Sheger Mekoya - የሳውዲው አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሳልማን Mohammed bin Salman በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 тра 2023
  • #Mekoya #ShegerFMMekoya #Mohammedbin_Salman #EsheteAssefa
    Sheger Mekoya - የሳውዲው አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሳልማን Mohammed bin Salman በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Mohammed bin Salman Al Saud (Arabic: محمد بن سلمان آل سعود, romanized: Muḥammad bin Salmān Āl Su‘ūd; born 31 August 1985), colloquially known by his initials MBS or MbS,[1][2] is Crown Prince and Prime Minister of Saudi Arabia. He also serves as the chairman of the Council of Economic and Development Affairs and chairman of the Council of Political and Security Affairs. He is considered the de facto ruler of Saudi Arabia, being deemed as such even before his appointment as prime minister in 2022. He served as minister of defense from 2015 to 2022. He is the seventh son of King Salman.
    Mohammed was born as the first child of Prince Salman bin Abdulaziz and his third wife, Fahda bint Falah Al Hithlain. After obtaining a law degree from King Saud University, he served as an advisor to his father. After Salman became king, he appointed Mohammed defense minister and deputy crown prince in 2015. Mohammed was promoted to crown prince after the dismissal of Crown Prince Muhammad bin Nayef, King Salman's nephew, in 2017. Salman ceded the position of prime minister to his son in 2022.
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 196

  • @habtamuaweke3451
    @habtamuaweke3451 Рік тому +17

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተን ስሰማ የሚሰማኝ ሀሴት ደስታ

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 Рік тому +11

    ሁለተኛ ሀገሬ ሳውዲ ❤

  • @Ethio-Gamer-ic5xt
    @Ethio-Gamer-ic5xt Рік тому +13

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነው በርታ 👍

    • @Everythin12
      @Everythin12 Рік тому +1

      ስለ ዶክተር አብይም እንደዚሁ አቅርቡት።

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Рік тому +17

    ወጣም ወረደ ለሀገራቸው ዚጎች ሟች ናቸው እዝባቸውን ያስከብራሉ በድህነት እና በጦርነት አይፈጃቸውም ❤️👌🇸🇦🇸🇦😘አለ እንጂ የኛ ሽለምጥማጥ መንግስት በድህነት እና በጦርነት የሚፈጀን አልፎ ተርፎ ለስው ሀገር እንደ ባርያ ንግድ የሚሽጠን አቦ አላህ ያንሳቸው የአፍሪካ መሪውች🇪🇹👈💔😢😢😏😏😏😏😏

    • @magdesabebeb7835
      @magdesabebeb7835 Рік тому

      Ende Ethiopia hezeb denz hezeb werk beyafeslotem aykeyerem ,barnat bedemachen ser yale yemsel beysow hager heden barya lemohn beyenerhaow menmot. Tegeto behager meserat ers bers memekgenaet metow mekebaber yasfelgal tat lelow lay mekeser mefthe ayhonem!!!

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x 11 місяців тому

      @@magdesabebeb7835 ደንቆሮ! የምናባህ ወርቅ ነው የተነጠፈልን? ጥንብ ካድሬ። የምትልሰው ድስት አቅርበውልሃል መሰለኝ አሽቃበጥክ። ባለ 5 ኮከብ አሽቄ!

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Рік тому +10

    እሸቴ ብዙዎቹ አንተ ያቀረብካቸው ያልሰማዋቸው ያሉ አይመስለኝም ነገር ግን ሌኒን እና እስታሊንን ሌላ ስትሰራ አደባብ ሰህ ነው የምታልፈው ትልቅ ታሪክ ያላቸው ሰዎች ስለሆኑ ለየብቻ ብትሰራቸው በጣም ደስ ይለኛል ለማንኛውም ለእኔ አንደኛ ጋዜጠኛ ነክ ሁሉ ነገርክ የሚያምር

  • @gashawderbie3001
    @gashawderbie3001 11 місяців тому +2

    ሸገር መቆያንና ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋን ይባርክልን።

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 Рік тому +9

    ሞትን የፈጠረክ ጌታ አሏህ አልሀምዱሊላ

    • @shutup1682
      @shutup1682 Рік тому

      Why?

    • @islamupontheunderstandingo5916
      @islamupontheunderstandingo5916 Рік тому +1

      ​@shutup1682
      Because we believe this world is temporary and we are eager to see our lord
      Plus, evil dowers will get what they deserve
      If there was not death it will had been good only for mischiefers

  • @eshetieabdie714
    @eshetieabdie714 Рік тому +2

    ሳውዲ ሁለተኛ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ

  • @taybat8805
    @taybat8805 11 місяців тому +1

    የነሱ ተገልፅ አያልቅም የነብያት ሀገር ሁለተኛ ሀገሬ ሳሀ

  • @gashaw8972
    @gashaw8972 11 місяців тому +3

    ዘጠኝ አመት ኖሬያለው አሁን በቅርቡ ነው ሃገር የገባውት ለዜጋው ነብስ የሆኑ መሪዎች መሆናቸውን አይቻለው ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው አሜን

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому +34

    ሳውዲ አላህ የባረካት ሀገር የነብያችን ሀገር ክፉ አይካሽ

    • @muhazemear3095
      @muhazemear3095 Рік тому

      በሳውዲ ወታደሮች የተረሸኑ ንፁሃን አፍሪካውያን ስደተኞች ማሰብም ግድ ይላል።

    • @user-xd8gi4yz6j
      @user-xd8gi4yz6j 11 місяців тому

      وش دخلك يا عدو الله

    • @ephremmaleku5620
      @ephremmaleku5620 11 місяців тому +1

      @@user-xd8gi4yz6j 2:50

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 10 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @Zeyneba-wx9sq
      @Zeyneba-wx9sq 2 години тому

      አሚን

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq Годину тому

    አላህ ሳውዳረቢያን ይጠብቃት

  • @user-wz3qs6vo6y
    @user-wz3qs6vo6y Рік тому +4

    አሚር ሙሀመድ ኢብን ሰልማን አላህ. በፍትህ የምታስተዳር ያረገህ. አላህ ከቱርፋቱ. ይለግስህ

  • @iamtigrayan475
    @iamtigrayan475 Рік тому +2

    ግን ዕለትና አመተ ምህረት እየጠቀስክ ብታቀርብ 👌

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt Рік тому +6

    ሳውዳችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ 11 місяців тому +2

    ፍትሀዊ ዜጎችን በስርአት ሳያጋድል ለሀገሩ ብልጽግና የሚሰራ መሪ ነዉ ሳዉዲ ሁለተኛ ሀገሬ ነች የነብያችን ሀገር አላህ ይጠብቃት❤

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Рік тому +9

    ዛሬ በአንድ ሚዲያ ስለ ኢራን የኢኮኖሚ እድገት ሰምቼ በጣም ተገረምኩ ያንን ሁሉ መአቀብ በጣጥሳ በኢኮኖሚ እየዳጉ ከሚገኙትቁ ፩ አገሮች አንድ ናት ስለ ኢራን አቅርብልን የአለም ኢኮኖሚስቶች እየተደነቁባት ያለች አገር

    • @user-dt3io2rc6z
      @user-dt3io2rc6z 11 місяців тому

      ኢራን ጦርነት ነበር እንዴ ኢራቅ መሥላኝ

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm Рік тому +4

    ምርጥ ጋዜጠኛ ድምፅህ ቢሰማ ቢሰማ አዲስ ነው

  • @CHRISTIANSANDTHEIRWAYS
    @CHRISTIANSANDTHEIRWAYS Рік тому +15

    when i was in depression i used to listen to your videos and it helped me a lot,not only that ,u helped me to have a great insight on politics.GOD bless you

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Рік тому +4

    እሼቴ ምርጥ ታሪክ ነገረን። በጣም በሚጥም አቀራረብ

  • @iamtigrayan475
    @iamtigrayan475 Рік тому +3

    ሳውዲ ምንም ብወድሽም የየመን ህዝብ ላይ ያሳረፈችው መከራና ጠባሳ በጣም ያሳዝናል 😢

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 Рік тому +3

    He is real Monister ! Thanks Eshe ❤❤❤

  • @MMm-jk8gr
    @MMm-jk8gr 2 місяці тому

    ሳኡድ ኢስላም❤❤❤

  • @user-jx6uv7ve5u
    @user-jx6uv7ve5u Рік тому

    መልካም ትምርት የሚሰጥ ትረካ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-iy1pv4mg3k
    @user-iy1pv4mg3k Рік тому

    ቢያንስ ወገኖች ሙስሊማን [ጊዜ የሰጠው ቅል ካብ ይንዳል]
    ይህ ቀን ያልፋል። ነፍሳቸው በገነት ያኑራቸው.. አሜን,.

  • @mameadefa7529
    @mameadefa7529 Рік тому

    Entebekalen journalist eshetae asefa❤❤❤❤

  • @davemen944
    @davemen944 Рік тому +1

    ይቀጥል ምርጥ ታሪክ ነው እንጠብቃለን

  • @sirajmehdi7834
    @sirajmehdi7834 Рік тому

    thank you
    it is the best history

  • @esmaeldawed
    @esmaeldawed Рік тому

    እናመሰግናለን ጋሽ እሸቴ❤

  • @addisfikru55
    @addisfikru55 Рік тому

    Two thumbs up Brother

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Рік тому +1

    Arif akerareb fimtsih, music risu hulu des yilal.❤

  • @HenockKuku
    @HenockKuku Рік тому +1

    ❤ Good story teller

  • @yitenaademetegn
    @yitenaademetegn Рік тому +2

    በጣም ምርጥ ነው የካራማራውን ድል የብርጋደል ጀነራል ለገሰ ተፈራን ጀብድ ባጠቃላይ የኢትዮጵያን አየር ሀይል ጀብድ ብትሰሩት በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @user-so5zt5hq3m
    @user-so5zt5hq3m Рік тому

    Fiseha eshte bravobravo

  • @gidaftsegaye4331
    @gidaftsegaye4331 Рік тому

    እኔም ሁሉንም አዳምጣለሁኝ ብዙ ታሪክን ያወኩት ባንተነው በርታ

  • @hayattsegaw
    @hayattsegaw Рік тому +3

    ስፈልገው የነበረው ይህን ታሪክ እናመሰግናለን ግን ይህን መንግስት ስፈራው 😄😋😋

  • @user-xk1bm3nk8j
    @user-xk1bm3nk8j Рік тому

    ዋው ይቀጥል

  • @enate261
    @enate261 Рік тому

    አይ እሸቴ ቃላት የለኝም ብቻ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 11 місяців тому

    ማሻአላ። ይጠዉል። ኡምርህ

  • @shewitromha9596
    @shewitromha9596 Рік тому +3

    ምርጥ አቀራረብ ተባረክ ጋዜጠኛው

  • @zehabesha4394
    @zehabesha4394 Рік тому +1

    ጥሩ ትረካ ነዉ መሀመድ ብን ሰልማን ለዜጎቹ በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ግን ለዉጭ ዜጎች ብዙም ጥሩ አረለም።

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 11 місяців тому +2

      ያለመቻወቂያ እየኖርን በየትኛዉ ሀረብ ሀገር. ነዉ እየተጋቡ ወልደዉ ሀገር የሚገቡ በሌሎች ሀገር ትኬት ቆርጠዉ ነዉ የሚታሰሩት የሚሳፈሩት ማን እደሳኡድ የኛ ኢትዮቢያ በገዛ ዜጓቻችን ያለመታወቂያ እስኪ ሂጂ

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Рік тому +7

    Your voice always has a calming effect. Wish if the time is longer . Thank you

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 11 місяців тому +2

    ራቁት መሆን መብት አይደለም

  • @robelbirhanu2298
    @robelbirhanu2298 Рік тому

    My lovely tenafaki eshete

  • @walachanegasha3184
    @walachanegasha3184 Рік тому

    በጣም ጥሩ

  • @eliasjemal1875
    @eliasjemal1875 Рік тому

    Is guy my hero

  • @abdiabdella6556
    @abdiabdella6556 11 місяців тому

    እውነትም ገነት💙

  • @amanamedom1788
    @amanamedom1788 Рік тому

    እድሜና ጤናን ፈጣሪ ይስጥልኝ

  • @sufianyuya8429
    @sufianyuya8429 Рік тому

    It is good news

  • @gashaw8972
    @gashaw8972 11 місяців тому

    I love Saudi

  • @hdgh6902
    @hdgh6902 Рік тому +1

    ምርጥ ነዉ እስኪ ስለ ኢራን አቅርብልን እና መሰግናለን!!!

  • @user-qi5tk6yj2b
    @user-qi5tk6yj2b Рік тому

    ጀግናነው

  • @sshalom395
    @sshalom395 Рік тому

    Enetebekaln ketayoun part 2 🙏🙏

  • @user-ui7zf3rp3z
    @user-ui7zf3rp3z Рік тому

    እንጠብቃለን

  • @ferhankedir3353
    @ferhankedir3353 Рік тому

    Mashashaya yemelew gen Leke adelem haymanote be sew felagote yemeqeyayaer adelem huleme neger yehonebete telqe mekenyate alew!!!

  • @starsportimporter6776
    @starsportimporter6776 Рік тому +2

    ጥሩ አቀራረብ ነው ።
    በኮሜን የምትነቅፉ ፖለቲካ የማታቁ
    ስደተኞች ናችሁ።

    • @AbdiKedir-lq1md
      @AbdiKedir-lq1md 10 місяців тому

      ቂጥህን ይብድክ ኣንተ የኣይሁድ ኣሽከር

  • @user-dy5qg3ch3q
    @user-dy5qg3ch3q 11 місяців тому

    የዝህን ሰው ዜና አታዳምጡ ባዶ አእምሮ ነው

  • @user-cj7gx4lq8g
    @user-cj7gx4lq8g Рік тому

    ይመችህ ዝግጅትህ ይመቸኛል

  • @abubakirhafiz658
    @abubakirhafiz658 11 місяців тому

    Ye Hager Nibret mezref yasgedilal. Leba yigedel

  • @Aabb-cp9jt
    @Aabb-cp9jt Рік тому

    በሉ ማሻአላህ

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Рік тому +1

    When you told the story of MBS(Mohammed Bin Salman) I just heard as if its the story of our PM AAA(Abiy Ahmad Ali) aka the butcher(ነፍሰ በላው)

  • @yaredbirhanie4364
    @yaredbirhanie4364 Рік тому +1

    ጋሽ እሸቴ እባክዎትን ስለ ዩሪ ሙሴቪኒ ፕሮግራም ይስሩልን 🙏🙏

  • @keditube7321
    @keditube7321 Рік тому

    በውነትፐነው የሣውዲ መንግሥትፐእንኩዋንፐለዜጎቹ ለኛ

  • @frezgikassaye3106
    @frezgikassaye3106 Рік тому

    Ehen program kezi dents lela siyawera bezum des ayilem

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +3

    አንድ መንግስት ሲመጣ ለህዝብ ሁሌ ፍላጎቱን ያማሉና ስር ስደው ዙፉኑን ከተቆጣጠሩ በሆላ ሁሉን ካረጋገጡ በሆላ ከዛ ቆይተው እንደ አብይ ይሆናሉ!እንደናዚ ይሆናሉ! 🙏🏾እናመስግናለን

  • @magdesabebeb7835
    @magdesabebeb7835 Рік тому

    Amlake temsgen enkowan areb adergeh alfeterkegen!!

  • @fazaabdulla3970
    @fazaabdulla3970 Рік тому

    በጣም ጠፋህ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እምታቀርባቸዉ ታሪኮች ካንተ አቀራርብ ስልት ተጨምሮበት ተመስጨ ነዉ እማዳምጣቸዉ አደንቅሀለሁ መቆያ ሁሌ አንደኛ

  • @user-yq8hu9qs7h
    @user-yq8hu9qs7h Рік тому +5

    ውይ ሲፈሩት እኮ ሀበሻ ብቻነው እሱን የማይፈራው

    • @chillochillin6288
      @chillochillin6288 Рік тому

      Qizenam gura bicha le hageru jegna meri new arfek qitikin ekek deha

    • @user-sj9hp2pp4p
      @user-sj9hp2pp4p Рік тому

      ከከከከ ወላሂ

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Рік тому

      እሱ ነው ሊፈራን እሚገባው

    • @alnoor6270
      @alnoor6270 11 місяців тому

      Kkkkkk habesha ye esu sem sinesa new shenetun ye emishenaw ante jezeba

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 11 місяців тому

      መፍራት ያለብን አንድ አምላክን ብቻ ነው።ማክበር መውደድ ያለብን የሰው ልጅን ሁሉ ነው

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 11 місяців тому

    አላሕ፣ሒድያይሥጠው፣ሙሐመድ፣ቢንሠልማንማለት፣ጨካኝነው፣እናቱንእራሡእሥስቤትአሥገብቷል፣ለሤትልጅ፣መብትእምትለው፣አላሕንእድያምፁነውያረጋቸው፣ሥለዝሕብዙምአታሞግሠው

  • @family5677
    @family5677 Рік тому

    የምቀጥለውን እንጠብቃለን

  • @abdu-ov3rf
    @abdu-ov3rf Рік тому

    Mash alah

  • @fendishbiree652
    @fendishbiree652 Рік тому

    Salesamal aladerem really

  • @abebemulugeta1921
    @abebemulugeta1921 Рік тому

    እሸት በመቆያ ዝግጅት እጅግ በጣም ተምራለሁ ብዙ ብልሀቶችን ተምራለሁ። እሸት ሳሚዎልዶን የገለበጡትን ሰዎች መጨረሻ እና የጓድ እስታሊንን እና ሌሊን ነጥለህ ብታቀርብልን በተለይ ሌሊን እናም በቤልጄም ስለተገዛችው ጊኒ እንደት ሆኖ ያየር ክልል እንደሌላት? እሸት እድሜ ይስጥህ!

  • @fendishbiree652
    @fendishbiree652 Рік тому

    Gen texafale xeru adaleme

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121

    የአይኑ ዙርያ ጥቁረት እንደሚነግረን ብዙ ነገር ቢኖርም አንዱ ቅድም ግምት ግን አንባቢነቱን እንቅልፍ አልባነቱን ያሳያል።

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 10 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e Рік тому

    ሠአት ይጨመር

  • @teddyworku3615
    @teddyworku3615 Рік тому

    እሸትዬ ስለ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ፕሮግራም ስራል እባክህን

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Рік тому +2

    ባለሃብትን አግለዋል አያቅፉም አያበረታቱም በትምህርት ላይ ትልቅ ችግር አለ የሙያ ትምህርት የሚባል አላዩሁም ባለሙያ ከውጪ ነው የሚያመጡት አስደናቅ ኮንስትራክሽን በመገንባት ቱሪስት ለመሳብ አልመዋል

  • @fendishbiree652
    @fendishbiree652 Рік тому

    Ye geremehal dagagema new mesama really

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 9 місяців тому

    Thid man is damgerous😊😅

  • @eshaknuri9123
    @eshaknuri9123 Рік тому +2

    ረጅም እድሜና ጤና ለMBS

  • @s.n4021
    @s.n4021 Рік тому

    አጋነንከው በጣም

    • @S.m543
      @S.m543 11 місяців тому

      የተጋነነ አይመስለኝም

  • @ibrahimedris7287
    @ibrahimedris7287 Рік тому

    ስልጣን ፣ ፖለቲካ ፣ ምን እንደሆነ ያወቅኩት በዚህ ቻናል ነው ከልብ እናመስግናለን እሽቴ ወንድሜ እድሜ ጤና ለመላ ቤተስብህ እመኚልህ አለሁ

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 Рік тому +1

    Megarm program

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 11 місяців тому

    🙇👈

  • @user-xp5qg6fv9s
    @user-xp5qg6fv9s Рік тому

    ውጭአገርየተማረነው።አተሳታውቅአታውራ።

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Рік тому +1

    ሰውያው ሀገራቱው ሳያበላሸትአይቃራም

  • @zeheraMuhemed
    @zeheraMuhemed 11 місяців тому +1

    ሎጥ መጣ አልመጣ በኛ መሸፈን አለመሸፈን አተን አይመለከትም ቢሆንም እንዳንተ አይነቱ ባለጌ ይደግፈዋል እኛ ሙስሊሞች ግን ለመሐመድ ሰልማን ዱዓ እናረግለት አለን ቢያጠፋ እንኮ ወንድማችን ነው አንተ ግን አይመለከትህም

  • @muhammedbinalitube484
    @muhammedbinalitube484 Рік тому +3

    ሠላም ሙሀመድ ቢን ሰልማን እውቀት አለው ግን እንዴማንኛውም ፖለቲከኛ ጥፋትም ልማትም አለው ያው ሰው ነውና ብቻ እናት ሁለተኛ ሀገራችነን ያሰከብሯት እንጂ ለሌላው ነገር እንዳሻቸው

  • @LuluLubaba-bi5ph
    @LuluLubaba-bi5ph 11 місяців тому +3

    በረሱል ሃገር ላይ ጭፈራ ቤትና ሂጃብ አልባ መሆን ያአላህ ከባድ ወጀል ነው ወላሂ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 11 місяців тому

    ,☝️🇸🇦☝️

  • @yaredabrhame4960
    @yaredabrhame4960 Рік тому

    የሰአት ጭማሪ ይደረግ ቢያንስ 60ደቂቃ

  • @abdellateka9835
    @abdellateka9835 Рік тому

    የሚገርም ነው የአረብ ህዝብም ይጠይቃል እንደ እኔ የመሰለኝ እንደ እንስሳ የሰጡትን ተቀብለው በልቶ የሚኖሩ ይመስለኝ ነበር ሳምንት እንሰማለን

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube Рік тому +5

      አማዞን ጫካ ውስጥ ነው እንዴ የምትኖረው የፓለቲካ የፍልስፍና ብሎም የውቀት መነሻ እኮ ይሄ አካባቢ ነው ቁርአን አይተህ እንኳንም ጭንቀላትህ አትሞርድም
      የሰጡትን ብቻ ምን ማለት ነው?
      የሰጡትን ብቻ ሳይሆን ከመንግስታቸው የሚፈልጉትን ነገር እየወሰዱ የሚኖሩ ህዝቦች ብለህ ጭንቅላትህን አሳክመው።

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube Рік тому +2

      እንደ እንሰሳ ግን ሙስሊም ነህ ??

    • @infologyy
      @infologyy Рік тому

      @@EthioGurageTube እውነት ያማል! እራሳችሁን በምላስህ ገሉጸኸዋል! ዐለም ይጠላችዃል፡ ይጸየፋቹዃል።

    • @addisababamyhome903
      @addisababamyhome903 Рік тому

      የተካ ልጅ መሰለህ እንዴ!

  • @mahamdemahamde2754
    @mahamdemahamde2754 Рік тому +1

    እሼ እናመሰግናለን እሚገርም አቀራረብ ነዉ የልደቱ አያሌውን የህት እና በኢቲዮጽያ ቦለቲካ ያበረከተውን የሰራውን ንገረን

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 11 місяців тому

    የመንን መብደብ ወንድነት አይደለም የስራዋን ይስጣት ሳኡድ የጭካኔ ጥግ ሁቲ ን አላወቀቻትም የቱርክን ጦር ያሸነፋ በተለይ ርክ ቅኝ ያልተገዙ የየመን ሺአዎች ነበሩ 😢

  • @mamehabshatube
    @mamehabshatube Рік тому

    አሺቃባጮቺ 5:39

  • @mekbebmola2709
    @mekbebmola2709 Рік тому +1

    ይህ ንጉስ የምትለው ፣ እንዳንተ አይነቱን ጋዜጠኛ ፣ስጋ የበላ ነው።

  • @mekiyamekiya9716
    @mekiyamekiya9716 11 місяців тому

    ልክ እንደ አብይ 😢😢😢 ነው ሰይጠን ነው

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv 11 місяців тому

    ለዜጎቹእጅ ቦታያለው ለሌላዜጋ ጨካማነው አታካብድለት