ቤተ ክርስቲያን ሁሉም አይነጠቁም? እንክርዳድ የተባሉትስ እነማን ናቸው?
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ቤተ ክርስቲያን ሁሉም አይነጠቁም? እንክርዳድ የተባሉትስ እነማን ናቸው?
በዚህ video ከእግዚአብሔር ቃል ጋራ ፈጽሞ የሚጋጭ ራዕይ አየን በሚሉ ሰዎች እንዲሁም የመሐፍ ቅዱስን አውድ ባለመረዳት ለቤተ ክርስቲያን ( ለክርስቶስ ሙሽራ) የማይወክላትን ስም እየሰጡ ቅዱሳን በሽብር ውስጥና በፍርሃት ውስጥ በጥርጣሬ ውስጥ እንዲኖሩ ከሚያደርጉ ለሐሰተኛ ራእይዎችና ለሐሰተኛ ትምህርቶች ጥብቅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ምላሽ ተሰጥቶበታል።