🛑እግሬ ሲቆረጥ ጌታ ገባኝ| ለሱስ ብዬ ብዙ ነገሬን ነው ያጣሁት| ቺቺኒያ ሺሻ ቤት እሰራ ነበር|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 35

  • @Abraham_M7_Media
    @Abraham_M7_Media  2 роки тому +4

    Dave Mak2 UA-cam: 👇 ua-cam.com/video/tyPjp6BfMrE/v-deo.html
    Subscribe, Share, Like ያድርጉ🙏

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 2 роки тому

    በጣም የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @leekleek222
    @leekleek222 2 роки тому

    ጌታ. መልካም ነው ♥️

  • @kalkidanbiruk4737
    @kalkidanbiruk4737 2 роки тому +1

    ውይ ውይ እንዴት የሚባርክ እንደ እኔ ከአለም ለተመለሠ ድንቅ ምስክርነት ነው ውይ ሳላስበው አለቀብኝ ተባረክ አብርሽ አንተ በእግዚአብሔር የተቀባህ አገልጋይ ነህ ።

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 2 роки тому +1

    Deva እኔ እግርህ መቆረጡን ያየሁ ቀን በጣም ነበር ልቤ የተሰበረው በልጅነት ኤለመንተሪ ሲሮሮጥ የማውቀው ጎደኛዬን ከረጅም አመት ቡሃላ በዚህ ሁኔታ ማየቴ ነበር ያስደነገጠኝ አንተ ግን ጭራሽ በርትተህ አበረታህኝ ድንቅ ፅናት ነው እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ ለመልካም የሚቀይር አምላክ ነው አሁንም ያበርታህ በቤቱ ያፅናህ

  • @derejeyoseph3556
    @derejeyoseph3556 2 роки тому +2

    Yene Wed Wendm Daveye Bezu Neger Astawesekegn Geta yibarekilign

  • @almazbogale
    @almazbogale 2 роки тому +1

    Wow ዴቭ ጌታን ስላንተ አምሰግናለሁ🙏 ጌታ በነገር ሁሉ በሕይወትህ ይገለጥ!

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 роки тому +2

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል! ልቤ ይመሰክርልኛል ሲናገር፡፡

  • @leltehaile3035
    @leltehaile3035 2 роки тому +2

    Daveya yana abat segachn eko yemibesbs new yekbrewun yezehal yordanos nen geta yebarek

  • @hanazgeye4284
    @hanazgeye4284 2 роки тому +2

    Daveya telyalhe ygeta tsega ybezalhe ytwededek ygeta bareya
    Bebezu tebarek

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 роки тому +2

    ወንድሜሜሜሜ አይዞህ ልክ የአንተን አይነት ታሪክ አሳልፊያለሁ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ መጨረሻ ላይ. የዘላለም ሂወት የሰጠን ጌታ የሱስ ክርስቶስ ይባረክ

  • @misikiryeshowalul325
    @misikiryeshowalul325 2 роки тому

    Davoya dink mesekerenet new Abersh tebarek

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 2 роки тому

    Ye egzabehar sera yegarmal eko ::enam egzabehar yegebubet bota eyageba eyateltel yawotgnal ye geta fkr yegaramal !😢🙏 geta eyesus yebarkachu tabareku

  • @eshetumesele4657
    @eshetumesele4657 2 роки тому

    Tebarku

  • @mehretkebeta9497
    @mehretkebeta9497 2 роки тому

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው አሁን ደሞ ጌታ ባንተ ብዙዎችን ይለውጥ 🙏🙏🙏🙏

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 2 роки тому +1

    አሁንም ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ

  • @girmachewgide6705
    @girmachewgide6705 2 роки тому +1

    አስገራሚ ምስክርነት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @rinajimma2518
    @rinajimma2518 2 роки тому +2

    Amazing testimony 😇😇😇

  • @Daandiieebbaa
    @Daandiieebbaa 2 роки тому +2

    wow Amazing testimony dave

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 2 роки тому +1

    Egziabher yebarek endet endemiyadin yawekubatal Egziabher Tebereku 💓😘❣️

  • @messybreidy9731
    @messybreidy9731 2 роки тому +1

    የኔ ውንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ ሁሉ ለበጉ ነው ዋናው ነገር እንኳን እውነት በራልህ

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 роки тому

    Egizhbier menede bizu new

  • @helenyeyesusliij1259
    @helenyeyesusliij1259 2 роки тому +2

    Uuuuuufffff jiiraa yesuus Abaa 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @yemisrachasres1620
    @yemisrachasres1620 2 роки тому +1

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን🥺😭🙏🙏🙏

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 2 роки тому +1

    Keber hulu lea Egziabher yehun🙏 geta melkam becha newe davye geta bante eyesera selalew denke neger amesegnewalehu beruk nehe🙌🙌🙌🙌

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 2 роки тому +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ወንድሜ ለብዙዎችም ምሳሌ ሊያደርግህ ፈልጎ ጌታ በብዙ ነገሮች ውስጥ አሳልፎህ በመጨረሻውም ሰዐት ታድጎሀል ለሸዋሮቢት ወጣቶችም ምሳሌ እንደምትሆን አምናለሁ ወንጌል ሸዋሮቢትን የሀገሬን ሰዎች እንደሚወርስ አምናለሁ ሀገሬ ተስፋ እህት ኢየሱስ ጌታ ነው ።
    ተባረኩ ሁለታችሁም ሰሜን ሸዋላይ ወንጌል ስሩ እኔም እየፀለይኩኝ ነው እራዕይም አይቻለሁ ተሬ ሜዳላይ የአባቴ መሬት ላይ ትልቅ መሰላል ከምድር ወደሰማይ የቆመ መሰላል አይቻለሁ ሰዎችም ሲወጡበት አይቻለሁ የጌታ ክብር እንደሚገለጥ አምናለሁ አሜንንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁን!!!

  • @berkeshkonjo4353
    @berkeshkonjo4353 2 роки тому +1

    Welcome welcome📖📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 2 роки тому

    ሰውነትህ ድና ቀረች አይዞህ

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda 2 роки тому +1

    Ayizoki wondime geta iyesusi kirisitiyos lante melikam nw

  • @masstuassefa8086
    @masstuassefa8086 2 роки тому +2

    God bless u brother
    Abrsh gin lemn artificial egir endiseralet binareg binagzew ?? Paulos hospital eko yiseral binanagrlet

  • @helenyeyesusliij1259
    @helenyeyesusliij1259 2 роки тому +1

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺😥😥😥😥😥

  • @gennirevival9527
    @gennirevival9527 2 роки тому +1

    Geta sisera melkam nw

  • @SaraA-wx7zn
    @SaraA-wx7zn 2 роки тому +1

    Geta yemasgen