ጠጪ እና ወንጀለኛ ነበር ወደ እስልምና የመጣበት ገራሚ ታሪክ | convert to islam | minber tv የኔ መንገድ | አዲስ ነሺዳ | ነጃህ ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @Abeki-entertainment
    @Abeki-entertainment Рік тому +7

    ማንም ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው ትረካው ላይ ግርታ የፈጠረባችሁ አላችሁ ነጮች አብዛኞቹ አይጠመቁም እንደ ሀበሻ ክርስቲያኖች አይደሉም ክርስቲያን እንደነበረ ለማሳወቅ የተጠቀምኩት ቃል ነው ቃል አጠቃቀሜ ላይ ስህተት አለው ተረድቶ ማለፍ ይቻላል በቀጣይ እናስተካክላለን

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +9

    ሱብሃናላህ. አላህ. ለሚወደው. ባሪያ. ሂዳውን ይወፍቀዋል. ዱኑያ. ደግሞ ለሚወደውም ለማይወደውም ይስጠዋል. አላህ. ከወደዳቸው ባሪያዎች ያድርገን. ያረብ. 😢😢😢

  • @SeadaAhmed-s1y
    @SeadaAhmed-s1y Рік тому +5

    አለህ ይጨምርለት ለማወቅ እሚያረገው ጥረት እራሱ እሚያስገርም ነው አላህ ያግዘው ❤❤❤❤

  • @SeadaAhmed-s1y
    @SeadaAhmed-s1y Рік тому +4

    ማንም ሰው ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ነው

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Рік тому +2

    እነ እህያ ጩፋና መሰሎቹ አለም በእስልምና ተጥለቅልቃ በሚያዬ ግዜ ሾጥ የሚያረጋቸው ነገርስ ኢስላም የአለም ሰላም ገና ገና አላህ ወክበር

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому +1

    ማአሻአላህ አላህ በዲኑላይ ያፅናዉ ያፅናንንንንንን

  • @FateYassin
    @FateYassin Рік тому +1

    በጣም. ሚገርመኝ. ሰለሙቴ ነዉ❤❤❤❤

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Рік тому +1

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናቹሁ ማአሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +1

    😢ሱብሃን አላህ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +1

    Sebehanllhe alahu akeber❤

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Рік тому +1

    ኢንስትግራሙም አለኝ ያው አይገባኝም ነበር እኳን ተረጓምክልኝ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Рік тому +1

      ዩቲዩብ አለው ባለፈውም ኡሞራ አርጓል

  • @hgfbgf61
    @hgfbgf61 Рік тому +1

    Allahu Akbar masha Allah

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 Рік тому +1

    Aselmalykum Ahi astekakelewe yeteweledewe crstiyan huno new alk tesasetk new mesl manm sewe siweled Muslime huno new miweledwe
    Ahi tesasetek new yegbagal ❤❤❤❤

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Рік тому

    Subehane allhe allhe yasahwen katetagawene magade yemerawale

  • @zeharaomar6486
    @zeharaomar6486 Рік тому

    ሱብሀን አላህ❤

  • @ksaksa47
    @ksaksa47 Рік тому

    ماشاالله الله كبر الله كبر

  • @aaafff1440
    @aaafff1440 Рік тому

    مشاءالله ماشاءالله☝

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 Рік тому

    Mashallah jazakualllah Karen

  • @rjdjufks1592
    @rjdjufks1592 8 місяців тому

    Masha Allah mashaAllah

  • @حبيبه-م6ش
    @حبيبه-م6ش Рік тому +1

    የተወለደው በእስልምና ነው የኖረው በክርስትና መሰል ነው በል

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 Рік тому

    😢 ሱባሀነ አላህ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Рік тому

    እሺ፡እናመሰግናለን

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому

    ማሻአላ

  • @taiba2868
    @taiba2868 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @Momi.87
    @Momi.87 Рік тому +4

    አረትርጉም ማንኛውም ሠው ሲወለድ ሙሥሊምነው
    አረአቡኪ አሥተካክል ሆ

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y Рік тому

    አላህ ወክበረ

  • @አላህአንድነውአልወለደምአ

    አላህምድሊላህ🥰

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م Рік тому

    ያገር ቤቱ አለቀብሕ እዴ ማሻአላሕ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Рік тому

    አሰላምዋለይኩ አለን

  • @jdkejdkr7336
    @jdkejdkr7336 Рік тому +1

    የተወለደው በእስልምና ነው በክርስትና ነው ያደገው

  • @KsaKsa-kg5rm
    @KsaKsa-kg5rm 6 місяців тому

    ይገርማል እኔራሱጥያቄሆነብኝነበር ሀረሙስጥ አይቸው ከዛዴሞ ሙሉሰውነቱ ታቶ ነው ምንዲነውአልኩነበር ጀዛክላክ

  • @taybatube194
    @taybatube194 Рік тому

    ✅✅✅

  • @sasa-ky8gu
    @sasa-ky8gu Рік тому +1

    🤲💐👍🫶🧡🧡🧡

  • @Tiba-yv9xb
    @Tiba-yv9xb 7 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hawaa6394
    @hawaa6394 Рік тому

    U

  • @AhmedAli-gg5rn
    @AhmedAli-gg5rn Рік тому

    قل ولد على الإسلام وعاش على المسيحية