ኩላሊታችሁን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 11 መጥፎ ልምዶች 🛑 ፍፁም አትዘናጉ 🛑

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @DoctorAddis
    @DoctorAddis  2 роки тому +43

    *ለሌሎችም* *እንዲደርስ* #LIKE👍🏽 እናድርግ!
    🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment
    አንጀትን የሚያፀዱ 10 ድንቅ ምግቦች
    ua-cam.com/video/X1DfT60NoBE/v-deo.html
    **************⬇️*************
    ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 11 ልምዶች
    ua-cam.com/video/6XYOKBhjHYY/v-deo.html
    **************⬇️*************
    የደም ማነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚ 9 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/jVY-KQBfuvA/v-deo.html
    **************⬇️*************
    የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 13 ምግቦች
    ua-cam.com/video/heAxuYGXxcg/v-deo.html
    **************⬇️*************
    የመርሳት ችግርን የሚዋጉ 10 ምግቦች
    ua-cam.com/video/XEm9Vr-4ljc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ኮሌስትሮል መጨመሩን ጠቋሚ 7 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/iEzZrpJ4ewg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለኩላሊት ጠጠር ቁልፍ የሆኑ 7 ምግቦች
    ua-cam.com/video/kUA9FdB8a-0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ውሀን ስትጠጡ የምትሰሯቸው 7 ስህተቶች
    ua-cam.com/video/TwkSgbbxvSY/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የነጭ ሽንኩርት በማር 11 ድንቅ ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/I3Pq2F8P5Wk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ያጋጠማችሁን እጥረት ጠቋሚ 15 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/fppvMugwz0k/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እንደበላችሁ ወዲያው ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች
    ua-cam.com/video/QUr9qT1QYrU/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ኩላሊትን የሚያፀዱ 10 ምግብና መጠጦች
    ua-cam.com/video/7AV8x0NExcE/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ስኳርን ለ 1 ወር በማቆም ብቻ የሚገኙ ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/i8Bykdkekxo/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የተዘጉ የደም ቧንቧዎችን የሚከፍቱ 12 ምግቦች
    ua-cam.com/video/GFwnQASvLqM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የተልባ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/9LmFbEWZsJE/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 13 ምግቦች
    ua-cam.com/video/09UbdOaKsdk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለቆዳ ችግሮች 5 ትክክለኛ መፍትሔዎች
    ua-cam.com/video/dbEUY0yf-hE/v-deo.html
    **************⬇️***************
    13 አስደናቂ የቴምር የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/qVc0QbruD0k/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የፊት ቆዳን የሚያስረጁ 8 ምግብና መጠጦች
    ua-cam.com/video/hij4-Yh715Y/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቫይታሚን D እጥረትን ጠቋሚ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/Ks6wHIt15Zg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ 12 ምግቦች
    ua-cam.com/video/qMMq3loe89I/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለፀጉር መሳሳት እና መነቃቀል 11 መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/fIpmbpSCNEc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ኩላሊትን አደጋ ውስጥ የሚጥሉ 11 ልማዶች
    ua-cam.com/video/Ema3v3rDrTM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    11 አስደናቂ የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/TolMYhJmJFI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የአእምሮ ብቃትን የሚጨምሩ 10 ምግቦች
    ua-cam.com/video/ToRcXGdI05o/v-deo.html
    **************⬇️***************
    5 የስኳር መጠን ከፍ ማለቱን ጠቋሚ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/crxtq6Obot0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት 14 ምግቦች
    ua-cam.com/video/vbcXcIiUO0s/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የእርድ ሻይ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/ast8jBqXPrA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጨው በፍጥነት መቀነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚዎች
    ua-cam.com/video/EqHH5iSZSmA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የኮሌስትሮል መጠንን ጠቋሚ 7 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/sp6RTpu2JT0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቡና አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/z3E-lTDx5GQ/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሰውነታችሁ ያለበትን እጥረት ጠቋሚ 8 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/UNg5TN-SuzE/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የነርቭ ህመምን የሚከላከሉ 8 ንጥረነገሮች
    ua-cam.com/video/bYlgRc7RU3g/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በሴቶች ላይ የሚታዩ 8 የካንሰር ምልክቶች
    ua-cam.com/video/bcRd-ILMOm0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የደምግፊትን ለመቀነስ 9 ምግብና መጠጦች
    ua-cam.com/video/pS6ejThnKa4/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሻይ 10 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/t-MzNZ_WpIc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    9 የጉበት በሽታ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/zcdhlpB4t4M/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የሙዝ አስገራሚ ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/wkwT6MhY_t0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሎሚ ውሀ 7 አስደናቂ ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/hCEIxeMcV2c/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 10 ምግቦች
    ua-cam.com/video/Zh891RWPXV0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    10 የታይሮይድ/እንቅርት ህመም ምልክቶች
    ua-cam.com/video/rSsCKWVgSGA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጉበትን የሚያፀዱ 11 ምግብ እና መጠጦች
    ua-cam.com/video/1eBi-L_eU7c/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የነጭ ሽንኩርት ውሀ 11 የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/l9QlbfRklqQ/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እንቁላል ድጋሜ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን እወቁ
    ua-cam.com/video/OI9KZT4_DWk/v-deo.html
    **************⬇️***************
    13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/DjAXdSbRl1g/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች
    ua-cam.com/video/EMekP1UhRDY/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/r2A-EcDZH1I/v-deo.html
    **************⬇️***************
    5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/LDzzcDMwtVs/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/d8dpP-VQjRg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል?
    ua-cam.com/video/Sv_KXlZZtp8/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች
    ua-cam.com/video/e1M8ihuLvnc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/-SEFxcRcPys/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች
    ua-cam.com/video/8USMPvC98cs/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች
    ua-cam.com/video/C2NU67iRrXM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/B3CgwpQBsBw/v-deo.html
    **************⬇️***************
    8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! )
    ua-cam.com/video/jjEArKGQT8A/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች
    ua-cam.com/video/Npa_ylQESHA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ
    ua-cam.com/video/qwq0WXABvkA/v-deo.html
    **************⬇️***************
    በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ
    ua-cam.com/video/D8IbY_zt1zY/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች
    ua-cam.com/video/Yt7tjx29N4M/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ
    ua-cam.com/video/6fnUTojEZoo/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች
    ua-cam.com/video/wpmbnju38Z8/v-deo.html
    **************⬇️***************
    እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ
    ua-cam.com/video/5iOpVg-w4CI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የድንግልና አይነቶች
    ua-cam.com/video/ntD9yfgnEtI/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች
    ua-cam.com/video/RKtu6qztIBU/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የጎን ቦርጭን ለማጥፋት
    ua-cam.com/video/RWaODEBcBg0/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች
    ua-cam.com/video/Ax1jb-T2Ru4/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ
    ua-cam.com/video/usYMUBHGVFg/v-deo.html
    **************⬇️***************
    የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት
    ua-cam.com/video/Vpq5JXNrpkc/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ
    ua-cam.com/video/d54GKDO5sYM/v-deo.html
    **************⬇️***************
    ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች
    ua-cam.com/video/PGRKwiMlmUI/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ
    ua-cam.com/video/EJWSySK3hLk/v-deo.html
    **************⬇️****************
    20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት
    ua-cam.com/video/DPG74dRwAiU/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች
    ua-cam.com/video/DAN-efyWqqU/v-deo.html
    **************⬇️****************
    ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች
    ua-cam.com/video/hsEO2oq1D4Q/v-deo.html
    ua-cam.com/channels/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw.html
    ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿
    *****ለጤና- ለትዳር-ለፍቅር****
    ********💚💛❤️**********
    ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 2 роки тому +30

    ዶክተር ሁሉም ፕሮግራሞችን አይችዋለውና respect ስለ ወገብ ህመም የሆነ ነገር በለን እስኪ መንስኤውና መፍትሄው plz

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 2 роки тому +10

    አላህ ይጠብቀን እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @dagimnokora6616
    @dagimnokora6616 2 роки тому +6

    በቂ የጤና ትምህርት አግኝቻለው ተመችቶኛል ምርጥ አስተማሪ ነክ ።

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Годину тому

    እኛ ነን ማመስገን ያለብን 🙏🙏🙏

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому +3

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን❤👍🙏

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +7

    እኔ የኩላሊት ታማሚ ነኝ ተባረክ🙏

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 роки тому +4

      አላህ ያሽርሽ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 2 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @kaltube9906
      @kaltube9906 2 роки тому +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @happyhaset5210
      @happyhaset5210 2 роки тому +2

      በኢየሱስ እመኚ ትድኛለሽ እርሱ ሞቶ ነው ላንቺ ህይወትን የሰጠሽ ለእርሱ ንገሪው ይሰማሻል ኢየሱስ ይወድሻል እግዚያብሔር ይፈውስሽ

    • @tigistgirma3883
      @tigistgirma3883 10 днів тому

      እግዚአብሔር ይማረሸ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 роки тому +6

    እናመሰግናለን ዶክተር
    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ውድየሀገሪልጆችበያላችሁበትሠላማችሁብዝትይበልልኝ። በተለይስደትላይ። ያለንእህቶችውሃማብዛትንአትርሱስለምንቁምይከሰትብናል። አላህይጠብቀን

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 3 дні тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አዲሰ ኑርልኝ

  • @samrayaheni952
    @samrayaheni952 2 роки тому +1

    በጣም አመስግናለው በጣም ነው የምትለቃቸውን ትምህርቶች የምከታተለው እና ስለ ኮልስትሮል ስታስተምር የተውስነው ነገር እኔ ላይ ተከስቶ ነበር እና ቼክ ስደረግ ኮልስትሮል ከፍ ያለ ነው212 እና በምግብ ማስተካከል አለብኝ ወይስ መድሀኒይት መጠቀም ስደት ላይ ነው ያለውት ግን በጣም እጠነቀቃለው ለምግብ ግን ይህ ሆነ

  • @smyrhKasi-vg5rf
    @smyrhKasi-vg5rf 4 дні тому +2

    ፈጣሪ ይድረስልኝ እጂ ኩላሊት ኢፌክሽን ሁኖብኝ እየተሰቃየሁነዉ 😢😢😢😢ፈጣሪ ይጠብቀን😢❤

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 2 роки тому +2

    ማሻ አሏህ ዶክተር እናመሰግናል

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 2 роки тому +2

    እንኮን ደህና መጣህ ዶክተር እግዚአብሄር ይሰጥልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን❤

  • @melakubisrat7947
    @melakubisrat7947 2 роки тому +2

    Betam Amesegnalew Doctor Addis 🙏 Egzyaber Yakibrilin

  • @netsnanemersha5320
    @netsnanemersha5320 2 роки тому

    Thankyou God Bless You Doc.

  • @familykooukisandkolo
    @familykooukisandkolo 4 дні тому

    ዶክተር በላብ ተቸገርኩ የብብትና የእግር እናከአንገት በላይ በጣም እያላበኝ ተቸገርኩ እባክህን ዶክተር 🙏🙏

  • @samuelgebregiorgis1021
    @samuelgebregiorgis1021 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ፣

  • @DoctorAddis
    @DoctorAddis  2 роки тому +32

    #ኩላሊት
    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሰው ኩላሊቱን እየታመመ ያለው ለምንድነው?
    በኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የኩላሊት ታማሚ የበዛ ይመስላል። በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎችም የኩላሊት ህመም እንዳጋጠማቸውና ህክምና እደሚያስፈልጋቸው ወይም ህክምና እየተከታተሉ እንደሆነ እንሰማለን።
    ምን አዲስ ነገር ተፈጥሮ ይሆን?
    #በቅድሚያ_ግን
    ኩላሊት የተፈጠረው ለምንድነው?
    የኩላሊት ዋናው ተግባር በሰውነታችን ውስጥ ያለውን ተስተካክሎት መጠበቅ ነው ።
    ምን ማለት ይሆን?
    ተስተካክሎት ማለት ሆሚዮስታሲስ "Homeostasis" የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የሚወክል ነው።
    ብዙ ሰው ኩላሊትን ሲያስብ ሽንት ነው ትዝ የሚለው - ኩላሊት ግን ከዚያ ባሻገር ብዙ ተግባራት አሉት ።
    ለምሳሌ በሰውነታችን ውስጥ የሆርሞን ምርት፣ የንጥረ ነገሮች ምርትና ምጣኔ፣ የሰውነት ፈሳሽን ምጣኔ እና ሌሎች በርካታ ተግባራት በኩላሊት አማካይነት የሚፈጸሙ ናቸው።
    ታዲያ ኩላሊት ይህን የተስተካክሎት ሥራ ለመሥራት ተፍ ተፍ በሚልበት ጊዜ የሚከሰትን ተረፈ ምርት "ሽንት" ብለን እንጠራዋለን።
    በአጭሩ ኩላሊት የሰውነታችን ሚዛን ጠባቂ ነው።
    በተስተካክሎት የሥራ ሂደት ውስጥ የሚፈጠረው ተረፈ ምርት ነው - ሽንት።
    በሌላ መልኩ ሂደቱ ሲተነተን ይህን ይመስላል።
    ተመገብን። ምግብ ኃይል ሆነ፣ ህዋሳት የሚያስፈልጋቸውን ያህል ወሰዱ፤ ኩላሊት የቀረው ተረፈ ምርት በአንድ መልኩ ይሰበስብና ማጣሪያዎቹን ተጠቅሞ ወደ ማስወገጃ ክፍል ይልካል።
    ተረፈ ምርቱ በኩላሊት ሚሊዮን ወንፊቶች በኩል ተጣርቶ ያልፍና ከፈሳሽ ጋር ወደ ፊኛ ክፍል ይላካል።
    እዚያ ከሌሎች ፈሳሾች ጋር ተደባልቆ ሲወጣ ጊዜ ሽንት ሸናን እናላለን።
    ኩላሊት ሌላ ሥራ አለው?
    ጎንና ጎናችን ሥር የተሸጎጡት ሁለቱ ኩላሊቶቻችን የባቄላ ቅርጽ ነው ያላቸው።
    በመጠን ደግሞ የኮምፒውተር "ማውዝ" ያክላሉ።
    ከታችኛው የጎድን አጥንቶቻችን ውሸቅ ብለው በግራና በቀኝ ጎናችን የሚገኙ ጉደኛ ፍጥረቶች ናቸው።
    ፈሳሽ ከማመጣጠን እና ተረፈ ምርት ከማስወገድ ሌላ ኩላሊት ብዙ የምርት ክፍሎች አሉት።
    ለምሳሌ ቫይታሚኖችን ማምረቻ ክፍል አለው። ሆርሞን ማምረቻ ክፍልም አለው።
    ካልሺየምና ፎስፌት የሚባሉ ንጥረ ነገሮችን ማምረትና ምጣኔያቸውን የመቆጣጠር ሥራም ይሠራል።
    የአጥንት ጤና ክትትል ኃላፊነት የተጣለውም በኩላሊት ነው ማለት ይቻላል።
    በአጠቃላይ ኩላሊት፣ የንጥረ ነገር ሚዛን ማስተካከል፤ ተረፈ ምርት ማስወገድ፣ የደም ማነስ ችግር እንዳይኖር ክትትል ማድረግ፣ የደም ግፊትና የስኳር መጠንም በተዘዋዋሪ የመቆጣጠር ብርቱ ሥራ የሚሠራ እጅግ ጠቃሚ ክፍል ነው።
    ኩላሊት የደም ማጥራት ሥራ ይሠራል እንዴ?
    ኩላሊት ባተሌ ነው ። ፋታ የለውም ። ቀን ተሌት ይደክማል ።
    ልክ 24 ሰዓት የሚሠራ ላውንደሪ ማሽን አድርጋችሁ አስቡት።
    ለምሳሌ በያንዳንዱ ኩላሊት ውስጥ በየ30 ደቂቃ ውስጥ ሙሉ ደማችን አንድ ዙር ይታጠባል።
    በየ30 ደቂቃው ሰውነታችን ውስጥ ያለ ሙሉ ደም አጠባ ይገባል። የደም ላቪያጆ ልንለው እንችላለን።
    ተረፈ ምርት የሚያስወግደው በዚህ የአጠባ ሂደት ነው።
    በ30 ደቂቃ ስንት ሊትር ደም ይሆን የሚታጠበው? በ30 ደቂቃ 5 ሊትር ደም ይታጠባል።
    ያለ እረፍት 24 ሰዓት ይሄን ሥራ መሥራት እጅግ ከባድ ነው።
    ልባችን ከሚረጨው ደም ውስጥ 20 ከመቶ በቀጥታ ወደ ኩላሊታችን የሚሄደው ያለ ምክንያት አይደለም። ኩላሊት ከባድ ሥራ ስለሚሠራ ነው። ደም ይፈልጋል።
    በሙሉ ሰውነታችን ከሚዞረው ደም 20 ከመቶ በቀጥታ ወደ ኩላሊት የመሄዱ ነገር የኩላሊትን ባተሌነትን ይጠቁማል።
    ኩላሊት ስለመታመማችን የሚጠቁም ምልክት አለ?
    ብዙ ጊዜ ጽኑ የኩላሊት ህመም ካልሆነ በስተቀር በጠቅላላው ኩላሊት ምልክት አያሳይም።
    ኩላሊት ባህሪው ጥሩ አይደለም። ሕመሙን ስለማይናገር ሰዎችን ያልታሰበ ጣጣ ውስጥ ይከታል።
    "ህመም አልተሰማኝም ብሎ ኩላሊቴ ጤነኛ ነው ማለት አይቻልም"
    ለዚህም ይሆናል፣ እጅግ በርካታ ሰዎች ኩላሊታቸው መታመሙን የሚያውቁት ለሌላ በሽታ ሕክምና ሆስፒታል ሲመጡ ብቻ የሚሆነው።
    ሥር የሰደደ ወይም ጽኑ የኩላሊት ህመም ደረጃ ላይ ሲደረስ ግን ኩላሊት በጎ እንዳልሆነ በምልክቶች ማየት ይቻላል።
    ለምሳሌ እግራችን ሊያብጥ ይችላል። ጠዋት ጠዋት ስንነሳ ዓይናችን ይወፍራል፤ ፊታችን ተነፋፍቶ ልናገኘው እንችላለን።
    ቶሎ ይደክመኛል፣ ይጫጫነኛል፣ እግሬ ያብጣል ልንል እንችላለን። የአጥንት መሳሳት ሊኖርም ይችላል።
    ይህ የሚሆነው ብዙውን ጊዜ ኩላሊት ፈሳሽ ማመጣጠን ሥራው ስለተስተጓጎለ ነው።
    ይህ የሚሆነው ፈሳሽ ከመውጣት ይልቅ በሰውነታችን ስለሚጠራቀም ነው።
    የምግብ ፍላጎት ማጣት፣ የድካምና የማቅለሽለሽ ስሜትም ሊታይ ይችላል።
    ደም ግፊታችን መጨመር ሊኖር ይችላል። የደም ማነስ ምልክትም ሊኖር ይችላል።
    እነዚህ ምልክቶች ከታዩ ኩላሊት የከፋ ደረጃ እየደረሰ ነው ማለት ነው።
    እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ አገር ይቅርና እዚህ አሜሪካ ራሱ ወደ 40 ከመቶ የሚደርሱት ታማሚዎች ኩላሊታቸው የከፋ ደረጃ ሲደርስ እንጂ ከዚያ በፊት ሕመሙ እንዳለባቸው ፈጽሞ አያውቁም።
    ለዚህ ዋናው ምክንያት ኩላሊት ዝምተኛ መሆኑ ነው። በብዛት ምልክት አያሳይም።
    ኩላሊት ህመም ምልክት ካላሳየ መታመማችንን እንዴት እንወቅ?
    የኩላሊትን ጤንነት በጣም በቀላሉ በደምና በሽንት ምርመራ ቶሎ ማወቅ ይቻላል።
    ችግሩ ካልታመምን ሐኪም ዘንድ ስለማንሄድ ነው።
    እውነት ነው። ኩላሊት ዝምተኛ ነው። ወዲያው አክሙኝ አይልም። ይህ ሁኔታው ያዘናጋል።
    ስለዚህ አቅሙ ያለው ሰው ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ ኩላሊቱን ቢታይ ጥሩ ነው ።
    አለበለዚያ ኩላሊታችን ብዙ ከተጎዳ በኋላ ዘግይተን ነው መታመሙን የምንረዳው። ያ ደግሞ ሕክምናውን ከባድ ያደርገዋል።
    #ውሀ
    ውሃ መጠጣት እንደማንኛውም ነገር ልምድ ነው። በአንድ ጊዜ ተነስተን 3 ሊትር ልንጋት አንችልም። ቀስ በቀስ ሰውነታችንን ካለማመድነው ግን ውሃ መጠጣት ልምዳችን ይሆናል። ሰውነታችንም መቀበል ይጀምራል።
    ዛሬ በቀን አንድ ብርጭቆ ከጠጣን፣ የዛሬ ሳምንት ደግሞ ሁለት ብርጭቆ እንደዚህ እያልን ቀስ በቀስ መለማመድ ነው የሚኖርብን።
    የኩላሊት ህመምተኞች ብዛት የጨመረው ለምንድን ነው?
    በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኩላሊት ህመምተኞች ይታያሉ።
    በቤተሰብ፣ በጓደኛ ደረጃ በቅርብ የምናውቃቸውም የኩላሊት ታማሚዎች በዝተዋል።
    አብዛኛው ሰው ወደ ከተማ ገብቶ መኖር ጀምሯል። ቢሮ ነው የሚሠራው፤ ቢሮ ስንቀመጥ እንቅስቃሴ ይቀንሳል። ይህ ደግሞ የሰውነት ክብደት እንዲጨምር ያደርጋል።
    የሰውነት ክብደት ሲጨምር የስኳርና የደም ግፊት በሽተኞችም እየጨመሩ ይመጣሉ።
    እነዚህ ደግሞ በዋናነት የኩላሊት በሽታን የሚያመጡ ነገሮች ናቸው።
    #ለማንኛውም_ግን
    "ኩላሊታችንን አልታመምንም ማለት ኩላሊታችን ጤነኛ ነው ማለት አይደለም።"

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በጎን በኩል በግራ ጎኔ ህመም ይሰማኛል ምንም አይተወኝ ኩላሊቴን እንደሁ ብየ ፈራሁ

  • @alem-l8e
    @alem-l8e 2 години тому

    በሀኪም በለኝኳ ሥንት ከኒን እንደጨረሠሁ ዶክተር ሻይ አልጠጣም ጣፋጪ አርቂ ሥላለኝ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +2

    ሰላም ዶ/ር እኳን ደና መጡ🙏

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 2 роки тому +1

    እንኮን ደህና መጣህ ዶክተር እግዚአብሄር ይሰጥልን ዜ የምትሰጠን

  • @ያረብ-ፐ5አ
    @ያረብ-ፐ5አ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ የግል መገኛ ካለህ

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 8 днів тому

    Selame late yhune doctor
    Enageni jerebayene yaqaxilenale yekulaltee chegrii yehone🤔🤔🤔🤔

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 роки тому +1

    እንኳንደህናመጣህ Dr አዲስ
    በጣምእናመሰግናለን በርታ

  • @rahelamare4553
    @rahelamare4553 8 днів тому

    Thank you so much . your advice is extremely important.

  • @azet5205
    @azet5205 Місяць тому +2

    እናመሰግናለን እስኪ የወገብ ህመም ስራልን

  • @alem-l8e
    @alem-l8e Годину тому

    በሀኪም በለኝኳ ሥንት ከኒን እንደጨረሠሁ ዶክተር ሻይ አልጠጣም ጣፋጪ አርቂ ሥላለኝውሀ ካቆምኩ ሽንቴ ደም ነው ወገቤን የይዘኛል ።

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 8 днів тому

    Thank you so much doctor 🙏🏾

  • @abiokuba7284
    @abiokuba7284 13 годин тому

    Thank you our dear brother ❤

  • @RahmMohmd
    @RahmMohmd 10 днів тому +2

    ምንሲሆነዉየሚያቃጥለዉመልስልኝበናትህ😢

  • @mohsir6664
    @mohsir6664 2 роки тому +4

    እጅግ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ትምህርት ነው
    አቦ ሠላምህ ይብዛልን !!!!!

  • @GenetWende
    @GenetWende 7 днів тому +1

    ስወደው ዶክተር አዲስን❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 роки тому +3

    የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣ክልብ፣እናመሰግናለ፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልል

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 4 дні тому

    Alah yitebikih dokter tiru mikir setehen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 2 роки тому +6

    ጥሩ ግንዛቤ ወስጃለሁ ተባረክ ዶክተር

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 роки тому +2

    እሰይ ዶክ እንኳን ደህና መጣህ ቶሎ ቶሎ ናልን🙏🙏🙏😍😍

  • @BekeleGachena
    @BekeleGachena День тому

    Key siga chirashunim meblat yelbenim malet new?

  • @bekerhirpo5049
    @bekerhirpo5049 2 роки тому +3

    The Best one Dr

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 10 днів тому +2

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ZeharaYmam-lp2pq
    @ZeharaYmam-lp2pq 11 днів тому

    ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ እኔ እራሴን በጣም ያመኛል እናም ማስታገሻ በተደጋጋሚ እውዳለሁ እናም ማቆም መቻል አለብኚ ኢንሻአላ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ያክብርልን ወንድሜ አድስ ነኝ በርታልን

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 2 роки тому +2

    Thank you for sharing Dr

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 2 роки тому +1

    Thank you Dr.

  • @AkililuAbebeAnjuloGanch
    @AkililuAbebeAnjuloGanch День тому

    I need your advice daily

  • @tiegestiteame6610
    @tiegestiteame6610 2 роки тому +1

    Thanks for your advice

  • @ahirabdul5460
    @ahirabdul5460 2 роки тому +1

    Thank You Dr 💯👌👌

  • @MekiyaMolla
    @MekiyaMolla 8 днів тому +1

    ወላሒ ባልተቤተ ተቆረጨነው እያለ ይታሻል የጀመረው ብሐርዛፍሢጨፈጭፍውሎነው እኔ እራጅተነሣ ኩላሊትእደሁ እለለሁ እሡ ቀርጠትይላል ደሞጠቅጠቅነው አሚያረገው ያረቢ መፍትሔ😢

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g День тому

    ena baa lijinate labdii new wagabeen 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @najatbeitendris6398
    @najatbeitendris6398 9 місяців тому +1

    እኔም በጣም እያመመኝ ነው በተልይ በዚህ ሳምንት ብሶብኛል ውሃም እየጠጣሁ ነው ግን ገና ነው አልተውኝም መድሃኒም ከ_60ፍሬ በላይ ወስጃለሁ

  • @shibefente937
    @shibefente937 2 роки тому +1

    i have taken vitamin complex for may moths, does it affect.

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  2 роки тому +1

      It can have a negative effect if your kidneys aren't completely healthy to begin with. In addition if you are taking a high dose of vitamin supplements each day, you should consider checking the status of your kidneys health every 6 months.

  • @mohammedalshehhi375
    @mohammedalshehhi375 2 роки тому +1

    Shukren Doctor

  • @maketube72272make
    @maketube72272make 2 роки тому +1

    ክልብ እናመስግናለን ዋድሜ ክብር በልልን ስብ ላይክ

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 2 роки тому +1

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ የውፍረት መቀነሻ ክኒኖች /መደሀኒቶች ለኩላሊት ህመም ያጋልጣሉ?

  • @LoloAllolo-u9w
    @LoloAllolo-u9w Місяць тому +3

    ወንድሞቼ በዝ በሽታተጠቅነኝ ይማርህ በሉኝ ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @YdYd-k3u
      @YdYd-k3u Місяць тому

      እ\ር ይማርህ ወድም

    • @MerryAlfayez
      @MerryAlfayez 10 днів тому

      እግዚአብሔርይማርህ

    • @Daniel-dl1hk
      @Daniel-dl1hk 9 днів тому

      አግዚአብሄር አምላክ በምህረቱ ይርዳህ ።

    • @Haptem-u3j
      @Haptem-u3j 8 днів тому

      እመብርሀን,ተፈውስህ,😢😢😢😢

    • @ሀዋገነቴዊዩቱብ
      @ሀዋገነቴዊዩቱብ 8 днів тому

      alah yashrh

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Місяць тому

    Beautiful message brother information

  • @AyshaMuhammed-u3d
    @AyshaMuhammed-u3d 9 днів тому

    እናመሠግናለን ዱክተር

  • @oga123
    @oga123 2 роки тому +8

    ሰላም ዶክተር እንካን ደህና መጣህ ። መጀመርያ የምትሰጠን ትምህርት ከልብ ኣመስግናለሁ ። በመቀጠል በቅርብ ቀን የሽንት ችግር ኣጋጠመኝ ስሽና በስንት መከራ ነው ሚሽናው ። ኣሁን በረታኝ ምን ማረግ ኣለብኝ ። ፆታየ ወንድ ነኝ ኣመስግናለሁ ቶሎ ብትመልስልኝ መልስህ እየጠበቅኩ ነው ።

  • @nahi7562
    @nahi7562 2 роки тому +2

    thank you doctor 🙏

  • @محمدمحمد-ف9غ4غ
    @محمدمحمد-ف9غ4غ 8 днів тому

    ዶክተር አድስእናመሰግናለን

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 2 роки тому +3

    Thank you Doc

  • @NejuTube
    @NejuTube 2 роки тому +26

    እኔ ዉሀ ጠጥቸ ልሞትነዉ ወይ አይተወኚ ከባዲነዉ እራሳችሁን ጠብቁ ያገሬ ልጆች

    • @hanahana8273
      @hanahana8273 2 роки тому

      😢😢😢እኔም እደዛዉ ጭራሽ ዉሀዉ በዝቶ በሽታ እዳይሆን ፈራዉ

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 2 роки тому +1

      @@hanahana8273 😂😂😂😂😂አይዞሽ አትፍሪ ውሃ ለብዙ በሽታ መከላከያ ይሆናል በይበልጥ ደሞ በባዶ ሆድ

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 2 роки тому +1

      ​@@hanahana8273 😂😂😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@aifyame3555 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      @@hanahana8273 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍

  • @SelimaMuze
    @SelimaMuze 7 днів тому

    ጀዘከለ፣ኸይር

  • @ዛራናቻድራ
    @ዛራናቻድራ 7 місяців тому

    ደክተር በጣም እናመሰግናለን ደክተር ጥያቄ ነበረኝ እሰቲ ሰለ ቱና ( አሳ) አብራርተህ ንገረን በአንጀት ላይሰ የሚያመጣዉ ጉዳት አለዉዴ

  • @mestawtambaw1955
    @mestawtambaw1955 2 роки тому +3

    ለዛ ነዋ አረቦች በየሠከዱ እየወደቁ እነሡን በማንሣት የሚያሠቃዩን ያጨሣሉ ይጠጣሉ በአንደየ የአገር መዳኒት ይቅማሉ ይገርማል

  • @abewada4784
    @abewada4784 2 роки тому

    Be egiziabher sim limot new turu hakim bet nigerugn betam yazoregnal

  • @marlove7378
    @marlove7378 2 роки тому +1

    Thanks for the information

  • @Samera-j5h
    @Samera-j5h 8 днів тому

    እናመሠግናለን ደኩተር❤❤❤❤

  • @hawletmohammed-w5s
    @hawletmohammed-w5s 7 годин тому

    ዶክተር እኔ በወር ዉስጥ ለሁለትቀን ያህል በሶስት ሰአታት ልዪን እወስዳለሁ ለፔሬድ ህመም ማስታገሻ ችግርያመጣብኝይሆን ?

  • @TameerSa
    @TameerSa 8 днів тому

    ተባርክ ጥሩክትክትልእያደርኩነው። ግንኬሎበጣምእየቀነስኩነው ትክክለኛውከ1አመትበፌት41ነበርኩ ሳውዲከመጣሁግን33ነኝ ጥሩደርጃነው ወይስአይደለም

  • @DinkuMamush
    @DinkuMamush 9 днів тому +2

    ሽንት ቶሎ ቶሎ በተደጋጋሚ ሲመጣ እና ለአንድ ደቂቃ እንኳን ማቆየት የማይቻልበት ደረጃ ላይ ሲደርስ መፍትሔው ምንድነው?
    ለምሳሌ; examination and class ጊዜ

  • @SaraSara-mb6pg
    @SaraSara-mb6pg 2 роки тому +1

    ደክተር እናመሰግናለን

  • @AhmedIbrahim-vn7zh
    @AhmedIbrahim-vn7zh 5 годин тому

    አኔማ ሽንትን ለረዥም ሰአት ይዤ መቆየት ለምዶብኛል ምንም አይመስለኝም ምን ይሻለኛል😩😩😩

  • @alem-l8e
    @alem-l8e 2 години тому

    አረ እርሪ ወላሂ እኔ ወሀ ሠለቸኝ ወላሂ 2አመት ሊሞላኝ ነው ሠለቸኝ መቸ እንደምገላገል

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому +1

    Enameseginalen.dr

  • @hayahaya6353
    @hayahaya6353 2 роки тому

    አመሰግናሎሁ ግን እንየ በጣም ያመኛል ግን ይይገላል

  • @selam8149
    @selam8149 2 роки тому +1

    thanks docter

  • @betelhemapp5281
    @betelhemapp5281 2 роки тому +1

    ዶክተረ ክብደት ለመጨመር ምንድነው መፍትሄው

  • @SalamSalam-iy4hm
    @SalamSalam-iy4hm 2 роки тому +1

    thank a lot❤👍👍👍

  • @umuuzubeyrmaryamatunaa4197
    @umuuzubeyrmaryamatunaa4197 2 роки тому +1

    እነመሰግነለን

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @rydfdyeyfdyu6280
    @rydfdyeyfdyu6280 Рік тому

    ሰፖርት በኩላሊት ለይ ምን ይጠቅማል ምንሰ ጉዳት አሎው እንዲያብራርልን የተከበሩ ደጉተረ

  • @JemalSeid-r3h
    @JemalSeid-r3h 3 дні тому

    ግብረ ስጋ ግንኙነትስ ኩላሊት ላይ ተፅኖ የለውም

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun9947 2 роки тому +1

    ሰላም ዶ/ር ጥያቄ ነበርኝ

  • @Yimam-r7h
    @Yimam-r7h 8 днів тому

    እኔም ያመኝነበርበጣም ግን ትንሽለውጥያገኘሁት ሎሚ ከነቆዳውመብላትነው

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 9 днів тому

    ዶክተር ተልጅ መቆርጠም ዬጎንዮሺ ጉዳት አለውደ በናትህ መልስልኝ እዳታልፈኝ😢😢😢

  • @amenanimationclub414
    @amenanimationclub414 2 роки тому +2

    Thanks

  • @shemelsworku6621
    @shemelsworku6621 5 днів тому

    ቀይ ስጋ የሚለዉ ብቻ ነዉ የማይመለከተኝ😂😂😅😅

  • @AlemayehuBerita
    @AlemayehuBerita 9 днів тому

    እግዝያብሄር ይማርህ

  • @mitikuteshome7642
    @mitikuteshome7642 2 місяці тому

    በጣም ጠቃሚ መረጄ ነው

  • @mikyasabate2634
    @mikyasabate2634 8 днів тому +1

    ጥሬ ስጋ አይበላም ብላ ስንዱ እመቤት ቤተክርስቲያን አስተምራለች።ሁሉም የሚመጣዉ እረሷን ስርአት በማፍረሳችን ነዉ።

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 роки тому +4

    ስላም ዶክተር የቶንሲል ኢፌክሺን አለብኝ ወገቤየን ያመኛል ሆዴን ይነፍኛል ከኩላሊት ጋረ የተያየዘ ይሆን ??

    • @yanakkabado2149
      @yanakkabado2149 2 роки тому

      እኔምልክእደዚነው የሚያደርገኝ ትንፋሽም ያጥረኛል

    • @aamm1582
      @aamm1582 2 роки тому

      ዶክተርየ በናትህ ሁለየም እከታተልሀለሁ ለምሰጠን ትምህት እናመሰግናለን ጥያቄ ስጠይቅህ የመጀመርያየ ነው እንዳታልፈኝ በናትህ መልስልኝ የኩላሊት ጠጠር ያመኛል በህክምና መድሀኒት እወስዳለሁ ግን ሊተወይ አልቻለው እስኪ ተጨማር ምን ላድርግ ንገረኝ ያለሁት በስደት ነው

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን ዶክቶር

  • @genetEshetu-fq6if
    @genetEshetu-fq6if 6 днів тому

    እኔ የሰለቸኝ የኤችአይቪ መድሃኒት መውሰድ ነው ደኩተር ለዚህስ ትምርት የለህም ወይሰለቸኝ ተስፋ እምያስቆርጥ ነገር ግን እንዳትነግረኝ

    • @EmuAbiy
      @EmuAbiy 6 днів тому

      ፀበልተጠቀሙ መዳን ነው በአንዴ የውነት ከልቤነው

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 роки тому +2

    Thank you Doc. But what I want to know is, do urine, blood and. altrusound exams tells us the true picture of the wellbeing of our kidney?
    I mean, can we surely say I have no kidney problem if the results from these exams show negative?
    Because I take general exam every 6 months or a year, so far my result is good ( negative) but sometimes I feel pain at the right side of my stomach and I am worried why it's so painful and why it's not detected. So, what do you advice me.
    Thanks !!

    • @DoctorAddis
      @DoctorAddis  2 роки тому +2

      Selam,
      It is true that a single test can lead to misdiagnosis.
      But It is highly unlikely that all 3 exams can show a wrong result every single time. In addition to kidney issues,
      Pain on the right side of the abdomen can be caused by conditions such as appendicitis, hernia, reproductive system issues, irritable bowel syndrome (IBS), indigestion, or even gas. So since there are many possible reasons for discomfort in your right abdominal region it is best if you do other tests as well.

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 роки тому +1

      @@DoctorAddis Many thanks Doc.

  • @millaman333
    @millaman333 2 роки тому +1

    Tnx Dr

  • @husab29
    @husab29 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን