አወዛጋቢው የፋሲል ግንብ እድሳት፣ “ፋኖ አይዋጋንም” ጄኔራሉ፣ ከኤርፖርት የታሰሩት ባለሃብት፣ የኢሳያስ እምቢታ“የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤትና ፖሊስ ሙስና”| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 233

  • @አምሓራ
    @አምሓራ 5 годин тому +76

    ማነው እንደኔ አብይ ሲያወራ መስማት በጣም ያስጠላው

    • @zewditumulugetta4665
      @zewditumulugetta4665 5 годин тому +6

      ውይ እንደ እኔ አትሆንም

    • @tarikutadhabtewold6782
      @tarikutadhabtewold6782 4 години тому +1

      እኔ

    • @AnoodAlfayez-o1g
      @AnoodAlfayez-o1g 3 години тому +2

      ወላሂ እኔ በጣም ነዉ የምናዴዴ ድምፁን ስሰማ አላህ ይድፋህእላለሁ

    • @destakidus
      @destakidus 3 години тому

      ምን ችግአለው ይታዷስ እንጂ

    • @Abdslegn
      @Abdslegn 3 години тому +1

      በጣም እንኳን ሲያወራ የሰውየው ስም ሲጠራ በጣም ነው የሚያስጠላኛ

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 6 годин тому +28

    ዶር ደሳለኝ አመሰግናለሁ።

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 6 годин тому +44

    ጎንደርን ሸወደው እሄ እባብ ቅርፁን አጥፍቶ የግብፅ ፒራሚድ 4000 አመት ሳይታደስ አስከዛሬ አለ የአባቶቻችንን እደ ጥበብ አጠፉት ጎንደሬው ማሲንቆ እየገዘገዘ ይቀበለዋል ታሪኩ ጠፍቶ

    • @Peak.570
      @Peak.570 4 години тому +2

      ትክክል!!!! የአማራን ክልል የመግደል ስልቱ ነው! የጣልያንስ collisioum ለምን አልታደሰም??? በአማራ ህዝብ እንደተሸማቀቅኩ በምንም አልተሸማቀቅኩም!!!

    • @BakeBati
      @BakeBati 4 години тому

      እይን ነው የጠፈ መየት አትችልም

    • @yonasbelay8336
      @yonasbelay8336 3 години тому +3

      የተቀባው ኖራ ምንነትም አይታወቅም።ምናልባት በሂደት የሚያፈራርሰው ይሆናል😡😡😡

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 3 години тому

      Sejemere Nora mekebaten min ametaw.? puropsley tarikawinetun eyadebezezut new midre jil Gonderen eyajajalut new.

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 5 годин тому +24

    የፋሲል ግንብ በቅርስነት የተመዘገበን ቅርስ ቀለም መቀባት ቅርስን ማጥፍት ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Годину тому

      የበሻሻው ሰገጤ የሚስቱንም እሙሙ ኖራ ከመቀባት አይመለስም።

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 5 годин тому +9

    Dr ዳሳለኝ ግን እድሜ ይስጥይ 🙏🥰

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 4 години тому +7

    ጠቅላይ ገዳይ ኣስገደይ ኣይንህ ይጥፋ ብልግና ፓሪቲ ጠራርጎ ያጥፋቸ

  • @MinlikLion
    @MinlikLion 5 годин тому +10

    ❤❤❤❤አማራ በአራጁ ዳግም ተዋረደ ያሳዝናል ፣ መስኪድነው ወይንስ ካባ ይህ የመሠለ የሐገር ቅርስ እንዲበላሽ የተደረገው ፣ ወዬው ለባንድ የዕጅህን ታገኛለሕ፣ ከአራጁ የሚኖር አሜራ ጉድነው የታሉ በየሚዱያው መግለጫ የሚሠጠው የፋኖ አመራር ❤❤❤❤

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 6 годин тому +19

    ትግራዋይ ን አምሓራይ አሚንካ ገደል ከይትአቲ ንሶም ሕማሞም ትግራይን ትግራይን ምጥፋእ ጥራሕ እዩ ብልፅግና ምስትግራይ ኩይናት እንተጀሚሩ ሓቢሮም ከምዝ ዘምቱ ከይትጠራጠሩ

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 5 годин тому

      ምናገባሽ

    • @nicebutwheretheendnanideje1141
      @nicebutwheretheendnanideje1141 5 годин тому

      እናንተ ችጋራም ትግሬዎች ያመጣችሁት ጦርነት ራሳችሁን የበላችሁ ምን አባታችሁ ስለ እምስ ታወራላችሁ ሌቦች ጠራርጎ ከአማራ ክልል ማስወጣት ነው

    • @yaredgirmay8299
      @yaredgirmay8299 3 години тому +2

      stop the maddness.just speak about peace and colloboration

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z Годину тому

      ለምን ባማርኛ አትጽፊውም ይሄን የዘረኛ ጽሑፍሽን? ደግሞ የመጀመሪያው ክሕደታችሁ በ1983 ነበር ይሄንንም እኛ መቼም አንረሳም ።

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن Годину тому

      @@ካ.ደ.መ.Z ዝም አትያቸውም

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 5 годин тому +13

    የፋሲል ግንብ በጣም ነው ያስጠላው። የፋሲልን ግንብ በደንብ አውቀዋለሁ። ጥንታዊነቱ ጠፍቷል። ምን ይሻላል?

    • @Yibeltaltadie
      @Yibeltaltadie 5 годин тому

      የቅናት አመሉ ነው

    • @Peak.570
      @Peak.570 4 години тому +1

      @@Yibeltaltadieየአጥፊዎች ንግግር ነው

    • @Peak.570
      @Peak.570 4 години тому +1

      ኖራ ቀባው እንጂ

    • @kikibetty1506
      @kikibetty1506 3 години тому

      የአረቦቹን ቤተመንግስት ይመስላል

    • @Meesfin
      @Meesfin 3 години тому +1

      ጥንታዊ ውበቱን ሳይለቅ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ማደስ ይቻል ነበር። ነጭ ኖራ መቀባቱ ታሪካዊ ይዘቱን ለመቀየር ታስቦበት ሆን ተብሎ የተደረገ ነው ነገ ደግሞ የአፄ ቴዎድሮስን ሐውልት ላለማንሳታቸው ምንም ማረጋገጫ የለም።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 6 годин тому +24

    #የአማራ ህዝብና ታሪክ ለማጥፋት የመጣ ስርዓት ነው የምንታገለው።#እውሩ😌😌 መሪ አይናቹሁን አበራው ..ድንቄም#አማራ💪🇪🇹

    • @uthman9979
      @uthman9979 6 годин тому

      Fasil is Oromo.

    • @petoology
      @petoology 3 години тому

      @@uthman9979 ቢያንስ ጎግል አድርግ እስኪ በናትህ

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 3 години тому +1

      ​@@uthman9979Aydel? Feyessa new semu?😂😂😂😂😂

  • @etheth5034
    @etheth5034 6 годин тому +6

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤🙏

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 6 годин тому +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @QirubbelAlix1978
    @QirubbelAlix1978 3 години тому +4

    ቀለሙ ያሰጠላል ፣ምክንያትም የለዉም፣ ሞገሱንም ቀንሶታ፣ ሲደብር።

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 6 годин тому +9

    ታሪካችን አጠፈው😊😊😊😊

    • @GaffateGondera
      @GaffateGondera 6 годин тому +1

      ያሳዝናል

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 5 годин тому

    • @babuletgirma3538
      @babuletgirma3538 4 години тому

      ሰው እያለቀ ስለ አሮጌ ግንብ ትጨቃጨቃላችሁ እንዴ

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z Годину тому

      ​@@babuletgirma3538 ጋላ ነህ መሰለኝ

  • @GebremeskelKahsay
    @GebremeskelKahsay 5 годин тому +4

    እንኳን ደስ አላቹህ ።፣1ሚልዮን

  • @AbateAdmassu
    @AbateAdmassu 42 хвилини тому

    በሰራዉ ልክ ብናመሰግነዉ ምን ይጎልብናል ሁሌ ወቀሳ ስድብ አይሰለችም ዶክተር አብይ አህመድ በቻልከዉ ልክ ኢትዮጵያ እየበለጸገች ነው እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-us8pq3qi1hAli
    @user-us8pq3qi1hAli 5 годин тому +4

    ኢቶ ፎርም ምንግዜም አንናቂያችሁና አድማጫችሁነኚ እወዳችዃለሁ 1000አመት ያኑኑራችሁ( 1 ሜ ) በመግባታችሁ እንኳን ዴስ አላችሁ ዴሰብሎኛል❤❤

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 5 годин тому +4

    የሮም ከተማ የድሮ ቤቶች ሆን ተብሎ የውጭ ቀለማቸው (facade) አይነካም ::
    የድሮ መሆናቸው መታየት አለበት :: ዋናው ውበታቸውም የድሮ ህንጻ እንጂ ዘመናዊ ህንጻ መምሰላቸው አይደለም ::
    እድሳትም ካስፈለገ structure ሩ ብቻ ነው የሚታደሰው እንዳይፈርስ ::
    አብይ አህመድ የጎንደር ግንብን አፈረሰ እንጂ እደሰ አይባልም ::
    ዋጋውን አሳጥቶታል::
    ያሳዝናል‼️

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 6 годин тому +12

    ድል ላማራ ሰራዊት ድል ላማራ ህዝብ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 41 хвилина тому

      የት ነው ያለው ፋኖ 😂😂😂

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 Годину тому

    #Congratulations Ethioforoum 1 Million subscribers wow💙🇪🇷🙏

  • @BerhaneHailu-e4f
    @BerhaneHailu-e4f 5 годин тому +3

    You are our hero❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kikibetty1506
    @kikibetty1506 3 години тому +2

    ዩኔስኮ የፋሲል ግንብን በታሪካዊነቱ ከለውጡ በኃላ መዝግቦ መያዙን መጠየቅ አለበት።

  • @SisUni-e4t
    @SisUni-e4t 6 годин тому +6

    #ትግራይ 💛❤️😢😥😢🙏

  • @ባንተአምላክ
    @ባንተአምላክ 6 годин тому +4

    አሞራዉ ካሞራ(አስቻለዉ ፈጠነ)
    በቅዳሴዉ ቦታ ቀልሀ ሲዘንብ
    እንደምን ሰነበትሽ እናትዋ ጎንደር
    አትጠራጠሩ ጎንደር ጀግና አታጣም
    ለጊዜዉ ነዉ እንጅ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 6 годин тому +5

    ታሪካዊውን ግምብ ኖራ ቀብተው ተሳለቁበት

  • @dargiehaile
    @dargiehaile Годину тому +1

    ፍትህ ለብርሃኔ ግደይ 💪💪💪💪 T D F IS K I N G

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 2 години тому +1

    የአማራ ፖለቲካ የሚግማማው ከዚያ አካባቢ ነው

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 4 години тому +2

    ለንደንና ኢትዮጵያ ሲወዳደሩ ደስ ይላል

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 4 години тому +1

    Abiy’s Administration is a one man show.

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 6 годин тому +3

    አብይ እዲህ እዳቃጠልከን አምላኬ ያቃጥልክ ከምድር ያጥፋህ

  • @Allamehara
    @Allamehara Годину тому +1

    አይሀገሪጎንደርየውሻውቡድንቀለደብሼ?

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx 3 години тому +1

    ማሸብረቁ ❤❤❤ ጦርነቱንም ያቁምልን

  • @endalemera25
    @endalemera25 Годину тому +1

    ፊት፡ለፊት፡አልተዋጉንም፡ምን፡አይነት፡ትምህርት፡ተምሮ፡ነው፡ጄኔራል፡የሆነው፡ጦርነት፡ማለት፡የፊት፡ለፊት፡ውጊያ፡ብቻ፡ነው፡እንዴ?እንደድሮ፡የህፃናት፡ጨዋታ፡ና፡ይዋጣልን፡እንደምንለው፡ጊዜ፡ትዝ፡አለኝ፡የሚሊታሪ፡ታክቲክና፡እስትራቴጂ፡አፈር፡በላች፡ስለGuriella Warfare concept የለውም፡ማለት፡እኮ፡ነው?

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 45 хвилин тому

    Our voice ❤❤❤

  • @amanabdella629
    @amanabdella629 4 години тому +2

    የሶፍ ኡመር ዋሻ መስሏል

  • @Meesfin
    @Meesfin 3 години тому +1

    የአፄ ፋሲል ቤተመንግሥት ባሌ ከሚገኘው ሶፍ ኡመር ጋር ተመሳሰለብኝ??? አብይ አህመድ ይህንን ሲያደርግ የቅርሱ ባለቤት የሆነው ህዝብ አይጠየቅም??? አይወያይም??? ማለት ነው???

  • @assegidwolde1407
    @assegidwolde1407 2 години тому +2

    ልማትን አወድሶ ጥፋትን ማረም ላይ አተኲሩ። ሁል ጊዜ ማላዘን ይሰለቻል!

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 години тому

    Betesb ethio forum welcome welcome selam ethio forum family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmbayeGhirmay
    @EmbayeGhirmay 6 годин тому +2

    Thanks eritrean naval force

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 6 годин тому +1

      Eritrea Show-Off Force on Red Sea Warn-ing for Other Countries

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 5 годин тому

      ድሮንና ጄት ፍይተር ጭነዋል ተባለ.

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 5 годин тому +1

      @EmbayeGhirmay ኤርትራ ሁሉ ነገር ወርሳ ሌላ መርከቡ ማስለቀቅያ ቅጣት 10 ቢልዮን መክፈል አለባቸው

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 4 години тому

      @@negagetachew974 ሰውየው መርፌ ቢሆን የሚሰጣቸው አይመስለኝም.

    • @EmbayeGhirmay
      @EmbayeGhirmay 4 години тому

      @negagetachew974 gbi honwal ye adis amete setota drons kbabade regime renge missile ydron Takashi ye 600 milon dollar ye tor Msarya thanks abey ahmed lstotawe

  • @FentahunGobieFentahunGobie
    @FentahunGobieFentahunGobie 2 години тому

    ዶ/ር ደሳለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hellenshibru9984
    @hellenshibru9984 3 години тому +1

    የሚገርመው መነጽሮቻቸውን ከየት ነው የሚለቃቅሙት ግን😳😳

  • @Abdslegn
    @Abdslegn 5 годин тому +2

    አብይ ውሸቱን ይቀጥላል የአማራ ህዝብም አያምነውም

  • @danielashenafi9818
    @danielashenafi9818 6 годин тому +2

    Love ethioforum

  • @Suray27
    @Suray27 2 години тому +1

    ጉድ በል ጎንደር

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 Годину тому

    የጥገና መርህን ተከትሎ ጥገና ማድረግ እና ትልቅ እሴት ያለው ታሪካዊ ሕንፃ አንጾ ለትውል ማቆየት ለየቅል ናቸው።

  • @Peak.570
    @Peak.570 4 години тому +2

    አማራ እንዲህ የአብይ መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል! ቅረስ ይታደሳል እንጂ ቀለም አይቀባም!!! የጣሊያን colosseumለምን ቀለም አይቀባም?? አንድ ግለሰብ ብቻዉን የሚሰራውን ጎርጎራንና ፓርክና 3 ህንፃ አብረቅርቆ ክልልህን ይዘርፋል!!! አይ አማራ 😢😢😢😢😢😢

  • @KibromTamiru
    @KibromTamiru 6 годин тому +6

    ወይ ጎንደሬ ቀረርቶ ብቻ የአቡቹ የጨርቅ ሽንት በዳንኪራ ተቀበለችው? ጉራ ብቻ አብቹ እርገጠዉ ይሄን አጨብጫቢ።

  • @EstifanosMuche-go3zl
    @EstifanosMuche-go3zl 3 години тому

    የኢትዮጵያን የመንግስት ተቋማት በሙሉ አላምን ፤ፖሊስ ፖሊስ ግን ሰዉም አይመስለኝም ።

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 3 години тому +1

    ምንድን ነው እየደጋገመ አይን ገላጭ አይን ገላጭ የምለው?🤔

  • @abeba2241
    @abeba2241 5 годин тому +3

    ድል ለጀግኖቹ ስብስብ #ፋኖ💪🏿❤️

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 6 годин тому +3

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew 5 годин тому +1

    እስካሁን አይናችን አያይም ነበር ማለት ነው?

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese 6 годин тому +2

    መገን ብልፅግና የበታችነት ስሜት እኮ ነው ድምፁ ሲዘጋኝ ባልሠማው ቱ

  • @DanoFikadu
    @DanoFikadu 4 години тому +1

    Amhara Derom Misgena Bess New Awiltu Yefress

  • @Tatek-yi4fw
    @Tatek-yi4fw 2 години тому

    በሚታይና መሬት ላይ በምናየው እናምናለን ከወሬና ከታሩክ ትንተና

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu Годину тому

    አቢይ አህመድ የሚባል ሰው ታሪኩ ያልሆነውን ቅርስ ያለእውቀቱና ያለምግባሩ እየገባ ከሚያቦካና ከሚያጨማልቅ ጊዜው እስኪደርስ እንደልማዱ ማጭበርበርሩን ቢቀጥል ይሻለዋል

  • @gezuyemer3132
    @gezuyemer3132 2 години тому

    የኦሮሞ ቅርስ ነው ለማለት ነው ነጭ ቀለም የቀባው ለማንኛውም ነቄ ብለናል

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 години тому

    የጎንደር. ኸዝብ. ታሪኩን. አታስተምረውም. በማይረባ. ኖራ. አታታልለውም.ኸዝቡ. በ ቦንብ. እና. በየሔደበት. ሀገር. እየታረደ. መንግስትነኝ. ባዮ.የማይረባ. ስብከቱን. ቀጥላል. 😊

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 5 годин тому +1

    እይገርምም ማንፃፀሩ ከአፍሪካ አግሮች ጋር ሳይሆን ከአውሮፓ ጋር የሆነ.......

  • @gebreyesuselsa6998
    @gebreyesuselsa6998 3 години тому +1

    🎉🎉

  • @ZuretTube
    @ZuretTube 6 годин тому +2

    Welcome

  • @Markmark-q8c
    @Markmark-q8c 6 годин тому +2

    1000000❤❤❤

  • @ezanatheabisiniaezana
    @ezanatheabisiniaezana 5 годин тому +1

    ኣገር ያዋረደ ስብስብ .!

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 3 години тому

    አብይ አህመድ ፋሲል ግንብን ድሬ ሼህ ሁሴን አስመስሎታል ይገርማል ፕሮፌሽን የሚባል ነገር በብልፅግና ዘመን አይታሰብም

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 5 годин тому

    ፍትህ ለተፈናቀሉ ህዝብ 😔😥

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 6 годин тому

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 4 години тому +1

    አይ ጋጋላላ አፈር ብሉ አንድ ሰው የለለበትም ሁሉም ከብት አህዮች ናቸው

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 5 годин тому +1

    ፋሲል በጥናት የተጠገነ አይደለም

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 5 годин тому

    እሔ ሰዉየ ኢትዮጵያን ሎሳንጀለስን ለማድረግ እሞከረ ነዉ እሱም ማለት ፈጣሪ የሌለባት ሀገር ለማድረግ ኧረ ተዉ ኢትዮጵያዉያን ንቁ

  • @wakshumshiferaw883
    @wakshumshiferaw883 30 хвилин тому

    አፀ ፋስልም አብይ አህመድ የኩሽ ዘሮችን ይወክላሉ፡፡

  • @derefigaw3458
    @derefigaw3458 6 годин тому +1

    Ethio forum ❤❤❤❤❤❤

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 6 годин тому +1

    ሞኝ ጄኔራል እናተ የደሀን ልጅ አያፈሱ ፍለፊት በጥይት ብታሰቆሉ ግድ አይሰጣቹም የፋኖ ትግል ስልታዊ ስለሆነ አንድ አመት ከመፈቅ እያቆራጠጣቹ ነው

  • @Enkuselassie
    @Enkuselassie 6 годин тому

    Brilliant comontator

  • @ykt4447
    @ykt4447 6 годин тому +1

    ከነበረበት ታሪካዊ ይዘት አጥፍቶ ነጭ ኖራ ቀብቶ አደስኩ ይላል እንዴ

  • @rastube2139
    @rastube2139 2 години тому

    አንዴ ግንብ ሌላ ጊዜ ቤተመንግስት አትበል
    ግንብ ማለት ተራ የየግለሰብ ወይ ተቋም ቤት መጠሪያ ሲሆን
    ቤተ መንግስት ማለት የአንድ ስርአት ወይ መንግስት የስልጣን ዘመን መቆያ ነዉ ስለዚህ ትክክለኛዉ መጠሪያ
    የአፄ ፋሲል አብያተ መንግስት ነዉ
    ይህ ማለት በየዘመናቱ በግቢዉ የተለያዩ ነገስታት በንግስና ጊዜ ማረፊያ እና በግቢዉ የራሳቸዉን ቤተመንግስት አንፀዉ የንግስና ዘመናቸዉ ኑረዋል ስለዚህ አብያተ መንግስት ማለት የቡዙ ነገስታት ማረፊያ እደነበር መጠሪያዉ ነዉ።

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Годину тому

    Ethio Forum ❤

  • @FrgeVerg
    @FrgeVerg 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Almye
    @Almye 5 годин тому +1

    Gondar knows her enemy!!!

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 3 години тому

    ይህ ሰውየ ታሪክ እያጠፍ ነው

  • @pauloschele8407
    @pauloschele8407 3 години тому

    ፋኖ ፊት ለፊት አልተዋጋም ማለት ወታደራዊ መልስ አይደለም ። ።። በጥቂት ኃይል ብዙ ድል !! የመከላከያ ወግ መሆን አለበት ያማለት በሚያዋጣዉ ነዉ ማለት ነዉ። ።። ይኸ ወታደራዊ ስልት አንዱ ነዉ ።።

  • @solomona8102
    @solomona8102 6 годин тому +1

    አረ አቶ ደም መጣጭ የለንደን ፓሊሶች ምን ያህል በሕግ እንደሚሠራ አያውቁትም አንዴ ወዴት ወጣ ወጣ ነው 😂😂😂😂

  • @BerhaneHailu-e4f
    @BerhaneHailu-e4f 5 годин тому

    Ethio forem you are our hero

  • @Mariontube
    @Mariontube 5 годин тому

    የ ደብረማርቆስ አየር ማረፊያ ይሰራልን 😭

  • @Mulugeta-sx1kq
    @Mulugeta-sx1kq 6 годин тому +1

    ምነው ወደ ጆጎል ግንብ ለመቀየር ነው እንዴ ሃሳቡ

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 4 години тому

    ምንም ታሪካዊነቱ ኣልታይክ ኣለኝ ማደስ የመሰለን የፈረሰው እንደነበረ ኣምስለክ መመለስና የከፋ ችግር እንዳይደርሰው የጥንቃቄ ስራ ነበር የጠበቅኩት 😢😢

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 6 годин тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💊

  • @DawitYilkal
    @DawitYilkal 5 годин тому

    Ethio forum leyu nachehu Dile Le Amhara 💪

  • @tsehayderja
    @tsehayderja 46 хвилин тому

    አብይ በእድሳት መልክ ብዙ ቅርሶችን እንደሚያጠፋ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጽያ ላይ ተፅፏል እና ገናም ብዙዎችን ያጠፋል

  • @Geezfoodzone
    @Geezfoodzone 4 години тому

    Geta hoye fasile gembe😢😢😢

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 години тому

    ኖራ. ዶሮን. ሲያታልሏት. በመጫኛ. ጣሏት. አለ. አማራ. 😂

  • @YacyaDarsa-gm8fe
    @YacyaDarsa-gm8fe 3 години тому +1

    Yacyadaras

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 4 години тому

    የብልፅግናው ባለስልጣናት አቅማቸው የማያውቁ እጅግ በጣም ደፋሮች እና ደናቁርት መሆናቸው በወንጀል የተጨማለቀችው የወንጀለኞች መናሃሪያዋ አዲስአበባ ከሎንደን እያወዳደሩ የኛ ይሻላል እያለ ማቅራራት ወደር የሌለው ውሸት ነው::

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 5 годин тому

    አዬዬዬ ታጣቂ ማሰልጠን ፣፣ ቆይ ፋኖ የት ነዉ ?? ጎንደር ገብቶ እስኪጨፍር ድረስ ፣_፣ የሚያሳዝነዉ ህዝብ መጨረሳችሁ ነዉ

    • @esate725
      @esate725 4 години тому

      አብይ በድሮን እኮ ነው የሚጠበቀው አንቺ የብልፅግና የጭን ገረድ

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m 6 годин тому +1

    😂😂😂😂በነጭ ሞራ የዘነጠው የፋዚለ ደስ ግንብ 🐔🐔ፊኒሽንግ አስፈፃሚ የሆነ ሰውዬ

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 3 години тому

    ከለንደን ጋር የሚያወዳድረው ሰውዬ ለንደን 10 ሚልዬን አ/አ ደግሞ 6 ሚልዬን ህዝብ ያላቸው የተለያዩ ከተሞች መሆናቸውን አያውቅም ልበል? ምን አለ ከናይሮቢ ወይም የአባቱ አገር ርእሰ ከተማ (አስመራ ) ጋር ቢያወዳድር?

  • @bestgeze
    @bestgeze 3 години тому

    ጎንደር ወይስ ሶፍ ኡመር

  • @diboradibo-i7u
    @diboradibo-i7u 6 годин тому +1

    ዶክተር ደሳለኘ

  • @Geez-3G
    @Geez-3G 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanTeklehanan
    @BirtukanTeklehanan 4 години тому

    ከለሩዉ ግን አላማረም ሞራ የተቀባ ይመስላል