አባ ተስፋስላሴ ሞገስ ማን ናቸው ሙሉ መረጃ ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • እጅግ ታላቅ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ሳይንቲስት, ምሁር, ሊቀሊቃውንት, በታላቁ ዋልድባ ገዳም ከልጅነታቸው ጀምሮ ለተመረጡት ብቻ የሚሰጠውን ከፍተኛ ምስጢራዊ ትምህርት የተማሩ ወዘተ... ዘመናቸውን በሙሉ ስለኢትዮጵያ ስለ ሀይማኖታቸው በመራመር ያሳለፉ ታላቅ የሀገር ባለውለታ ነበሩ ።

КОМЕНТАРІ • 65

  • @chaphdgu4597
    @chaphdgu4597 24 дні тому +5

    WOW I were seen this video for the past 15 years. Best Video Great tanx . Every one must see it .

  • @reditemamuye306
    @reditemamuye306 23 дні тому +4

    አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ እርሶን የመሰለ የእውቀት ቤተመፀሀፍ የጥበብ ሊቅ ታላቅ አባት ነው እንደቀልድ ነው ያጣነው ቪዲዮን ባየሁት ቁጥር የእግር እሳት ነው የሚሆንብኝ አባታችን ነብሶን በአፀደ ገነት ከደጋጓች ጉን ያርግልን 🙏

  • @0135827
    @0135827 27 днів тому +3

    የምፈልገው video ነው... thank you 🙏🏼

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 20 днів тому +2

    ግሩም ድንቅ ነው !!!❤❤❤ "አባታችን እውነት ብለዋል እኔ ብሞት ለዓለም ጉዳት ነው " አሁን በህይወት ባለመኖራቸው ውነት ነው ተጎድተናል ግን ይሄ ቪዲዮ ለታሪክ መቀመጡ ደሞ እውነትን እንድናውቅ ረድቶናል በጣም የሚያሳስበው ግን ይሄ ሁሉ አባታችን የደከሙበት ቅርስ አሁን በማን እጅ ላይ ነው ? ኢትዮጵያ ብዙ ጠላቶች እንዳሉዋት ግልጽ ነው ይሄንን ሚስጥር የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅ አይፈልግም እሱ ብቻ ያሳስበኛል አባታችንን ግን ባፀደ ገነት ለመሆናቸው ምንም ጥርጥር የለኝም አገልግሎታቸውን ፈጽመው ነውና ያለፉት ❤❤❤❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 29 днів тому +16

    የአባታችን ባለቤት ያጣ ታሪክ😥😥በእውነት ያሳዝናል!ድካሞትን ፈጣሪ እውን አርጎልን የሄንን እንቁ የሆነ አፀባራኪ የኢትዮጵያ💚💛❤️ታሪክ የሚገለፅበትን ቀን ያቅርብልን-አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ🙏💚💛❤️🙏

  • @mek5438
    @mek5438 21 день тому +3

    ብዙ ሰዎች መሠረትህን ካላወቁት የምትነግራቸውን ለማመን የሚከብዳቸው አሁን በሚያዩት ስለሚመዝኑህ ነው።

  • @user-jz9qv2uz3f
    @user-jz9qv2uz3f 17 днів тому +4

    የምታምን እመን የማታምን በአሳር ከረፈደብህ በኃላ ታውቃለህ!!!

  • @user-wt4gg8qw5z
    @user-wt4gg8qw5z 27 днів тому

    እናመሰግናለን አባታችን መፅሃፍ እህተ ማርያም ጋ ነው ተብሎ ይታመናል😢😢😢

    • @getuambaw8135
      @getuambaw8135 27 днів тому

      Aydelem lela bota new yalew

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 26 днів тому

      የት? ግልፅ፣አድርገው​@@getuambaw8135

  • @mekonenpawi
    @mekonenpawi 27 днів тому +1

    አይ እኛ 😢😢😢

  • @jagamakelo286
    @jagamakelo286 26 днів тому

    1000k ሰብስክራይበር እንድትሞላ አድርጌያለሁ እንኳን ደስ አለህ:: 999 ነበረ

    • @Kehulum7309
      @Kehulum7309  26 днів тому

      ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @yamlakbelete3609
    @yamlakbelete3609 26 днів тому +2

    Could you please provide the date when the video was recorded? It appears to be quite old.

    • @Kehulum7309
      @Kehulum7309  26 днів тому +1

      Around 19,85 Ethiopian calendar

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 29 днів тому +2

    ማን፡እንደገደላቸው አትናገርም

  • @me_212
    @me_212 27 днів тому +1

    መምህሩ Evolution ውድቅ ሆኗል ብለው... መልሰው በስእሉ ላይ አንደተመለከተው የመጨረሻው evolution መልኩ የኛ የኢትዮጵያውያን መምሰል ነበረበት አሉ.

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 29 днів тому

    ትልቅ ሙሕር እድሜ ይስጥሆ

  • @tersite858
    @tersite858 29 днів тому +4

    ይሔንን ብዙ አተነዋል አንተ ጠቀህ እንድታጣራልን የምንፈልገው መፀሐፍቶቻቸው እሳቸው ከሞቱ በኋላ ማን ወሰዳቸው???????

    • @Kehulum7309
      @Kehulum7309  29 днів тому +2

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነው የምችለውን ጥረት እያረኩ ነው አንተም ሁላችንም ታሪካዊ አደራ አለብን የምንችለውን እናድርግ አመሰግናለሁ ።

  • @mulugetaayele9728
    @mulugetaayele9728 28 днів тому

    መቸና የት የተቀረጸ ቪድዮ ነው ?

    • @user-lp5by2ky3d
      @user-lp5by2ky3d 28 днів тому

      አዲስ አባ: ውስጥ: በቤተ መፅሀፍታቸ ውስጥ::

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 23 дні тому

    መጽሐፋቸውን በሙሉ እህተ ማርያም የምትባለው ሴት ጋ ነው ተብሏል፣ሲሞቱም የቀብር ቦታ ሳይታወቅ በእሷ ፈቃድ ነው የተቀበሩ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን !!

    • @Guandea
      @Guandea 23 дні тому +1

      yet new Ehit Maryam yalut? Mawek feligalew please?

  • @RoseLyrics-mz7mm
    @RoseLyrics-mz7mm 22 дні тому

    when he died

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 26 днів тому +1

    አባ ከልብ አከብርዎትአለሁ
    እርስዎ ምትክ የሌለዎት የሃገር ሃብት ነዎትና ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልዎት አለሁ
    ለመሆኑ ተተኪ ስው አዘጋጅተዋል ?
    ይህን ታሪክ የሚረከብ ማለቴ ነው
    ከዶ/ር መስከረም ሌችሳ ጋር ያላችሁ ግንኙነት የጠበቀ እንደሚሆን አምናለሁ
    ምክንያቱም መጀመሪያ ለትምህርት ውጭ ስትሄድ እርስዎን እንዳማከርችዎ ስትናገር ስምቻለሁ እንደናተ ያሉ ምሁራን ያብዛልን

    • @Kehulum7309
      @Kehulum7309  26 днів тому +2

      ውድ የቻናሌ ተከታይ ቪዲዮውን ስላዩት እያመሰገንኩ አባ ተስፋ ስላሴ ከዚህ አለም ድካም ካረፋ እነሆ አራት አመት ሊያልፋቸው ነው። በጣም ልብ የሚሰብር ሀዘን ነው እንደ ሀገር አሁን ከሁላችንም የሚጠበቀው ይሄን የለፋበትን የሀገር ቅርስ ማፈላለግ እና ለትውልድ ማብቃት ነው ።

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 25 днів тому +1

      ​​@@Kehulum7309እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ና ብዙ ዕውቀት የነበራቸው አባት

    • @bouggyhobbes9542
      @bouggyhobbes9542 25 днів тому

      እህተ ማርያም የምትባል ሴት ወደ መጨረሻ ወደ ቤታቸው በመመላለስ አበሳጭታ እንደገደለቻቸው እና በሸፍጥ የሰበሰቡትን መፀሀፍት ብዙ የውጭም ይሀገርውስጥ ባንዳ ሳይዘርፉት አይቀርም

    • @ethiodude9886
      @ethiodude9886 24 дні тому

      ደንቆሮ በድንቁርና ታጅቦ በደንቆሮዎች ሲተነተን

  • @bekeken-media3805
    @bekeken-media3805 27 днів тому +1

    የእኝህን አባት ቪኤቺኤስ ቪድዮ ያየሁት ያኔ ፯ ክፍል እያለሁ ነበር። የፕላኔቶች ቁጥር ስንት ነው ሲባል "16 ብዬ መልሼ ኤክስ አግንቻለሁ መልሱ 9 ነው"አሉ😅😅😅 አይ ኖው 9 እንደሆነ ግን ለምን 16 አልሆነም???
    በጣም ግርም የሚለኝ ነገር "የእኛ ሰው : ሰው ከአረፈ በሁዋላ ነው የምንነቃው ሁሌም የምገረምበት ነገር "ሙት አንሱ ነገር ነን"
    የእሳቸው ቬድዮ ተቆራርጦ UA-cam ላይ አለ፣ሁሉም ግን አይደለም።

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 26 днів тому +1

      ሁሉንም፣ video፣ ፈልገሽ፣ ለጥፈው።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 28 днів тому +1

    እኚህ ኣባት ከሃይማኖታቸው በላይ ለኣገር የወገኑ ነው፡ የሃይማኖት መሪ ለሃይማኖት መወገን ኣለበት ባይ ነኝ።
    ያነሱት ኣሳብ ደግሞ 80% የተሳሳተ መረጃ ነው።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 27 днів тому +1

      ፊደል ቀርጸው ፣መጽሃፍ ቅዱሳዊ መሰረት ያለውን ባህል አዳብረው ፣የመንን ምስርን ፣ ሱዳንን እስከ ኬኒያ ውስጥ እስከ መርሳ ቤቴ ( ጠቅላይ ገዢ አቶ መርሻ ቤት) ድረስ ድንበር ደንብረው ያስተዳድሯት የነበረችው ኢትዮጵያ መሪዎቹዋ እና ንጉሶቹዋ አለማዊውንም ሰመያዊውን እውቀት በልካቻው የታጠቁ የቤተክርስቲያንና የሀገር ድንበር መሪ የነበሩ ናቸው !
      ለቤተክርስቲያን ወይም ለሀገር መወገን አለመወገን ብሎ ነገር የሌለባቸው !
      የአንተ አባባል ለቀኝ እጅህ ሳይሆን ለግራ እጅህ ወይም ከወንድ ልጅህ ወይም ለሴት ልጅህ ወይም ለአባትህ ወይም ለእናትህ ወግን እንደማለት ነው !
      ለነገሩ አልፈርድብህም አንተ ብቻ ሳትሆን አብዛኞቻችን ብካህን ልብስና ቆብ ራሳቸውን ሸፍነው በቤተክህነት ታላቁ ወንበር ላይ በተቀመጡ በቅባት ፣በተሀድሶና በመናፍቅ የትግሬና የአማራ ጳጳሳትና ካህናት ተብዬዎች አእምሮቻን ተድፍኖ ኢትዮጵያ ሀገራችንንና ቤተክርስቲያናችንን በከባዱ ለያይተን እንድናይና በዛ ሹክቻ ውስጥ ሆነን ሀገራችንንም ሆነ ቤተክርስቲያናችንን ማዳን ሳንችል ሳናውቀውም ሆነ እያወቅነው ሀገሪቱዋንና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ሊያፈርስ ከመጣ የራሳችን መንግስት ጋርና ከውጪ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር አብረን ጥፋት እየሰራን ያለነው !
      እኚህ አባት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካሉዋት ምሁራን ዋናውና ብዙ የአለም ሚስጥራትን በራሳቸው ገንዘብ አለምን እየዞሩ ያጠኑ ፣የመረመሩ ፣የሰለሉና የተረጎሙ መሆኑን በህወሀት ግዜ የህወሀት መንግስትም ሆነ በተለይ አቡነ ጳውሎስ በደንብ ያውቁ ነበር ለምን ይመስልሃል ያረዱዋቸው ለምን ይመስልሃል ዝም የተባሉት !?
      ያለፈውን ተወውና የቅርቦቹ አጼ ቴድሮስና አጼ ዩሃንስ መንግስትም ካህንም ነበሩ !
      ሁለቱም ሀገርንና ህዝብን ያስተዳድሩ ነበር ቤተክርስቲያንንም በልካቸው ያስተዳድሩ ነበር ልክ እንደዚህ አባት በምድራዊውው እውቀትም በሰማያዊው እውቀትም የታነጹ ነበር የተገደሉትም ለሀገራቸው ዳርድንበርና ለሀይማኖታቸው አንድነትና እውነትነት የቆሙ ስለነበረ ነው !
      የኢትዮጵያን ታሪክና የአስተዳደር ጥግ አሁን ባሉት ህልውናቸውን ለገንዘብና ለስልጣን ሽጠው ከመጣው መንግስት ጋር ሁሉ ከሚተኙ የአለማዊውም ሆነ የሰመያዊው አለም እውቀት በቅጡ ከሌላቸው ካህን ከሚባሉ በቤተክርስቲያንና ቤተክህነት ተሰግሳጊ ሰዎች ጋር አስተያቶ ማየት ትልቅ ጥፋትና አለማወቅም ጭምር ነው !
      ለአንተ ለቤተክርስቲያን መቆርቆር ማለት ስለ ሀገር አያገባኝም ማለት መሆኑ ነው !
      መጀመሪያ ሀገር ነው ሀገር ከሌለ አንተም እስከነ ቤተክርስቲያንህ የለህም !
      ሀገር የሚባል ምድር ውስጥ የታቀፈ ህዝብ ነው እምነትን የሚፈጥረውና እምነቱ በሚያዘው ልክ ሀገር ንብረቱን ከጠላት ወይም ከጉልበተኛ እየጠበቀ ሀይማኖቱን ፕራክቲስ የሚያደርገው !
      ለነገሩ ይሄን ለማወቅ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ መሆን መሆን የግድ ይላል !

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 28 днів тому +2

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚለየው ቀይና ጥቁር ጠይም ስለሆነ ነው ያሉት በአሜሪካ ቀይ ጥቁርና ጠይም አለ እንዲሁም በሌላ አገር እርግጥ ታሪካችንን ይዘን የቆየን ነን ግን DNA የሚለው አረብ ፈረንጅ እንዲሁም ደብልቅ ስለሆንን ነው እንደማንኛውም ሕዝብ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 28 днів тому +1

      Min aba ageban sil nechu alem?

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 25 днів тому

      ​​@@dessiemelza6330 😂😂 MIN ABA,,,,

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 24 дні тому

      Ale ye ethopia melk gn yelyal new adamt

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 24 дні тому

      @@melatasefa5991 ዘመኑ ከተደበላለቅን ብዙ ነው ትናንት የተደበላለቅን አደለንም እኛም እንደ ሕንድ ጥንት የተደበላለቅን ነን መሰረታችን አፍሪካ ነን

  • @abusht
    @abusht 25 днів тому

    Did he say he wrote it in a better English than the natives so they wouldn’t claim it as their own?
    Scam artist, one of the og

    • @ethiodude9886
      @ethiodude9886 24 дні тому

      he also said Jesus was an Ethiopian guy hahahaha

  • @amovie07
    @amovie07 27 днів тому

    Abet wushet

  • @ethiodude9886
    @ethiodude9886 24 дні тому +1

    ክርስቶስ ኢትዮጵያዊ ነው ቅ ቅ ቅ ቅ ቅ ቅ ቅ ቅ ቅ አይ ድንቁርና

    • @user-wt4gg8qw5z
      @user-wt4gg8qw5z 24 дні тому

      ድንቁርና ያርግህ መጀመርያ አንብብ ደነዝ

    • @biniyamnagash7730
      @biniyamnagash7730 24 дні тому +1

      Pente sathon atkrem

    • @AD-ty4eo
      @AD-ty4eo 24 дні тому +3

      Do you have a proof to say so. If you ask me I wouldn't say anything without knowing 100%. If your trying to act smart remember silence is the best option for you .

    • @mintube7945
      @mintube7945 24 дні тому +1

      እስቲ አንተ ሙህሩ አስረዳን ሰውን ደንቆሮ ብለህ ከመሳደብ በፊት ውጣና እንደ እሳቸው አብራራ.....ራሻ በቅርብ ያቀረበችው የኢየሱስ ክርስቶስ ምስል እንኳን ሳታይ እሳቸውን የመሳደብ ሞራል የለህም?

    • @ethiodude9886
      @ethiodude9886 24 дні тому

      @@AD-ty4eo seems like you are blinded by fairy tale stories so that how can you believe Jesus was a Jew speaks Aramaic(a language used to be in middle eastern ) and so on.

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 26 днів тому +1

    አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ በጣም ደግ ሰው፣ ያላቸውን ተካፍለው የሚበሉ ናቸው። ነገር ግን ሲዋሹ ለነገ የማይሉ በጣም ደፋር ሰው ናቸው። ግሪክ አቲና ውስጥ አብረን ኖረናል። እሳቸው ሲዋሹ እኔ በጣም አፍራለሁ። ያልተማሩትን ተምሬአለሁ፣ የማያውቁትን አውቃለሁ ማለት ለሳቸው እንደ ውሸት አይቆጠርም። ሙት ወቃሽ አያድርገኝ እንጂ ከንግግራቸው ውስጥ አንድ እንኳን እውነት የለበትም።

    • @Only1God889
      @Only1God889 26 днів тому

      ሲዎሹ ለነገ የማይሉ ደፍር ሰው ናቼው ያልተማሩትን ተምሬአለሁ የማያውቁትን አውቃለሁ፣እንዲህ ሰራቼው ነው የጨሳች ነገር ከተከራከርህው ደግም አትፍታተነኝ ነው ሚሉህ 😅😂😂

    • @collectionlife558
      @collectionlife558 26 днів тому +1

      Below! Ante anchis wushetam hun atihun maan yakal? YeEthiopia ewuket sihon tin yelachuhal Adel? Yehene ferenj bihon noro endezi balalachu neber😂

    • @AD-ty4eo
      @AD-ty4eo 25 днів тому +3

      If you're not a liar, let us see you on video explaining based on facts, not behind the curtain. Thanks.

    • @AD-ty4eo
      @AD-ty4eo 25 днів тому +1

      ​@@Only1God889No attention to a person behind the curtain. If you have truth to tell make a video. Thanks.

    • @tesfadink
      @tesfadink 24 дні тому

      I do not know him to comment whether he tells the truth , but i just knew you are the worest when you say the his entier narative is false

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 26 днів тому +1

    አቤት እግዚኦ ውሸት እኔ ይሄንን ሰውዬ አውቃቸዋለሁ ብዙ ይዋሻሉ።

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg 26 днів тому

      antes erasik wushetam nek ewunetegna?eski anid yemitakewin ewunet nigeren?commntikn degagemkew lemetamen asibek new

    • @AD-ty4eo
      @AD-ty4eo 25 днів тому

      If you're not a liar, let us see you on video explaining based on facts. Thank you.