እህታችን የምስራች አሁን ላይ ያለችበት ሁነታ ከራሷ አንደበት-እግዚአብሔር ይመስገን~~| ወንጌል ይለውጣል | Direct message

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 62

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 11 днів тому +1

    ወንድማችን ዘማሪ ይስሐቅና ሁላችሁም ጌታ ይባርካቹ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @FikirteElias
    @FikirteElias 17 днів тому +1

    Yisiyakk Egziaberih Yibarikkkkk minm alilm

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 21 день тому +3

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ወንድማችን ይሳቅ እግ/ር ዘመንህን ቤትህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባር ተባረክ በአንተ መልካም ስራ እግዚአብሔር ይመሰገናል

  • @ntsuhmandefro3896
    @ntsuhmandefro3896 20 днів тому +3

    በጌታ በእየሱስ ስም እንዳልሽው ይሁንልሽ እና እኛንም ዶክተሮችንም እጅችን በአፋችን ላይ ያስጭነን አሜን እግዚአብሔር ሉአላዊ አምላክ እንደሆነና ታማኝና ፈዋሽ መዳህኒታችን እንደሆነ እኔ በአይኔ አይቻለሁ እህቴ የምስራች አይዞሽ የሞት መውጊያውን አስቀድሞ ወግቶታል በእየሱስ ስም

  • @DureshaAyenalemAddisu
    @DureshaAyenalemAddisu 18 днів тому +1

    በእዉነት በጌታ ስም ሂድ አትያዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuzeShanka
    @BuzeShanka 21 день тому +2

    የእግዚአብሔር አብሮት ከአንች ጋር ይሁን ፡ጌታ በሙሉ ጤና ይመልስሽ ልጄ።

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 22 дні тому +3

    እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ ከነ መላው ቤተሰብህ🙏🏽❤️❤️❤️

  • @frehiwottesfaye4230
    @frehiwottesfaye4230 20 днів тому +1

    YE EGZABHER LIJ EYESUS AHUN YDABSH YENEA EHT AHUN KE LAY KE ARIYAM YEHONE FEWS YAGGNSH BE EYESUS SIM AMEN💗💗💗

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 21 день тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እደገና በፊቱ ያቁምሽ❤❤❤ደስብሎኛ ጌታ ስላሰበሽ

  • @Mama-j2i8z
    @Mama-j2i8z 18 днів тому +1

    Yene konjo geta melekami new mesirey 😢😢😢😢😢

  • @Selamsaly
    @Selamsaly 21 день тому +4

    ይሳቅዬ ጌታ ይባርክህ እየሱሰን በአንተ ሰላየን በየሱሰ ሰም ድነች ሰለምትመጫ ጌታን እናመሰግናለን አይዛች የኔ ዉድ🙏

  • @ruthagh1249
    @ruthagh1249 20 днів тому +1

    God bless you my sister ❤

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 21 день тому +3

    ጌታ እየሱስ እንደገና በቤቱ ለምስጋና ያቁምሽ እህቴ❤❤

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 20 днів тому +1

    እግዚአብሔር በብዙ ከአንቺ ጋር ነው ይሄ ሁሉ የሆነው ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር ነው።
    በውሃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ
    አያሰጥምህም ።
    በእሳት ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያቃጥልህም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ ያለ ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው ።
    አሁንም እህቴ ፍፁም የሆነ የጌታ ፈውስ ያግኝሽ የታመንሽው ጌታ አያሳፍርም።
    ወንድም ይስሃቅ እንዳንተ ያሉ ይብዙ የወገኖችን ሸክም የራስ ማድረግ ቀላል አይደለም ዘመንህ ይባረክ ትውልድ ይባረክ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነው።
    የምስራች እንደስምሽ የምስራች ስሚ።

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 23 дні тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @DemissiemameshifrawMame
    @DemissiemameshifrawMame 20 днів тому +2

    እህት በመገረፉ ቁሰል ቸፈወሸ አሜን

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 21 день тому +2

    የሚየ አይዞሽ ይህም በእግዚአብሔርአይን ቀላል ነው አሜን እንደ እፍሽ ይህንልሽ ካንቺ እምነት ጋርቆሜ እፀልያለሁ አይዞሽ በርቺልኝ የኔ ቆንጇ❤

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh 21 день тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስዬ ወድሀለው ዬኔ መሀሪ ዬኔ እሩህሩህ አምላክ ለእህቴ ስለራራህላት ሞገስ ስለሆንካት ሁሉን አሳልፈህ ስለሰጠሀት አመሰግናለው ክብር ለኢየሱስ ይሁንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 21 день тому +2

    እግዚአብሔር እዋቂ ነው ፍፅም ምህረት ያደርጋል እግዚአብሔር ለታመኑ ታማኝ ነው የምዬ አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @Liza-r5k
    @Liza-r5k 20 днів тому +1

    Hulachum tebareku yesak tebarek enewedekaln tebarek zerek yebarek

  • @Andi40042
    @Andi40042 21 день тому +2

    የምታገለግለው ጌተ ፈጥኖ ምህረቱንና ቸርነቱን ያብዛልሽ አህቴ.

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh 21 день тому +2

    ሁሉን ያዘጋጀ ግን እግዚአብሔር ነው የኔ ውድ ወንድም አንተን ለኢህቴ ያዘጋጀው እግዚአብሔር ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ሁሌም ከፊቱ አትታጣ ኢየሱስ በዘመንህ ሁሉ ይድመቅብህ እወድሀለው ከቤትህ ደስታ አይታጣ

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 22 дні тому +2

    ውለታህን የሰማይ አባት ይክፈልህ🙏🏽

  • @AlemineshZipo
    @AlemineshZipo 21 день тому +1

    yesemay amelak meheretun fewesun yelakelesh❤❤❤❤

  • @sebleasheberabebe4265
    @sebleasheberabebe4265 23 дні тому +5

    ዘማሪ ይሳቅ እና አብረውህ በፀሎት ፣ በገንዘብ ፣ በምክር በሁሉ ያገለገሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @AyantuTesema-uz6uf
    @AyantuTesema-uz6uf 20 днів тому +1

    Bah demu gulbate tefawesashal ❤❤❤❤Amen Amen

  • @Liza-r5k
    @Liza-r5k 20 днів тому +1

    Mesereya ufffff ewedeshalu des blogal 😢😢😢😢😢😢 des blogal❤❤❤❤❤❤❤❤❤enba tenankeg des alig

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 21 день тому +1

    Yemsrach ayzosh Egzabhier Amlak kanchi gar newu !

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 21 день тому +2

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 22 дні тому +1

    አሜን ወንድሜ ይሳቅ ስላሳየህው ፍቅርን በተግባር ሕይወት በመግለጥ ፍቅር አልባ ሆነው ለሚሮጡ ሁሉ ምሳሌ ሆነሀል ዘመንህ ይባረክ

  • @FikirteElias
    @FikirteElias 17 днів тому +1

    Atitamemm

  • @teshome7693
    @teshome7693 23 дні тому +2

    እሰይ ከእግዚአብሔር ጋር መሆንሽ በሱ መጎደድሽ ደስ አለኝ አይዞሽ ደውሽን ታጭዋለሽ የክብሩ መገለጫ ያድርገው ጌታ ሆይ አሜንንንንን

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb 21 день тому +1

    ይሳቅዬ በጣም አወድሃለው በአንድ ወቅት ታምሜ ኬሞ እየወሰድኩኝ በነዚ መዝሙሮችህ ነው ጌታ ያፅናናኝ ተባረክልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 22 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 22 дні тому +2

    እግዚአብሄር ይመሰገን🙏🏽🙏🏽

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 21 день тому +1

    ይስሃቅ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @AbegealG
    @AbegealG 21 день тому +2

    እህት ጌታ ይፈውስሽ እንደ እምነትሽ ጌታ ይፈውስሽ ❤ በሁሉ ነገርሽ የጌታ እጅ ይጨምርበት ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው ሌላው በተፈጥሮ ነገሮች መፈወስም አለ መድሀኒቶችም ሚሰሩት ከዛው ነውና ንዑህ ከርቤ (myrrh) ሳይበዛ እንድ ፍሬ አተር ምታክል በስኒ ውስጥ ውሀ ውስጥ አሳድሮ መጠጣት ቁስል ይፉውሳል !!! ከምታምኚው ዶ/ር ተማክረሽ ብትሞክሪው በነገራችን ላይ ንፁህ ከርቤ ቀለሙ ቀላ ያለ ነው አገርቤት ከእጣን ጋር ስለሚቀላቅሉት ጥንቃቄ ❤❤❤

  • @mulurodriguez5556
    @mulurodriguez5556 21 день тому +2

    ተባረክ

  • @AlemineshZipo
    @AlemineshZipo 21 день тому +1

    yesakeye zemenek hulu yelemelem

  • @RutaM-h4p
    @RutaM-h4p 22 дні тому +1

    Wendm Yishak, Egzabher ybarkh. Betam tlek halafinet new yezehew yale weym eyeserahew yalehew srah.
    Ewnet yehh yegziabher dgaf beztolehal enji besewign yemichal aydelem. Egzabher ykfeleh. Bruke neh. Kezieh belay tebarek. Ehtachen yemsrah egzabher fetsmo ymaresh.❤❤❤❤❤

  • @elisabethrobi8963
    @elisabethrobi8963 21 день тому +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እባክሽ ቆይ ታከሚ በርቺ ከጌታ ጋር ግዜሽን ከሱ ጋር አብረሽ አጥፊ በሱ እየበረታሽ ራስሽን አፅናኝ

  • @bateybeyene2428
    @bateybeyene2428 20 днів тому

    ወንድም ይሳቅ ዘመንህ ቤትህ ዘርህ ይባረክ ❤

  • @AlmiYegeta
    @AlmiYegeta 20 днів тому

    Yes Egezabar yebarekachu kedusan uhlachum

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 20 днів тому

    በይስሀቅ ውስጥ የጌታን በጎነት እውነተኛ ክርስትናን አየሁ። ።

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 21 день тому +1

    Egziyabher ende ye afewua ena ende ye afeh kale yadregew fewuseean geta amlakachen!!!

  • @yabetsbelayneh9140
    @yabetsbelayneh9140 23 дні тому +1

    ይሲ መልካም ሰዉ ተባረክ በብዙ

  • @MebratieLema
    @MebratieLema 22 дні тому +2

    geta zemenun yebarekew yishakey trbarek kena beteseboch

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 22 дні тому +1

    ይሳቅዬ በብዙ ተባረክ😇😇😇

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 22 дні тому +4

    በጌታ በኢየሱስ ስም ለ2ኛ ጊዜ ምርመራሽ በሽታውን ፈልገው ይጡት አያግኙት ከበሽታ ነፃ ሁኚ በሰላም ወደ አገርሽ ጊቢ በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይችላል ምስርዬ የምወድሽ አይዞሽ የእንደገና አምላክ ለአገልግሎት ያቁምሽ 🙏❤🙏

  • @GK19992
    @GK19992 21 день тому +1

    My dear sis, may God heal you completely. I can feel your pain b/c I’m going through Chemo as well. God is in control there is nothing too big to our God to solve. Keep trusting God you will see miracles in your life! You are in my prayers dear!

  • @BetiLegese-w2u
    @BetiLegese-w2u 19 днів тому

    yene enat geta cereso yimaresh

  • @MebratieLema
    @MebratieLema 22 дні тому +1

    iyzosh yene lieelet endegena leamelakesh tzemeriealesh

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 21 день тому +1

    ጌታ ፈጽሞ ይማርሽ

  • @pointmed582
    @pointmed582 16 днів тому

    Geta eysus cherso yifewusish geta yichilal kibir lesu yihun tarik yigelebetal beselam neyilin 8:11

  • @WeiniOkbagabir
    @WeiniOkbagabir 22 дні тому +1

    Jesus. Is. Lord❤❤❤❤

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 21 день тому +2

    አሜን አሜን

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 21 день тому +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተፈወሺ

  • @BetiLegese-w2u
    @BetiLegese-w2u 19 днів тому

    yisiyee yewnt wendem nah geta bante tayitowal 😢😢😢

  • @SebleYohennes
    @SebleYohennes 18 днів тому

    Geta melekam becha new

  • @SenayitKebede-x1u
    @SenayitKebede-x1u 17 днів тому +1

    ጌታ ፈጽሞ ይማርሽ