bermel Georgis አባቴ ከሲኦል ሲወጣ አየሁ ሌላ ሀይማኖትም መቶ እንዲጠመቅ በራዕይ ታየኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 6

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 243

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Рік тому +56

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ያለነውንም ለሀገራችን ለንስሀ ሞት አብቃን 🙏🙏🙏

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Рік тому +39

    እንኳን እናንተበሐገሪቱ። ውስጥ ያላችሁት እኔም እንኳ ጏጢአትኛዋ ሰሜን
    አሜሪካድረስ በጣምትንሽ ፀበልና እምነቱን አስመጥቼ ፀበሉን ጠጥቼ እምነቱን ተቀብቼ ከነበረብኝ ከፍተኛ ግፊት ተፈውሻለሁ እልልልልልልልልልልልበሉልኝ

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 Рік тому +1

      እሰይ እንኳንም ተፈወስሽ የኔ እህት

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому +2

      ውይ መታደልሽ እንኳን ፈወሰሽ እንኳን ደስ አልሽ እናትየ ለኔም ይድረስልኝ

    • @meskeremdeme7613
      @meskeremdeme7613 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому +3

      ግን እንዴት ነው መጠጣት እሚችለው እኔምኮ ከሰው በጣም ቲንሽየ ፅበል ተቀብየ አስቀምጫታለሁ ንሰሀ ተገብቶ ነው እሚጠጣው እስኪ ሁኔታውን ንገሪኝ

    • @seliethio1303
      @seliethio1303 Рік тому

      እልልልልልልልልል

  • @danboy2425
    @danboy2425 Рік тому +1

    መድሃኔዓለም ምስጋና ይድረሰው ።
    እኛንም ለደጁ ያብቃን
    የቅዱስ ጊዮርጊስ ልመናውና ጥበቃው
    በረከቱ እረድኤቱ ኣይለየን።

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Рік тому +15

    እግዚአብሔር ሲፈቅድልን እንመጣለን ክብር ለ እርሱ ይሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    የሰማዑቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ሆይ እኔም ቤተሰቦቼ በቸርነትህ ማረን ወደ ቤትህ መለሰን እመቤቴ የጌታየ እናት እናቴ ልጅሸን እንድምረን ለምኝልኝ🙏❤🙏

  • @موسىهزازيهزازي-ث1س

    ጀጠሰማእቱ ቅዱሰ ገወርጊሰ አባቴ አቤቱ በሰደት ያለነውን ልጆችህን በሰላም ወደሃገራችን መልሰህ ለንሰሃ ሞት አብቃን አሜን🙏

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Рік тому +5

    የሰማዕቱ ወዳጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ
    በስደት ፈተናዬ በዛ ....
    ወለተ ህይወት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 10 місяців тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ወደ ሀገሬ ገብቸ ከደጅህ አብቃኝ ፈውሰኝ😢😢😢😢

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Рік тому +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ቃለህወት ያሰማልን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን

  • @molomole9790
    @molomole9790 Рік тому +2

    ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ስደት ያለንዉ በሰላም ለአገራችን አብቅቶን ለደጁ በሰላም ያድርሰን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች በደጁ ያላቹት በፀሎታቹ አስቡን ስለሁሉም የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ba7359
    @ba7359 Рік тому +15

    ክብር ምስጋና ይግባው ለመድሃኒያለም እኛንም በውጪ የምንኖር ለደጃፉ ያብቃን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @אדיסלםוורקנה
    @אדיסלםוורקנה Рік тому +1

    ሰማአቱ ቅድስ ጊወረጊስ አባቴ እኔን ሐጢያተኛዋንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Рік тому +1

    የእኔ እናት ጠላቶሽን የመረቅሽ ኩርስቶስን ለብሰሻል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላኝች ያደረገውን ለእኛም ያድርግልኝ

  • @እሙወለተማርያም

    የቅድስ ገወርጊስ በረከት አይለየን በስደት ላለነው በሰላም አገራችኝ ገብተን ለደጁ ያብቃን መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Рік тому

    አሜን ቅዱስ አባት ሆይ ሁላችንንም በፈቃድህ ጥራን አስበን አሜን !!!

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አባቴ ለደጅህ አብቃን ችግሬን አተ ታውቃለህ አተ ባለሁበት እስከቤተሰቦቸ ለዚ ቅዱስ ቦታአ አብቃን ድነን ለመመስከር አብቃን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ8ኰ

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሆነብንን ነገር አንተ ታዉቃለህ በፍጡነ ረዴኤትህ ታደገን አማልደን

  • @fitsumbirhanbeyene5925
    @fitsumbirhanbeyene5925 Рік тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص Рік тому +5

    እልልልልልልልልልል ሠማምተ፡ለናንተ፡እንደረሠ፡ለኛ፡ለአረብ፡ሃገር፡ሠራተኞችና፡በህመም፡ለሚሠቃዩት፡እኔ፡በሃፀያት፡የተጨማለኩትን፡ይማረን፡ይድርሥልን

  • @radwanjaber842
    @radwanjaber842 Рік тому +1

    የእኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ለሀፃተኛዋ ወንገድህን አሳየኝ አንተ በመልካም መንገድ መግቢያ ነክ እና ለእህት ወንድሞቼ የደረሰ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለእኔም ይደረስልኝ ለሁላችንም ይድረስልን በሰላም ከሰው ሀገር ያስገባኝ 😭😭😭🙏🙏🙏😔😔

  • @alulaandeta1938
    @alulaandeta1938 Рік тому

    Thanks

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የሰማያቱ ቅዱሰ ጌወርጊሰ አምላክ የድግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤😂 አሜን አሜን አሜን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Рік тому +1

    ሰማአቱ:አባቴ:ስደተኛ:ልጆችህንም:አስበን:በሰላምለገራችን:አብቃን:እኛምለደጅህያብቃን:ተጀውሰን:ለመመስከር:አብቃን:የስደት:እህትወድሞቼ:ያሰብነው:ተሳክቶ:ለአገርያብቃን:አሜን

  • @היוטקסה
    @היוטקסה Рік тому +1

    እህትዬ አይዞሺ ሁሉም ነገር ያልፋል ላንች የደረሰዉ ለእኛም በረከቱ ይድረሰን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Рік тому +11

    የለዳው ጊወርጊስ እኔንም ድኘ ለመመስከር ያብቃኝ!!ሁሉ ነገር ሀሳብሽ ተሳክቶ ለምስክርነት ያብቃሽ በሉኝ ውዶችዬ❤❤❤

  • @MomNanaye
    @MomNanaye Рік тому

    ሰማይቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጭንቀቴን አቅልልኝ😢😢

  • @workeago426
    @workeago426 Рік тому

    😅ለደጅህ ያብቃኝ ለእገሬ መሬት ያብቃኝ ኦፍትነ እረድኤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስእሜን እሜን እሜንከሜሪላንድ

  • @MariyemMuktar
    @MariyemMuktar Рік тому

    ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @meserettalegeta7971
    @meserettalegeta7971 Рік тому +1

    ሠመአቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ቤተሠቦቸን ሀገሬን ከዚህ ከመጣብን መአት ጠብቀህ ተዋግተህ ነፃ አውጥተህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ከነ ቤተሠቦቼ ለደጅህ አብቃን አብቃን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
    በረከቱ ይድረሰን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Рік тому

    Amen ሰማህቱ እኔንም በዛች ቁርጥ ቀን አስበኝ::

  • @heyabapp1603
    @heyabapp1603 Рік тому

    ቁዱስ ሰማእት ጂወርግስ ኣንተዉ ጠብቀን ለተጠማቂዎች እግዚኣብሄርን ይርዳቹ ምህረቱን ይላክላቹ

  • @GodinshTho
    @GodinshTho 7 місяців тому

    አቤቱለጀጂህአብቃኚ

  • @selamhaftu8301
    @selamhaftu8301 Рік тому +2

    የንየ ህወትስ እደት ይሆናል ለተ ስላሴ እያላች የተዋህዶ ልጆች በፆሎታች አስብኝ በተሰበር ቀለበትና በነጭ ወርቀት የገባ መተት አለብኝ እባካች በፆሎት አስብኝ 😢😢😢

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  Рік тому +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል

    • @selamhaftu8301
      @selamhaftu8301 Рік тому

      @@elshadayorthodoxmedia አሜን 🙏

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Рік тому

      አይዞሽ እማ እመቤቴ ታስብሽ

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se Рік тому

    አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ትልቅ ነው ሁሉም ያልፍል

  • @mesereteshetu2138
    @mesereteshetu2138 Рік тому

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ አረጋይ አምላክ ፈቅዶ ያድርሰኝ የሰራዊት አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @AmareBelayGebrehiwot
    @AmareBelayGebrehiwot Рік тому

    አሜን አሜን

  • @ttuy1213
    @ttuy1213 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒 እኒንለዝያብቃ ቺእሥከብተሠብ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ Рік тому +2

    ቅድስ ጊወርግስ ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ከስደት መልሶ ለደጅ ያብቃን

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Рік тому

    ❤❤❤❤ Agzabher Amlak ztemesegene ykun AMEN AMEN AMEN AMEN JESUS KRISTOS AMEN

  • @zewudutualelu1720
    @zewudutualelu1720 Рік тому

    ቂዱስ ጊዮርጊስ ላዳጅህ አብቃኝይ 🥰🥰🥰

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Рік тому +5

    ይህን ቦታ ለማየት ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 Рік тому

    ፈረሰኛው ኣባቴ በሰላም ለ ቅድስት ደጅህ እንድንበቃ አድርገን በደጁስር ያላችሁ ም በረከታችሁ ይድረሰን 🤲🤲🤲🌼🌼🌼🌼

  • @MedhinGebrelibanos
    @MedhinGebrelibanos Рік тому

    አድቀን እርዳኝ ቅድሰ ጊዮርግሰ

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 Рік тому

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ አደራህን ለደጅህ አብቃን!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Рік тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሱ ፍቃድ ሆኖልኝ እኔ ዘመዶቸን እኔን ስንት አመት የማይሰማው ወአንድ የእናቴን ልጅ ወንድሜን ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 Рік тому

    አምላክ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ አደራህን እሰው ሃገር ነኝ እርዳኝ እርዳኝ

  • @FirehiwotGirma-h5q
    @FirehiwotGirma-h5q Рік тому

    Yenate.wedage.sematu.st.giyorgis.engnem.lezih.letekedese.bota.yabekan.....❤❤❤❤amen...

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 11 місяців тому

      Yetekedese bota alik ? Bota yikedesal? Tew aimirohin aseraw. Wongel anbib . Giorghis yemote ye Rome wotader new 😂😂😂

  • @betielyonas7818
    @betielyonas7818 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር ካብ ጻት ዓለም ክሳብ ጻት ዓለም ስሙ ዝከበረን ዝተመስገነን ይኩን 🙏🙏🙏

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Рік тому +1

    እግዛብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️❤️ ለኛም ፈቅደህልን የምንድንበት ቀን ስጠን ሰማእቱ❤❤❤❤❤

    • @saronyaregal1349
      @saronyaregal1349 Рік тому

      ስምሽ ተመቸኝ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ 😍

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ

    Egezhbr yemsgan Amen Amen Amen

  • @Nt-pg2dq
    @Nt-pg2dq Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማሽ ድምፅሽ ራሱ ጥርት ያለነው።

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 Рік тому

    ጌታዬ እግዚአብሔር ሁላችንም እርዳን ለደጁ አብቃን

  • @meareggebre5532
    @meareggebre5532 Рік тому

    እግዛብሔር ይመስገን ቅድስ ጅወርግስ በረከት ረድኤቱ ይድረብን ለስፍራዉ ለፀበሉ ያብቃን በረከታችሑ ይደርብን

  • @saralegesse6727
    @saralegesse6727 Рік тому

    ሰማእቱ ክብር ይግባው

  • @netinegash9379
    @netinegash9379 Рік тому +1

    ለላንተም የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se Рік тому

    አይዞሽ ስልክሽን ልኪው

  • @abebekifle9634
    @abebekifle9634 Рік тому

    ሰማአቱ ቅዱሥ ግይርጊሥ ዛሬ ነገ ሣትል ለዚሕ ታመር አበቃኝ

  • @JohnEshetu-z7q
    @JohnEshetu-z7q Рік тому

    Beetamir wede madani Meragn 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom550 Рік тому

    Keber mesgana yegbawe kudus georgese 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesiitube9150
    @mesiitube9150 Рік тому

    yeti serta yelechuu quxre kelchu lakunyi 🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Рік тому

    Egziabher yimesgn semaetu kdus giwergis le dejh abkagne 🙏🙏🙏

  • @bethelihemsolomon1555
    @bethelihemsolomon1555 Рік тому +1

    Semaetu Kidus Giworgis welaGochen nefesachwen asemerligne. Be Genet Mengeste semayate.🤲🏾🤲🏾🤲🏾🎚️🎚️🎚️❤️❤️❤️yelidawe kokebe teameregna semaete newhe betam newe yemakebrehe. Amelake Kidus Giworgis ante Marene.

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Рік тому

    Tenawn yestachu

  • @mihratmulatu2717
    @mihratmulatu2717 Рік тому

    yatenowe😭😭😭😘😘🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤❤❤

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat 10 місяців тому

    አምላከ ጊወርጊስ ሁላችን አስበን

  • @emebetgerzgher723
    @emebetgerzgher723 Рік тому

    አሜን ❤❤❤

  • @yrgalemweldekidan7114
    @yrgalemweldekidan7114 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @tenagnewoldeyohannes1495
    @tenagnewoldeyohannes1495 Рік тому

    Yerasachin smet ewunet eyemeselachu yemtnagerutin neger betam tetenqequ. Leminonagerewu Hulu melis endeminset maweq alebin.

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ Рік тому

    ወየው ለኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 Рік тому +1

    ምስክሮች ጥሩ ናችው ግን ድምፅ ይረብሻል የአለም ሕዝቦች እንዲሰሙ ጥራት ያለው ይሁን

  • @ethiopia777
    @ethiopia777 Рік тому

    ሰማዕቱ ለሁላችን ይድረስልን

  • @abrahamasefa4087
    @abrahamasefa4087 Рік тому

    amen amen amen lee botawu yabqana

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከጭቀት አውጣኝ ቤተሰቦቸ ታውከውብኛልኛ ከስደት አውተህ ለደጅህ አብቃኝ ሰለቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ የእህቴ ልጅ አዱኑልኝ እኔ አርብ አገር ነኝ ሰው የለኝም እባካችሁ ከሱ አሹማ እያለ የሚያስጠምቅልኝ ሰው ፈልጉልኝ አዲት ነብስ አዱኑልኝ ለእህቴ አንዲት ናት በድግምት ልትነጠቅብኝ ናት በማሪያም በመዳይኒያለም በቅዱስ ሚካኤል ብላችሁ ተቀብሎ እስከ ጎደር አስመጣታለው ከዛ በኋላ ተቀብሎ የሚያስጠምቅልኝ ወይም የሚያድንልኝ ለነብስ ለነብስ ለነብስ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @taralema6070
    @taralema6070 Рік тому +1

    የሊዲያው ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን🙏⛪️

  • @muluyesu4226
    @muluyesu4226 Рік тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማያት ሰማይ ወርዶ የትዋረደው ሰማዕት ፣መላዕክት፣ማርያም የሰው ልጆችን ከሲኦል ማውጣት ማዳን ስለማይችሉ ነው እግዚአብሔር ያልቀለደበትን የነፍስ ጉዳይ አትቀልዱበት ከቃሉ ውጭ እያወራችሁ አትሙቱ ሰውችንም ወደሞት አትንዱ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 11 місяців тому

      Awo Ethiopia 🇪🇹 wusit bicha yetefetere teret teret 😂😂😂.
      Ye Rome wotader Giorghis Ethiopia wusit be Eyesus christos bota yimelekal. Aganinint be kiddusan tebiyewoch sim new yemigeletut. Keza beka hizibun yasekayalu. Kezih belay min misikir yasifeligal? Aganinint erasu lerasu misikir honoal 😂😂😂.
      Yasazinal yasilekisalim. Egziabher Ethiopian yasibat .
      Orthodox taot amiliko nat yeminilew yale mikinyat aydelem 😂😂😂

  • @senaaetiophiyatub7285
    @senaaetiophiyatub7285 Рік тому +1

    Qidusi gorgisii lanisahaa yabiqagnaaLiyuu botaa yetiinew?

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo Рік тому

    በስደት ያላችው በእምነታችው ፅኑ በእምነት ጥሩት ይሰማል ...

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 Рік тому

    Egzaber yimesigeni

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Рік тому

    Amenamenamen

  • @gteuae9913
    @gteuae9913 Рік тому

    amen❤ Amen❤ Amen❤

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    የመፅሃፍ ቅዱስን እዉነት የሸፈናችሁ ሁሉ በመጨረሻዉ ቀን ላይ ራሱ ቃሉ ይፈርድባችኋል። ጊዮርጊስ መልአክ ሳይሆን ወታደር የነበረ ሰዉ ነዉ።ይሄ ህዝብ የመፅሃፍ ቅዱስን እዉነት ስለማያዉቅ መጫወቻ አደረጋችሁት ።ምህረት ይብዛላችሁ።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 11 місяців тому

      Wondime Ewunet new. Giorghis abaten ke siol awotaw alech . Kezih belay yemiyasazin neger min ale ? 😂😂😂
      Aganinint eko new be kiddusan sim yemigeletew. Aganinint mechawocha aderegachew. Orthodox taot amiliko nat yeminilew yale mikinyat aydelem . Ye mutan menfes amiliko new .
      Geta yifewusachew…

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 9 місяців тому

      short memories misse nonsense did you know that st Georgia sette you free to from colonization you talk too much I am here abroad you have no Idea how other aifircan prouded to us

  • @wubayehugizaw8588
    @wubayehugizaw8588 Рік тому

    Lentem yederse legam yedersen ega sedtognnm fexare lagercn abqto semetu qeduse gorgese le degu yabqan

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ Рік тому

    ለእናተ የደረሰ ሰማአቱ ለኛም ይድርስልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የላስታልጂነኝ
    @የላስታልጂነኝ Рік тому +1

    ሰላም ጤናይስጥልኝ የትነው ቦታው

  • @makerma3853
    @makerma3853 Рік тому

    Egziabher ymesgen

  • @e..........3465
    @e..........3465 Рік тому

    ጸበል ላኩልኝ ተውግን😢

  • @ሕማማት
    @ሕማማት Рік тому

    ኸረረ በእናታቹህ አትቀልዱ ክርስቶስ ሳይመጣ ማንም አይወጣም ሳይፈረድ ኸረረ እኛ ኦርቶዶክሳውያን እያሳፈራችሁን ነው

  • @ኣሱጋልትግራይ
    @ኣሱጋልትግራይ Рік тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሰማዕቱ ግዱስ ገርጉስ ለኛም ይድረስልን ወዳጆቼ 😥🙏የት ኣከባቢ ነው ሚገኝ ምታዉቁ kalacu ንገሩኝ 🙏

  • @sarbean4827
    @sarbean4827 Рік тому

    ጅዎርግስ ኣቦይ ከም ፈቃድካኣ ናብዝኣ ኣብቃዓኒ

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 Рік тому

    Egziabiher ymesgen leaning yederese semaetu kdus gerbils lens ydresen

  • @እኔስየማርያምነኝ

    እኔ ሀገር እዳልገባ አገርጋሪ መፈስ አስቸግሮኛል ወለተ ዮውሃንስ ብላቹ በፀሎታቹአስቡኝ

  • @saronyaregal1349
    @saronyaregal1349 Рік тому

    Kibru yisfa amlake kidus geworgis

  • @muluethio1974
    @muluethio1974 Рік тому

    Ya ehit lanach ydrsa lgam yedrslhen hulachnim bazhe heyot eytskyen naw😢😢

  • @bsratkidane7202
    @bsratkidane7202 Рік тому

    brother and sister can you send me the link. i want send someone. thanks qal hiwet yesmalna.

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se Рік тому

    የሰከረ ነው ሚመስል

  • @betesebe7728
    @betesebe7728 Рік тому

    Wey giyorgis……geta Eyesus christos new hiwet yemisetew

  • @firehiwotgirmaa724
    @firehiwotgirmaa724 Рік тому

    Yet new gen