በ 4.8 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ! | Temer Real Estate
Вставка
- Опубліковано 17 лис 2024
- ቴምር ፕሮፐርቲስ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ካላቸው የሪል እስቴት አልሚዎች አንዱ ነው። ቴምር ፕሮፐርቲስ በ2010 ዓ.ም በሁለት ባለራዕይ ግለሰቦች የተቋቋመ ሲሆን ዓላማውም ደረጃቸውን የጠበቁ ንብረቶቹን ለደንበኞች ማድረስ ነው። ቴመር ፕሮፐርቲስ ከ10 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ መሳተፍ ችለዋል።ከ 350 በላይ መኖሪያ ቤቶችን አቅርቧል።
ለበለጠ መረጃ በ 0933598485 ወይም በ 0984883384 ይደውሉ!
መታመን ከፈለጋችሁ ግልፅ አድርጋችሁ ተናገሩ 1. ዋጋችሁ በካሪ ሜትር ስንት እንደሆነ አልተናገራችሁም 2.አንድ ሁለት ሶስት መኝታ ቤቶች ስንት ስንት ካሬ ላይ እንዳረፉ አልተናገራችሁም ዝም ብሎ እያነበነቡ መሮጥ ብቻ ታማኝ አያደርጋችሁም ረጋ ብላችሁ እያንዳንዱን ግልፅልፅ አድርጋችሁ አብራረሩልን
ፒያሳ ሊሴ - ከ 46 ካሬ ስቱዲዮ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ 111 ካሬ አማራጮች አሉን,
አያት ፈረስ ቤት ሳይት - ከ 87 ካሬ ባለ 2 መኝታ ጀምሮ እስከ 119 ካሬ ባለ 3 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮ ያገኛሉ።ለ በለጠ መረጃ ይደዉሉልን,እናመሰግናለን።
@@abdutube22በዋትስ አፕ ልደውልላችሁ ሞክሬ ነበር አይሰራም ሊሴ ትምህርት ቤት ካላችሁ ሳይት ባለ ሶስት መኝታ ቤት በካሬ ስንት ነው የምታስከፍሉት
Thank you so much I really don’t understand why they don’t want to make it clear in detail totally unprofessional next please make it clear for everyone የምን ለብ ለብ ነው
አንድ ቤድ ሩም ሁለት ቤድ ሩም ሶስት ስንት ነው ብለህ አትጠይቅም
በርቱ አላህ ይርዳችሁ።
ሰላም የሌለበት እገር በሰላም ወቶ የማይገባበት እገር ማንም እይገዛም
ብር ከሌለም ምንም አይገዛም
Good job 👏👏👏
የካረ ዋጋን መናገር አይቻልም ምክንያቱም......?አይገባንም
የተሟላ መረጃ የለውም ገንዘቡን ሰቶ ማን ይጨቃጨቃል ያለቀ እንገዛለን አትደልይ .
Wow yameral
ተንሺ ነው ተባለ ወይ ? 4.8 million የአንድ በግ ዋጋ ነው.
Be CARE 105,000 Birr newe le hulume menta beyet
ይህቺ የሽመልስ ፕላን ናት ከዚህ በፊት ተናግሮታል ቤት ያላችሁ ለዲያስቦራው ሽጡ በመቀጠል እኛ እናስመልስላችሀለን.
❤❤❤ nice
እባካቹ ብራቹሁን እርግጠኛ በሆነ ቦታ ላይ አውሉት።ሪል እስቴት ዘርፉ ነጠቃ ላይ ነው መንግስትም አይዟቹ ሚል ነው ሚመስለው።በኋላ እንዳታለቅሱ።ብራቹሁን መሬት/ኮንዶሚኒየም /የራሳቹሁን ቢዝነስ ጀምሩበት።
3.5 to 4.5 with in one week
እንገዛም
አንገዛም ገደል ግቡ
እንቺ ግዚና እኔ እከተልሻለሁ ሌባ ሁላ የፈረደበትን ዲያስፖራውን ለመብላት ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ
እሪል እሰቴቶች ሌቦች ናችሁ
የናተ የበሰበሰ የቆርቆሮ በር የዶሮ (የሻቤት ) የምታክል መኝታቤት የቆርቆሮ መሻለኪያ መሰከት ውሃ ማብራት ይለ አ/አ ኢትዮ አፓርትመት ኢሊቨተር አይሰራ ተሸከመችሁኝ ታወጡ ሰገባ ሰወጣ በጠቃላይ ቆሻሻ ነው 4 ሚሊ ልትበሉ አትዋሹ
Finish it stop selling advertising pictures and lies