Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆችበያላችሁበት የእግዚአብሄር ጥበቃውና ሰላሙ ይብዛላችሁ! ስለምትመለከቱኝና ስለ መልካም አስተያየታችሁ ከልቤ አመሰግናለው🤗
እንደሌላ ጊዜ ሪሲፔውን ፃፊልን
ያምራል በጣም
@@emmamaki2216 እሺ ጽፌዋለው
@@EskeEthioTube አመሰግናለው🤗
ደምሪኚ እህት ማሻአላ ያምራል
በጣም የሚያምር ኩኪስ ነዉ ከዉጭ ከመግዛት ይህ ገላግሌ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ እህቴ
በጣም አሪፍ
አመሰግናለው🤗
@@tigistyetayew8485 አመሰግናለው🤗
ዋውውውው ነው እህት አሁን ሙከረኩት በጣም አራፍ ነው እጂሽ ይባረክ
አሜን! አመሰግናለው ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል🤗
ዋው በጣም አሪፍ ብስኩት ነው እጅሽ ይባረክ በርች።
ቃለ ቱብ ብቅ በይ
በጣም አመሰግናለው🤗
ጎበዝ ልጅ በርቺ በጣም አርፍ ነው
እሺ አመሰግናለው
ዋው ይህ ለፆምም ይሆናል ለኦርቶዶክሳዊያን በጣም አሪፍ ነው በርችልን😍😍👍👍👍
አዎ ይሆናል። አመሰግናለው የኔ እህት🤗
ዋዉ ጎበዝ ነሽ ሲያምር ልዩ ነው ታሽጎ የሚሸጠው ኩኪስ ነው የሚመስለው እቤት እንደዚህ መስራትሽ 👏🏾👍🏾
ውይ በጣም አሪፍ ነው በቀላሉ መስራት ይቻላል እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለው🤗
ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ 👍👍😍
አመሰግናለው የኔ እህት!
ዋው በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው ሲታይም ያምራል አሪፍ ነው
Delicious and yummy, very healthy preparation, will give this a try. Thanks a lot for sharing my friend🌺💕
Thank you for watching my dear🤗
በጣም አሪፍ በስኩት ነው እኔም እሞክረዋለሁ በርች
እሺ አመሰግናለሁ🙏
ሲያስጎመጅ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ
አሜን! አመሰግናለው የኔ እህት
Wow betam Arif sis enamsegnalen
እኔም በጣም አመሰግናለው
በጣም ሀሪፍ ነው
አመሰግናለው
ዋውው እጂይባርክ
አሜን! አመሰግናለው
Weyni mitafet sisye yene Mar...
Amesegenalew yene wed🤗
ማሻ አላህ
ጎበዝ ማማየ እጂሺ ይባርከ
Konjo mekses asayeshen. Thank you for sharing my dear!
Thanks for watching my dear
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለው
በጣም ነው የሚያምረው አክስቴ አቅምሺኝ
Zolatube. ቤተሰብ እንሁን
@@chefselamkitchen5026 ቤተሠብ እንሁን
እሺ ዞላዬ አመሰግናለው
@@mekidiyedenegellejtube እሺ.
Wawo betam arifi new
Amesegenalew!
ይጣፍታል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
በጣም ቆንጆ ነዉ👌 እናመሰግናለን❤️
እኔም አመሰግናለው🤗
ይሄው ከች ብያለሁ፤ አሪፍ ስራ ነው በርች!
waw yummi
Thank you!
እናመሰግናለን ዉዴ
ዌዉ በጣም ቆንጆ አሰራር 🙏🏾👍🏾👌🏾
Beautiful Very nice recipe
ጎበዝ
አመሰግናለው🙏
Thank you it’s looks delicious 😋 tebarekiligne 🙏🏾❤️
Amesegenalew🤗
ጎበዝ ያምራል 🙏
ሠላምነው
ሰላም ነው የኔ እህት🤗
እናመሰግናለን
Like salted crackers~ yummy!Happy day my friend!
Thank you🤗
Great recipe thank you so much 😋
tiru nw gen mchrsha lay ychmrieshw salt tamun aykyrim?
አመሰግናለሁ🙏 ጨው ጣእሙን አይቀይረውም ክራከር ስለሆነ ጨውጨው የሚል ነው የሚሆነው ግን ጨውን ካልፈለግሽ ማስቀረትም ትችያለሽ።።
Boa tarde amiga e parabéns pela deliciosa receita 💕Ficaram lindos 👏👏
Thank you
Wow, they look yummy! 👍👍👍
Wow
እናመሰግናለን እህታችን እንዲ የፆም ኩኪሶችን ለመስራት አስፈላጊ ነው
Just waching
Thanks🙏
Very nice 👌👌
ፉርን ነወ ወይሥ ወበን አልገባኝም
ፎረን ነው
Wow! Looks nice! New subscriber💕
Thanks sweetie 😋😋😋👌💐
Thank you for watching my dear🙏
Gubez berche eshe salsafe ayechalu
Betam amesegenalew🤗
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ ,ስፓጌቲ ሰርቻለሁ ብቅ በይና እይልኝ.አመሰግናለሁ፨
እሺ እኔም አመሰግናለው
Good
Thanks
ዲግሪ ፋራናይት ነው?
አዎ። አመሰግናለው!
አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ስወዳችሁ
Iike
ላይክ አርጌአለሁ ፡ብቅ በሉ ቆንጆ ስፓጌቲ ሰርቻለሁ።
@@chefselamkitchen5026 እሺ መጥቻለሁ
አመሰግናለሁ እሺ
ይቅርታ ዱቄቱን በግራም ብታደርጊዉ ጥሩ ነዉ ያለዛ በዴሲ ሊትር በኩባያ ብዙ አይነት ኩባያ ስላለ ለማዉቅ ይከብዳል በተረፈ ጣም ጥሩ ነዉ በርቺ የኔ ዉድ 🙏🙏🙏🙏👑👑👑
በጣም አመሰግናለው🤗ኩባያው ለመለኪያነት የሚያገለግል ኩባያ ነው። ያለሁበት አከባቢ በኩባያ መለካት የተለመደ ስለሆነ ነው ይቅርታ።1 1/2 ኩባያ = 180g የፍርኖ ዱቄት1/2 ኩባያ = 118ml ውሀ1/4 ኩባያ = 60ml = 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
ውዴ ለ1 ኪሎ ምን ያህል ግብአት ልጠቀም ፕሊስ እንዳየሺው ንገሪኝ
1 1/2 ኩባያ ዱቄት ወደ 0.19 kg አከባቢ ነው የሚሆነው።
መጨርሻ ላይ የጭምረሽው የምን ጫው ነው አልገባኛም
በጣም ደቃቅ ያልሆነ ጨው ነው ከላይ የነሰነስኩት / Sea salt / የባህር ጨው
ጥያቄአለኝ. እህት. እሳቱን. እደትነው. በትንሹነውእደ. ማድርግ. ያለብን. እናከላይእሳ. አይነድበትም. እደ. ከታቸ. ብቻነው. እኔደሞ. አነ በጠ ኣረ ቸውን. ሁሉ. ጨምሬ. ሰርቸሳበቃ. እፍሮሙውሰጥ. ሰጨምርው. ይነፍብኛል. እና. ቅርፁን. ያጠፍዋል. ለምድነው. የሚነፍው. አሰቸገሮኛል. እየነፍብኝ. ሀታ. ሰሰራም. እጀላይ. ሊጡ. ይነፍል. ባክሸ. መላበይኝ. ውድ
Mariyam Mariyak ኦቭኑን አንዴ 325° ላይ ብቻ ነው የምታደርጊው። ሊጡን ሳታወፍሪ በስሱ ጠፍጥፊው ሌላው ደግሞ እንደዛም አድርገሽው የሚነፋ ከሆነ በቱዝፒክ ወይም በከባብ እንጨት አራት ወይም አምስት ቦታ በሳ በሳ አድርጊው ውበትም ይሰጠዋል አየሩንም ስለሚያስወጣው አይነፋም። ከአሁን በፊት በከባብ መስሪያ ወጋ ወጋ አድርጌ የሰራሁት ኩኪስ አለ ሊንኩን አስቀምጥልሻለው እይም ምን ለማለት እንደፈለኩኝ ግልጽ እንዲሆንልሽ ብዬ ነው ua-cam.com/video/z2EL4Hza9Ss/v-deo.htmlua-cam.com/video/7jGsx_qcdhc/v-deo.html
ከመችተሽኛልበርችእህቴ
እሺ በጣም አመሰግናለው
ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ብዝትትት ይበልልኝ እችን ፁዑፍ የምተነቡ በቅንነት የተለመደችሁ ሰብስክረይብ አርጉኝ አይስከፍልበትም እስት ዝም ብለቹ አስደስቱኝ
🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑👑🎁🎁🎁 ቢቻል 100ጊዜ አረግልሽ ነበር ለማንኛዉም ይቅናሽ
@@azebtufa8535 የኔ ቅን በጠም አመሰግነሎ
💕💝💕🔔🔔💐🙏👌👍
ስላም ሰላም ወድ የዝህ ቤት ቤተሰቦች ቤቴ ከች በሉ እኔም ቶሎ እመልሳለሁ። መልካም ቀን ለሁላችሁም ተመኜሁ!!!
እህት ቻናሌን ሽር አርጌልኝ
እሺ
ሰላም ለዚህ ቤት። ቪዲዮውን በማየት ተደምሬያለሁ ።ከናንተም ስትደመሩ ቢያንስ 3 ደቂቃ ወይም ከዛ በላይ በማየት ይሁን መልሳችን በብርሃን ፍጥነት ነው ሰላማቹ ብዝት ይበል
10Q
You're welcome!🤗
በደብአይቼቤተሠብሆኛለሁ ጎራበይ በቅንነት
ቕቅስ
እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
በያላችሁበት የእግዚአብሄር ጥበቃውና ሰላሙ ይብዛላችሁ! ስለምትመለከቱኝና ስለ መልካም አስተያየታችሁ ከልቤ አመሰግናለው🤗
እንደሌላ ጊዜ ሪሲፔውን ፃፊልን
ያምራል በጣም
@@emmamaki2216 እሺ ጽፌዋለው
@@EskeEthioTube አመሰግናለው🤗
ደምሪኚ እህት ማሻአላ ያምራል
በጣም የሚያምር ኩኪስ ነዉ ከዉጭ ከመግዛት ይህ ገላግሌ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ እህቴ
በጣም አሪፍ
አመሰግናለው🤗
@@tigistyetayew8485 አመሰግናለው🤗
ዋውውውው ነው እህት አሁን ሙከረኩት በጣም አራፍ ነው እጂሽ ይባረክ
አሜን! አመሰግናለው ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል🤗
ዋው በጣም አሪፍ ብስኩት ነው እጅሽ ይባረክ በርች።
ቃለ ቱብ ብቅ በይ
በጣም አመሰግናለው🤗
ጎበዝ ልጅ በርቺ በጣም አርፍ ነው
እሺ አመሰግናለው
ዋው ይህ ለፆምም ይሆናል ለኦርቶዶክሳዊያን በጣም አሪፍ ነው በርችልን😍😍👍👍👍
አዎ ይሆናል። አመሰግናለው የኔ እህት🤗
ዋዉ ጎበዝ ነሽ ሲያምር ልዩ ነው ታሽጎ የሚሸጠው ኩኪስ ነው የሚመስለው እቤት እንደዚህ መስራትሽ 👏🏾👍🏾
አመሰግናለው🤗
ውይ በጣም አሪፍ ነው በቀላሉ መስራት ይቻላል እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለው🤗
ሲያዩት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ 👍👍😍
አመሰግናለው የኔ እህት!
ዋው በጣም ቆንጆ ኩኪስ ነው ሲታይም ያምራል አሪፍ ነው
አመሰግናለው🤗
Delicious and yummy, very healthy preparation, will give this a try.
Thanks a lot for sharing my friend🌺💕
Thank you for watching my dear🤗
በጣም አሪፍ በስኩት ነው እኔም እሞክረዋለሁ በርች
እሺ አመሰግናለሁ🙏
ሲያስጎመጅ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ
አሜን! አመሰግናለው የኔ እህት
Wow betam Arif sis enamsegnalen
እኔም በጣም አመሰግናለው
በጣም ሀሪፍ ነው
አመሰግናለው
ዋውው እጂይባርክ
አሜን! አመሰግናለው
Weyni mitafet sisye yene Mar...
Amesegenalew yene wed🤗
ማሻ አላህ
አመሰግናለው🤗
ጎበዝ ማማየ እጂሺ ይባርከ
አሜን! አመሰግናለው
Konjo mekses asayeshen. Thank you for sharing my dear!
Thanks for watching my dear
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለው
በጣም ነው የሚያምረው አክስቴ አቅምሺኝ
Zolatube. ቤተሰብ እንሁን
@@chefselamkitchen5026 ቤተሠብ እንሁን
እሺ ዞላዬ አመሰግናለው
@@mekidiyedenegellejtube እሺ.
Wawo betam arifi new
Amesegenalew!
ይጣፍታል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
በጣም ቆንጆ ነዉ👌 እናመሰግናለን❤️
እኔም አመሰግናለው🤗
ይሄው ከች ብያለሁ፤ አሪፍ ስራ ነው በርች!
አመሰግናለው
waw yummi
Thank you!
እናመሰግናለን ዉዴ
እኔም አመሰግናለው🤗
ዌዉ በጣም ቆንጆ አሰራር 🙏🏾👍🏾👌🏾
አመሰግናለው🤗
Beautiful Very nice recipe
Thank you!
ጎበዝ
አመሰግናለው🙏
Thank you it’s looks delicious 😋 tebarekiligne 🙏🏾❤️
Amesegenalew🤗
ጎበዝ ያምራል 🙏
አመሰግናለው🙏
ሠላምነው
ሰላም ነው የኔ እህት🤗
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለው
Like salted crackers~ yummy!
Happy day my friend!
Thank you🤗
Great recipe thank you so much 😋
Thanks for watching my dear
tiru nw gen mchrsha lay ychmrieshw salt tamun aykyrim?
አመሰግናለሁ🙏 ጨው ጣእሙን አይቀይረውም ክራከር ስለሆነ ጨውጨው የሚል ነው የሚሆነው ግን ጨውን ካልፈለግሽ ማስቀረትም ትችያለሽ።።
Boa tarde amiga e parabéns pela deliciosa receita 💕
Ficaram lindos 👏👏
Thank you
Wow, they look yummy! 👍👍👍
Thank you!
Wow
Thank you
እናመሰግናለን እህታችን እንዲ የፆም ኩኪሶችን ለመስራት አስፈላጊ ነው
እኔም በጣም አመሰግናለው🤗
Just waching
Thanks🙏
Very nice 👌👌
Thank you🤗
ፉርን ነወ ወይሥ ወበን አልገባኝም
ፎረን ነው
Wow! Looks nice! New subscriber💕
Thank you!
Thanks sweetie 😋😋😋👌💐
Thank you for watching my dear🙏
Gubez berche eshe salsafe ayechalu
Betam amesegenalew🤗
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ ,ስፓጌቲ ሰርቻለሁ ብቅ በይና እይልኝ.አመሰግናለሁ፨
እሺ እኔም አመሰግናለው
Good
Thanks
ዲግሪ ፋራናይት ነው?
አዎ። አመሰግናለው!
አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ ስወዳችሁ
Iike
ላይክ አርጌአለሁ ፡ብቅ በሉ ቆንጆ ስፓጌቲ ሰርቻለሁ።
@@chefselamkitchen5026 እሺ መጥቻለሁ
አመሰግናለሁ እሺ
ይቅርታ ዱቄቱን በግራም ብታደርጊዉ ጥሩ ነዉ ያለዛ በዴሲ ሊትር በኩባያ ብዙ አይነት ኩባያ ስላለ ለማዉቅ ይከብዳል በተረፈ ጣም ጥሩ ነዉ በርቺ የኔ ዉድ 🙏🙏🙏🙏👑👑👑
በጣም አመሰግናለው🤗
ኩባያው ለመለኪያነት የሚያገለግል ኩባያ ነው። ያለሁበት አከባቢ በኩባያ መለካት የተለመደ ስለሆነ ነው ይቅርታ።
1 1/2 ኩባያ = 180g የፍርኖ ዱቄት
1/2 ኩባያ = 118ml ውሀ
1/4 ኩባያ = 60ml = 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
ውዴ ለ1 ኪሎ ምን ያህል ግብአት ልጠቀም ፕሊስ እንዳየሺው ንገሪኝ
1 1/2 ኩባያ ዱቄት ወደ 0.19 kg አከባቢ ነው የሚሆነው።
መጨርሻ ላይ የጭምረሽው የምን ጫው ነው አልገባኛም
በጣም ደቃቅ ያልሆነ ጨው ነው ከላይ የነሰነስኩት / Sea salt / የባህር ጨው
ጥያቄአለኝ. እህት. እሳቱን. እደትነው. በትንሹነውእደ. ማድርግ. ያለብን. እናከላይእሳ. አይነድበትም. እደ. ከታቸ. ብቻነው. እኔደሞ. አነ በጠ ኣረ ቸውን. ሁሉ. ጨምሬ. ሰርቸሳበቃ. እፍሮሙውሰጥ. ሰጨምርው. ይነፍብኛል. እና. ቅርፁን. ያጠፍዋል. ለምድነው. የሚነፍው. አሰቸገሮኛል. እየነፍብኝ. ሀታ. ሰሰራም. እጀላይ. ሊጡ. ይነፍል. ባክሸ. መላበይኝ. ውድ
Mariyam Mariyak ኦቭኑን አንዴ 325° ላይ ብቻ ነው የምታደርጊው። ሊጡን ሳታወፍሪ በስሱ ጠፍጥፊው ሌላው ደግሞ እንደዛም አድርገሽው የሚነፋ ከሆነ በቱዝፒክ ወይም በከባብ እንጨት አራት ወይም አምስት ቦታ በሳ በሳ አድርጊው ውበትም ይሰጠዋል አየሩንም ስለሚያስወጣው አይነፋም። ከአሁን በፊት በከባብ መስሪያ ወጋ ወጋ አድርጌ የሰራሁት ኩኪስ አለ ሊንኩን አስቀምጥልሻለው እይም ምን ለማለት እንደፈለኩኝ ግልጽ እንዲሆንልሽ ብዬ ነው ua-cam.com/video/z2EL4Hza9Ss/v-deo.html
ua-cam.com/video/7jGsx_qcdhc/v-deo.html
ከመችተሽኛልበርችእህቴ
እሺ በጣም አመሰግናለው
ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ብዝትትት ይበልልኝ እችን ፁዑፍ የምተነቡ በቅንነት የተለመደችሁ ሰብስክረይብ አርጉኝ አይስከፍልበትም እስት ዝም ብለቹ አስደስቱኝ
🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑👑🎁🎁🎁
ቢቻል 100ጊዜ አረግልሽ ነበር ለማንኛዉም ይቅናሽ