ከጭንቀት መውጣት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024
  • ኑሮ ያሳስብሀል፤ የቤተሰቦችህ የሀገርህ ጉዳይ ያስጨንቅሀል፤ ከጭንቀት የምትወጣበትን 1 መፍትሄ ይህ ቪዲዮ ይነግርሀል። የሰው ልጅ እያመሰገነ መጨነቅ አይችልም፤ አየህ የጭንቀት ትልቁ መፍትሄ ምስጋና ነው፤ እጅህ ላይ ያለውን ማየት። ብዙ ነገር እንድምታተርፍበት ከጭንቀትህ ወጥተህ እፎይ እንደምትል እርግጠኛ ነኝ።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

КОМЕНТАРІ • 526

  • @emutube6306
    @emutube6306 3 роки тому +144

    እነዚህ ልጆች ይገርሙኝል መንፈሳዊ ከሳይሳው ትምርት ሲቀላቅሉ ደስ ይሉኝል

    • @yakutahmed5169
      @yakutahmed5169 3 роки тому +2

      Omn

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በትክክል በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ 😘

    • @betelihamethiopia7442
      @betelihamethiopia7442 3 роки тому

      እምወድላቼው ይህን ነው

    • @TebibuSoloman
      @TebibuSoloman 2 роки тому +1

      Sile Derasi Alex Abreha( zubeyda)

    • @hiwotdawit6830
      @hiwotdawit6830 2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ። ሁሌ ለምን እንደዚህ ሆነ ብዬ ሁሌ እናደድ ነበረ። ምርጥ ትምህርት ሰጠኸኝ አመሰግናለሁ። ዛሬ እጀምራለሁ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +11

    ስነ ወርቅ,
    ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🏿
    የድንግል ልጅ ይባርክህ 🙏🏿
    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿 aሜን

  • @nasimamtube3671
    @nasimamtube3671 2 роки тому +14

    አልሓምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን ለዓለማቱ ጌታ ምስጋና ይድረሰው♥♥♥ በርታ ወንድሜ እውቀታችሁ አላህ ይጭምርላችሁ

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 3 роки тому +56

    በጣም ድንቅ ትምህርት ተባረኩ ከዚም በላይ ማስተዋልና ጥበቡን ይጨምርላችሁ። በነገራችን ላይ ለምስክርነት ያክል በፊት በከፋኝ ቁጥር ማልቀስ ልማዴ ነበር አሁን የናንተ ትምህርት ውስጤ ገብቶ ልክ እንባዬ ሲመጣ ''ይህ ፈተና የገጠመኝ እኔ ጠንካራ ስለሆንኩ እኮ ነው ይሄን ሳልፈው ደሞ ጠንካራ ሰው እሆናለው ፈተናዬ ጠንካራ የሆነው እኔም ጠንካራ ስለሆንኩ ነው'' የሚለውን ሳስብ እንባዬ በእልህ ተቀይሮ ወደ ማሸነፍ መጣር ጀምሬያለው እና የናንተ የት/ት ውጤት ነው አመሠግናለው🙏🙏

    • @zekiygeez7596
      @zekiygeez7596 2 роки тому

      በጣም ጭንቀት ውስጥ ገብቼ ተኝቼ ነው የምውለው።😢

    • @wynitaye5377
      @wynitaye5377 2 роки тому

      @@zekiygeez7596 ውይ ምነው?

    • @zekiygeez7596
      @zekiygeez7596 2 роки тому

      @@wynitaye5377 ሰሞኑን ድንገት ከብዙ እንቅልፍ በኋላ እንደ ነቃ ሰው በጭንቀትና በፍርሃት መቃዠት ሆኗል ነገሬ። በጣም ከባድ ነው።

    • @wynitaye5377
      @wynitaye5377 2 роки тому

      @@zekiygeez7596 አይዞኝ አምላክ አለ ፀልይ አጠገብህ ላለ ለሚረዳህ ሰው ተናገረው እና አነቃቂ ነገሮችን እይ በተለይ በተለይ ደሞ እራስህን በስራ ወጥር የውጪ ስራ ካለህ አለህ ከሌለህ እቤት ውስጥ ሚስት ወይንም እናትህን አግዝ ምን አልባት የሴት እና የወንድ ስራ የሚባል አይነት አስተሣሠብ የሌለብህ ሰው ከሆንክ/ሽ

  • @jerrylove9403
    @jerrylove9403 3 роки тому +15

    የጭንቀት መዳኒት ምስጋና ነው እናመሰግናለን ተመስገን ፈጣሪ ሆይ ስለተደረገልኝ ሁሉ🙏🙏🙏😍

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 3 роки тому +22

    ለኢን ሸከርቱም ለአዚደነኩም።
    ብታመሠግኑ ይጨመርለችኋል።
    ሳይንሳዊይ ብቻሳይሆን ንግግርህ መንፈሳዊም ነው
    አላህ ይጨምርለህ 😍

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 роки тому +3

    አልሀምዱሊላ
    አልሀምዱሊላ
    አልሀምዱሊላ
    አልሀምዱሊላ
    አላኩሊሀል ያረቢ የሀቢቢ🌹

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእናትና ለልጁ ለቸሩ መዲኃኔ ዓለም 😰😰🙏🙏🙏

  • @fataumadem1917
    @fataumadem1917 3 роки тому +8

    ትክክል ነህ እድሜህ ይርዘም ድቅ ጣፋጭ ንግግር ነው የተናገርከው ለፈጠርኝ ጌታ ለኔ የሰጠውን ለማንም አልሰጠውም አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል 🙏

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 3 роки тому +2

    አልሀምዱሊላሂ ረቢለአለሚን ለአላህ ምሥጋና ይገባዉ ከለለኝ የተሰጠኝ ብዙ ነዉ በረታ ወድም

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 6 місяців тому +1

    ተመስገን አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኔ አለም ይቅር በለኝ በሆነው ባለሆነው በማማርርህ

  • @אימונהאימונה
    @אימונהאימונה 2 роки тому +6

    እውነት አንተ ልጅ ግን እግዚአብሔር በአንደበትክ አብሮ ይናገራል እውነት ነው ምልክ ዛሬ ያለኝን ሁሉ ዘርዝሬ አመሰገንኩ ያማረርኩት እዚግባ በማይባል ነው እመብርሀን ከዚ የበለጠ እዉቀት ትስጥህ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 роки тому +3

    ከናተ ውስጥ ተጨንቆ ከቁመቱላይ ስንዝር የጨመረ አለ አደል ያለው ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ
    እናመስግን

  • @gondergonder8044
    @gondergonder8044 3 роки тому +7

    እጅግ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው የህይወቴ ብርታት ሁናችሁኛል በርቱልኝ የእናተን ትምህርት ስሰማ ያስጨነቀኝ ና የሚያሳስበኝ ነገር ይጠፋ ና ደስተኛ እሆናለሁ ።እናመሰግናለን !

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 3 роки тому +13

    ተባረኩ ኑሯችሁ ሁሉ በጤና ደስስስ የተሰኘ ይሁን የምር ኢንስፖየሮች 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 роки тому +47

    *ሰላም ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ*
    *በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ በርቱ*
    *ደጋግሜ ብሰማቹ አይሰለቸኝ*
    *አቀራረብ 100%*
    *አገላለፅ 100%*
    *ማስረዳት 100%*
    *በቃ ባጠቃላይ ትችላለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🇪🇹🇪🇹🕊*

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 3 роки тому +7

    ትክክል ነህ የኔ ወንድም ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን ጌታየ 🙏🥰🙏🥰🙏🥰

  • @sara-su9yw
    @sara-su9yw 2 роки тому +1

    Amen temesgen

  • @MsMahalit
    @MsMahalit Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አቤቱ እንደኔ በደልና ሀፂያት ሳይሆን እንዳንተ ምረትና ይቅር ባይነት ማረኝ ይቅር በለኝ ኸረ ወገኖቸ ጭንቀት ሊደፍኝ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ በእግዚአብሔር ስም ይዟችኋለሁ ወለተ ማሪያም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sitotahoyamo
    @sitotahoyamo 2 роки тому +3

    አንደበህ ይባረክ ወንድሜ ፈጣሪ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ እናንተን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 роки тому +5

    ብሮው አቦ ሺአመት ኑር በተግባር ተለውጨበታለው ተመሰገን አምላኬ

  • @KalkedanDubale
    @KalkedanDubale 4 місяці тому

    ታባረክ ዛመንህ ይባረክ ፀገውን የብዛልክ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 6 місяців тому

    ልዑል ሆይ አመሰግነለሁ ያደረክልኝ ብዙ ነው ስነ ተባረክልኝ እነማሰግነለን አመሰግናለሁ በሁሉ የተበረክ ነህ

  • @AoiEoi
    @AoiEoi 4 місяці тому

    ስነ ወርቅ አንተ በእውነት የምትለይ ሰው ነክ ባንተ በጣም ተለውጫለሁ ወድሜ የውነት አመሰግናለሁ አንተ በጣም. ትለያለክ

  • @zeynebmuustofa7189
    @zeynebmuustofa7189 3 роки тому +1

    ወድሜ በጣምነው የማደቅህህ እኔ ከታታዋ ወገንህነኝ ግን ባውኑስአት በጣምነውጭቀትላይያለው ከአድአገርአድአገር ህየቀያየኩ በጣምጭንቅእያለጭ የለቀኩትአገር እናአውን ያለውበት እደአሠኩትአላገኘውትምህናመቀበልአቃተኝ የአተንምክርስሰማ ደስአለኝ ፈጣሬህውቀትህን ይጨምርልህ አተማኩም እልምአለኝ ለመማር

  • @seyaonline
    @seyaonline 2 роки тому +1

    በጣም የሚገረም ምክር አንተ የአዕምሮ መዳኒት ነህ ዋው ቀጥልበት ወንድሜ👍👍👍

  • @saroneyetme8826
    @saroneyetme8826 3 роки тому +3

    በእውነት ለእኔ ብቻ የምትመክረኝ ያእል ነው የሠማውክ በጣም ጭንቀት ውስጥ ሰለነበርኩ

    • @SeadaMohammed-u4w
      @SeadaMohammed-u4w 9 місяців тому

      እረኔም ጭንቅ እደት ነዉ የሚያረግሺ ማሬ አማክረኝ

  • @ሳራሰለምቴዋ
    @ሳራሰለምቴዋ 3 роки тому +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ትምህርትህ ጠንካራ ነው ወላሂ ዋው በምድር ላይ ውድ የሆነውን ነገር አላህ ይስጥህ

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому +3

    እዉነት ነዉ አልሀምዱሊላህ ጌታየ ያደረገልኝን ከልብ ሳስበዉ ከቃል እንባ ይቀድመኛል

  • @saron6
    @saron6 3 роки тому +5

    ቴባሬክ ወንዲመ ጌታ በሁሉ ባርኮሐል ምስኮና መልካም ነዉ ካመሰገነን የጐደለንን የምያይ አይን አይኖሬንም እናመሰግናለን የእኛ ምርጥ ጐደኝ

  • @dejentlahun7550
    @dejentlahun7550 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ይባርክህ በጣም እናመሰግንህ አለን

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    እውነት ነው፡፡ፈጣሪ ይመስገን፡፡
    ትግስትና ጽናት ያድለን፡፡
    ግሩም አገላለጽ ነው በርቱልን...

  • @fetafetayoutube8596
    @fetafetayoutube8596 2 роки тому

    ድንቅ ነህ አንተ እራስህ ወንድም አለም ባንተ ምክንያት ስንት ተማርኩኝ ጠንካራ ሆንኩኝ ተባረክ ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    በእውነት ከልብ እናመሠግናለን እንደ እናተ ያለ መካሪ አያሳጣን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @saditube2503
    @saditube2503 3 роки тому +1

    እውነት ነው
    አልሃምዱሊላህ ያረብ ውለታህ ብዙ ነው

  • @abdulhd5394
    @abdulhd5394 3 роки тому +2

    ያጪንቅት ምዳኒት ማምስጋን ነው :አላህምዲሊላ :ያአላ አግራጪነን ስላም አርጋት:

  • @mecapartistfiliposalemu9931
    @mecapartistfiliposalemu9931 2 роки тому +1

    Weyene ante yetebarek leje love u so so mauch

  • @girmaalemayehu9439
    @girmaalemayehu9439 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እንደዉ ምን ልበላቹ እመብርሃን ትጠብቃቹ

  • @smera-zi9qq
    @smera-zi9qq Рік тому

    እነመሰግነለን ወንድመችን ሺአመት ኑርልን አልሀምድልለ አለኩልሃል

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 Рік тому +1

    ልክ ነህ ዉድ ወንድማችን ።ማየት ማረጋገጥነዉ።በአይነ ህሊናዬ ያየዃቸዉን ብዙ መልካም ነገሮች እንደሚሆኑልኝአምኛለዉ። ማረጋገጥ ብቻነዉ የቀረኝ።

  • @SetSenayt
    @SetSenayt Рік тому +1

    ፈጣሪ ይባርክህ 8:07

  • @SamsungSamsung-lc4mi
    @SamsungSamsung-lc4mi 3 роки тому

    አልሀምዱሊላ ለኔ የሰጠከዉን ለማንም አልሰጠክም አልሀምዱሊላ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @hxhe8664
    @hxhe8664 Рік тому +1

    Ine gin anten lamamesgen qal yatiranyal wandime igziabiher amlak yibarkih

  • @Berhanmultimedia
    @Berhanmultimedia 3 роки тому +2

    ሁሌም ቢሆን በጣም መንፈስ የሚያነሳሳ ገራሚ የሆነ አቀራረብ ነው የምታቀርቡት እኔ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ዛሬ እራሱ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር በጣም አስተምራቹኛል ሁሌም መካርዬ ናቹ እወዳችኋለሁ 😘😘😘 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthattime3406
    @godisgoodallthattime3406 3 роки тому +3

    Dear God Thank you for everything
    🙏❤️

  • @urud8496
    @urud8496 2 роки тому

    አሜን ስለማይሰጠው ስጦታ ይመስገን እወነት ነወ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክኸ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 роки тому

    ሥነወርቅ የኢትዮጵያ ውድድድድድ ልጅ ይህ ጥበብ ከጌታ ነው።ያብዛልህ !!!!!አብሮነቱ አይለይህ!!!!!!!

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ጥበብን ይጨምርልህ ወድሜ በጣም ድቅ የሆነ ትምርት ነው

  • @helenmulat2043
    @helenmulat2043 2 роки тому

    Egthabher yemsgen Amen

  • @LeylaAli-z8l
    @LeylaAli-z8l Місяць тому

    አልሃምዱሊላህ ለኣለማቱጌታ ለአላህ ይገባው

  • @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ

    ተመስገን ፈጣሪ ኩሉ ኣለም ወዲ ኣዴና ድንግል ማርያም

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 Рік тому

    በትክክል ልቦና ይስጠን ማስተዋሉ ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቸ9ተ

    ዉይ እናንተ ልጆች እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ መንፈሳዊ ነገር ስቀይጡበት እዴት ደስ እደምትሉ በሁሉም ዉስጥ እግዚአብሔር ማስቀደም ምነኛ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ብዝት ያድርገዉ

  • @hikmayasin1026
    @hikmayasin1026 3 роки тому +8

    የኢትዩ ጀግኖች እንኩዋን ደና መጣችሁልን

  • @ኤፋታህዉለተየዋሃንስ

    እዉነት ነው እኮ እግዚአብሔር ይመስግን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ

  • @Lubaba-u2s
    @Lubaba-u2s Рік тому

    አልሀምዱሊላህ ትክክል ስናመስግን ይጨምርልናል እዉነት ብለሀል የመዳም ቅመሞች አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ውዶቸ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲

  • @emanbintomeha1164
    @emanbintomeha1164 2 роки тому

    አላሁ አክበር !
    አልሃምዱሊላህ ያረብ
    በጣም አመስግናለው ወደሜ
    አድሜ ና ጤና ይችመርልህ ተባረክ

  • @gelatch24
    @gelatch24 3 роки тому +1

    ተመስገን አምላኬ !!! የህይወት አንድ ትልቅ ለዉጡ ነዉ እናመሰግናለን

  • @lindalina3745
    @lindalina3745 2 роки тому

    ወይንሸት
    አውነት ነው ሁሌም ማመስገን ነው አንተም አመሰግናለሁ ይህን መልካም ትምህርት ሰላስተማርከን

  • @ኤልሳት
    @ኤልሳት 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @zenebechmolla3775
    @zenebechmolla3775 3 роки тому

    ስለተደርገልኝ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 11 місяців тому

    Wow thank you for best speech 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🙏🙏

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
    ድንቅ ዝግጅት ነው ተባረኩ....

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ

    እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን 🥰🥰🥰

  • @frehywotmekonen1521
    @frehywotmekonen1521 2 роки тому

    ይገርማል እኔ ያንተን ት/ት መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ እንባዬ ደርቀ ሁሌም ስራ ቦታ ማልቀስ ነበር አሁን ያንተን መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ሁሉን ተውኩት ወደራሴ ተመለስኩኝ በቃ ብርታቴ ነክ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ የስንቱን ህይወት ቀይርካል ዋዉ::

  • @umumuazseid2450
    @umumuazseid2450 3 роки тому

    በጣም ድንቅ ናችሁ እነሱጋ ስልጠና ወስጃለሁ ትምህርታቼው ልዩ ነው ያልወሰዳችሁ ውሰዱ ህይወታችሁ ይቀየራል እመኑኝ

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 3 роки тому

    አንተንም አመሰግነሀለሁ አባቱ ሰውን ያላመሰገነ ፈጣሪውን አሏህን አያመሰግንም

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ደስተኛ ለመሆን ፈጣሪ ያደረገልሕን ማመስገን ደስ የሚል ትምሕርት 👍 በራሴ ስላየሁት ነው ስናመሠግነው ፈጣሪም በኛ ደስ እየተሠኛ ያላየነውን ነገር ያሳየናል እውነት ደስታ ያለው በውስጣቺን በፈጣሪ ብቻ ነው

  • @selamlul7289
    @selamlul7289 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ልብን በሀሴት የሚያረሰርስ ምክር እረ አንደበትህ የተባረከ ይሁን

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    እናመሰግናለን ወንድማችን ላመሰግንህ ዘንድ ምስጋናዬ ብዙ ነው 🙏🙏🙏

  • @DaniFikareSTUDIO
    @DaniFikareSTUDIO 3 роки тому +2

    እግዚኣብሄር ከናንተ ጋር ይሁን..ኣሜን(3)

    • @SidonasAbreha
      @SidonasAbreha Рік тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rimerime322
    @rimerime322 2 роки тому

    አልሀምዲሊላህምስጋና ለረበል አለሚን አንተም ስላስታወስከን አመሰግናለሁ

  • @mesaytefera3526
    @mesaytefera3526 3 роки тому +4

    የምሪ ልቤን ነው የነካው የዛሬው ትምህርት!! ወደጄ ቴንክ ዪ በጣም።።።ጌታዬ ሁሌ ከእኔ ጋር ነህ ተመስጌን🙏🙏🙆👈

  • @cheregirma
    @cheregirma 2 роки тому

    ከፈጣሪ በታች እውነትን ስለነገርከን አንተንም እናመሰግናለን። በርታ የኛ ጀግና!!

  • @YirgaWondesen
    @YirgaWondesen 6 місяців тому

    ወንድሜ ተባረክ ለሀሳብህ በጣምነው የመማመሰግንህ ሁሌም ከንተጋነኝ ሰላምህን ያብዛልህ ።

  • @רחלאמשהו
    @רחלאמשהו 2 роки тому

    ተባረክልኝ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትን ያድልህ

  • @ያረብያአሏህየልቤንሙላልኝ

    ከልብ ከልብ ነው እማመሰግነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤️❤️❤️

  • @genetgeni3628
    @genetgeni3628 Рік тому

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @ተመስገንአምላኬ-ለ2ጐ

    እውነት ነው ድንቅ ወንድማችን
    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። አዎ ተመስገን ነው 🙏🙏🙏

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 3 роки тому

    ትክክል ሱበሃን አሏህ አልሀምዱ ሊላህ ወላኢላሃኢለሏህ

  • @ganetyegetalijduffogh3135
    @ganetyegetalijduffogh3135 3 роки тому

    Geta Egizabiher Hoye Tamasigen!!!! Geta Babizu Yiberiki Taberikiiii Enamaseginalen

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 роки тому +1

    thankyou አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 3 роки тому +1

    ቃላት የለኝም ስነ የኛ ምርጦች

  • @salamawithundibeko6499
    @salamawithundibeko6499 3 роки тому

    አው ሰለ ሀሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ሀገራችንም ሰላም የድሪግልን አሜን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mebratgebreale7921
    @mebratgebreale7921 3 роки тому

    ካየዋቸው videoዎች በጣም የተለየ እና የተደነቀ ነው በእውነት ለብዙ ወራት ሳይ ሳቋርጥ ቆየው ግን ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ደስብሎኛል ይህ ትምህርት ስላገኘው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታችሁ የልጅ ምርቃት ጥሩ ነው😁😍😘😘😘😘😍😍❤❤አክባሪያችሁ ነኝ

  • @jerryroza1811
    @jerryroza1811 3 роки тому

    Temesgen temesgen awo temesgen semu yebarek

  • @dawitdesalegn17
    @dawitdesalegn17 6 місяців тому

    You are blessed with a wonderful teaching, and more than that, may it increase your understanding and wisdom. By the way, as a testimony, I used to cry whenever I was in trouble, now your teaching has penetrated me and as soon as my tears came, I thought, ``I faced this test because I am strong, I will pass this and become a strong person. I have started trying and it is your school result. Thank you.

  • @nesrebedru4372
    @nesrebedru4372 10 місяців тому

    ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን!

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው🇪🇹👈ሀገራችንን አላህ ሠላሟን ይመርስልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsmobile4950
    @samsmobile4950 3 роки тому +1

    ፈጣሪ እንዳተ አይነት መካሪ ወድማችን እግዚአብሔር ያብዛልን በጣም እናመሠግናለን👌👌👍😍😍😍

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw 3 роки тому

    በትክክል የኔ ወርቅ ምስጋናን የመሰለ ነገር የለም

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 3 роки тому

    በጣም ድንቅ ትምህርት ምክር ነው inpaer ለናንት ቃላት የለኝም ምርጥ ናችሁ ስወዳችሁ

  • @moniraredi1187
    @moniraredi1187 3 роки тому

    ማሻአላህ ታበራክአላህ አላህ ለኢስልምነ ይምራጥ ውዴ

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 2 роки тому

    ዋዉ 👌 በጣም ደስ የሚል ነበረ ምስክር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @salamtasfaye3965
    @salamtasfaye3965 3 роки тому

    ምን ብዬ እንደማመሰግንህ ቃላት የለኝም የኔ ውድ በጣም ሲበዛ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ አድናቂህ እክባሪህ ነኝ የዛሬው ንግግርህ ሙሉ በሙሉ የኔን ሀሳብና የውስጤን ነው የነገርከኝ እኔ ጀርመን ነው የምኖረው ሁሌም ነው የምከታተልህ ምክሮችህ በጣም እጅግ በጣም እረድተውኛል አመሰግናለው የኔ ውድ ።

  • @ashash9382
    @ashash9382 3 роки тому +9

    Alhamdulillah for Everything ❤ thank you So much Inspire Etho

    • @jamelajamela9003
      @jamelajamela9003 2 роки тому

      Alhamdulillah sumaa ALHAMDULILLAH

    • @mazabewket8201
      @mazabewket8201 2 роки тому

      የኔ ውድ እናመሠግናለን ወድሜ በረታ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому +4

    በጣም እናመስግናለን ስነ ክበርልን 🙏🙏❤😍

  • @YodittesfuWodmagegn
    @YodittesfuWodmagegn 7 місяців тому

    ለኔ የተሰራ እስኪመስለኝ ደረስ እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ thank you fexari ewketun ychemrlk❤❤❤❤

  • @wondimukiflekifle9006
    @wondimukiflekifle9006 2 роки тому

    ምን አይነት ጊዜ ነዉ ዛሬ ለእኔ በተጫነቁኝ ጊዜ እሄንን ትምህርት አገኘው god bless you