ትረባ/ዳኒ እና ሄናሮሚዮ, ናርዲ / Dani Roast Vs Henaromio &Nardi |Roast Battle Ethiopia (Season1 Part 6 ) 2ለ1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 2 ለ 1 ተጋጥሜ ሁለት ሰው ያስለቀስኩበት SEASON 1 PART 6 Roast Battle Video ፈታ በሉበት እስከመጨረሻው እዩት ማን የሚያሸንፍ ይመስላችሁአል Comment ላይ ፃፉ 👇
    ትረባ /ዳኒ እና ሄና ሮሚዮ, ናርዲ / Dani Roast Vs Henaromio & Nardi | Roast Battle Ethiopia(Season 1 Part 6 ) 2 ለ 1
    | Dani Rost Vs hena romio
    | Dani rost Vs nardi |
    The 1st Ethiopian Roast Battle Channel
    መሳተፍ የምትፈልጉ በታችኛው የ instagram Account ያናግሩን 😉
    Dani Tad Instagram 👇👇
    / dani_tadesse_
    Dani Tad TikTok👇👇
    / danitadesse
    Dani Tad Facebook 👇👇
    / dani.tadesse
    Micky Roots UA-cam Channel 👇
    / @fewashu1
    ቀጣይ ፓርት አርብ 12 ሰዓት ማታ ይለቀቃል የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሱ
    #danitad #roastbattle #danitadesse #daniroast #dani_tad #danirost #roastbattleethiopia #hopa5g #danivsjossy #danivsabel #danivshelen #danivshenaromio #rapbattle #danivsmickyroots #ethiopianrapbattle #danivsmiky #danirostvsmiky
    #aletube #danirostvshena #danivsnardi

КОМЕНТАРІ • 266

  • @danitad
    @danitad  Рік тому +1

    Season 2 Roast Battle ከ Mati ጋር ተለቁአል እየገባችሁ እዩት 🤣🤣 👇👇
    .
    ua-cam.com/video/muMPeU5O0VQ/v-deo.html

  • @israeltadele3784
    @israeltadele3784 2 роки тому +77

    ከዳኒ ኋላ ያለዉ አይነፋም የሞተ አሽቃባጭ ነው ሲያስጠላ።

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +3

      ቀጣይ ይስተካከላል bro

    • @natnaeltaye9393
      @natnaeltaye9393 2 роки тому +1

      Ewnte btame nw ymiyastelaw

    • @YaredYared-rk6dl
      @YaredYared-rk6dl 4 місяці тому

      ኮፍያ ያረገው ቀላል ያስጠላል ድምፁ ራሱ ሲደብር እንደ ሴት ነው የሚጮኸው

  • @setotatube1381
    @setotatube1381 2 роки тому +92

    እውነት ለመናገር ከዳኒ ኃላ ያለው ልጅ አይይ እሚለው በጣም ነው እሚደብረው ይሄን ሮስት እጅ እጅ እንዲል ነው ያደረገው:: በተረፈ ዳኒ በርታልን 🙏🏽

    • @pinocpubg4422
      @pinocpubg4422 2 роки тому +2

      Ewnt nw eyyy ymile 😲😴😴😴😕😕😕😦😦😦

    • @ethiostudio2609
      @ethiostudio2609 2 роки тому +1

      lek nsh ene rasu lel sel yedbral biker arife nw

    • @YomanCode
      @YomanCode 2 роки тому +1

      tkkl kemr betam debari lij biweta arif new 10 gize ayi ayi sil siyastela

    • @henokad5225
      @henokad5225 2 роки тому +1

      በእውነት ቀደማችሁኝ በጣም ነው የሚደብረው

    • @sweetdreamer4702
      @sweetdreamer4702 2 роки тому

      lehulachinimnw yekbaden yesu ngr

  • @henokad5225
    @henokad5225 2 роки тому +9

    ዳኒ ካንተ ኋላ ያለው ልጅ ሳቁ (ሳቅ እንኳን ለማለት ይከብዳል ) በጣም ነው የሚረብሸው

  • @tsadikan4034
    @tsadikan4034 2 роки тому +22

    ማይክ ባትጠቀሙ አሪፍ ነው ደሞ በና ሆፕን ዳኛ አርጉት የሱ ሳቁ እራሱ የጨዋታው ድምቀት ነው😊

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +2

      ቀጣይ እሱ ይሆናል ዳኛ 😅

    • @getachewbelay8801
      @getachewbelay8801 2 роки тому

      አንዳንድ ቃላቶች ለሚዲያ አይመጥኑም አስተካክሉ

  • @legessebirhane3287
    @legessebirhane3287 2 роки тому +26

    አረ አሳሳቁ ይረብሻል የሆነ ልጅ አለ next አንድ ነገር አድርጉት የምር ይደብራል ተሳቀቅን ኮ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Lege next ላይ አስተካክላለው ለ Comment አመሰግናለሁ

  • @workusholaye1661
    @workusholaye1661 2 роки тому +9

    ከዳኒ ጀርባ እሚያንቧርቀው ልጅ ሁለተኛ እንዳይታደም ቀይ ካርድ ስጡት

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Tnx for your comment worke ቀጣይ ያስተካክላል

  • @biruk8425
    @biruk8425 2 роки тому +8

    ዳኒ በጉልበት ነዉ ዛሬ ያሸነፈ: ደሞ ደጋፊ ነኝ ባዩ ምነው በስምህ ልጠራ አለ! አሶጡት

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ቀወጠው አይደል 😅

  • @alab1612
    @alab1612 2 роки тому +4

    ዳኒ ምርጧ roastu ቀስ በቀስ እየቀዘቀዘ ነው አዲስ ነገር create እያረግሽ በተረፈ ዳኛውን ቋሚ አርገሽ ሆፕን አምጪው እሱ ደስ ይላል ጭዌውን ያሳምረዋል !!!!! በርቺ አባቴ !!!!

  • @ረመዳንረመዳንረመዳን
    @ረመዳንረመዳንረመዳን 2 роки тому +11

    አዲስ ነቆሯ ቢኖረው ደስ ይላል ሌላ ቪዲዮ ላይ የተባለው ነቆሯ ሲደጋገም ስሜት አይኖረውም

  • @Asres1
    @Asres1 2 роки тому +4

    2nd time am first

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ይመችህ bro 😅 የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሺ

  • @Ethioplus8
    @Ethioplus8 2 роки тому +7

    Roster 1ኛ ነህ ዘና ፈታ ከልብ እናመሰግናለን 👍👍

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Tnx በደንብ ፈታ በይልኝ በየሳምንቱ ይቀጥላል እንግዲ 🤟የደውል ምልክት መጫን እንዳይረሳ

  • @amantamiru5450
    @amantamiru5450 2 роки тому +3

    dani mndn new kehuwala yalew lj betam aza new bekeber tebeda beleelgn bro

  • @getnetworku4785
    @getnetworku4785 2 роки тому +4

    ኧረ ከአር ውጭ ተተራረቡ 😉

  • @unkn5033
    @unkn5033 2 роки тому +6

    አይ Respect ለካ እንዲህ ሰገጤ ነው 😏😏😏😏

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      🤣🤣🤣 ጉዱን አለሰማም

  • @leulekalzeleke7490
    @leulekalzeleke7490 2 роки тому +1

    አይ እምትለው ተመችታኛለች😂😂👍

  • @mulemedia963
    @mulemedia963 2 роки тому +2

    እስኪ አንድ ጊዜ....♥♥♥ ትምህርት ሚኒስትርን:
    የሀገራችንን ፖለቲካ
    የኦነግን ነገር
    ሁሉንም ጭንቀታችሁን የሚያስለቅቁ የተውጣጡ የፍራሽ አዳሽ እና የድንቅ ልጆች ቀልዶችን በቻናሌ ታገኛላችሁ:: just feta ይጎብኙን እናመሰግናለን

  • @zeruhdgamer9092
    @zeruhdgamer9092 2 роки тому +4

    Ayyyyyy emele neger becha new yaltemecheg

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ይስተካከላል ቀጣይ Bro

  • @jojofeysa1709
    @jojofeysa1709 2 роки тому +3

    ዳኒዬ ምርጥ ነው።
    ያቺ የምትስቀዋ ልጅ ብትኖር በጣም ታሞቀዋለች

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ልክ ነው ቀጣይ ላይ ከች እናረጋታለን 😅

  • @Thechrismeme
    @Thechrismeme 2 роки тому +7

    በጣም famous ከሆኑ ልጆች ጋር ብትመጪ more view ይኖርሻል🧐

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      እሺ lil tnx for the comment Next ላይ እናቀላቅላለን

  • @danifanoethiopia5357
    @danifanoethiopia5357 2 роки тому +1

    ናርዲ ዳኒን በደንብ አሳምኖ አሸንፎታል ። ለየብቻ ይገናኙልን ።

  • @eyobbizuneh9117
    @eyobbizuneh9117 2 роки тому +2

    አይይይ የሚለው ልጅ ግን ቆለጡ ላይ ቆማቹ ነው እ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      አስመሰለው አይደል 🤣🤣?

  • @danitad
    @danitad  2 роки тому +5

    የ ደውል ምልክት መጫን እንዳይረሱ 🥰

    • @seydali3477
      @seydali3477 2 роки тому +1

      ቅሬታ አለን እነዚህ ዳግመኛ ባይመጡ ደስተኛ ነኝ ሴቶቹ ይምጡ አረ ያች የምትጮኸዉ
      ልጅ ትሻለናለች ምንም ጨዋታዉ አላማረም

    • @seydali3477
      @seydali3477 2 роки тому

      በዚሁየምትቀጥል ከሆነ ፕሮግራምህን ማንም
      ተመልካች አያይልህ ይልቁንስ ተመልካቾችህን
      አታባር እኔ ራሱ ሙሉን ማየት አስጠላኝ ገባ
      ብዬ ነዉ የወጣሁት አረ ጀለሴ ሙድ የለዉም
      ስግጥ ያለ ጩኸት ብቻ ነዉ

    • @mejuna8589
      @mejuna8589 2 роки тому +1

      ለመጫን ስለማትደርሺ እንተባበርሻለን

    • @kuruhabesha9181
      @kuruhabesha9181 2 роки тому

      @@seydali3477 ate kawya fit

    • @seydali3477
      @seydali3477 2 роки тому

      @@kuruhabesha9181 😀😀😀

  • @sudeysalii3314
    @sudeysalii3314 2 роки тому +4

    እይ ምናምን እሚለውን አሽቃባጭ ሲያስጠላ በማሽቃበጥ ነው እንዴ እሚተዳደረው

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      🤣🤣🤣 ቀጣይ ይስተካከላል 🙌

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 2 роки тому +3

    ዳኒ ብሮ ቃልን (ከካሳንችስ) አስጨፋራውን ግጠመው

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +2

      እሺ ቀጣይ ከሱ ጋር ይሆናል 😅🤣🤣 የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሽ የሚችለኝ ይመስልሻል ግን?

    • @hayruhazard1827
      @hayruhazard1827 2 роки тому

      Awo esun mokerew atchelewem yenaten yalachubet deres meteche ayachewalew

  • @habeshaentertainment1925
    @habeshaentertainment1925 2 роки тому +2

    respect mibalewn jil huletegna endatgabzew dani😂😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      🤣🤣 በጠበጠ እኮ 🤣🤣

  • @kuruhabesha9181
    @kuruhabesha9181 2 роки тому +1

    are yachi kefafi chikna kedani kehala yalewn next vidio lay ygegnuln mtlu esti 😜😜😜🤪

  • @biruktadesse67
    @biruktadesse67 2 роки тому +4

    ያቺን ተገላገልን ስንል ደሞ ይሄ ከየት አመጣቹብን

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ቀጣይ ይስተካከላል Bro

  • @firamashupvedio7032
    @firamashupvedio7032 2 роки тому +2

    Wooo😱

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 роки тому +2

    ከዳኒ ኋላ ያለው በጣም አሽቃባጭ ነገር ነው አ የሚለው ምን አስቦ ነው ሃሃሃሃሃ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ቀወጠው አይደል 🤣

  • @lowlife9608
    @lowlife9608 2 роки тому +1

    Are mic ykeyer

  • @dailynew4388
    @dailynew4388 2 роки тому +1

    ere Microphonun fetut menm aysmam eko

  • @henoksisay1224
    @henoksisay1224 2 роки тому +2

    ሔኖክ እባላለሁ ዱባይ ነው ምኖረው አያለሁ ሮስቶችህን ይመቹኛል በተቻለህ መጠን አፀያፊ ቃል ላለመጠቀም ሞክር በተረፈ ከጎበዝክ ፕሮግራሙን ከዚህ በላይ አሪፍ ማድረግ ትችላለህ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ Heniye Tnx for the Comment and the advise ቀጣይ ችግሮቹን እያስተካከልኩ እሄዳለው

  • @alibest7365
    @alibest7365 Рік тому +1

    ዳኒ የሄን ጀዝባ ሁለተኛ እንዳታስገባው ኧይይይ እያለ ረበሸን እኮ ሰገጤ

    • @danitad
      @danitad  Рік тому

      እሺ የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሺ

  • @henaromiyo8662
    @henaromiyo8662 2 роки тому +2

    Anchi ye eder kubaya 😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Henaye አባቴ 😅😅 ይመችሽ

  • @on444
    @on444 2 роки тому +1

    በዚህ ከንፈርህ ቤተ ክርስቲያን ብትስምበት ጉልላቱ ይፋርሳል 😂😂😂😂😂

  • @g.o.a.t7162
    @g.o.a.t7162 2 роки тому +5

    ከዳኒ ኃላ የለከው ልረጭ ነው እንዴ ቺኳን ተገላገልን ስንል አንተ ደም መጣክ 🤮🤮

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Ere micky ቀጣይ ያስካክላል

  • @biruktariku5710
    @biruktariku5710 2 роки тому +2

    ከኋላ ያለው ልጅ ሲያስጠላ ቡሽቲ በልልኝ ሲቀጥል ዳኒ ፉገራ አያለቀብሽ ነው

  • @leulamare9469
    @leulamare9469 2 роки тому +3

    Ke dani huala yalew lekeso bet new enda yalew 😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      አስመሰለበት አይደል 😅

  • @dagmdedalegn1592
    @dagmdedalegn1592 2 роки тому +1

    Hena betam new yemiyastelagn

  • @_datboii
    @_datboii 2 роки тому +3

    ሀብታሙ ተብየው እንዴት ነዉ ሚያሽቃብጠዉ

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      አሸበሸበ አይደል 😅

  • @habesha782
    @habesha782 2 роки тому

    በርቱ ተበራቱ

  • @natipido3311
    @natipido3311 2 роки тому +1

    respect mndenew tejajale asotute

  • @samribarchi2948
    @samribarchi2948 2 роки тому +1

    Daniye ከጀርባህ ያለው እኮ እራስ ምታት ሆነብን

  • @yn3401
    @yn3401 2 роки тому +1

    It's great but Ere brother voice quality mneshe asetekakelut

  • @antyefun5292
    @antyefun5292 2 роки тому

    ኤጭጭጭጭጭ አሁንስ በዛ

  • @MechuSintayew-nv2wn
    @MechuSintayew-nv2wn 11 місяців тому

    ይመችክ

  • @ziyadaaymen1766
    @ziyadaaymen1766 2 роки тому +2

    እኔ እተራረበሀለዉ

  • @ephremking7333
    @ephremking7333 2 роки тому +2

    Woww

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ይመችሽ የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሺ eframe

    • @ephremking7333
      @ephremking7333 2 роки тому

      @@danitad Dani gn rostun endegemerachu akababi arif neber ahun mserubet bota gn ke mayku new meseleg bzum dmsu des aylem Demo megemeria endenebere 1 & 2 video bzum sew eyayew aydelem lemn ymeslshal Asbibet ... benegerachn lay adnakish neg 😁

  • @abenezerhailu8808
    @abenezerhailu8808 2 роки тому +1

    Best roast

  • @edomtesfaye4119
    @edomtesfaye4119 2 роки тому +1

    የዳኒ አስቃባጮች

  • @lidiyabekele2301
    @lidiyabekele2301 Рік тому

    yabede newe😂❤

  • @besufkadmulugeta5545
    @besufkadmulugeta5545 Рік тому

    አደንቅሀለው

  • @biniamyibeltal5011
    @biniamyibeltal5011 2 роки тому +1

    ዳኒ የሲግናል ፋምሸ ነኝ
    ደጋፊሸ መሆን ፈልጋለው 🥰.................?

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Peace bro Contact me on instagram የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሳ

  • @abdulrezak939
    @abdulrezak939 2 роки тому +1

    አንድ ዘግናኝ ድምፅ አለሲደር ለመጨረስ ሞከርኩኝ ግን የbackground ድምፁ ይሰቀጥጣል

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      አዎ አብዱዬ ቀጣይ ይስተካከላል

  • @dawitshiferaw8955
    @dawitshiferaw8955 2 роки тому +1

    Arif new

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ይመችሽ የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሺ dave

  • @kinetibebmeles6792
    @kinetibebmeles6792 2 роки тому +1

    ዳኛው ይቀየር

  • @artisanentertainment9911
    @artisanentertainment9911 2 роки тому

    ፋራ በለው አይይ'ን😂😂😂

  • @hushi719
    @hushi719 2 роки тому +1

    anten ensma weys michohewn sewye dani

  • @Eritreancyclingnewschannel
    @Eritreancyclingnewschannel 2 роки тому +2

    Mien dinew ehe ayyyyyyy yenilew lign sakachin yematefaw siyastela

  • @shirobaee-yeabsirafitsum7849
    @shirobaee-yeabsirafitsum7849 2 роки тому

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @abyssinatube2045
    @abyssinatube2045 2 роки тому +1

    danisha ewnetun lemenager tkur tisher yaderegew ybeltshal respect him rost hulgize sdb bcha aydelem fun sihon nw des milew debari kalatochn attekem atseyafi kalatochn asogd rostun mendere tadergewalek

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ bro tnx for the Comment ቀጣይ ይስተካከላል 🤟

  • @moktad6722
    @moktad6722 2 роки тому +1

    የአፍንጫዋ እንኳን አይነፋም ዳኒ ጎራዳ ነው

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ንገሪልኝ እስቲ 🤣

  • @user-pc9ji9sr8v
    @user-pc9ji9sr8v 2 роки тому

    Audio next time....

  • @amarkedir6848
    @amarkedir6848 2 роки тому

    ዛሬ ብዙ ነገር ተበላሽቷል ይስተካከል

  • @abrshzkirkos3592
    @abrshzkirkos3592 2 роки тому +1

    እረ ዳኒ ከሽንት ቤት እየወጣክ ሮስቶችክ ከሽንት ቤት ጋር የተያያዙ ናቸው

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ሽንት ቤት መጣጭ ነበርኩ ለዛ ነው 🤣🤣 ፈታ በይልኝ abresh

  • @dmetrosmulat46
    @dmetrosmulat46 2 роки тому

    😆😆😆😆😆

  • @leulehagos9154
    @leulehagos9154 2 роки тому +1

    Wow😂😂😂

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ይመችህ bro 😅

  • @amaledechfikadu9369
    @amaledechfikadu9369 Рік тому +1

    Ere ayy ayy milew huletegna endaygeba

  • @Yengatchora
    @Yengatchora 2 роки тому +2

    Danisho👍👍👍👍👍👍❤❤❤

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      ወዬ bro የደውል ምልክት መጫን እንዳትረሺ በየሳምንቱ አርብ 12:00

    • @Yengatchora
      @Yengatchora 2 роки тому

      Erh abata aresham ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yishakbasho8089
    @yishakbasho8089 2 роки тому +1

    Ke shint bet weta dani

  • @keyovod1484
    @keyovod1484 2 роки тому +2

    ወንድሞቼ ትመቹ ኛላቹ ግን ለምን በዜማና በግጥም ደጋፊ ያችሁን እስጨፈራች ቢሆን ይበልጥ ይስባል እላለው እንደ አስተያየት

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ Bro Tnx for the Comment ቀጣይ ላይ እንደዛ ለማድረግ እንሞክራለን

  • @selus7
    @selus7 2 роки тому +1

    Ayy ayy ayy😭

  • @minisotaethiopress3154
    @minisotaethiopress3154 Рік тому

    Sound chek argu pls😊

  • @testimhmd7761
    @testimhmd7761 2 роки тому +1

    ዳኒ ይመችሽ ግን ከነረሜ ጋር ቀጣይ

  • @sofoniyasgebrahiwot299
    @sofoniyasgebrahiwot299 2 роки тому +1

    Eni gn ki rostu ashikabachochu nw feta yareguny

  • @kalecp2532
    @kalecp2532 2 роки тому

    አሪፍ ነበር ግን ሚጮሆው ልጅ videowin አገማው😪🥵🥵🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @jibrilmohammed236
    @jibrilmohammed236 2 роки тому

    demo dani teshenfual mndnw gubo seteh nw ende eeeee.....wereyachu demo zget honual yetebale ngr mdegmut ngrs er ashashlut kalebeleziya endaltewedede endayxela eeee eshi yemismama like

  • @unkn5033
    @unkn5033 2 роки тому +1

    ማይክ ስትጠቀሙ በጣም አርቁት ለዛ ነው ሚረብሸው የዳኒን ድምፅ ስሙት እስኪ ከማይኩ ስለራቀ በጣም ጥርት ብሎ ነው ሚሰማው የሌሎቹ ግን ማይኩ አጠገባቸው ስለሆነ በጣም ነው ሚንጫጫው። በመሀል ማይኩን እየረሱት ወደ ደረታቸው አውርደው ሲያወሩ ግን ጥርት ያለ ድምፅ ነው ሚሰማው። እናም እሱን ነገር አስቡበት

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      Bro በጣም አመሰግናለሁ ለ አስተያየትህ ልክ ነህ በቀጣይ አስተካክላለው በደንብ 🙏🙏🙏

  • @salmanmohamad5994
    @salmanmohamad5994 2 роки тому

    አይይ የሚለው ጅል የዳኒ ሊቀመኳስ ነው እንዴ😀

  • @esmobrha2647
    @esmobrha2647 2 роки тому +1

    Abo ymck

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 2 роки тому +1

    ሁለቱ ተቆቁመውሃል

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እንዴ በጣም እንጂ bro 😅

  • @birukwendmeneh5792
    @birukwendmeneh5792 2 роки тому

    Ere michohew lji endanayew aderegen betam new miyastelaw

  • @ethiopiantiktok4920
    @ethiopiantiktok4920 2 роки тому +1

    ይስጠላል

  • @nuredindawud3448
    @nuredindawud3448 Рік тому

    አረ ከኋላው ያስጠላል አሳሳቁ

  • @selemontefera2558
    @selemontefera2558 2 роки тому

    ከዳኒ ሗላ ያለዉ ልጂ እመኑኚ ትርፍ ቂጥር አለበት

  • @wanayemedia4858
    @wanayemedia4858 2 роки тому

    አይይይይ የሚለው ልጅ ሚስማር ላይ ቁጭ ብሎ ነው በጣም ነው ሚደብርው ሌሽቲ

  • @feysaladem1736
    @feysaladem1736 2 роки тому +1

    Demzuuu yidabral

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ቀጣይ ይስተካከላላ bro

  • @Top_10_Ethiopia
    @Top_10_Ethiopia 2 роки тому +1

    ashkabachu Zare new ende af yefetaw

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      🤣🤣 አስመሰለበት አይደል 😅

  • @jxbnksbej6822
    @jxbnksbej6822 2 роки тому +1

    Respect mibalw ke ljochu ga chger alebet endet ylele seget nw leka

  • @rafaelmenna8384
    @rafaelmenna8384 2 роки тому +1

    Where is ትልቅ አፍንጫ?

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      I dnt know ንግርልኝ እስቲ 🤣

  • @umermohamed532
    @umermohamed532 2 роки тому +1

    Habtamu ante nah ways dani nw roast miyaragaw ASHKABACH😂

  • @aboltv8270
    @aboltv8270 2 роки тому +1

    አይይ ሚለውን mute አርግልንንን

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ Bro 🤣🤣

  • @ashenafiandualem272
    @ashenafiandualem272 2 роки тому +3

    ኤቅቅቅቅቅቅ የሚለውን ልጅ ብታስወጡት ደስ ይለኛል። በጣም የሚያስጠላ ድምጽ ነው የሚያወጣው። ቀጣይ ይሄን ድምጽ ከሰማሁት I will automatically unsubscribe this channel

    • @rapperdagi5138
      @rapperdagi5138 2 роки тому

      Tebeda bakih chika chik

    • @ashenafiandualem272
      @ashenafiandualem272 2 роки тому

      አንተ ነህ እንዴ? የሰይጣን ሳቅ የመሰለ ድምጽ ፤ ከሰወች ጋር ምን ልትሠራ ነው የተቀላቀልክ፤

    • @rapperdagi5138
      @rapperdagi5138 2 роки тому

      @@ashenafiandualem272 Ene adelewm gin ante jela Ras neh I will automatically unsubscribe this channel mnamn stil yehonek chika chik akuam neger neh

  • @danifanoethiopia5357
    @danifanoethiopia5357 2 роки тому +3

    በጣም መስመር እያለፋቹህ ነው ። ተግማማቹህ ! ኧረረረረ መግማት መግማማት

  • @invisible7313
    @invisible7313 2 роки тому +2

    Fewashu yemechew

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому +1

      Fewashu ወሳኝ ሰው ነች

  • @sertsefekade9580
    @sertsefekade9580 2 роки тому +1

    ena asshenafiwe dani new kefafi zare tebeltual

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      አሸናፊውን በ Comment እናርገው እንዴ 😅

  • @abeltufa1619
    @abeltufa1619 2 роки тому +1

    Ere ke Dani jeriba yalew eyechohe miyashikabitewin abarulin

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      እሺ abelaye 😅

  • @everything-ug9jb
    @everything-ug9jb 2 роки тому +1

    Ke dani jerba yetkemetew mnew ashkabete

    • @danitad
      @danitad  2 роки тому

      ቀወጠው አይደል?

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g 8 місяців тому

    ዳኒ ለመተረብ ኖት አዉጥታችሁ ነዉ እንዴ የመጣችሁት