የ 9 አመቱ ታዳጊ ያሲን ኢትዮጵያ ያላት የከበሩ ድንጋይ ሀብት ላይ እየተመራመረ ነው.. ያለንን በፍቅር እኩል ብንካፈል በኢትዮጵያ ደሀ አይኖርም..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2021
  • የ9 አመቱ ታዳጊ ያሲን ኢትዮጵያ ያላት የከበሩ ድንጋይ ሀብት ላይ እየተመራመረ ነው..ያለንን በፍቅር እኩል ብንካፈል ደሀ አይኖርም.. |Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 роки тому +859

    እባክህ ፈጣሪየ ለእነዚህ የዋህ ህፃናቶች ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ድንቅ ልጂ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መጨረሻህን ያሳምርልን ❤️❤️❤️❤️

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 2 роки тому +1

      ደምሪኝ ውደ ነይ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 2 роки тому +4

      ቱቱቱቱቱካይንያውጣህ።

    • @tenatena1544
      @tenatena1544 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-et2lj8db4g
      @user-et2lj8db4g 2 роки тому +1

      @@user-lq7ps4so5o ማር እንድማመር

    • @semhar4844
      @semhar4844 2 роки тому

      @@user-et2lj8db4g amen 🙏

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 2 роки тому +763

    አር ጌታ ሆይ በህልምሽ ነው በለኝ የዘድሮ ልጆች እንደ ልጅ ሆነው አይደለም የሚወለዱት እውቀት ጭነው ነው ሚወለዱት እግዚአብሔር ያሳድግህ ዋይኔ ሲጣፍጥ ማር ነው

    • @user-um4wp2xw1z
      @user-um4wp2xw1z 2 роки тому +21

      በህልምሽ ነው ግን ጌታሽ አደለውም እዚው ፕሮግራሙን ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 роки тому

      @@user-um4wp2xw1z 😂

    • @fatumazeynu4012
      @fatumazeynu4012 2 роки тому +1

      @@user-um4wp2xw1z 😂👍

    • @mekdi1921
      @mekdi1921 2 роки тому +14

      ወይ ጩቁላት🤔🤔🤔 እንደው ምን ይሻለኛል እነዚን ሳይ ደነዝ መሆኔ ይታወቀኛል😂🙈🙈

    • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
      @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 2 роки тому +7

      ልጁማ አለበት እኛልን እዚህ በጀዋልና በሾሻል ሜደያ የትና ቂጥ ትንሽነው ትልቅነው የምንለውወይኔ

  • @jemalmusa4416
    @jemalmusa4416 2 роки тому +125

    እርጋታው አነጋገሩ የትልቅ ሰው እንጅ የህፃን አይደለም። በጣም የሚገርም ልጅ ነው። አሏህ እድሜ ፣ እውቀት እና ጤና ይስጥህ።

    • @selam8990
      @selam8990 2 роки тому

      Amen amen 🙏

    • @user-wr9cr3to3t
      @user-wr9cr3to3t 2 роки тому

      በጣም! ሰይፉም ብዙ ከዚህ ልጅ መማር ይችል ነበር

  • @kamilataju2881
    @kamilataju2881 2 роки тому +152

    ሙስሊሞች ማሻአላሕ እያላቹት አላሕ ይጠብቀው እኔ በጣምነው የደነገጥኩት በተለይ ሀይማኖቴ አይፈቅድም ሲልና ኢትዮ የመንግስት ብቻ አይደለችም የሕዝብምናት ሲል ያረቢ አንተ ጠብቀው ሷሊሕ አርገው

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 роки тому +179

    ልጂ ለማሳደግ
    ያስተዳደግ ስርአት ይጠይቃል
    የልጁ እናት ክብር ይገባችዋል።

    • @tsegaye.wb.
      @tsegaye.wb. 2 роки тому +7

      Ye Liju abats?

    • @gzwtmrt4928
      @gzwtmrt4928 2 роки тому

      አባቱስ ? አንተ /አንቺ ጅል

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 роки тому +432

    እግዚአብሔር ያሳግህ የኔ ጌታ ህልምህን አምላክ ያሳካልህ አንተን የወለደች እናት ፍሬዋ ሽ ይሁን 💚❤️💛🙏

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 2 роки тому +43

    አንተ 50አመት ከኖሩት ፀረ ኢትዮጲያ ህዝቦች ትበልጣለህ እድግ በልልኝ የኔ ጌታ ኡፍፍፍ❤❤❤

  • @amentube6132
    @amentube6132 2 роки тому +23

    የኔ ጌታ የልብህን መሻት ይሙላልህ ።ማሻአላህ ከአቅም በላይ የሆነ ልጅ ❤👍👌👌👌👌እደግልን መጨረሻህን ያሳየኝ

  • @wellotube8381
    @wellotube8381 2 роки тому +200

    እኔ እምለው ቁመቱ ነው ወይንስ 9አመት ልጂ ነው የሚያውራው ሁሉ ትልልቅ ነገር ነው ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ምርጥ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 роки тому +587

    ቤተሰቦቹ ሊመሰገኑ ይገባቸውዋል በጣም የሚገርም ልጅ ነው

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 2 роки тому +1

      ደምሪኝ ውደ ነይ

    • @asmawitmehari2100
      @asmawitmehari2100 2 роки тому

      True

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

    • @mimieska2802
      @mimieska2802 2 роки тому

      እውነት መታደል ነው

    • @mohammedimamu4301
      @mohammedimamu4301 2 роки тому

      MashaAllah
      Allah yitebikih

  • @birilleetube9780
    @birilleetube9780 2 роки тому +24

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው አላህ ያሳድግህ እውነት ነው ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛም ናት

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 2 роки тому +61

    ኢትዮጵያ የመንግሥት ብቻ አይደለቾም፣ ሁሉም ድርሻ አለው። So much respect to your parents for their teaching and guidance!!! Shine young one. Shine!!!
    💚💛❤

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 2 роки тому +52

    የእውነት ይህ ልጅ ትኩረት ይሰጠው ሁላችንም ሼር በማድረግ እውቅና እንስጠውና ትኩረት ይሰጠው በመንግስት ደረጃ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 2 роки тому +169

    እማማ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ትልቅም ትሆናለች የኔ ማር አደግ በል የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላ ትልቅ ሁን

    • @bebaman9625
      @bebaman9625 2 роки тому

      ገናብዞታአምር እነያለን አገርራቺን ሰለም ያርግልን አሜነ

    • @kidisttsegaw707
      @kidisttsegaw707 2 роки тому

      Er minmya tfshi

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 2 роки тому

      ሚሚየ እደት ነሽልኝ የኔ መልካም 😍😘

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@bebaman9625 ወንድም ደምረኝ

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 2 роки тому +4

    ሱብሀነከ ረቢ ሀዛ ሚንፈድሊላህ ማሻ አላህ ሀቢቢ የወለዱህ ይባረኩ እድግ በል ከአፍህ እሚወጣው ማር ነው መሰሎችህን ያብዛ

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t 2 роки тому +5

    በጣም ገራሚና ድንቅ ልጅ ነህ
    እስኪ ሁላችንም እራሳችን እንፈትሸው
    አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ይህ ቀን አልፎ በድንቅ ልጆች ትስቂያለሽ ።
    እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግህ እንደ አይነት ልጆችን ያብዛልን።

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 2 роки тому +105

    የተመረቀች እናት ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ከወለድ አይወር እንደዚህ አይነት ልጅ ነው አባትዮው እድሜህ ይርዘም የልጅህን ፍሬ ያሳይህ አናትዮው ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኩዋን ወለድሽው

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 роки тому

      ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስለምንሽ

  • @zebibajemal240
    @zebibajemal240 2 роки тому +58

    በመጀመሪያ እናትና አባቱ ሊመስገኑ ይገባል ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለኢትዬዽያ ትልቅ ትልቅ ተስፋ ያለህ ልጅ ነህ እድግ በል የኔ ወርቅ 👍❤️

  • @_mekdes
    @_mekdes 2 роки тому +11

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ የዘመኑ ልጆች ድንቆች ናቸው እጅን ባፍ የሚያስጭን ትላልቅ የተባሉትማ አገር እናፍርስ ይላሉ ህጻናት ደግሞ በጥበቡ የተሞሉ ወላጆች እጅግ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል

  • @SolomonAdigrat
    @SolomonAdigrat Місяць тому +6

    ሰይፉ ከዚህ መልካም ነገር ትማራለህ ብዬ ኣስባለሁ፣ኣንተም እንደ ራስህ ሳይሆን እንደነዚህ ኣይነት ልጆች እንዲኖሩህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @deendewin8151
    @deendewin8151 2 роки тому +135

    በግሌ የምንም አይነት ሀይማኖት ተከታይ ባልሆንም የሙስሌም ልጆች ዲሲፕሊን ጨዋነት እና ምጡቅነት ሁሌም ያስገርመኛል !
    Love you Muslim brothers !

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 2 роки тому +3

      እናመሰግናለን

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому +3

      ተባረክ እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @fafiywellotube2396
      @fafiywellotube2396 2 роки тому +12

      ኢሥላም እኮ የማይነካዉ የማይዳሥሠዉ የህወትዘርፍየለም

    • @hasunimuhamed234
      @hasunimuhamed234 2 роки тому +3

      እናመስግናለን !

    • @saadiseid1925
      @saadiseid1925 2 роки тому +2

      We love you too

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +46

    እኔ የማመሰግነው እንዲህ ጥሩ አድርገው ቀርፀው ያሳደጉት ወላጆቹን ነው። በማይሆን ዘረኝነት የልጆቻቸውን አንጎል ግራ ለሚያጋቡ ወላጆች ይሄ ትምህርት ቢሆናቸው ጥሩ ነው።

    • @seadayoutube7137
      @seadayoutube7137 2 роки тому

      በጣምወላሂ ወይኔ እኔኮ በ27 አመቴ ወላሂምንምአላውቅም ምስኪንንን

  • @susutube360
    @susutube360 2 роки тому +8

    አላህዬ ብሩህ አእምሮ ያላቼውን ልጆች ስጠኝ 🥺🥰እድግ አላህ ያሳካልህ

  • @almasshama689
    @almasshama689 2 роки тому +4

    የዚህ፡ድቅ፡ልጅ፡አስተዳደግ፡ውጤት፡ነው፡ቤተሰቦቹ፡ሊመሰገኑ፡ይገባል፡ፈጣሪ፡ያሳድግህ፡ተባረክ፡ፈጣሪ፡አሁንም፡እውቀቱን፡ይጨምሪልህ፡በሪታ፡ደና፡ደረጃ፡ደርሰህ፡ልናይህ፡ይገባህ፡የኔ፡ቆንቆ

  • @meleseteshome4469
    @meleseteshome4469 2 роки тому +148

    ሚዲያ ላይ እንዲህ አይነት ብቻ ልጆች ቢቀርቡ ይበጃል ለሀገሪቱ።

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +66

    ግን እውነት 9 አመቱ ነው እማማ ኢትዮጵያ የተስፍ ብርሀንሽ በነዚህ ህፃናቶች ይብራልሽ ማለው እንደኔ ማመን ያቃተው እግዚአብሔር ያሳድግህ እድግ በል የኔ ጌታ

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w 2 роки тому

      እኔ እራሱ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @user-wl2pp8mw6c
    @user-wl2pp8mw6c 2 роки тому +7

    አላህ ከአይን ይጠብቅህ የኔ ቆንጆ ወንድ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የዚህ የልጀ ቤተሰብች አደነቂ ነኝ ❤ኢትዮጵያን አላህ ሰላም ያደርጋልን ኢትዮጵያን ማሳደግ እፈልጋለሁ አላለም የኔ ጀግና 🇪🇹❤አላህ ከፍ ያድርግህ

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 2 роки тому +3

    የልጅን ፍላጎት እራሱ እንዲፈልግ ማገዝ ትልቁ የ ቤተሰብ ድርሻ ነው። በጣም እሚደነቁ ቤተሰቦች በእውነት። ባልተሰጠን ነገር ላይ "ልጄ አንተ\ አንቺ ኢንጂነር ;ዶክተር ፣ፓይለት፣ ነው ምቶንልኝ እያሉ አእምሮን አጥብቦ ማሳደግ መቅረት ያለበት ልምድ ነው።ተባረክ።

  • @rahmaali5551
    @rahmaali5551 2 роки тому +71

    የኔ ቆጆ አላሕ ያሥድግሕ ሐይማኖቶ አይፈቅድም አለ ወላሒ 😥እኛ ግን እምላይ ነን 😭😭❤️❤️

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 2 роки тому +6

      ውደ ዋናው ቤተሰብ ነው የሙእሚን ልጅ ሚእሙን የመሀድስ ልጅ መሀድስ የጃሂል ልጅ ጃሂል የጨፍሪልጅ ጨፍሪ ወዘተ.. ዋናው ቤተሰብ ነው ውድ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +179

    ቅድሚያ ለልጆች !
    ለወደፊት ሁሉን ተኪዋች ናቸው እና!🙏🏾
    💚💛❤️🕊✌🏾

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      በጣምም ሰሊ ደምሪኝ ውደ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Місяць тому +4

    ማሻአላህ ይሄን ነገር በየ አከባቢያችን በገጠርራማ ቦታዎች መፈተሺ አለብን ብየ አስባለሁኝ መለቴ እጀርብ ይሄን ስራ መሰልጠንም መማርም አለብን

  • @keremuseid3087
    @keremuseid3087 14 днів тому +2

    ምርጥ አላህ ሶብርና እውቀት የሰጠው ልጅ አላህ ይጨምርልህ

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 2 роки тому +77

    ልጅ ማለት እንድህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋዎች እነዚህ ናቸው 😍🙏

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 роки тому +56

    ዋዉ የማይታመን ነዉ የዚህ ልጅ እዉቀት ደሞ ሲያምርበት ንግግሩ ተባረክ አቦ

  • @sarahabshawettube2829
    @sarahabshawettube2829 2 роки тому +5

    ድንቅ ልጅ ነህ አላህ ከፊትም ከኋላም ይጠብቅህ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Місяць тому +4

    የኔ ጎበዝ ቆንጆ፣ አንደበተ ርቱዕ!
    God Bless!! Thankyou family! Mom& Dad!

  • @edenwondu1
    @edenwondu1 2 роки тому +63

    ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛም ናት ሁሉም ድርሻ አለው👍🏽👍🏽👏🏼👏🏼 እውነት ነው!!!
    የዚህ የብሩህ ተስፋ ራዕይ ያለው
    የታዳጊዉ ልጅ ቤተሰቦች በመጀመሪያ በፈጣሪ ስም ለአመሰግናችሁ እወዳለሁ!!!!
    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ!!!
    በእድሜ በጤና አቆይቶ ለአሰብከው አላማ ያድርስህ እደግ ተመደግ ብያለሁ!!!

  • @user-bf2ol3rl5j
    @user-bf2ol3rl5j 2 роки тому +158

    "ማሻአላህ ላቁወተ ኢላ ቢላህ " እያላችሁ ሰዎች አላህ ያሳድግህ

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 2 роки тому

      አሚን ውደ ደምሪኝ እህት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      @@user-lq7ps4so5o እንድማመር

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

    • @nuhaminnana1242
      @nuhaminnana1242 2 роки тому

      (ላቁወተ )ማለት ምንማለት ነው :ከይቅርታ ጋር

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 роки тому +18

    እግዚአብሔር / አላህ ያሳድግህ ለኢትዮጵያ ለሀገራችን የምትሰራ ያድርግህ :: ወላጆቹም እድሜና ጤናውን ሰጥቷችሁ የዚህን ድንቅ ልጅ ትልቅነት ያሳያችሁ :: 🙏🙏🙏

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 роки тому +41

    ኧረ እነዚህ ህፃናቶች ዘንድሮ አሸማቀቁኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 роки тому +47

    ማሽአላህ አላህ ያሳድግህ ። እባካችሁ ወላጆች የልጆቻችሁን ተሰጥኦ ካወቃችሁ ድጋፍ አድርጉላቸው

  • @fantishtefera5484
    @fantishtefera5484 2 роки тому +107

    ትልቅ ሥልጣን ላይ መውጣት አልፈልግም😆 ተባረክ👌❤

    • @user-lx9zy7vg7f
      @user-lx9zy7vg7f 2 роки тому +3

      ልክ ነው ወላሂ ምን ያድርግ ሀሀሀሀሀሀ

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      @@user-lx9zy7vg7f ስወድሽ ደምሪኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      @@user-lx9zy7vg7f እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      @@tube6676 እንድማመር

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያዬ መልካም አመለካከት ባላቸው ሰዎች ልጆች ትደሰቻለሽ እድግ በልልን ለቤተሰቦችህ ለኢትዮጵያዬ

  • @user-of9of2qe3u
    @user-of9of2qe3u 14 днів тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ሡባሀንአላህ ወላሂ በጣም የሚገርም ልጅ የሚገርም እውቀት

  • @sofihuss8124
    @sofihuss8124 2 роки тому +110

    Mashallah
    What a wonderful child "ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛ ናት"
    May Allah be with you Yasin

    • @azebnigusse884
      @azebnigusse884 2 роки тому

      እናንተ እነማን ናችሁ????

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      @@azebnigusse884 demerign be qenenet

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      Demerign ledemereshe

    • @zosacoffee238
      @zosacoffee238 Рік тому

      sefu silkun lakilign enem kesu ga mesrat feligalew bahradin shakiso

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 2 роки тому +90

    ጌታ ይባርካችሁ ወላጆቹ በዚህ እድሜው ፍላጎቱን አክብራችሁ መንገዱን ስላሳያችሁት የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 роки тому

      ውዴ እባክሽ ቤተሰብ ሁኚኝ ስለምንሽ

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አሜን እወድሃለሁ ጅግናየ ባጠቃለይ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን ❤️💛💚 ክበርልን

  • @habtamukifle6534
    @habtamukifle6534 2 роки тому +18

    This little baby boy is not only knowledgeable but also knows how to explain his will and knowledge,God loves you so do we!New generation!

    • @favuler8126
      @favuler8126 2 роки тому

      ❤ሁሌም እናተን ለማዝናናት የማይታክተው💪 #Abel Almaz tube ዛሬ ደግሞ የብዙወች ምርጫ በሆነው ዘመን ድራማ ተዋናይ ከሆነው አንተነህ_ተስፋዬ ጋር ቆይታ አድርግዋል
      ሙሉ interview በ አንጋፍው ድምፃዊ #Abel almaz tube ያገኙታል:
      ua-cam.com/video/X5ieBXesQxI/v-deo.html
      #ሰናይ ጊዜ WOW YAMRAL

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 2 роки тому +20

    በጣም ነሚገርም ልጅ ነውአላህ ያሳድግህ ተማርን ብለው ሀገር ለማፍረስ ቀን።ከሌት የሚተጉ አርኩሳን፡ በሉበት ዘመን እነዲህ አይነት እንቁ የሀገር ተስፋ ህፃናት ሲታይ ምን ያህል ደሰታ እነደሚሰማውእድሜና ጤና ለወላጆችህ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 роки тому +125

    ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ የሚገርሙ ልጆች እየተፈጠሩላት ነው የኔ ውድ ተባረክ ❤❤❤❤

    • @bezasisay644
      @bezasisay644 2 роки тому

      ድሮም ነበሩት አላዉቅነዉም የመጭዉ ትዉልድ ዳሞ እነኝህን ጨምሮ ግሩም ትዉልድ ይኖራታል

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@bezasisay644 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @ellachanal.6195
      @ellachanal.6195 2 роки тому

      @@sinedeyoutube9974 ውዴ ነይ እንደማመር አብረን እንደግ ነይቤቴ እኔም እመጣለውቤትሽ

  • @user-sf5qc5cq1i
    @user-sf5qc5cq1i 16 днів тому +1

    ኢትዮጵያችን በነዚህ ድቅ ልጆች በቅርቡ እንለወጣለን በአላህ ፍቃድ እሻአላህ

  • @azeblimenih2906
    @azeblimenih2906 2 роки тому +17

    ጌታ ሆይ አንተ የመልካም ሠው ዘር ነህ ቤተሰቦችህን ይባርካቸው ፈጣሪ አንተንም ከፍ ካለ ቦታ ያድርስህ ።

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 2 роки тому +64

    በቃ ዘድሮ ጡሩነገር የምናየው ከህፃናት ብቻ ሁነ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @almuhsin9841
    @almuhsin9841 2 роки тому +33

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ከሠውም አይን ይጠብቅህ ..ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን...አላህ እትዮጵያን ሠላም ያድርግልን..ቤተሰቦችንንም መልካም ሰዎች ይጠብቅልን

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому +1

      አሚን ያረብ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому +1

      እንድማመር

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому +1

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Місяць тому +1

    ጎበዝ የሆኑ ሕፃናት የሚወለዱበት ዘመን ነው፡፡ የኢትዮጵያን ሐብት የሚያውቅ ልጅ በመፈጠሩ፡ ተደስቻለሁ፡፡ ውድ ሰይፉ ኢንተርቪው ብቻ ሳይሆን ፡ሮናልዶን አገናኘው፡፡
    lapidary training institute ለመክፈት የጨረስን በመሆኑ ያሲንን እንደማስጎበኘው ቃል እገባለሁ፡፡ እሱ የወደፊት የአገር ብሎም የአፍሪካ ተስፋ ነው፡፡

  • @yibedagm8275
    @yibedagm8275 2 роки тому +30

    Amazing young man with the most brightest future.
    Thank you so much Seifu for having him as your guest

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 2 роки тому +44

    ፈጣሪዬ ሆይ በዚህ ዘመን በእድሜ ተልቀው በአስተሳሰብ ያነሱትን ወደልባቸው መልስልን ለእነኚ ታዳጊዎች ነጋቸውን መገመት ሁላ ያቅተኛል ፈጣሪ እውቀትህን ይባርክልህ የእኔ ታዳጊ ከነጮች አይን ይሠውርህ🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 роки тому

      እንድማመር

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 2 роки тому +35

    በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ለኢትዩጵያ መነሳት ለበረከት ምክንያት ያድርግህ ! Very cute boy !

  • @henocktube
    @henocktube 2 роки тому +15

    wow I have never seen an educated boy like him God bless you

  • @user-vy5xd6ij7l
    @user-vy5xd6ij7l 19 днів тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ የኔውድ ህርጋታህ አነጋገርህ ቤተሰቦችህ ሊመሰገኑ ይገባል

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 роки тому +68

    “O my Lord, increase me in knowledge!”
    Qur'an Chapter 20: verse 114

    • @mimiak325
      @mimiak325 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 2 роки тому +14

    ማሻ አላህ ከመልካም ልጆች ጀርባ መልካም ወላጂ አለ አላህ ረጂም እድሜና ክብር ለወላጆች አብዝቶ ይስጥልን

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 28 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያውያን ሀብትም ትውልድም ልጆችአሉ በተለይ ያአሁን ትውልዶችን ላይ በደብ መስራት አለብን.

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 роки тому +2

    እዉይ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግክ ከሰዉ አይን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ😍😍😍❤❤❤❤❤🙏

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 2 роки тому +19

    አቤት የዘንድሮ ልጆች smart ናቸው።እኝ እኮ ነን ምንረብሻቸው።ዝም ብለን ስንባላ ውይ ውይ አብሶማ ከ40 እስከ60 ያሉት እድሜያቸው እርብሽ አደረጉን።

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 роки тому +120

    ጌታ በጥበቡ በደሙ ሽፍን አርጎ ያሳድግህ የኔ ልጅ🙏🏻😘💕👏❤️🌷

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      Demerign be qenenet

    • @favuler8126
      @favuler8126 2 роки тому

      ❤ሁሌም እናተን ለማዝናናት የማይታክተው💪 #Abel Almaz tube ዛሬ ደግሞ የብዙወች ምርጫ በሆነው ዘመን ድራማ ተዋናይ ከሆነው አንተነህ_ተስፋዬ ጋር ቆይታ አድርግዋል
      ሙሉ interview በ አንጋፍው ድምፃዊ #Abel almaz tube ያገኙታል:
      ua-cam.com/video/X5ieBXesQxI/v-deo.html
      #ሰናይ ጊዜ WOW YAMRAL

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      @ሀሊማ.አሠፍ cheger yelem demerign melesalewu

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 2 роки тому +6

    Great boy Yasin you deserve great respect, proud of you and proud of your parents.

  • @abiyhigeegziabher9621
    @abiyhigeegziabher9621 2 роки тому +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ልጆችን ስላገኘች።

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 2 роки тому +35

    ሰይፉ ለመጀመርያ ግዜ ታላቅህን ጋበዝክ

  • @hdhhdh1811
    @hdhhdh1811 2 роки тому +161

    ዘንድሮ እኮ ግራ ገባን ትንሹ እንዳ ትልቅ ይሰበል ኧረ ትለልቅ ሰውችን አትቃረብ
    ልበ ንህፁ ልጅዎች ይሻለሉ

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому +4

      በጣም ልጅነት 👉 ደግነት ስናድግ ልባችን ይቆሽሻል ደምሪኝ ውደ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 роки тому +2

      እኔሥ አሥለቀሡኝ ወላሒ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

    • @masiizuuizuuukoo4014
      @masiizuuizuuukoo4014 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-zi2ci6xv8z
      @user-zi2ci6xv8z 2 роки тому

      ሰህወላ

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 Місяць тому +2

    እድግ በል ከሰው ዓይን ያውጣ❤ የኔ ልጅ ቢሆን እደብቀው ነበረ😊

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c 2 роки тому +3

    ወየው መዳም ከስራየ ዛሬ ባታባረኝ ወላሂ ምስጥ ብየ ስራየን ትቸክክክክ ማሻአላህ አላህ ለኡማው እምጠቅም ያርግህ

  • @meazawedajo1766
    @meazawedajo1766 2 роки тому +10

    ክብርት አዳነች አቤቤ እባክሽን አግኝው እና እንቺም የስራ ሰው ስለሆንሽ አግዘሽው ሕልሙን አሳኪ

  • @fetiyaaman7218
    @fetiyaaman7218 2 роки тому +30

    የፈጣሪ ነገር በትውልድ ተስፋ ስንቆርጥ በዲህ አይነት ክስተት የሆኑ ልጆች ተስፋችን ያለመልመዋል ያ አላህ

  • @MmMm-kk6ed
    @MmMm-kk6ed 2 роки тому +5

    ምንም ልልህ አልችልም አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሳድግህ ለእናንተ ሲል ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን!!

  • @lakewabode348
    @lakewabode348 2 роки тому +2

    ይህ ቃለምልልስ በ lyrics ተደግፎ የአፍሪካ ልጆች ሁሉ ይስሙት።
    የዚህን ብላቴና ተሞክሮ ቢሰሙ ብዙዎች የሱን ፈለግ እንደሚከተሉ ይሰመኛል።

  • @ahmedpeace8622
    @ahmedpeace8622 2 роки тому +16

    አላህ ሆይ እነዚህን ለመሰሉ መልካም ህፃናት ስትል ሰላምን አስፍን በሀገራችን ። አሚን አቦ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ከመጥፎ ይጠብቅህ

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 роки тому +19

    የኔ ውድ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ ለሀገርህ ለወገንህ መከታ ሁን ቤተሰቦችህ ይደነቃሉ ጀግናዬ ነህ❤

  • @azebcollins2044
    @azebcollins2044 2 роки тому

    God bless you continue you are absolutely amazing

  • @halimahaseen8845
    @halimahaseen8845 2 роки тому +3

    ልጂ ማለት እዲህ ነዉ የኔ አዲበተ ጣፋጭ አላህ ያሳዲግህ ሀቢቢ❤

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m 2 роки тому +44

    ከልጆቻችን ልንማር ነዉኮ አላሁ አከክበር በዚህ እድሜ 💘💔👍👍

  • @minty1188
    @minty1188 2 роки тому +35

    ወይ ፈጣሪ እራሴን ናኩት እንኳን በዘጠኝ አመቴ አሁንም የሱን ያህል አልሆንም 💕💕💕😍ወላጆቹን አድንቄያለሁ የኔ ቆንጆ ሲያምር ደግሞ በዛላይ ስነስርአቱ እንደፈለክ አለ ። እግዚአብሄር በሞገስ ያሳድግክ ቤተሰቦችህም ይባረኩ ።

    • @ayshaa8864
      @ayshaa8864 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @MairathPoGerwum-zz9lk
    @MairathPoGerwum-zz9lk 16 днів тому +1

    የአብዬ ሥልጣን ለዝህ ልጅ ይሠጠዉ የምትሉ❤

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያሳድግ በእውነት እንድ አይነት ታዳጊ ነው በአሁን ዘመን እየፈለቀ ነው የኢትዮጵያ ሰላም ከተመለሰ እመኑኝ የኢትዮጵያ በልጆቿ ታድጋለች ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ቤተሰብክን ይጠብቅ

  • @sabanali5045
    @sabanali5045 2 роки тому +85

    The intelligent, manner, inspiration and Eloquent of this young man is best summaries with his insightful remark that we all the adults should learn. "ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም, የኛ ናት"/ የህዝብ ናት Wow

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 роки тому +1

      ከሰውአይነይወጣህእድግበለ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@bahrainbh6048 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @amsaleaddmase7348
      @amsaleaddmase7348 2 роки тому +1

      አገሬ ተስፋ አላት 👍 በትምህርትና በሥራ አገርን ማሳደግ ድህነትን ማጥፋት ያለንን ንደሚቻል የሚያምኑ እንደዚህ ያሉ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 роки тому

      @@bahrainbh6048 demerign melesalewu

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 роки тому +13

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግህ ያረብ አገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን እነዚህ ህፃናቶች አገር ተረካቢወች ናቸው ለኢትዮጲያ መጥፎ የሚያስቡትን ያጥፋልን ሁላችንም በየ እምነታችን ዱአ እናድርግ አገራችን ወደፊት ያላት ተስፋ የለመለመ ነው ያአላህ አንተ እገዘን

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      አሚን ያረብብሰሰ ደምሪኝ ማማየ

  • @khyria1890
    @khyria1890 2 роки тому +3

    አላህ ፍላጎትህ ያሳካልህ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው የልጅ አዋቂ ቤተሰቦቹም በረካ ሁኑ

  • @wolelamengistu4735
    @wolelamengistu4735 2 роки тому

    የኔ ጌታ ተባረክ በብዙ። ፈጣሪ እስከመጨረሻው የልብሕን ይሙላልሕ።
    ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 роки тому +60

    የኔ ቆንጆ እ/ር የሠሳድግህ በርታ ለቤተሰቦችህም እድሜ ጤና ተመኘወሰ እሄ የነሱ ውጤት ነው🙏❤❤❤

    • @user-sn1sc3zx3j
      @user-sn1sc3zx3j 2 роки тому

      እግዚአብሔር

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤= ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 2 роки тому +28

    ውይ ኢትዮጵያ አሜሪካ አውሮፓ ውደው አይደለም እድገታችን የጠሉት እየፍሩ ነው አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ ያሲን ሀገራችን ስላም ያድርግልን

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 роки тому +7

    God bless you and your family you're incredible ,talented and inspiring kid 🙏 🙏🙏🇨🇬💖

  • @emebetbekele2485
    @emebetbekele2485 2 роки тому +2

    May God bless you and God Give you the desires of your heart… you are awesome 👏🏽 👏🏽

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 2 роки тому +13

    በኮመንት ሁሉም የተስማማበት የሰይፉ እንግዳ ❤😂

    • @orthodox_274
      @orthodox_274 2 роки тому +2

      Eko😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NadiaNadia-cm1nk
    @NadiaNadia-cm1nk 2 роки тому +47

    ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን የአስተሳሰብ
    የአገር ፍቅር ያለባቸውን ያብዛልን አሜን
    የምር ግሩም ጭንቅላት ያለው ልጅ

    • @tube6676
      @tube6676 2 роки тому

      ውደ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 2 роки тому

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ፤- ua-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/v-deo.html

  • @muhammedabdella8261
    @muhammedabdella8261 2 роки тому

    ፈጣሪ ያሳድግክ የኔ ምርጥ....ስይፉ በጣም ነው እማደንቅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ግን አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ታዋቂወችን ብቻ አታቅርብ ታለንት ኑሮአቸው ኦዴንሱ ግን ጭራሽ እማያቃቸው ልጆች አሉ ማለትም በጥቂት ስወች ብቻ እሚታወቁ ማለት ነው ለምሳሌ እኔ አካውንት ገብተክ ጎደኛየን እየው ገጣሚ ነው የምር ነው እምላቹህ ታለንት አለው ፈጣን ገጣሚ ነው ስይፉና ሌሎቹ እባካቹሁን እገዙት መፈመስ ይፈልጋል ታለንቱም አለው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому

    ዋው ኢትዮጵያ የመንግስት ብቻ አይደለችም የኛም ናት ሁዑፍፍ አፌ ይቆረጥ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ የምገርም ነው እውነት በዚህ እድሜህ ይህን ያህል ተጉዘሃል እግዚአብሔር ያሰብከውን ነገር ሁሉ ያሳካል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እውነት ድንቅ ልጅ ነህ

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 2 роки тому +20

    ከዓይን ያውጣልን ልጃችን እደግልን

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 роки тому +40

    ወይ ዘድሮ ልጆቹ እደትልቅ ሆኑ እኛ አዋቂዎቹ ደሞ ልጅ ሆንን🤔🤔🤔🤔 እደግልን ያሰብከው ያድርስህ እግዛብሔር 🥰🥰👍👍👍👍👏👏👏

  • @AsterHaile-pb2wt
    @AsterHaile-pb2wt Місяць тому +1

    በጣም.በጣምጎዐበዝ.ልጅዘመንሕየተባረከልኝ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Місяць тому +1

    ፈጣሪ በአላማህ የምፀና ያድርግህ እድግ በልልን በእውቀትህና በጤና ያኑርህ❤❤❤❤