ የምትል አንደበትዋ ፣ስርአትዋ፣ብስለትዋ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 8 місяців тому +4

    በግልፅ መነጋገር በጣም አስፈላጊ ነው እኔ ብሆን ያ ሁላ እየነገረቻት እየተቃጠልኩ እንዴት በምን አቅሜ እኔ ዝም አልልም ይሀ ራስን መግደል ነው ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ከዚህ በላይ መጥፎ ንቀት እሱ ያላፈረ በላይሽ ላይ መጥፎ እየስራ እኔ ብሆን ጊዜየ አላባክንም በቁሜ እንደገደለኝ ነው እኔ ብሆን አይኑ አላየውም የዋህ መሆንሽ አውቆ ነው እግዚአብሔር የስራው ይስጠው እህት የለዉም ከይቅርታ በሀላ ።

  • @semucRuit
    @semucRuit 8 місяців тому +2

    ያንቸ ያህል ትግሰት ይሰጠኝ እኔ ብሆን አንድጀው ነበረ ወይ አንድዶኝ😢😢😢

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 місяців тому +1

    በጣም በብልህነት ነው ያሳለፍሽው ሌሎቻችንም ሴቶ ፍቅረኛ ሲከዳ እደዚህ ነው ተቋቁሞ ማለፍ🎉🎉🎉🎉

  • @YHC123
    @YHC123 8 місяців тому +4

    በጣም ይገርማል ❗️ ከመጀመሪያው ማድመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ስለድምጿ ጉዳይ ኮመንት አረጋለሁ ብየ ሳለ ውይይታችሁ ላይ ጠቅሳችሁታል ።
    ድምጿ ለሚዲያ የሚሆን ነው ፥ በዛ ላይ የተረጋጋ አነጋገር ና ' coherence' ያለው ረጅም ንግግር በጥሩ ሁኔታ ማቅረብ ትችላለች ። አቅሟን ካጎለበተች የሚዲያ 'ፕሮግራም' አቅራቢ ወይም የ'film industry ' ውስጥ ትወና ብትገባ ያዋጣታል ባይ ነኝ ።
    የምሬን ነው ❗️

  • @At-vn6ng
    @At-vn6ng 8 місяців тому +6

    በማን ገኀዘብ ነዉ አለምሽን ያየሽው በዱባይዋ ልጂ ነው

    • @ሽቅርቅሯ7582
      @ሽቅርቅሯ7582 8 місяців тому

      😂😂

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v 7 місяців тому

      እንዴ ታዲያ ለሶስት ይኑሩ እንዴ ? እሷ እኮ ስለዱባዩዋ ያወቀችው በኋላ ነው

  • @MeseretHaile-vt6mm
    @MeseretHaile-vt6mm 8 місяців тому +4

    ድምጽዋ የምር ያምራል

  • @getachewdemesie5209
    @getachewdemesie5209 3 місяці тому

    ስንት አምላክ ነው የምታመልኪው?

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 8 місяців тому +1

    እውነትም የተረጋጋሽ ነሽ እህቴ መልካም እድል

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 8 місяців тому +5

    ❤❤❤❤ኪድዬ ትጠብቅሽ አለሜ ኑርልን❤

  • @alemayehumulatu5356
    @alemayehumulatu5356 8 місяців тому +3

    ያንተ ማብራሪያና አስተያየት እንግዶችህ ሐሳባቸዉን ከጨረሱ በኋለ ቢሆን ጥሩ። አለዚያ ዉይይቱን እያጨናገፍከዉና አድማጩንም አትኩሮት እያቋረት ነዉ። ልጅቷ መጀመሪያ ተምራ እራሷን በእዉቀት ብታበለጽግ ኖሮ ከተፈጥሮ አመለካከቷ ጋር በጣም ለአገርም ለሕይወቷም የበለጠ ዉጤታማ ትሆን ነበር። አሁንም ጠንካራና አስተዋይ ስለሆነች ጥሩና እዉነተኛ ትዳር ይገጥማታል። በርቺ አዞሽ።

    • @aynalemgeletu46
      @aynalemgeletu46 8 місяців тому

      Please YSWe Hager yasalchen yha ba Sera meknyat Bazawame Barasach Balhuona.mene Alla Bafker baseru

  • @hayatasrat7258
    @hayatasrat7258 6 місяців тому

    ፈጣሪ መልካም ሰዉ ከገጠመህ በልጂነት መዳሩ ክፋት የለዉም እኔ በ14አመቴ አግብቼ 30 አመት አብረን ነን ሦስት ወልደናል

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 місяці тому

      ማሻ አላህ ደስ ይላል 30 አመታችሁ ከተጋባችሁ ወይንስ አሁን 30 አመትሽ

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 8 місяців тому +1

    በትክክል የኔ ታሪክ ነው

  • @amentube2416
    @amentube2416 8 місяців тому +3

    ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትደረስልን❤️🙏

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 8 місяців тому +2

    የዝች ልጅ ባህሪ የኔን ባህሪ ይመስላል። ብቻ ያስጠቃል።

  • @hermonsebany143
    @hermonsebany143 8 місяців тому

    You have an amazing voice.

  • @hannabelihu7434
    @hannabelihu7434 8 місяців тому

    Wow! She is an incredible girl. God bless her. Kidanmehret is our perpetual mother.

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 8 місяців тому +16

    ይኸ ሰዉዬ የልጄ አባት እንዳይሆን 🤔🤔🤔

    • @zehara53o
      @zehara53o 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂photon yilkakulen😂

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 8 місяців тому +2

      የባሰአለ😂😂😂

    • @NetsanetFulle
      @NetsanetFulle 8 місяців тому +7

      በዝሙት የተወለዱ ትዉልዶች አገር አጥፈ ናቸዉ

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂ayetal

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 8 місяців тому +1

    You need deliverance my dear sister ❤

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 8 місяців тому +1

    ጀግና ሴት❤

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 8 місяців тому +7

    ኡራኤ የእውነት ሲሚ ነው እኔምስክርነኝ

  • @MahletLisanework
    @MahletLisanework 8 місяців тому +1

    betam gobez asteway site nesh berechi.

  • @woine123
    @woine123 8 місяців тому +3

    እናንተ አረብ ሀገር ለስራ የምትሄዱ እህቶች!
    ኧረ በፈጣሪ ያለወንድ መኖር ይቻላል:: ዝም ብላችሁ ይሄን ሁሉ "የዱርየ ዝርፊያ መከራ" በራሳችሁ ላይ ለምን ትጎትታላችሁ::
    ሲጀመር ትዳር ማለት ከእግዚአብሔር የሚገኝ በረከት እንጂ የአመንዝራነት ህይወት አይደለም ስለዚህ ይሄን ሁሉ መከራ የምትዝቁት ለ "ትዳር" ከሆነ ?
    በርትታችሁ ፈጣሪ አምላክን በፀሎት ጠይቁት እና መልስ አግኙ
    እንጂ የዱርየ ሲሳይ አትሁኑ::

  • @selamgirma2828
    @selamgirma2828 8 місяців тому +1

    ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @AddisalemAmha
    @AddisalemAmha 8 місяців тому +4

    Alemeya yena mekary batesebehen yebarekelh

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 8 місяців тому +2

    ዱባዬ በሰው ቤት መከራ ስቃይ አይታ በሰራችበት ገንዘብ የእውነት ባል አለኝ ብላ በምትልከው ነው ሌላ ሰቶችን እንደፈለገ የሚያዝናናቸው።ይህን ታሪክ የምትሰሙ በውጭ ያላችሁ እህቶቼ የፈለገውን ያህል ብታፈቅሩት ገንዘባችሁን አትላኩለት ።እናንተ በስቃይ እየሰራችሁ እሱ በሀገሩ በነፃነት እየፈነጨ የእናንተን ገንዘብ መደንሻ አድርጎ መጨረሺያ ማልቀስ ዋጋ የለውም። ብልጥ ከሰው ስህተት ይማራል።ሞኝ በእራሱ ሲደርስበት ነው የሚማረውና ከዚህ ተማሩ።ገንዘብ ካላችሁ የበለጠው ለምኖ ያገባችኃል። መርጣችሁ የሚመስላችሁን ታገባላችሁ። እና ጥሩ ትምህርት ነው ።

  • @salomegetu7039
    @salomegetu7039 2 місяці тому

    እናቴ ኪዳነምህርት 🙏🙏🙏

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 8 місяців тому

    አሜን ኪድዬ እናቴ አለም ይመስክርልሽ

  • @Agapelove777-i1v
    @Agapelove777-i1v 8 місяців тому +2

    ብዙ የአረብ አገር ሴቶች አ/አ በጣም በወንዶች ትታለላችዉ ለምን እራሳችን ጠብቁ

  • @ቅድስትከናዝሬት
    @ቅድስትከናዝሬት 8 місяців тому +1

    አይይይይይይ ወንዶች መቼ ነው ከወቀሳ እምትድኑት ሁሌ ትርፍ መጫን አይሰለቻችሁም። ኪዳነ ምህረ የኔንም ቤት ታንኩዋኩዋልኝ እኔም ልጅዋ ነበርኩ ስንቴ። እየለመኑዋት 😢😢😢😢 እህቴ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 8 місяців тому +1

    አለም አለምናት እህቴ አለሜን አሳየኝ ያልሽውም በምድር ቁሰ ነው እሱም ከሌሎቹ እህቶችሽ የሰው ፊት እየገረፍቸው በሚልኩለት ብር አንችን በዚች በምትጠፍ አለም አዝናንቶሽ የውሸት ፍቅሩን እየለገሰሽ ነው ሰለዚህ ሰለነሱም አሰቢ ምህረት ለምኝ የሚሰማ የማመልስ ደግሞ እግዚአቢሄር ነው

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 8 місяців тому +1

    Yene mar abet tehtena gen waw egzabihr yasbshiw yargleshi ❤🙏❤

  • @amentube2416
    @amentube2416 8 місяців тому +5

    ፍቅር ይቆርጣል ፍቅር ማለት የውሳኔ ሰው ያረጋል ፍቅር ይቆርጣል ትክክለኛውንፍቅር ነው እዝች እህቴ ላይ ያያወት ልቧም ልክ እንደኔ ነው እኔም ስሄድ ሄጃለው , ፍቅር ይታገሳል ምትሉ ሰዎች ካላችው አትሳሳቱ ፍቅር ቀዝቃዛ ጦርነት ነው ስትማረክ ትጥቅ ትፈታለህ ትጥቅ ፈተሃል ማለት ግን የህዳር አህዬ ሁኚ ማለት አይደለም እናም ምን ልላችው ነው እንደ ፍቅር ጦረኛ የለም በሁለቱም የተሳለ ነው ሲወስን ይቆርጣል‼️‼️‼️ እናም ሄዋኖች ፍቅር እኮ ነው እያላችው በላይሽ ልይ ሄዶ ይቅር ብለሽው ከተመለሰ በዋላ ድጋሚ ልጅ ወልዶ እስኪያመጣልሽ አትጠብቂው በቃ ያንቺ አልነበረም ቀድሞውኑ 🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️✍️

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 8 місяців тому

      በትክክል እውነተኛ ፍቅር ስቃይ ነው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 місяці тому +1

      ልክ ነው ፍቅር ወይ ይቀጥላል ወይ ይቋረጣል ስለዚህ ወዶ ላፈቀረ እንጅ እየራቀ ያለሱ የሚሉት የዎሆች ናቸው መሄድ ለፈለገ ይሂድ ማለትና በራስ መተማመን ግድ ነው

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 8 місяців тому +2

    በሰመ አብ ምን አይነት እምነት ነው?አለምዬ ለእኔም ትሳልልኝ ?እኔም ኪዲይን እወዳታለሁ !!!ይሄ ራሱን የቻለ ስብከት ነው አለምዬ በጣም አመለስናለሁ ጥላሁን ነኝ ከለንደን

    • @senisisay1317
      @senisisay1317 8 місяців тому

      የኔ ንግስት ኪዳነ ምህረት የልብህን መሻት ትፈፅምልህ 🙏🏼

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 8 місяців тому

      ማርያም ለጌታዋ ሰጋጅ ክብሯን የጠበቀች መልካም ሴት ናት❤❤❤❤❤እኔ እንዲ አደርጋለዉ ለኔ ተሳሉ አላለችም ያለህም የሌለህም ሁሉ የሚሰጥህ የፈጠረህ ጌታህ ብቻ ነዉ ጠንቋይ ቤት የሄደም እኮ ከህመሙ ይሻለዋል ታድያ ጠንቋዩን ማምለክ ያዋጣል አሰቲ አሰተንትኑ የፈጠራችሁ አንድ አምላክ ሁሉን ቻይ ነዉ በህይወትህ የተፈጠረዉ ነገር ሁሉ ከመወለድህ በፊት ላንተ ብቻ የተፃፈ ነዉ።

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 місяці тому

      ​@@reyuyenu340
      እየሱስ ለጌታው ሰጋጅ ፀላይ ነበረ እንደሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው የላከኘን ፈቃድጅ ፈቃደረን አልሻምና በእኔ የሚያምን በላከኘ ማመኑ እንጅ በእኔ አይደለም ። ነብያቶች ሁሉ አንድን አምላክ ነው ያመለኩ የሰበኩ እየሱስም በታምር የተወለደ ድንቅ ነብይ ነው ።

  • @Leyatwondimu-j6r
    @Leyatwondimu-j6r 8 місяців тому +2

    ወገን እኔም ፕሮፋይል ላድርግ እንዴ

  • @SosenaKetema
    @SosenaKetema 8 місяців тому

    ሰለ ኪዳነምህረት ምስክርነ ልብ ይነካል