ፍቺ… እፎይታ ወይስ ፀፀት? || ነገረ- ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 152

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Рік тому +50

    ኢላሂ የፉልሰጢም የጋዛን ህዝብ በራህመትህ ከጠላት ጠብቃቸዉ ግፉ በዛ ያ አላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh Рік тому +38

    ሱበሀነክ ያረብ ወላሂ የኡስታዜ ንግግር ውስጤን ገልጦ ያነበበው ያክል ነው የውስጤን የተናገረው ይገርማል አጃኢብ 😢 ጀዛኩም አላህ ከይር አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብ

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ Рік тому +30

    አው ፍች በጣም ገባዲ ነው ፈታሁሽ የሚለውን ቃል መስማቱ እራሱ በጣም ልብን ይሰብራል ማፀናኛ የሌለው ነገር እኔም ከፍተኛ ጭቀት ውስጥ ገብቸ ነበር አሁን ግን ትንስ ወደ እራሴ እየተመለስኩነው አልሀመወዱሊላ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Рік тому +1

      በጣም የደረሰበት ነው የሚያውቀው

    • @ያአላህሶብርስጠኝ
      @ያአላህሶብርስጠኝ Рік тому

      @@hawahawa7709 ሳህ

    • @Neima-A2c
      @Neima-A2c Рік тому

      በጣም

    • @Neima-A2c
      @Neima-A2c Рік тому

      ተፋታሁ እኮ ሲባሉ እኳን ደስ አለሽ የሚሉ ሰዎች ይገርሙኛል😂

    • @ያአላህሶብርስጠኝ
      @ያአላህሶብርስጠኝ Рік тому

      @@Neima-A2c አረ የምን ደስታ እኔ አዲ አካሌን ያጣሁ ነው የሚመስለኝ እረሱል ሰለላህ አለሂ ሰለም እኳ የሴት ልጂ ስብራቷ ፍቿ ነው ብለዋል

  • @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ

    ሱብሃነአላህ የዛሬው ርዕስ ለብዙ አመታት በውስጤ ሲብሰለሰል ምንም ምላሽ ያጣሁለት ጭንቅ የሆነ ጥያቄ ነው😢 ግን በፍቺ እንደምፀፀት አስቤ 10 አመት ሙሉ ኖርኩኝ ወላሂ ልጆቼ አስባለሁ እናታቸውጋ ወይስ አባታቸውጋ ማንጋ ሊሆኑ እላለሁ መበተናቸው ብቻ ወላሂ የህሊና ፀፀት ይሆንብኛል ይሄን ሳስብ የፍቺው ምክንያት (ፀብ) ኸይር ሆኖ ይታየኛል በቃ ምንም እንዳልተፈጠረ ፍቺን በጣም እፈራለሁ ምን አልባት ይህ ፕሮግራም ለህይወቴ ለትዳሬ መስተካከል ሰበብ እንደሚሆነኝ ተስፋ አለኝ ከአላህ በታች ጀዛኩሙሏህ ኸይር

    • @abadiahmed1781
      @abadiahmed1781 Рік тому +3

      እህቴ እኔ በለቤቴ በጠም በድሎኘል ሁለት ልጆች አሉኝ ፍች ጠይቀለው ውሸቶቹ ቀንበቀን እንቅልፍ አጠው

    • @HappyBirds-tz7fj
      @HappyBirds-tz7fj 4 місяці тому

      አብሽሪ እህቴ የደረሰበት ያቀዎል 😢😢😢😢😢😢😢😢ዉሸት በትዳር ከባድ ነዉ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Рік тому +9

    ሀቂቃ ለመናገር ባል ና ሚስት ሳይዋደዱ ቀርተው ቢፋቱ እንኳን የሆነ ፀፀትና የሆነ ስብራት በደንብ አለው የደረሰበት ነው የሚረዳው

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn Рік тому +31

    ጋዜጠኛ ሙሀመድ እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ መምህራቹም በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ ተባረኩ

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Рік тому +21

    ብዙ ወላጆቻቸው የተፋቱ ቢጠየቁ የዚች ልጅ ስሜት ይጋራሉ

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep Рік тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Рік тому +4

    ማሻአላህ ደሰ የሚል ወይይት የሁለቱም እርጋታ ሰነምግባራቸው ሲያሰረዳ በጣም ጭንቅላት ውሰጥ የሚገባ አላህ ብሎ በጀማሃችን በአትላንታ ጆርጂያ አሜሪካ መቶ በትልቅ ጎባኤብታሳዩ በየእሰቴቱ ብታሳዬ ጥሩ ነበር በተለይ ሲንግል ማሞ እየተባለ ብዙ ጎድ አለትዳር ፍች መጣላት የሴት ብር አይወሰድም ያለፍቃድዋ ሴቶቻችን ሸሪሃውን ቢጠብቁ እናት አባት በከቤቱ እየተባረረ እንደአላሳደጉን እራህማ ጠፋ እባክህ ይህን በአላህ ለሰው ደጋግመህ የእናት አባት ክብር ብትናገሩ ለእብረተሰቡ በጣም ያማል አላህ ይርዳችሁ በጣም መደገፍ ያለበት ብሮግራም ነውማሻአላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ታይቶ አይጠገብም ይህ ብሮግራም

    • @ليليمحمد-ج5ج
      @ليليمحمد-ج5ج Рік тому

      መሸአላ።በሂወት።ትህርትደስይላን።መሸአለ👍

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Рік тому +3

    በዚህ ርእስ የተወሩት ነጥቦች እጅግ በጣም የብዙውን ሰው ቤት ያንኳኳ ነው።የተዘረዘሩት ነጥቦች በኔ ላይ ደርሰዋል ።ስለ እኔ የሚወራ እስከሚመስለኝ ድረስ መዳን የማይችል ስብራት ላይ ነው ያለሁት።

  • @Alh973
    @Alh973 Рік тому +7

    ማሻአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኽይር ይህ ሚበር ደስ ነው የሚለኝ ግን ቁጥር አንድ ቁጥር ሁለት በሚል ይቅረብ ሌላው ደስ ይላል ቀጥሉ

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Рік тому +10

    አህሊን ወሳህሊን ወመርሀበን ሚንቢሮች ለጎጆዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @mekinmohammed-fu1uo4fc3t
    @mekinmohammed-fu1uo4fc3t Рік тому +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ
    ሁስታዜ እኔም ባለመታገሴ ብቻዬን ቀረሁ ምነው እናተን ሰምቼ ቢሆን 😢
    ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩልሃል

  • @KedijjaSeman
    @KedijjaSeman 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው ምወደው ሳናገባ እንኳን የነገ የትዳር ሂወታችንን በራሳችን ምናብ እንድስለ ታረጉኛላቹ የነገ ዘውጃችን ውብ እንዲሆንል ብላቹ ስለምትነግሩ
    ጀዛከላ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ Рік тому +3

    ምርጥ ንግግር ይበለኝ ይገባኛል የእጀን ነው ያገኘሁት ያልካት ነገር የኔን ነው የተናገርክልኝ በስ አልሀምዱ ሊላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص Рік тому +3

    ማሻ አላህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እየወሰድኩ ያለሁት ኢ/አላህ ለወደፊት ትዳር ስይዝ እምንጠቀምበት አላህ ያድርገን በተረፈ ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 Рік тому +1

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ሄይር ወላሂ ቃላት ያሰኛል ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ❤

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር የእውነት ት/ት ነው አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን ❤

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj Рік тому +6

    የእናት እና አባት መለያየት ለልጆች በጣም ከባድ ነው ወላሂ የወላጆቸ መለያየት ከባድ ተፅዕኖ ፈጥሮብኛል አሁን ልጅ ለመውለድ ሳስብ በጣም እፈራለሁ 😢

  • @Fafi-r7i
    @Fafi-r7i Рік тому +6

    ፍችን ጨርሳችሁ ጨለማ አደረጋችሁ
    ግን እኮ ካልተግባቡ በጣም ጥሩ መፍትሄ ነው

  • @ሎጎሀይቅTube1
    @ሎጎሀይቅTube1 Рік тому +1

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀዛከላሁም ኸይረን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @hawaseid2282
    @hawaseid2282 Рік тому

    ወንድም ሙሀመድ ጀዛክ አላህ የጎጆየ ትምህርት ወሳኝ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝን መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለ እባክህ ወይም የማገኝበትን መንገድ አመቻችልኝ

  • @yenusnurhisen1039
    @yenusnurhisen1039 Рік тому +6

    It is so important for both married and unmarried, continue with new ideas and suggest.

  • @jjnnv7872
    @jjnnv7872 Рік тому +15

    የዚች ልጅ ታሪክ የኛ የስደተኞች ልጆቻችን ታሪክ ነው

    • @Zz-vz2ep
      @Zz-vz2ep Рік тому +1

      ትክክል 👆👍👍👍👍👍👍👍

    • @Jemila-p2n
      @Jemila-p2n Рік тому

      ወላህ ታሪኳን ስሰማ እንባየን መቆጣጠር ከልቻልኩም

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n Рік тому

    በርቱ እድህ አይነት ትምህርት ለወጣቱ በጣም ያስፈልገናል።ያረጋጋናል

  • @argoba3210
    @argoba3210 Рік тому +4

    ጀዛኩሙላሁ ከይረን የዛሬው የኔን ሓያት ያካትታል ፀፀት የበታችነት ስሜት ሁልግዜ ድሰማኛል ሚስት ማግኘት አቅቶኛል ውዻ ሚስቴ ትናፍቀኛለች ነገርግን አላገኛትም 😢😢

    • @Z.M-m5x
      @Z.M-m5x Рік тому

      ግን ወንዶችም ትጎዳላችሁ ? እኛ ሴቶች ብቻ ይመስለኝ ነበር ስብርብር የምንል😢

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 Рік тому +30

    አንዳናኝ ዛሬ ያጀመአ ላይክ አርጉን እኔን 🥰

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye Рік тому +1

    ጀዛከለሀ ከይረን ወለሂ ቲክክል ነዉ አደለም መፈታት መረረቅ በረሱ ከበድ ይመስለኛል ፍቺ በታለይ ለሂቶች በይኔ መዉቃት ልጅ ዉጪገር ነዉ ያለዉ በለዋ ኡሱወ ሀገር ቤት ነበረች ፎቶ ታከለት ከሜረዉ በደንብ ፏ አርጎት ነበረ ቤታሰብ ኒከ አስሮለት በሽምጊልላ ሰዉዮ በሂገዊ መንገድ ወሰደት ኡሱዏ ስበዛ ቆንጆ ነት እሱ ቲእኒሽ ሀፕታም ነበር ሂዶ ታቀቢሎ አመጠት ስቲየዉ ፎቶ ለይ ያዬቹ ደመቅ ቢሎ ሰለነበረሀ ጊረ ታገበች ሚታቃዉ ሰዉ ዬለት በመንገድ ደክሞወታል ታኛች ቃስ ቢሎ እንጊዲ ሚስቱ ነት በጊድ ታገነኛት በቲጊል መሄጀ ዬለትም አረገዘች ዘጠኚ ወር ሙላ ያተነጨነጭ አሰለፈቹ በወለደች 3ቃኑወ ጠፈች ወደ ዘመድ ቢላሚነት እንቢ አለች ኡሷ ያመሰለት መጀመረ ያሚፈልጉወት ወንዶች አሁኑም ሚፈልጉወት መስሎወት ነበር መጠቃቃሚ ቢቻ አረጉት 10አመቱዏ አለገበችም ቆንጂነዏም ያሰነሰ መጠ መሀሩኑም መለሰቺለት ሌላ ሴት ስያገበ ታፀፀታች እሂተች ለዊሰኔ አቲሩጡ ከኔም ጪምር አነዴ ከገበሽበት መፀወት ሰትከፈሉ እንደቶጡ ታረገገኡ ወለሂ በይኔ ከልጂቱ አብረን ነዉ ያለነዉ አለሀ ይስትር❤

  • @NsraAa-t9g
    @NsraAa-t9g 3 місяці тому

    ኡስታዞቼ:አላሀ:እዲሜ:ጤና:አላሀ:ይስጣቹ:እሄ:ለጎጆዬ:ፕሮጊራም:በጣም:ደስ:ይላል:የሁሉንም:ቤት:ነው:የሚያንኳኳው:ግን:ቸግሪ:ካለ:ዋናው:ስብሮ:መኖር:መቻል:ነው:በትዳር:ከሀ:እስከፖ:ችግር:አለ:ግን:በስቢር:ሁሉም:ነገር:ይለውጣል:በአላ:ፊቃደ።🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    እምወደዉ ፕሮግራም።❤

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n Рік тому +1

    አጭርና ግልፅ ጥያቄ፤፤ በተጨባጭ የማገጠችብህን ሚስት /ተገዳ ሳይሆን ወዳ/ መፍታት ተገቢ ነው ወይስ በአላህ ዘንድ ይስጠየቀሃል

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 Рік тому +3

    እኔ የ8አመት ልጅ አለችኝ ከባሌጋ የተጣላነው በወለድኩ ሰአት ነው አረብ አገር ከመጣሁ 7አመቴ ፍታኝብለው እቢ አለ እኔም ከሱጋ መኖር አልፈልግም በትዳሩ አስመሳይነው ስደትላይ ሁኜ የሰራሁት ቤትአለ ለሱ ልኬ አስጨረሰልኝ እየኖረበትምነው ከልጃችጋ እናም ቤቱን በልጃችን ስም አድርገን መለያየት እፈልጋለሑ እሱግን መፍታት አይፈልግም እየበደለኝም ቢሆን ከሱጋ እድኖር ይፈልጋል

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo Рік тому +3

      አትፈቺ ግን ብርሽን በሱ ስም አትላኪ ስዴት ይበቃሻል ሀገር ግቢ ሁሉም ይስተካከላል ኢንሻ አላህ

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Рік тому +5

    በጣም ያሳዝናል ! ባልና ሚስት በሚፈጠሩ ችግሮች ለልጆች ነው የሚተርፈው ! የወደፊት ስነልቦና ችግር ይደርስባቿል !

  • @نننننن-و2ث
    @نننننن-و2ث 2 місяці тому

    አድረሸቹ ኬኤት ለግኝ ፊችዉ ምሸለኝ እመስለኘል የልጆቼ ነገር አሰሰበኝ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Рік тому +1

    አህለን ወሳህለን ጀዛኩምአላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዜ❤❤

  • @abadiahmed1781
    @abadiahmed1781 Рік тому +5

    ሴቶችዬ አደራ በረቹን ለበለቹ አትስጡ ኢሀው አሚኜ በሰጠውት ዘጠኝ አመት አግብቶ ዘና ብሎ ይኖረል እኔ በሰው ሀገር ቀረው ከልጆቼ ለየኝ ከኔ ተመሩ ለምን አስር ልጅ አትወልዱበትም ባል በደነው የምበለው አሁን ገበኝ በኔ የደረሰው አይድረስባቸው እበከቹ በዚህ ግዜ ወንድ የምተከብረውን ሚስት አይፈልግም መሰለኝ

    • @XayaadFantu
      @XayaadFantu Рік тому

      እሱእውነትሽንነው እምትታዘዛቼው አይፈልጉም እምታዘውንነውእሚፈልገው

  • @sadanasir-u1e
    @sadanasir-u1e Рік тому +2

    as wr wb ine minem alelim betam konjo pherogiram allah kayer jezachun yikflachu betam iyatexeqaminbat nw allah rajim idme yisxachu

  • @ge5967
    @ge5967 Рік тому +2

    አላህ ይጠብቃቹ በጣም ምወደው ፕሮግራም

  • @tewfikmustafa3422
    @tewfikmustafa3422 Рік тому

    ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ጀዛኩሙላ አልፍ 1000 ኻይር

  • @jeylannure5465
    @jeylannure5465 Рік тому +5

    Maashaa Allaah keep going guys you are amazing

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 Рік тому +3

    As wr wb Ustaze you are truthful for everything I feel it about divorce I was thinking sometimes I am very angry with my kids now I don’t want to divorce but I need to change myself jeezakeelah yeran thanks

    • @munaali2129
      @munaali2129 Рік тому +3

      Divorce is not a solution, be patient things will be ok in the future InshAllah, have a good connection with Allah and your family, make Duaa!!!

    • @samiramohammed3447
      @samiramohammed3447 Рік тому

      Thank you

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому

      try to communicate with your kids in different manner than the usual one Insha’allah Allah will make it easy for you no one is perfect we all try our best to become the best version of ourselves

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому +1

    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲💐

  • @IkramMohammed-p7u
    @IkramMohammed-p7u Рік тому +5

    ትልቅ ደስታ ወላሒ ምክንያቱም ሳይዋደዱ ከመኖር ይሻላል

  • @rahmakfkn5095
    @rahmakfkn5095 Рік тому +1

    ሱባሀነክያረብ እንደዉ አሏህይሁነን እስኪ😢😢😢😢😢😢

  • @UmuFerhat
    @UmuFerhat Рік тому +2

    Aselamualeykum betam yemwedew program jezakumulah rejm edme ketena gar ystachhu

  • @elyasjemal3655
    @elyasjemal3655 Рік тому +2

    Masha allah it's good lesson thanks my brother's

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu9445 Рік тому +3

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @eexx2456
    @eexx2456 Рік тому +2

    የኔን ገጠመኝ ነው የተናገርከው የልጄ አባት የሱስ ሱስ አለብህ ብዬ በሰው ፊት ጠይቄው ነበር ግን የለብኝም አለ :ግን የሌለበትን ሱስ መቁጠር ይቀል ነበር አብረን ስንኖር እውነቱ ሲወጣ ቀለለብኝ ከዚያ እሱን በምንም አይነት ጉዳይ ማመን አልችልም

  • @yousraadam2327
    @yousraadam2327 Рік тому +1

    ጀዛኩም አላህ አልፍ ኸይር ❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ

    እኔ አንድ ጥየቄ አለኝ እና ማሜ ይመልስን ምክናቱም ሁሉም ቦታ የለ ነገር ስለሆና ባል እና ሚስት ሲፈቱ ሚስት ልጆችን ኢዛ ከሄደች በቃ ከቤታ ሰብ መረቅ ጥሩ ነው ወይ እኛ ቤት የሀያተቻውን እና የጎተቻውን ለቅሶአልደራሱም ሀራም አይደላም ወይ እናት አትጠያቅም ወይ

  • @mohammedzayintajudintajudi1445

    ደሰ የሚል ፕሮግራሞች ናቸው ማሸአላህ ማነው በጉጉት የሚከታተለው

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm Рік тому +3

    ፍች የምበዘው አብዘኛው ትግህስት በመጠትና መጀመረ በትክክል ሰይወደዱ ቾክሎ ወደ ትዳር መግበቱ ነው ይመስለኛል

  • @abadiahmed1781
    @abadiahmed1781 Рік тому +2

    ህወት አስጠልቶኛል የዘጠኝ አመት በሌ እኔ በስደት እየለፈው እሱ አገበ ሁለተኛ ሚስት የኔን ሀቅ ሰትወጠ እንዴት ተገበለህ ስለው መግበት በኔ አልተጀመረም አለኝ ሁለት ልጆች ወልጀለው በስደት የመጀመቀ ልጄ ሀገር የሸኘወት በአራት ወሮ ነው አሁን ስምንት አመት ሆነት ሰለየት የንጀራ እናት አመጠለት አንድ ቀን እንደ ሚስት ሰለርፍ አሁን መፈተት ነው ምፈልገው ልጆቼን አሰድገለው ምን አቃጠለኝ ከሱ እስቲ አስተየት ስጡኝ

    • @XayaadFantu
      @XayaadFantu Рік тому +1

      ለልጆሽስትይ ታግሰሽኑሪ እሱፍቺእስካልጠየቀሽድረስ ልጆችንአሳድጊየራስሽስራጀምሪና በራስሽተማመኝ አላህንለምኝ የተሻለህይወትእንድሰጥሽ

    • @XayaadFantu
      @XayaadFantu Рік тому

      በአላህተስፋአትቁረጭ ዱአአድርጊ ቁርአንሽንቅሪ

    • @abadiahmed1781
      @abadiahmed1781 Рік тому

      @@XayaadFantu ተኝቼ ስነሳ ራስምታት ሊገለኝ የሱ ውሸት ብቻ እንዴት ብዬ ልኑር የመጀመረ ልጄ እሱ ጋር ነት ሁለተኛ ልጄ እናት እቤት ለኳት በእንጀራ እናት እንደትበደለል በጠም ከበድ ነው

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo Рік тому +1

      አብሽሪ ሁሉም ለከይር ነው አትናደጂ አትበሳጪ በሽተኛ እንዳትሆኛ ጀግና ሴት ሁኚ አንድ ብር እንዳትልኪለት ግዜ አሳልፎባት ወይ ይፈታታል አንቺ ሰራ ሰራ አድርገሽ ለልጆሽ ግቢ

    • @abadiahmed1781
      @abadiahmed1781 Рік тому

      @@Biftuu....walloo እንሸአለህ

  • @እሙኸይራትአህመድአህመድአ

    ጀዛከላህ ኸይረ መወፈረ በጣም እፈልግ ነበረ አሁን ግን ተውኩት😅

  • @NejinaBintbaba
    @NejinaBintbaba Рік тому +2

    Al.lilah betam yemiyasdest tedare alegne allah yazlekelen

  • @jemilagebiyo1334
    @jemilagebiyo1334 Рік тому

    Tmhrtun kemiketatelut bhonm kemejemeriya eske mecheresha yemtasgebut muziqa hulem yabesachegnal Allah mechereshachinn yasamrln

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Рік тому +1

    ሱብሀን አለህ 😢😢😢

  • @ZeynebHessen-qw8zy
    @ZeynebHessen-qw8zy Рік тому +5

    እኔ አቀዋለሁ ወላሂ በእኔ የደረሠ በልጀ እዳይሆን ነበር የምፈራዉ እደፈራሁት ሆነ

  • @rahmahteak9719
    @rahmahteak9719 Рік тому +1

    ማሻአላአላህይጠብቃቹወንድሞቻቹን

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu9445 Рік тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ

  • @RehimaEmamu
    @RehimaEmamu Рік тому +1

    Allah yetebekachu❤❤❤

  • @KadijaTofik
    @KadijaTofik 11 місяців тому

    Jeza kelahu hayere beakale agegnechachu yelebane bawera dase yelagne nabare 😢😢

  • @Neima-A2c
    @Neima-A2c Рік тому

    ፍች ተገላገልኩ የሚባል ነገር አይደለም ፈልገህው እኳን ቢሆን

  • @Ummah1-
    @Ummah1- Рік тому +2

    ትልቅ ጉዳት ይደርስባቿል

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm Рік тому +1

    በዉፍራት ምክንየት የፈተ ሰው እኔ ገጥሞኛል በሳዑድ ሪያድ ላይ አይቸለው ብዙ የለፉለትን ትዳር በስድስት ወር አፈራሱት

  • @Neima-A2c
    @Neima-A2c Рік тому +1

    እኔ ፈልጌ ብሬን ከፍየ ከተፋታሁ ቡሀላ ሀዘን ተሰምቶኝ ነበር 😢

  • @መድ-ተ6ኈ
    @መድ-ተ6ኈ Рік тому

    1:04:07

  • @FuadYasin-kz4wn
    @FuadYasin-kz4wn 2 місяці тому

    What is his name 🙏🙏

  • @fatiyanaser9955
    @fatiyanaser9955 Рік тому +1

    Mashall ❤❤❤

  • @hadraseid3551
    @hadraseid3551 Рік тому

    ye ouztazun adrasha bemin enagegnalen yemtawku beallah yhunbachihu sixugn yemamakrew yegil guday alegn .

  • @mustafasiraj3860
    @mustafasiraj3860 Рік тому +1

    ጀዘካ ላህ

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu9445 Рік тому +2

    አህለን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው

  • @saadas9954
    @saadas9954 Рік тому +1

    صلي الله عليه وسلم

  • @FatoumaMohammed-v9h
    @FatoumaMohammed-v9h Рік тому

    Masha. Allah❤❤❤❤❤❤❤

  • @መድ-ተ6ኈ
    @መድ-ተ6ኈ Рік тому +1

    የኔም ሂወት ነው ግን መጠከር ነው😊

  • @ShambelDeribe
    @ShambelDeribe Рік тому +1

    Yamimachi program❤

  • @nemaailynema4840
    @nemaailynema4840 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ

  • @rahmahbashia1592
    @rahmahbashia1592 Рік тому +3

    ሥለፋችሲነሣሁሌምቁሥለትይሠማኛልሌላወድለመቅረብአሥጠልቶኛልዱአችሁያሥፈልገኛዱአአድረጉልኝ

    • @rahmahbashia1592
      @rahmahbashia1592 Рік тому

      በጣምየሚገረመኝእወዳታለሁእያለበጥላቅየሚቀጣዉ

    • @fatumadawed3088
      @fatumadawed3088 Рік тому

      አብሽሪ ሀቢበቲ ህይወት ይቀጥላል

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Рік тому

    ወላሂ እኔ የት ባገኝሁህ እኔ እራሴን ላጠፍአ የቀርኝ ነገር የለም ሰብሬን ሁሉ ጨርሻለሁ😢😢😢

    • @HappyBirds-tz7fj
      @HappyBirds-tz7fj 4 місяці тому

      አብሽሪ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም

  • @soajkj5710
    @soajkj5710 Рік тому

    ወንዱ ምን አለበት ልጆቹን እሷ ላይ ትቶ በተፋቱ በወሩ ያገባል::

  • @aydabintkamil
    @aydabintkamil 4 місяці тому

    gin eko andande asfelagi new abrew binorum beljochu lay yebase guat new yalew

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ayshaebrahim
    @ayshaebrahim Рік тому +1

    ሳምነንቱ እስከሚደርስ ትናፍቁኛላቹ

  • @MeremMhoummed-uf7xv
    @MeremMhoummed-uf7xv Рік тому +2

    👍👍❤❤

  • @علحمداللهعلكوليحال

    جيزاكم الله

  • @sikosilo4042
    @sikosilo4042 Рік тому

    የ አላህ ወላሂ ልጀን አስታወስሁ አይይይ እስከመቸ ይሆን

  • @سعيدحسن-ه5ث
    @سعيدحسن-ه5ث Рік тому +2

  • @asfaasd9949
    @asfaasd9949 Рік тому +3

    ቴሌግራምየላችሁምእንደ❤❤❤❤

    • @ስደተኛዋ
      @ስደተኛዋ Рік тому +1

      አላቸው የጎጆዬ ብለሽ ሰርች አርጊ ይመጣልሻል

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ

    ማዳም ነች የት ነሽ የምትለኝ 😊

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 Рік тому

    👍👍👍👍👍

  • @abdukerimmohammed1868
    @abdukerimmohammed1868 Рік тому

    Ameen yarb

  • @aishaaisha718
    @aishaaisha718 11 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💐💐

  • @bereka-u3y
    @bereka-u3y Рік тому

    በማሀል መንገደ ልጅ ይጐዳል

  • @ZeynebHessen-qw8zy
    @ZeynebHessen-qw8zy Рік тому +2

    ሥለፊቺ ሢወራ ቁሥሌንነዉ የሚነካዉ

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x Рік тому +1

    Qonjo programe new

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Рік тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kkss-ms2qm
    @kkss-ms2qm Рік тому +2

    As wr wb

  • @mulunegash4389
    @mulunegash4389 Рік тому +1

    As w w

  • @iphonexx6156
    @iphonexx6156 11 місяців тому

    ባለቤቴ ታኮርፈኛለች ምን ትለኛለህ

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 Рік тому +4

    አቤት የስአቱ ረዘምት ሰንቲ ሰልኪን ከፈተጉት

  • @አልሀምዲላ
    @አልሀምዲላ Рік тому +3

    አህንለ