#usa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #yetnbitube #ethiopia #usa #4k #የአረብአገርሴት

КОМЕНТАРІ • 217

  • @Mametube
    @Mametube  4 місяці тому +90

    ዛሬም ነገም ወደፊትም ክብር ለአረብ አገር እህቶች እንሻማ ቀልጠው ለቤተሰባቸው ለወገናቸው የሚኖሩ

    • @badrea36
      @badrea36 4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 4 місяці тому

      ማሜየ እናመስግናለን

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 4 місяці тому

      ከሱ ይሄን አልጠበኩም ነበር አሰጠላኝ ብሸቅቅቅ ነወ እሺ ገረዲ ብንሆንም ኩራት ይሰማናል ይሄ አተላ ባለጌነወ እሸ እወዴው ነበር ለዛውም ዳእዋ አዲራጊ የተባለ ብሸቅ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 4 місяці тому

      ወላሂ ማንም ቢሰዲበን አይሰማንም በኔ በኩል ገረዲ ሲሉኝ የበለጠ ኩራት ይሰማኛል ጌታዬ እረበላለሚን ጤና ሰቶኝ መሰራት በመቻሌ ነወ ገረዲ የምንባለወ ጤና የለላቸውማ ገረዲ ተብለወ አይሰዴቡም አልሀምዱሊላህ እራሴን አውቃለሁ ማንነቴን ሂወቴን የቀዬረልኝ እምነቴን ያሳወቀኝ እራሴን ያሰከበረኝ አረብ አገርነወ ኢላሂዬ ሰለምታዴርግልን ፀጋህ አልሀምዱሊላህ የሀባይብ ጠንካራ ብቻሁኑ

    • @badrea36
      @badrea36 4 місяці тому

      @@dohadoha8116 ልክ ነሽ አልሀምዱሊላህ

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 місяці тому +65

    የአረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል

    • @badrea36
      @badrea36 4 місяці тому +2

      ትክክል 😢

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 4 місяці тому +24

    አልሀምዱሊላህ የሀረብ ሀገር ገረድ በመሆኔ ደስተኛነኝ ከሀገሬሳለሁ ምንምነገር አላቅምነበር ስለእስልምናየ አሁንግን ክብሩይስፋ ለአለማት ጌታለሀነዉ አላሁ ሱበሀነሁ ተአላ ቡዙ ነገር ተምሬአለሁ ከብዙጥቅሞቸ በላይ ድኔን አስተምሮኛን ስደት الحمد الله علدنل عيسلم الحمد الله ثم الحمد الله📚🗒🖊🎓⚖️

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 4 місяці тому +12

    ማሜ አክባሪያችን ወላሂ ስወድህ ወንድሜ እናመሰግናለን ❤
    ክብር ለአረብ ሀገር እህት ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fawziyayimer741
    @fawziyayimer741 4 місяці тому +32

    ማሜ በአላህ በትልቁ ጌታ እፈልግሃለሁ እናቴ ታማብኛለች የኩላሊት ንቅለ ተከላ ከቻልክ አቡዳቢነኝ መልስልኝ ሌሎቻችሁም በፈጠራችሁ በምትወዱት ጌታችሁ ልለምንላችሁ እናቴን እንድያግዙልኝ ለሚድያ አድርሱልኝ

    • @hshsgbsbsh2145
      @hshsgbsbsh2145 4 місяці тому +7

      አላህ ያሽረልሽ ዉደ

    • @fawziyayimer741
      @fawziyayimer741 4 місяці тому

      @@hshsgbsbsh2145 💧💧💧💧አሚንንን

    • @Medi-vn1kw
      @Medi-vn1kw 4 місяці тому +2

      አላህ ያሽርልሽ ውዴ

    • @user-gq4lb4dy9c
      @user-gq4lb4dy9c 4 місяці тому +1

      አላህ ያሽርልሽ ማሜ ይመልስልሻል ብየ ተስፋ አለኝ

    • @fawziyayimer741
      @fawziyayimer741 4 місяці тому

      @@user-gq4lb4dy9c አሚንን ውዶቼ በውስጥ የምታውቁትም ተባበሩኝ

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w 4 місяці тому +15

    ለምን ፎሎዋቸውን እያነሱ አይወጡ እኛ እኮ ነን ያቀባረረናቸው ተመልካችን ሲያጡ አፋቸውን ይዘጋሉ 😡

    • @habibaethiotube9598
      @habibaethiotube9598 4 місяці тому

      እውነት ነው እናንሳበት

    • @user-bk5yi6jb7o
      @user-bk5yi6jb7o 4 місяці тому

      በጣም ይቱበሩን ሁሉ ሚያየው ማነው እድሜ ለኛ

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f 4 місяці тому +6

    ማሜ ጀዛከላህ እዉነት ነዉ ይህሰዉ የዘቀጠ አስተሳሰብ ነዉ ቅሌታም ነዉ አንተግን ኑርልን

  • @njahn1676
    @njahn1676 4 місяці тому +4

    ሹክራን ማሜ👍👍🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
    እኞ የአረብ ሀገር እህቶች ከመንግስት ሰራተኞ
    ክፉያበላይነው የምንሰራው አልሀምዱሊሏሂ አለኩላሀል
    ስዴት ለኔ ትምረትቤቴነው🇸🇦🇸🇦🇸🇦 በስዴትያላችሁእህቶቼበሙሉ
    አሏህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ☝️

  • @user-gy6ok6iq8u
    @user-gy6ok6iq8u 4 місяці тому +4

    እኔ ኮሚት መስጠት አልወድም ግን ጀዛክአላህ ኸይርን ወንድሜ ማሜ እኔን ግርም የሚለኝ ነገር ስቸግራቸው ያአረብ ሀገር ሴቶችን ተበርክከው ይለምናሉ ችግራቸውን ስናራግፍላቸው አፋቸውን ይከፍቱብናል የአረብ ገረድ እያሉ አጂብ የታመመውን ሁሉ በአላህ ፍቃድ የአረብ ገረድናት የምታሳክመው ሀስቢአላህ ወኒኢመል ወኪል ✊🏻

  • @KubraMuhammad
    @KubraMuhammad 4 місяці тому +5

    እዉነት ነዉ ማሜ ሰዉ ትላንት ሲረሳ በራሱ ጊዜ ሲወርድ ክብር ለእኛ ስንት ሃስብ ያለን ሰወች ከወረደ ጋር አኖርድም

  • @user-fs8xy8gm2c
    @user-fs8xy8gm2c 4 місяці тому +10

    ኑርልን ወንድማችን

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 4 місяці тому +1

    ሀገር ላይ ገረድ ብለው የሚያዩን ብዙ ናቸው ። ስጦታ የምንሰጣቸውን ኣድስ ልብስ ከተጣፈ ልብሳቸው አወዳድረው የሚያሙ ናቸው ። እኛ ለራሳችን ብቻ ካሰብን ከማንም በላይ ነን። እና ለራሳችን እንወቅ ሀገር ላይ ያሉት እንጭጭ ናቸው መውጣት ብዙ ያሳውቃል ኣልሀምዱሊላህ ኣለኩሊሀል

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n 4 місяці тому +1

    ክብር ለኛ ለአረብ ሀገር ሤቶቺ

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 4 місяці тому +2

    ማሜ አላህ ያክብርህ ወድሜ በጣም አናዶኝ ነበር እደው የማንም ጌሽጣ ራስ እየመጣ የኛ የአረብ ሀገር ሴትን አፉን ልከፍት አይችልም ባያውቀው ነውጅ ተከታታዮቹ ሁሉ የአረብ ሀገር ሴቶች ነን እኔ ከዱሮውም እደት እደምጠላው ለሠው ልጅ ክብር የለውም

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 4 місяці тому +2

    ወላሂ አናፍርበትም አልሀምዱሊላህ ከማንንም በላይ ነንን ማሜ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር ❤❤❤❤

  • @zena-media
    @zena-media 4 місяці тому +2

    እውነት ያረብ ሃገር ሴቶች የእዝነት ጎዳና ናቸው ክብራቸው ይጠበቅ🎉🎉

  • @user-gy6ok6iq8u
    @user-gy6ok6iq8u 4 місяці тому +3

    እሱም ያረብ ገረድ ነበር ---- በሱ ቤት እኛን ያዋረደ መስሎታል ያረብ ስሃን እያጠብን ነው ቁረአን ያከተምነው

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 4 місяці тому

    ክብር ለአረብ ሐገር ሴት እኛ ጀግና ነን ረሰችን በረሰችን እነሞግሰለን ረሰችን ለፈሰተን ነዉ ሚንለወጣዉ አልሐምዱሊላህ።🎉🎉🎉🎉 አላህ ያእርፍ እንጅራ ይስጣን በስደት አለም ያላቹሁ ሁላቹሁንም አላህ ይጣብቀቹሁ።

  • @user-tg2yn6bi5l
    @user-tg2yn6bi5l 4 місяці тому +1

    የአይምሮ አነሥተኛነዉ ይሄ ማሜአላህይጠብበቅህ ወዲማችን❤👌👌👌☘️☘️☘️🍀🍀🍀

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube 4 місяці тому +1

    አይኖ እኛ የመዳም ቅመሞች ማንንም አንሰማም ሙሜ አትሳደብ በኛ ነው ማንም ሰው እየኖረ ያለው ከአላህ በታች ማለቴ ነው ውዶቸ ልባችሁ እዳይሰበር ወላሂ እኛ አልሀምዱሊላ ምን መናገር ምን አለመናገር እዳለብን እናቃለን 💪💪

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 4 місяці тому +1

    አሰላሙአለይኩምወረምቱላሂወበረካቱሁ ማሜ ማሻአላህ❤❤❤❤❤ትክክል

  • @utgj2354
    @utgj2354 4 місяці тому +1

    አይ እንዳዉ ምነዉ የኛ ስ ነገር ከፉ አንዱ ባጠፉዉ ሰዉ ሁሉንም ሰዉ ማጥፉት አይከብድም እንደ ስንት ጉድ አለ ወላሂ ያማል ብቻ አልሀም ዱሊላህ ያም ብሎ ያም እኛ ከሰዉ አንፈልግም አላህ አለን አልሀም ዱሊላህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 місяці тому +2

    መስራት ያስከብራል መስረቅ ነውጅ የሚያሳፍረው አልሃምዱሊላህ ገረድ ነኝ እሰራለሁ ሀላል ስራ አልሃምዱሊላህ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 місяці тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱሁ🎉🎉ማሜ ክበረልን እኛ የአረብ ሀገረ የመዳምቅመሞች ክብረ ይገበናል❤❤❤❤

  • @muminamumina4108
    @muminamumina4108 4 місяці тому +3

    እየተገረድን አጠገብናቸዉ. ምንያድረጉ ብለህ እኛዉነን ያጠገብናቸዉ. አንተዉ. እኛ ግረድናዉ. ድግሪያችንነዉ ቢሣዴቡ አንሠማቸዉም. ማሜ አትናዴድ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 4 місяці тому

    ይሄ አስተሳሰብ የጎደለው ሰውየ የመዳም ቅመሞችን ገረድ አለ አይደል ለኛ አይገባንም አብሽር ቅመሞችየ እኛ እራሳችንን እናውቃለን

  • @user-sd3ly5sp1d
    @user-sd3ly5sp1d 4 місяці тому

    ፌመስለመሆንፈልጎነው እኛሸቃላውች አገኝንበት ላይክእያረግንአጠገብናቸው

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 4 місяці тому +1

    ልጅቱ ሲጀመር አረብ አገር ነኝ አላለች ሲቀጥል ቦስቱልኝ እኳ አላለችም ለራሱ ገረድ ሰው ገረድ ይላል

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 4 місяці тому

    የአረብ ሀገር ገረዲ ይላል የነሱዉ ጡረታ ሆኖ እያለ
    እኛኮ የኛን ሕይወት ትተን ለቤተሰብ የምንኖር ከርታታ የባሆች ነን
    አይይይ አንዳንዲ ጋጠ ወጥ እኛን የምታሰዲቡ ሰወች እባካችሁ ስርአት ይኑራችሁ

  • @hirirkczjibkkflcdmxg1427
    @hirirkczjibkkflcdmxg1427 4 місяці тому

    ሹኩረን ማሜ❤❤❤❤❤❤የኛን ህመም ተራወች አያቁትም ❤❤

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq 4 місяці тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ውድ ስደት ላይ ያለን እሕቶቼ የማንም አፍ መጥረጊያ እንዳንሖን የመጣንበት አላማ እንወቅ ዲናችላይ በተለይ ውዶቼ❤❤❤

  • @user-xb4je6ir5j
    @user-xb4je6ir5j 4 місяці тому

    አወ ገረድነን ከማንም የማንደርሥ ሠርተን የምንኖር አልሀምዱሊላ ይሄን ከሡ አንጠብቅ የነብዩን ሡና ይከተላል ከሚባል ሠው

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 4 місяці тому

    እስኪ ንገርልን የሄ ምን ለበለው አላህ የስራውን ይስጠው በስ😢 እኛም ነገ ያልፍልናል ኢንሻአላህ

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c 4 місяці тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ማሜ ለራሱ ያልተከበረ የወረደ ሁኖ ነዉ እንጅ ሰለ ሀረብ ሀገር ወንድሞች እህቶች በዝህ ሁኔታ ላናገር ሞራንም የለዉም ከአላህ በላታች የማይገቡበት የማይሰሩት ነገር ነለም የሀረብ አገር እህቶች ወንድማች

  • @fatmaa6926
    @fatmaa6926 4 місяці тому

    የማንም ለማኝ ቦርኮ በኛ ነዉ እከኩን የሚራግፈዉ እኛግን ይበለን ማንም ቤት እየገባችሁ እየተርመጠመጣችሁ ደህና ያጥርገርጉችሆል

  • @GgHh-wd9ud
    @GgHh-wd9ud 4 місяці тому

    ሱብሃነላህ ሃሳብን አላህ ወኒአመል ወኪል ቅመሞችየ ❤❤❤❤አላማችን ለይ ትኩረትና አርግ ሌላው ያለውን ቢል ትርፍ ነው እኛን ተውን በቃ እኛ ለፍቶ አደር ነን

  • @user-po3op3lt3w
    @user-po3op3lt3w 4 місяці тому +1

    አላህየሱቱሩና ثم يغفير لنا
    اللهم صلى وصليم على نبينا محمد

  • @gggytyt9820
    @gggytyt9820 4 місяці тому

    ማሜ ጀዛክአላሕ ኸይር

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 4 місяці тому

    እውነትወንድሜሙሀመድ

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed 4 місяці тому

    የኔወድም ሽአመት ኑርልኝ አላህ በሄድክበትሁሉ ሰላሙን እመኛልሀለሁ

  • @hewuletayalew3033
    @hewuletayalew3033 4 місяці тому

    ሀቂቃ ማሜ የሚናገረዉ ነገር 💯እወነትነዉ

  • @ZeharaSeid-jb6zw
    @ZeharaSeid-jb6zw 4 місяці тому

    ይሄንን ረምዚ የሚባል ሰዉየ ስደት ላይ በነበረ ሰአት ጀምሬ ነዉ የማዉቀዉ ግን በጣም ነዉ ወላሂ የምጠላዉ በፊትም አሁንም ምንም አይመቸኝም

  • @taibaandis5792
    @taibaandis5792 4 місяці тому

    ጀዛኧላህ ወንድማችን ጤና እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y 4 місяці тому

    ክበርልኝ ወንድም ማሜ አላህ ይዘንለት ብዙ ኦሎሞች ላይ ለራሡ ድንበር የሚያርፋ እዉቀት ነጠቅ ሰዉ ነዊ

  • @ekramyutb
    @ekramyutb 4 місяці тому

    ወአሌኩሙስለም ዎርመቱለሂ ዎበርክቱ. አህለን መሜ ጀዝኩሙለሂክይርን
    አር ኤሄ ስውዬ በጥም የስቃጥናው ፍስቡኩን ገቢታቹ ቢታዩ ሁሌ
    የምያውርው ስለ ስው ናው ብዙ ጊዜ
    ታዚቢዋለው. አላህ ልቦና ይስጥው
    የትለቱ መኒናቱን የርስ ሞኝ ክፍት አፍ

  • @user-sy9cn2ym4q
    @user-sy9cn2ym4q 4 місяці тому

    ማሻአላተባረክ

  • @user-so7iu2lk7c
    @user-so7iu2lk7c 4 місяці тому

    ማሚ ወድሜ እስኪ ንገረዉ ይሄ ገገማ ወላሂ እደት እዳቃጠለን እሱብሉ ድን አስተማሪ ገልቱ በመጀመሪያ አነጋገር ይቀድማል አዳች ይገርደዉና 🙄🙄🙄

  • @user-dd8sk6xs2r
    @user-dd8sk6xs2r 4 місяці тому

    አላህ አፊያችንን ይስጠን ገረድመሆነችን መቸ ከፉኝ ብዙ ተምረንበታል ስደትን ድንዝዝ ገና ስታስበው ተዋርደሀል እኔ ከናተ በላይ ነኝ እያክ እንደሆነ ገብቶናል

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 4 місяці тому

    ማሚ እደት ነህ በህልሜ አየሁህ ሰአዳን አሊን ጨምሮ ከይር ኢንሻአላህ በአላችሁበት ሰላም

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x 4 місяці тому

    ማሜ የኛ ጠበቃ❤ ኑርልኝ ደሞ እግራችን እየተቃጠለ ይሄ ደመት አይን በሉ

  • @user-rf9ml5bn3i
    @user-rf9ml5bn3i 4 місяці тому

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
    ማአሚ🎉🎉

  • @rahma-yt1lb
    @rahma-yt1lb 4 місяці тому

    የኢላሂ እንደዚህ አይነት ሰዉ ነዉ እንዴ ልጅነታችን ጤንነታችን ጉልበታችን እንዴትና በምን እንዳሣለፋን ለመረዳት ሰዉ መሆን ስለሚጠይቅ እኔ እኮ ቃላህ ቃላረሱል ስለሚል ሰዉ ይመሥለኛል

  • @user-io5re1cw9w
    @user-io5re1cw9w 4 місяці тому +1

    እኛ ለስራፈትስው ጌዜ የለንም

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 4 місяці тому

    በጣም ብዙ ግዜ የሚያወራው አያቅም ዝብሎ ነው ሚዘባርቀው እኳን መልስ ሰጠኸው በረካ ሁን

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 4 місяці тому

    ትክክል ማሚ😢

  • @user-dz8ws3fs8w
    @user-dz8ws3fs8w 4 місяці тому

    ትክክል ንገርልንማ ለዚህ ክፍታፍ ዝርክርክ እሱብሎ አስተማሪ ክበርልን ማሜ ወድማችን

  • @rahimaahmed2437
    @rahimaahmed2437 4 місяці тому

    ጀግና የኔወዲም እርሜህን ያርዝምልንንንንንንን ዉለድ ክበድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ናተ በወድምነትነዉ ደሞ ሊላ እዳይመስልሽ ሳሚያ ክክክክ

  • @fadilaramato1771
    @fadilaramato1771 4 місяці тому

    Jezakallha mame yelibenw yaderesikiligni

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 4 місяці тому

    ይሂ የተረገመ😢😢😢

  • @user-lr6tn7ml7p
    @user-lr6tn7ml7p 4 місяці тому

    ማሜዋ ክበርልን

  • @ekramm7096
    @ekramm7096 4 місяці тому +2

    አተ እራሱ ትክክል ነኝ ብለህ ታስባለህ ከተሳደብክ አተ ከሱ በምን ተሻልክ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 4 місяці тому +1

    አይ የኛ ነገር የዎኒ ሲፀዳደበቹ አሜሪካል ተቀምጠው ገረድ ሲሏቸው ዬት ነበርክ አቴም ከሱ አልተሸልክም ቢቻ ታሳዝናለቹ

    • @saeda4477
      @saeda4477 4 місяці тому

      ዩኒ እኮ ቢሳደብም ልማዱ ነዉ እዚህ ጋር ምን አንድ አደረገዉ ይከ ግን ድንን አዉቃለሁ ብሉ ባወቀዉም ልክ ቃለላህ ቃለ እረሱለላህ እያለ እየተናገረ ምን አንድ አደረገዉ ??

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 4 місяці тому

    እ አኡዙቢላህ ይሄነው እንደ አላህመ አነፃይም

  • @user-gq8jg2mr1j
    @user-gq8jg2mr1j 4 місяці тому +1

    ንገርልን

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 4 місяці тому

    እኛ እንደዝህ አይነት ሰራ ፈት ጋር ሰአት አንገልም ጀዝባ በለው

  • @user-ur3om7dz2i
    @user-ur3om7dz2i 4 місяці тому

    حسبي الله ونعم الوكيل لاحول ولاقوة الابالله العلي العظيم

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m 4 місяці тому

    እኛ እውኝ እውኝ አንልም እኛ አልሀምዱሊላህስደተኛ ነን ያልፈልን ብለን

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 4 місяці тому +1

    ሁሉም ገረድ እባክ 😅😅 እኔ ብሬ በወር ይከፈለኝ እጅ የፈለጉትንቢሉ አይሞቀኝ አይበርደኝ የተገረድኩበትን ብቻ ከሀቄ ሳትጎል ከጀትግባ 😅😅😅 ሌላወ ትርፍነው

  • @kkww8213
    @kkww8213 4 місяці тому

    ኑርልን ማሜ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ👌Ⓜ✅

  • @user-oh6rm8bj7l
    @user-oh6rm8bj7l 4 місяці тому

    ኢናሊላህ ወኢናኢላሂ ረጅኡን እኔኮ ኡስታዝ ይመስለኝ ነበር እስተፍሮላህ ለአዚም ያመዋል መሠል ቲክታክ ላይ ሞጣጋ ገብቶ ነበር ሲሠድበዉ ሀናድጀለት ነበር 😢አላህ ሂድያ ይስጠዉ ትልቅ ትንሽ አይልም በሽታ አላህ ያሽረዉ አሞት እንደሁ 😮

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 4 місяці тому

      እኔስብትይ እናደድለትነበር

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb 4 місяці тому +1

    እኔምለውምንያናድዳችሇልእሰራላይእሰከሆንድረሰካልተቆላመጥንአላችሁሰሙያውነው

  • @hayat2583
    @hayat2583 4 місяці тому

    እውነት ነው ማሚ🎉🎉🎉

  • @zeharahassen8714
    @zeharahassen8714 4 місяці тому

    እሱም ብሎ ኡስታዝ

  • @rabiyaad5345
    @rabiyaad5345 4 місяці тому

    መጀመሪያ ሥኮምትህ ወንድሜ ኑርልን👏

  • @neimanure
    @neimanure 4 місяці тому

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም በጣም ነው ምጠላው

  • @masfda8654
    @masfda8654 4 місяці тому

    እንደዉ እሁሉም ቦታ ሲዘባረቅ ነዉ የሚታየዉ

  • @mubimubi7455
    @mubimubi7455 4 місяці тому

    ማሜወዲማችንክበርልንወዲሜ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 4 місяці тому

    ይህ ደቆሮ አዛገን እኮ እየመጣ ገርድ አለንኮ ወላህ እደት እዳነደደኝ ያርብ ልጅ ወልዶል በልጁ ይዎርድ ያርብ ይህ ጀዝባ አወ ያአርብ ሀገር ገርድ ነን ለዛውም ለተቸገሩ ደራሺ ቆማጣ ስቸግራቸው መጥተው ይለምናሉ ቱ ወላህ የኛን ቅስም እደስበርው የሱንም አላህ ይስበርው

  • @LimarOdeh
    @LimarOdeh 4 місяці тому

    ,የአረብአገርሴትብርሀንናትእንዳተአታስጠላምእሸቀፍፍነጃሳ

  • @baderalader9292
    @baderalader9292 4 місяці тому

    ክበርልኝ ወንድሚ የረቢ ሀገረ ሲቴ ጀግነ ነት

  • @user-wg8rr5uq3s
    @user-wg8rr5uq3s 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 4 місяці тому +1

    የአረብ አገር ሴት ለቤተሰቦቿ ብቻ አይደለም ሻማ የምሆነዉ ለሀገርም ሻማ ናት 😢😢😢

  • @Zinat-sm9st
    @Zinat-sm9st 4 місяці тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱ
    የመዳም ቅመሞች ይሄ እራምዜ እሚባለውን እሚትካተሉ ካላች ፎሎዋችሁን አንሱ ያበናት

  • @KanjU-ot8cr
    @KanjU-ot8cr 4 місяці тому

    ስህ 100/100❤❤❤

  • @jemilaawol-wl2fo
    @jemilaawol-wl2fo 4 місяці тому

    ማሜ ወደ አገር ስትመለስ አንድ ስልክ ይዘህልኝ ሂድ ላስቸግርህ

  • @Rehima227
    @Rehima227 4 місяці тому

    ሲጀመር ሰውየው ጤነኛ አይመስልም ከዚህ ቀደም ደርሶችን ሲዘልፍ ነበር

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 4 місяці тому

    ራሱ ትንሽ የሆነ ሰውሌላውን ሰው አያከብርም ማሜ ግርድና ስራ ነው አናፍርበትም

  • @user-gl5vl9ow2l
    @user-gl5vl9ow2l 4 місяці тому

    ሽኩርንወንድምኑርልን

  • @user-pj3ic3oc9w
    @user-pj3ic3oc9w 4 місяці тому

    ይቅርታ መጠየቅ አለበት ይህ የዘቀጠ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 4 місяці тому

    የአረብ ሀገር ገረድ ስላለ ምን ያበሳጫል እና ገረድ አይደለንም እንዴ ቀኑን ሙሉ ስንታዘዝ እሺ ስንል አይደል የምንውለው

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 4 місяці тому +1

    ይህ አኮሌ አፍ. በመጀመሪያም በሀይማኖት ሲላግጥ. የጅን የሚሰጠው አቶ ነው እሱ ደቆሮ ነው አረብ አገር ሴቶች ምህርናቸው

  • @neimanure
    @neimanure 4 місяці тому

    ማሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @wollo2164
    @wollo2164 4 місяці тому

    እሰቴ ወንደች ተማሮ ከማሜ

  • @toyba9930
    @toyba9930 4 місяці тому

    እረሚዚ እብዱ ልክ ነው በተለይ የወሎ አህዮች ተገርዳችሁ ለፍኖ ነው

  • @RahmaRahma-ue5jr
    @RahmaRahma-ue5jr 4 місяці тому

    ማሜ ከfb አንስተህ ሸር ስላደከልን እናመስግናለን የመዳም ቅመሞች ኢኸ ባዶ ቅል እራስ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድርስ ሸር አድርጉት ከዛን ዉጭ አፉ አይዘጋም

  • @safiya3794
    @safiya3794 4 місяці тому +1

    ረምዚ ማለት ባዶ ቅል ነው እኮ

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r 4 місяці тому

    ሰርቶ ቤተሰብን ማስተዳደር ገረድ አያስብልም አልሀምዱሊላህ ስራ ክቡር ነው

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o 4 місяці тому

    ሰደበን አልሰደበን ምን ይጎልብናል ስራ ክብረ ነው

  • @user-bg9iv4qg9b
    @user-bg9iv4qg9b 4 місяці тому

    ትክከል

  • @Adme1244
    @Adme1244 4 місяці тому

    ለምን ሄደህ አፍንጫውን አትልልም ታዲያ