ከታሜ ጋ እንሂድ ክፍል 1 - ወይ ጣሊያን ሰፈር....

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 109

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 5 місяців тому +3

    ታምሩ ስፈሬን ስላሳየኸኝ በጣም ተደስቻለሁ።

  • @muberik
    @muberik 6 місяців тому +10

    በጣም ነው ደስ ያለኝ የተወለድኩበት እትብቴ የተቀበረበት በልጅነቴ የቧረቁበትን ሰፈር ስላሳየህን በጣም ነው የማመሰግንህ በእውነት በአካል ያየሁት ነው የመሰለኝ እያንዳዷን ጉራንጉር ስለማውቀው በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p 6 місяців тому +11

    ወይኔ ፍርዬ ስወዳት ኸቻልክ አብራህ እንድትሰራ አድርግ ከምር ብዙ አድናቂ እና ወዳጆች አሏት ትጠቀምበታለህ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 5 місяців тому +1

    ማስታወቂያዉን ቀንሱት በተረፈ ጥሩ ትዝታ ነዉ በርቱ

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 5 місяців тому +3

    ሰው ሲያልፍለት ያደገበትን ሰፈር" ሰፈሬ" ብሎ ለመጥራት በሚሸማቅበት ዘመን አንተ ይሄን በማድረግህ 😘😘😘🥰 ከመፍረሱ በፊት ሰፈራችንን ስላሳየህን 🙏

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 6 місяців тому +6

    በጣም ደስ ይላል ብርታ ይድረስ አርቲስቶች እንቁ ናችሁ ለኢትዬጵያ ቅርስ ናችሁ እባክሕ የድሮዎቹን እየፈለክ አሳየን በተለይ እንደ ፍርዬ ያሉትን አርቲስቶች እንወዳችሗለን አንተንም በጣም እናደንቅሀለን በርታ።🎉🎉🎉

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 5 місяців тому +1

    ታሜ ባለክራሩ ላይ አሁንም ሳይህ በህይወትህ የተሻለ የተረጋጋ የአቀራረብ የትወና ደረጃ ላይ ነህ! 🙏

  • @michaeltecleab8587
    @michaeltecleab8587 6 місяців тому +2

    Hello guys, I am Eritrea in USA, I am so happy about old Addis Ababa city, when I saw this video reminds me a lot of things. Great job🎉🎉

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 5 місяців тому +1

    የሰፈሬ መግብያ እናመሰግናለን 🙏

  • @Amanuelsolomontadesse
    @Amanuelsolomontadesse 6 місяців тому +2

    ታሜ የኛ ጀግና በጣም ቆንጆ ቆይታ ነው የሰጠኸን ቀጣዩንም ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቀው
    ታሜ አሁን ላይ ብዙ ሰፈሮች እየፈረሱ ስለሆነ የቀድሞ ትዝታቸውን እንዲህ እያዝናናህ ለታሪክ አስቀምጥልን
    መነሻውን የማያውም መድረሻው ያስቸግረዋል እንዳልከው!!!

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 5 місяців тому +3

    ደረጄ ፍቅሩ አንተ ማለት እኮ ተንቀሳቃሽ ቤተመዛግብት ማለት ነህ በጣም ነው የምታስገርመኝ ሰው እንዴት በሁሉም ነገር perfect ይሆናል ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ ታሙ የኔ ሰው አክባሪና ትሁት በጣም ነው የምወድህ ፍርዬ አንቺንም ውድድ ነው የማደርግሽ... ኧረ እንዲህ እንደተሰባሰባቹ አንድ ዘና የሚያደርግ ፊልም ስሩልን 🙏

  • @s_adam6858
    @s_adam6858 6 місяців тому +4

    በጣም በጣም ያስደሰተኝ ፕሮግራም ስፈሬ የተወልድኩባት እትብቴ የተቀበረባት ጣሊያን ስፈር
    እኔ የተወለድኩበት ሞንትራሌ ፍት ለፍት ያሉት ቤቶች ውስጥ ነው አባቴ የማስታወቅያ ሚንስቴር ባልደረባ ነበር። እይ ስፍሬ እንዳለችው ነው ደስ ይላል
    ታሜ አድናቂህ ነኝ የሰፈሬ ልጅ እንደሆንክ አላቅም ነበር ፍሬን እንኳን በደንብ ነው ማውቀው እጅግ በጣም ነው የምናመሰግንህ እኔና 9 እህትና ወንድሞቼ የጣላያን ሰፈር ወይም በቀድም ስሙ የደጅዝማች ነሲቡ ስፈር/ ከፍተኛ 1 ቀበሌ 07 ልጆች።🇪🇹💚💛❤️

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 5 місяців тому

      Who is this. Please send me link. I am from Rome City as well ❤❤

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 5 місяців тому

    Fere thank you for remembering Tselote, Yitbrake and Fiteshewa Iskias they sacrifice their their life for their beloved country.
    Their legacy lived forever.

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 6 місяців тому +1

    ታምሩ ብርሃኑ ፊሞቹ በጣም አሪፍ ናቸው ። አተዋወኑ ያበደ ነው ። ባለስልጣኑ ፣መዘዝ፣ ወዘተ

  • @hanat.8381
    @hanat.8381 5 місяців тому

    I miss my place, I borne and I grow up here. Thanks Tame

  • @FethiyaYassin21
    @FethiyaYassin21 5 місяців тому

    ወደ ሀላ በትዝታ ወሰድከን ጀረጄ ፍቅሩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @yoyooz45
    @yoyooz45 6 місяців тому +4

    ያራዳዎቹ መመንጫ ጣሊያን ሰፈሬ የተወለድኩባ እትበቴ የተቀበረባት፣በአሊ ጅሀር የታሰርኩባት ፅደይ የተማርኩባት ፈንዶሜዳ ካስ የተራገጥኩባት ጉልትና ሞንትራሌ ፎርፌ የመታበት አረስንቱ ስንቱን ።የሚቀጥለውን እስከሚለቀቅ በጣም ነው የምጠበቀው፣ታሜ፣ፈሬ በጣም ነው የማመስግናቹሁ፣እኔና ኤሊያ ጁሀር ከአውስትራሊያ ሜልቦ እናመስግናለ

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 5 місяців тому

    ታሜ ደስ ይላል መነሻውን የማያውቅ መድረሻው ያስቸግረዋል❤

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 6 місяців тому

    በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው አአ ዩኒቨርስቲ ሰማር ክረምት የማርፍበት የአያቴና የአክሰቴ ሰፍር ነበር ።ዝም ብሎ ማህበራዊ ኑሮው ደስ ይለኛል ።

  • @zerihunnegash7507
    @zerihunnegash7507 6 місяців тому +2

    Welcome back to UA-cam, Tame !!!

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 6 місяців тому +1

    ታሜ የዱሮ የጥንቱ ፍሬ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JesusJesus-wb4vo
    @JesusJesus-wb4vo 5 місяців тому

    በጣም ትመቸኛለህ ታሜ በርታ

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 6 місяців тому +1

    ብርቱ ሰው ታሜ ወደ መድረክም ብቅ በል

  • @እሩቅያህ
    @እሩቅያህ 6 місяців тому

    😮😮😮❤❤❤❤ በርታልን ምርጥ ሰው እይታላይ ጠፎ ካልኳቸው አርቲስቶች መሀል ታሜ ነበር እኳንም አየንህ በርታ ጠንክር ብዙ እንማራለን❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @tezeraterefe4493
    @tezeraterefe4493 6 місяців тому

    ታሜ ትልቅ ሰው አንኳን ደህና መጣህልን ጀምረህ እንዳትተው ብዙ መስማትና ማወቅ ምንፈልገው አለ መልካም ስራ

  • @mystudio350
    @mystudio350 6 місяців тому +1

    የማከብርህ ታላቅ የጥበብ ሰው ነህ። ቲክቶክ ላይም ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር።

  • @mineamen3103
    @mineamen3103 5 місяців тому +1

    BEST VIDEO ❤

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 6 місяців тому +1

    Tameye yektel betam des yelale

  • @assefakebede9964
    @assefakebede9964 6 місяців тому +1

    Your out-of-the-box thinking and unique perspective are amazing what u r doing could be an input for lots of Addis Ababa historical evedences before we lose it all.
    Go for it, take everyone back, u will be proud one day when your documents will be parts of A.A. historical research books.
    Thanks.
    The one creative I always love to watch is you. Again, as always, you have come up with awesome ideas of, a joy to witness of the past.

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 6 місяців тому

    ታሜያችን በረታልኝ ወንድሜ።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 місяців тому

    ከታሜጋ እንሂድ👍👍👍

  • @solomonTessema-uj7xw
    @solomonTessema-uj7xw 5 місяців тому

    Feryea yasakachene menche yate tafashe we missed you

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 місяців тому +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @geniimagnawageni6133
    @geniimagnawageni6133 6 місяців тому +1

    ከታሜ ጋ እንሂድ እንኳን ደህና መጣህ

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 6 місяців тому

    Tame Enkuan Beyou tube metah filmochen wedddd beteley Askerenun❤❤❤❤

  • @SekelaTrading
    @SekelaTrading 5 місяців тому

    From Asko St Francisco. Great to see U Mr Tami

  • @HenokGerma-j9c
    @HenokGerma-j9c 5 місяців тому

    እኛ ሀዋሳዎችም ከታሜጋ ነን

  • @TesfayeMamo-r1b
    @TesfayeMamo-r1b 6 місяців тому +4

    ታሜና ኢትዮጵያ ማስታወቂያ ታሜ በኢት ጋዜጠኝነት ታሪክ ሐምሌ 19 ሆቴል እነ ጋሽ መሐሙድ ብቻ ለምን እነ ጋሽ በዓሉ እነ ነጋሽ ገ/ማሪያም እነ ታደሠ ሙሉነህ እነ ንጉሴ አክሊሉ እነ አዲሱ አበበ (VOA) እነ ደምሴ ዳምጤና ግሪጎሪ ጋራዥ ኸረ ስንቱ ከሐምሌ ሻገር ስንል ደግሞ የኢት ሬዲዮ ጋዜጠኛና የጋሽ ሙሣ ቤትና ልጃቸው ሙና ጣልያን ሠፈር ሲነሣ የመረብ ኳሷ ንግስት የብሔራዊ ቡድን አምበልና የቀድሞ የእርሻ ሠብል ተጫዋች የነበረችው 'አሚና ሽኩር" ሠፊ ታሪክ ነው ያላት ጣልያን ሠፈር

  • @luigicampagnoli7129
    @luigicampagnoli7129 6 місяців тому

    Bravo reporter 👍 grazie mille Gigi Gino zaritu ambissa ghimbi wollega Roma Italy ❤❤❤❤

  • @binybabatube
    @binybabatube 6 місяців тому +1

    ዌልካም ወድሜ ብትዘገይም አረፈደም😂😂❤

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 3 місяці тому

    ማስታወቂያ በዛ ትንሽ ያሰለቻል በተረፈ በርታ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 6 місяців тому +1

    Tameaaa❤❤❤

  • @sirakhailemariam6057
    @sirakhailemariam6057 5 місяців тому +2

    ታሜ የጋሽ ብርሀኑ ልጅ አደራ የአክስትህን ቤት የግራዝማችን ቤት ሳታየው እንዳትዘለው።

  • @feleke3376
    @feleke3376 6 місяців тому

    Melkam yesera zeme

  • @tsegalemabera9821
    @tsegalemabera9821 6 місяців тому +3

    ይሄ "ከታሜ ጋር እንሂድ" የሚለውን ማረስታወቂያ ብትቀንስልን መልካም ነው ታሜ? በርታ!!!

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 5 місяців тому

      Enehid Bezabeh?😅Mnew Zuret Becha Honebeh? Dekamu'n Alchalkewm Aydel?.... Lemanegnawum Subscribe Adreg Eski....😅😅😅

  • @fasiltadege2263
    @fasiltadege2263 4 місяці тому

    atsedye ma grand ma

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 6 місяців тому

    ተወዳጂ ታሜ

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 6 місяців тому +1

    I appreciate tama

  • @universalidentity214
    @universalidentity214 6 місяців тому

    Good job Tame ! I love your show! Keep it going !!!!

  • @tamratfikru9363
    @tamratfikru9363 6 місяців тому

    Tame Yewnet Abejeh !

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 5 місяців тому

    Menem etey hewet seferon atewedewem.teferebetalech

  • @dawitassefa8575
    @dawitassefa8575 5 місяців тому

    በሚቀጥለው አመት ፈራሽ ነው ለታሪክ አሪፍ ነው

  • @mahletnigest
    @mahletnigest 6 місяців тому

    Thanks, bro

  • @samishegerr9111
    @samishegerr9111 6 місяців тому +1

    Tamiya mirt sew respect

  • @aydanaser8540
    @aydanaser8540 5 місяців тому

    ታሜ እኖሂድ

  • @alexs5384
    @alexs5384 6 місяців тому

    ታሜ በርታ

  • @mahletfekadu
    @mahletfekadu 6 місяців тому +1

    Nice 👍 tameyeeee

  • @AminaChege-k5b
    @AminaChege-k5b 5 місяців тому +1

    ❤❤

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 6 місяців тому +1

    Feraaa❤❤❤❤

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 5 місяців тому +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏

  • @MOHSeid
    @MOHSeid 6 місяців тому

    ketay ABAKORAN ENTEBKALEN

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 6 місяців тому +5

    ታሜ please please, go to ፈረንሳይ ለጋሲዮን, ተዝቆ የማያልቅ ታሪክ ያለው ሰፈር ነው. አርቲስት, ባለስልጣን, ንጉሳውያን ቤተሰብ,አትሌት, ጋዜጠኛ,,, ሁሉም ያለበት,,,

    • @Etagu-s6p
      @Etagu-s6p 6 місяців тому

      የትም ተወለድ ፈረሳይእደግ

    • @solomonTessema-uj7xw
      @solomonTessema-uj7xw 5 місяців тому

      Ena yamegaremaghie zafaghi artist yaa Hulu endeat kafaransate beach I always asking my self

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 6 місяців тому +1

    ጣሊያን ሰፈር ነው የተወለድኩት ሰባራ ባቡር ፋንዶ ሜዳ አመለ ቤት ት፣/ቤቴ አፍሪካ አንድነት ቁ ፻ ቢስ መብራት የጣሊያን ሰፈር ይመቻችሁ አቦ

  • @gebrilutefera6521
    @gebrilutefera6521 6 місяців тому

    ታሜ በርታልን እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ሚዲያ እንደሚሆን

  • @betlhemmekonnen
    @betlhemmekonnen 5 місяців тому

    Rome city. OMG

  • @kedereabraham83
    @kedereabraham83 6 місяців тому

    Tama betame yemakeberhe aretste nehenegere gen tasetawsyalke adeye yelemate derjet setasetmery asecegarwe lij tasetawesaleke

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 місяців тому

    Yene maroche. Yesefere legoch. If you was asking me I will tell you so many artist name and there house . Some of them Darmyelesh, yegash kenawu legoch. Also yebelaye wendem many more. I wish I was there. I have a lots of good story about my beloved Rome city. However love and respect ❤❤❤

  • @fasiltadege2263
    @fasiltadege2263 4 місяці тому

    balegariw miss baba

  • @djteddysmart4486
    @djteddysmart4486 6 місяців тому

    Welcome Tame

  • @AmanualAmane
    @AmanualAmane 6 місяців тому +1

    እረ ባክ ሰፈራችንን እዳታስፈርስቡን

  • @asnaketsegaye
    @asnaketsegaye 5 місяців тому

    ታምዬ አሪፍ ፕሮግራም ነው የጀመርከው፤ ግን ዋና ዋናዎቹ ሰፈሮች ከፈረሱ በኋላ ሆነ፤ ግድ የለም ሌሎቹ ሰፈሮች ሳይፈርሱ ቶሎ ቶሎ ስራ

  • @hagere2204
    @hagere2204 6 місяців тому

    Tame des bilognal be you tube silayehuh. Yeseferre asko dinq sew. Egziabeher yibarkih. Getaneh negn ke Maryland, USA

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 5 місяців тому

    መላኬ ስጋቤት በስማም ልጅነቴ ናፈቀኝ

  • @mikiyfox8873
    @mikiyfox8873 5 місяців тому

    fera miss you

  • @zzenebe2653
    @zzenebe2653 6 місяців тому

    የእውነት ወደ ፋኖ ሜዳ የሚወስደው መንገድ ተመቸኝ ❤😂

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 6 місяців тому +1

    Here we go with tama

  • @FitsumdestaalemDesta
    @FitsumdestaalemDesta 5 місяців тому

    Meferese yalebt yimeselegnal document kertso maskamet ena maferese ena mestekakel alebat

  • @tigistbekelemamo6647
    @tigistbekelemamo6647 6 місяців тому

    Tsme❤❤❤❤

  • @semontaka6152
    @semontaka6152 6 місяців тому +3

    ፍሬ የኢትዮጵያ እንቁ አርቲሰት

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 6 місяців тому +1

    Hi yetalian sefer lije nege yadekubeten sefer selayhuge des blogal

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 6 місяців тому

    ታሜ ታድላችሁ እኛ ስፈራችን ፈርሷል ግን እስጠብቁት ግን ታሪኳን የሚያውቅ መኖሩ ጥሩ ነው በተለይ አሜሪካንጊቢ ፈረስ ብዙ ታሪክ ያለው ስፈር ነበር ለምሳሌ ጌሼ ጊቢ የፊታዉራሪ ሀብተጊዩርጊስ ወተደሮች መኖሪ ነበረች ግን እሁን ፈርሶ ታሪኩን እንኳን የሚያውቅ የለም ታሜ በርታ መነሻውን የማያውቅ መጨረሻው አይታወቅም በርታልን እሁን ደግሞ ብሳል ታሪክ ማጥፋት በተለይ አ አዲስ አበባ

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 6 місяців тому

      አዎ በዚበዚህ ማስታወሻመሥራት እንጂዕድሜ የማያሥከብርበት ዘመንላይነን ያው አፈራሽ ነው😢

  • @AminaChege-k5b
    @AminaChege-k5b 5 місяців тому

    Barta

  • @danielcash5584
    @danielcash5584 5 місяців тому +1

    ታሜ በጣም አመሰግናለሁ ጣሊያን ሰፈር የደኩበት ከአባባ አብተዮሐንስ በስተቀኝ የአበባ ሽፈራው ቤት የእፅጌ እናት የሚባሉት መካከለኛው ቤት የእኔ እናት እና አባት ይኖሩ ነበረ እኔም አብሬ እኖር ነበር ግን፣ የሚለዉ ሁሌም በውስጤ የሚመላለስ ጥያቄ አለ ብሬ ከቻልክ ኮንታክ ከእኔ ጋር እባክህ ::

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 5 місяців тому

    ምናለበት ለታሪክ ከነወዙ ጣልያን ሰፈርን ቢያስቀሩልን

  • @bezawetmulgeta5086
    @bezawetmulgeta5086 6 місяців тому

    Benjamin ejih abakorann asgobgnen

  • @Molke-mj9tn
    @Molke-mj9tn 6 місяців тому

    صحيح مو حارتي بس عرفها ❤❤❤ ذكريات 😢

    • @fekrteissa2204
      @fekrteissa2204 6 місяців тому

      Hi Tameru Berhanu enam yetalean sefer lej nej Fekerte Gebreyes ebalalhu teneshe ker yalje Gebereyes gibene alefcat bezu tawkena merte sewech ynbrubeten alefcate benegerachen laye w/Jemaneshe ena yena enate betam gowdejmoch nberu betam amsegnalhu seferan selasayehj

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 5 місяців тому

    ሆቴሉ መጀመሪያ ሐምሌ 16 ሆቴል ነበር የሚባለው::

  • @BeleteCHaile
    @BeleteCHaile 6 місяців тому +2

    እባክህን የደጃዝማች ነሲቡ የአባታቸዉን ስም ብታሳቀኝ ። አስቀድሜ እጅግ ከፍተኛ ምስጋናዬንም ተቀበል።

    • @BeleteCHaile
      @BeleteCHaile 6 місяців тому

      ብታሳዉቀኝ ተብሎ ይነበብ!

    • @BeleteCHaile
      @BeleteCHaile 6 місяців тому

      ታሜ የጠየቁህ ለኔ በጣም የምያስፈልገኝ ሰለሆነ ነዉ። የጣሊያን ሰፈር ምስረታ ከጦርነቱ በኋላ የተማረኩትን ወደሀገራቸዉ መመለስ ያልፈለጉና ኢትዮጵያ መኖር እንፈልጋለን ያሉትን በክብር ይዘዋቸዉ ወደ አዲስ አበባ አመጡዋቸዉ። ለዚህ ለምርኮኞቹ ደህንነት የበላይ ሆነዉ እንድሠሩ በአፄ ሚኒልክ የተሾሙት ቢተወደድ ገብረማርያም ገብረሚካኤል ናቸው ። ይሄን ብዙ ሰዎች አያውቁም ። ለኔ ደግሞ በጣም ለማወቅ እያደረግሁት የማንነት ጥያቄ ከፊል መልስ ይሰጠኛል ። ሰለዚህ እባክህን አጣርተህ አሳዉቀኝ።

  • @danbole1233
    @danbole1233 6 місяців тому

    የድሮ ሰፈሬ ፋንዶ ሜዳ ጌታቸው ዋሴ ኬፊ በልልኝ።

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 5 місяців тому

    Sewadik ballha lamen filim atesarulenem enaniten atane eko.new yaa ethiopia.filim.ya.zagane

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 6 місяців тому

    ፍሬ እንደእድሜሽ ብትሆኝ ጥሩነው ሁሉ በእድሜነው የሚያምረው አትምበላጠጪ።

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 6 місяців тому +1

    እና ሰዎ ምንድን ነው የሚበረጠቀው አርቲስት የወጣበት ሰፈር ፈረንሳይ ለጋሲኦን ነው የሚሉት ምንድን ነው ጣልያን ሰፈር አይደል እንዴ ዋና ዋናዎች ያሉት 🤣🤣 ብቻ ደስ የሚል ዝግጅት ነው በነካህ እጂህ ወደ ጎላ ሚካኤል ሰፈር ብቅ ብለህ አስጎብኘን ጎላ ሰፈር ውስጥ እነ ኬኔዲ መንገሻ ነብሱ ይማረው።ዳዊት ይፍሩ ሰለሞን አስመላሽ ሙሉቀን መለሰ ነብሱ ይማረው አረ ታማኝ በየነም ኖሮበታል ሁለተኛ ዝግጅትህ ጎላ ሰፈር አድርገው 🤣🤣🤣 ለማንኛውም ራይይይይይይይይ አድርጌሃለው🤣🤣🤣

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 5 місяців тому

    በበበበል አሳየህብን በወሩ የማፍረስ ዕቅድ ወቶልህ ትሰማዋለህ። ከ6 ወር ቦኋላ ፈርሶ አብሮ አደጎችህ ዩቱብ ላይ ሲጮሁ፣ እነ ጋሽ ኃይሌ ሲያለቅሱ ታያለህ። ጠብቅ

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 6 місяців тому

    ይሄ ሰፈር እስካሁን አልፈረሰም ማለት ነው? የሚመለከተው ክፍል በአስቸኳይ እርምጃ ይውሰድበት!!

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 5 місяців тому

    ፋሪስ ሱቅስ አለ እንዴ

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 6 місяців тому

    Yet

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BlessmestMerry
    @BlessmestMerry Місяць тому

    ❤❤❤