ከምክትል ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር) ጋር ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • "ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ለሚመጣ ጠላት ወደሃላ አንመለስም" ም/ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር)

КОМЕНТАРІ • 856

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ኢትዮጵያዊው ሸዋዚንገር
    በፊልም ሳይሆን በእውነተኛ ጦር ሜዳ ላይ ተፋልሞ ድል ያደረገ የአማራ ጀግና ነው!!😍🙏

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    ጀግናችን አላህ የጠብቅህ አማሮች ጀግኖች ዘራችሁ ይብዛልኝ

  • @zemenubegosew1705
    @zemenubegosew1705 4 роки тому +35

    እኔ በበኩሌ እሄን ጋዜጠኛ በእውነት በጣም ነው ማመሰግነው ።ለዚህ ኩሩ ለሆነ ለጀግናው ልጅ ሲል እዚያ ድረስ ሄዶ መመዝገብ እሄ የሚደነቅ ነው።

  • @eth1h99
    @eth1h99 4 роки тому +63

    አማራነት ይሄ ነው በውስጡ ያለችው ኢትዮጵያ ነች።

  • @thomaswassie5135
    @thomaswassie5135 4 роки тому +163

    ምክትል ሳጅን ሁሴን አብዱ:
    ጀግና ኢትዮጵያዊ
    ቆፍጣና ኢትዮጵያዊ
    የአማራ ልዮ ሀይል የጀግንነት ዐርማ ሆነሀል::
    መላው የአማራ ሕዝብ ኮርቶብሀል!

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 роки тому +1

      እድሜና ጤና እስከ ቤተሰቡ ይስጠው ምን የመሰለ ጅግና ነው

    • @abdulwasieibrahim1013
      @abdulwasieibrahim1013 4 роки тому

      እስኪ እችን ብቻመልሱልን ሱዳን ስትወረን ስዋዝንገር የት ሂድ ፎቶ እየተነሳ በየ ፋስብክ ውይም ተሽክሞ ሞዝር ነው ስራው ድሮም ቆምጪ ተሽካሚ ነው

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 4 роки тому

      @@abdulwasieibrahim1013 atchekul ayzoh.. entagesina keza'ma tawkewaleh... kasfelege meTerareg new.

  • @መቅዲየተዋህዶልጅእናቷንና

    እፍፍ እንኳን አየንህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ክፍ አይንካችሁ ወገኖቼ

  • @ብሩክኢቱብ
    @ብሩክኢቱብ 4 роки тому +58

    የአማራ ሚድያወች በጣም እናመሰግናለን🙏🙏ስላቀረባችሁልን

    • @hasna5336
      @hasna5336 3 роки тому

      ይህ ልጅ ጀግና ነው ግን ሁለተኛ ገባ ወይስ የቆየ ነው

  • @hailedes6699
    @hailedes6699 4 роки тому +41

    Jegna Jegna jegna...Hero Hero Hero ..🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alegnteleko2190
    @alegnteleko2190 4 роки тому +87

    ምንም ማለት አልችልም ብቻ የእትዬጵየ አምላክ ውለታችውን ይመልስ

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 4 роки тому +100

    የኔ ጌታ ከስርአት ጋር ጀግንነት ሳምርባችሁ አምላክ ብዙ ያርጋችሁ በርቱ

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt 4 роки тому +178

    አይዞን ዘመናዊ መሳሪያ አለን ብለው ሲያስሽቃብጡ እናተ ደግሞ ዘመናዊ ውግያ አሳያችሗቸው የታባታቸው

  • @zyefat
    @zyefat 4 роки тому +15

    የኔ ጀግና እግዛብሔር ይጠብቃችሁ አንደ አማራ ወታደር ብቻ ሳንሆን ለሁሉም ኢትዮጰያ ወታደሮች ነን አፌ ቁርጥ ይበልልህ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 роки тому +29

    በፊልም ሳይሆን በእውነተኛ ጦር ሜዳ ላይ ተፋልሞ ድል ያደረገ የአማራ ጀግና ነው👍👍👍

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 роки тому +20

    Congratulations brother. You and your comrades are a forever heroes. We Ethiopians are proud of you all.💪💪💪💪

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 4 роки тому +11

    አንተን የወለደች እናትህ ትባረክ አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ 💪💪ኑሩልን ጀግኖቻችን

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 4 роки тому +118

    አምሳ የወለደ አምሳ ነዉ ጉዱ የአማራ ጀግና ይበቃል አዱ

    • @alezacuevas4306
      @alezacuevas4306 4 роки тому +1

      ተተተተተተ ፎቀክሬልሻለሁ

    • @hayaatmuhamad2330
      @hayaatmuhamad2330 4 роки тому +3

      አካኪ ዘራፍ ልበ ወበደ የአማራልጂ ይበቃል አዱ እኲን ተኩሰው ገናበቁጣ ዲል ያመጣሉ

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 роки тому +158

    የኔ ጀግኖች እግዛብሄር አምላክ ይጠብቃቹህ

  • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ

    አንበሳ የአማራ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እንኳንም ኖርክ እፊትህ ላይ ይነበባል ጀግነትህ እልልልል

    • @oromofristoromofrist7159
      @oromofristoromofrist7159 4 роки тому

      አማራ አማራ አትበሉ ይህ የወሎ ኦሮሞነው የአማራ በግ ይሥረቅጂ ምን አሰራም

    • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
      @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ 4 роки тому +1

      @@oromofristoromofrist7159 ውሎ አማራ ነው ምነው እንዳትዘነጊ ልንገርህ ወይም ልንገረሺ በሉ ወሎ ወሎ አትበሉ ደሞ አይናችሁን ጣላችሁበት ሁሉንም ኪኛ ኪኛ አታብዙ አንፍልግም እኛ ውሎ አማራ ነን ተውል በኧዳችሁበት አትበጥብጡ ውጭ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 4 роки тому +8

    በጣም ግሩም ድንቅ ወኔ ነው ያላቸው አማራ ሀገሩ ስትነካ ያመዋል እውነት ከናተ ጋር ናት እና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተመኛችሁትን ሁሉ ይፈፅምላችሁ❤

    • @يزيدالرويلي-ن2ط
      @يزيدالرويلي-ن2ط 4 роки тому

      ቃል የለኝም የአማራ ልጅወች አይዛን ያልፍል ነበር ተብሎ ይወራል እንዲሁምየኢ/ያ ልጄች አብሺሩ

  • @martawledys5002
    @martawledys5002 4 роки тому +36

    ጀግኖች የአማራ እናት. ትውልድ መንታ መታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. የኔ ውዶች

  • @iam4419
    @iam4419 4 роки тому +34

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @emanibinteslamn1710
    @emanibinteslamn1710 4 роки тому +14

    ጀግና የእስላም ልጅ ፣ጀግና የአማራልጅ፣ጀግናየኢትዮጽያልጅ🇸🇦🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ክብር ይገባሀል ።ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ።የአማራ ህዝቦች ሆይ አብሽሩ የአላህ ነስር/ፍትህ ቅርብነው።አንድነታችሁን ጠብቁ አማና

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 роки тому +21

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @አለምየወርቁጎንደር
    @አለምየወርቁጎንደር 4 роки тому +43

    አማራነት ጀግንነት ታጋሽነት
    ይሉኝተኝነት
    ደግነት ሁሉን የታደለ ብሔር ነው ከናንተ የፈጠረኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 роки тому

      በጣምምም

    • @fentesgedefaw5055
      @fentesgedefaw5055 2 роки тому

      ​@@beshelowonz3353 ጎንደረ ጀግና ብረቁ አደለም ጀግና ብረቂ ጎንደረ እልፍ ጀግና ያበቀ ለ ያለው ነው

  • @maryamenateyezelalembete9064
    @maryamenateyezelalembete9064 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ውድ ልጅ አላት አትደፍርም አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሰራዊቱን በሰላም አውሎ በሰላም ያሳድራችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @wagayealebachew4559
    @wagayealebachew4559 4 роки тому +2

    ሁሴንየ የመቅደላው ጀግናችን እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ለአማራ ልዩ ሀይሎች በሙሉ ክብር እና ድል ለእናተ ይሁንልን

  • @ዜድሀበሻዊት
    @ዜድሀበሻዊት 3 роки тому +4

    እናት የወለደች ጀግና ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ወንድሜ

  • @tsnudebebe7466
    @tsnudebebe7466 4 роки тому +1

    እዉነት ለመናገረ ብዙ ቦታ ሳዬዉ ምን ሆኖነዉ የሚል ጥያቄ ተፈጥሮብኝ ነበር ዛሬ እዉነቱን እንድረዳ ስላደረጋቹህኝ አመሰግናለሁ ጀግናዉ ሁሴን አምላክ በደሙ ይጠብቅህ እዉነት አማራነቴ እኮራበት አለሁ ነፍጠኛዋ

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 4 роки тому +11

    ኢትዮጵያ ድሮም፣ ዛሬም ፣ ነገም ጀግና ትወልዳለች። የማትተካ ህይወታችሁን የሰሰጣችሁ ዘላለማዊ ክብር ለእናንተ ይሁን!💚💛❤

  • @zedzed4233
    @zedzed4233 4 роки тому +37

    አማራ ኢትዮጵያዊ ነው። ደሙን ያፈሰሰላት፣ ህይወቱን የሰጠላት ፣ አካሉን ያጎደለላት ኢትዮጵያ ግን እሱን እያሳደደችው ነው ግን ለምን??????

    • @weynitubesubscribe305
      @weynitubesubscribe305 4 роки тому +1

      የኔም ጥያቄ ይሄ ነው አሁንማ ጭራሽ በደሙ ባቆማት ሀገር መኖሪያ አሳጡት እኮ

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 4 роки тому +1

      አማራ እኮ አንድ እንኳን የክልላችን ባንዴራ አናዉቀዉም ከአርንጓዴ ቢጫ ቀይ በሥተቀር ሢከፋንም ሢደላነም የምንይዛት ከኢትዮጵያ ባንዴራ ዉጭ ሌላ እኮ አናዉቅም በዚህ መልኩ ያደገ አማራ ሂወቱን የሚሠጥ ለዚህ ነዉ የሚያሣድዱን ደግሞ ባለሥልጣናት በተርኝነት መንፈሥ ብሄራቸዉን ብቻ ለማወገጣት ሢፈልጉ አማራ አንድ ኢትዮጵያ ብሎ ይቅምበታል ለዚህ ነዉ? ሥለዚህ እያሸበሩ ማመናመን ይፈልጋሉ

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 4 роки тому

      Yeniwedm.yenijagna.alayetbekh

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 4 роки тому

      Yekrta.lhulachum.alh.ytbkachu.lmaletflginwu

    • @ermiasargay1490
      @ermiasargay1490 4 роки тому

      አማራን ያሥገደሉት የ አማራ ፖለቲከኞች ናቸው ,በየቀኑ አማራ ሲገደል ሆዳቸውን ይሞላሉ ,ትግሬዎች ለ አላማቸዉ እየሞቱ ትው አማራው ግን አላማ ሥለሌለዉ በመሬቱ ይገደላሌ ,አማራ መሆን ኩራት ነበር አሁን ግን ማፈሪያ መሆኑ ያሣዝነኛሌ,

  • @ግንቦት21
    @ግንቦት21 4 роки тому +10

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የኔ ጀግና

    • @bettybeyene7135
      @bettybeyene7135 4 роки тому

      አማራባልሆንይቆጨኝነበርየኔጀግና

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 3 роки тому +4

    ውይይ እኔ አማራ አደለሁም ግን አማራን ሞቼ ነው የምወዳችሁ የሀገራችን ዋልታ አማራ ነው

  • @endale9320
    @endale9320 4 роки тому +59

    የህወሓት አላማ ታላቋን ትግራይ፣ ኦነግ ታላቋን ኦሮሚያ ፣ አማራ ታላቋን ኢትዮጵያ ።

    • @twhidohayemnot6281
      @twhidohayemnot6281 4 роки тому +5

      በትክክል ግን አሸናፊዋ ኢትዮጵያ ናት ኢትዮጵያ የሚጣሉ ሁሉ ይደቃሉ

    • @vcr7z46
      @vcr7z46 4 роки тому

      እሄነወ ልዩነት

    • @jamalahmed6124
      @jamalahmed6124 4 роки тому

      ድል ለኦኔግ

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 роки тому

      😍😍😍😍😘

  • @user-vp9kk7dc6h
    @user-vp9kk7dc6h 4 роки тому +6

    የኔ ከርታታ አሏህ ይጠብቃችሁ ሁሴንዬ የኛ ጀግኖች ☝☝

  • @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ

    ኢትዮጵያዊው ጀግኖች እናመሰግናለን ኑሩልን ድሮም አማራ ነው ኢትዮጵያ እያለ የሚሞት የነ አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ ዘሮች ኑሩልን

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg 4 роки тому +6

    Ethiopia hagery konjo. Look at the view. Simply breath taking.

  • @Hamanida
    @Hamanida 3 роки тому

    ኢትዮጵያዊው ሸዋዚንገር 🇪🇹
    በፊልም ሳይሆን በእውነተኛ ጦር ሜዳ ላይ ተፋልሞ ድል ያደረገ 🇪🇹የኢትዮጵያ ጀግና ነው!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 4 роки тому +3

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ቃል የለኝም በምን ቃል ልግለፃችሁ ብቻ ጀግኖች ኮርታችሁ ኣኮራችሁን ታሪካችሁን ታሪክ ሲያወሳው ትውልድ ሲዘክረው ይኖራል ብቻ ጀግናችን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 роки тому +18

    የኔ ጀግናዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ

    አንበሳ ጀግና እፊትህ ላይ ይነበባል ጀግንነትህ የኢትዮጵያን ጀግና እንዴት ደስ እንዳለኛ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቅህ ጀግና የጀግና ወገን ያስታውቃል

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 4 роки тому +20

    እንኮን በመልካም አየሁ በጣም አዝኝ ነበር እንካን ለዝህ አበቃህ የትግልህን ውጤት በማየትህ ።

  • @lubabalubaba1839
    @lubabalubaba1839 4 роки тому +43

    ወላሂ ለመሥማት በጣም ነው የጎጎ ነው

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 роки тому

    Thank you very much you are wonderful Ethiopian sun 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💐👌👍godbless love you

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 4 роки тому +28

    የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከብር ኢትዮጵያን ለሚጠብቅ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 4 роки тому +3

    እንካን በነፍስ አየሁህ የኢትዮጵያ አንበሳ እናት ወለደች:: ጀግንነትህ በፊትህ ላይ ይነበባል:: ጌታ ይጠብቅህ

  • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
    @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አበጀህ የኢትዮጵያ አይን እና ኩራት አላህ ይጠብቅህ እውነት ቃላት ያጥራን አንተን ለመግለፅ🇪🇹,

  • @fafiyoutiyababowyababow8652
    @fafiyoutiyababowyababow8652 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ማለት እነኝህናቸው ያአላህ እደናተያሉትንጀግኖች አላህ ያብዛልን አላህምይጠብቃችሁ ከነኝህ ስግብግብ ጁታወች

  • @lubabalubaba1839
    @lubabalubaba1839 4 роки тому +63

    ወላሂ ቁጥሪንም እንፈልገዋለን ሠላም ብንለው በጣም ነው ደሥ የሚለን

    • @berget432
      @berget432 4 роки тому +1

      He is married.

    • @ዘሀራሀስን
      @ዘሀራሀስን 4 роки тому +5

      @@berget432 ክክክክክክ እንግዲህ ሴቶችየ ተስፍ ቁረጡ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 роки тому +2

      እኔ ም ♥️♥️

    • @kadijakhan9288
      @kadijakhan9288 4 роки тому +3

      ቁጥሩን ካገኝሽዉ ለኔም እንድሰጪኝ

    • @fafiyasin7259
      @fafiyasin7259 4 роки тому

      @@ዘሀራሀስን ለምን አግብቷልደ ኪኪኪኪኪ

  • @እግዚአብሔርያለውይሆ-ኘ2ጠ

    ሰማይንና ምድረን ጨላማና ቀንን የፈጠረ አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን ሁሴን የኢትዮጵያ ኩራት ነህ

  • @nurayahmed2471
    @nurayahmed2471 4 роки тому +10

    Allaah bless him. Ethiopia hero Allaah guide them I have handsome husband like him bless him more. Ethiopia I love you too 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💖💖💕👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿💖

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 роки тому +64

    ጀግና እስከ ግርማ ሞገሱ

    • @ደረሳዉሠይድ
      @ደረሳዉሠይድ 3 роки тому +1

      እረ ባካችሁ እነኚህን የአማራ ልጆች አታስጨርስብን ለመሆኑ ለኢቶጰያ የሚዋጉት የአማራ ልዩ ሀይል ብቻ ነው እደ የሚሞተው ሌላው ሀይል ምን ይሰራ አይዋጉም እደ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁልግዜ የማስበው ልጅ ነበር ተመስገን አለም ብየ አላስብም የጀግና ዘር ከፊቱያስታውቃል አቅራቢው ተባረክ

  • @afirahel12
    @afirahel12 3 роки тому +3

    የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ ከክፋ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አማራ ወንድ የወንድ ልጅ ነው በርቱ

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 3 роки тому +1

    ጀግናዉ የኢትዮጲያ ሺአመትኑሩልን የአማራ ልይሀይሏች እዲሁም ሚንሻ ፌኗፈጣሪይከትላቺሁ

  • @agegnehumihretu3212
    @agegnehumihretu3212 4 роки тому

    ኩራት ነህ አንተ ህዝብህን ያኮራህ ጀግና፤ ሁሌም በድል ተመላለስ፤ ቆፍጣና ጀግና የሽህ ሰው ግምት ኑርልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ፤

  • @alextigis7706
    @alextigis7706 4 роки тому

    የኔ ጀግና በእውነት በጣም የሚያሳዝን ልጂ ነው እመብርሃን በንፁህ ልባቸው ለ ሀገራቸው ዘብ የቆሙትን አንቺ ጥላ ከለላ ሁኝልን ለልጂሸ አሳሰቢልን ለዚህ ልጂ ምን ብየ በኔ አንደበት እንደምገልፀው ቃላት የለኝም የዋህነትህን አይቶ ፍጣሪ ውለታህን ይክፍለው

  • @kassayewubbie5676
    @kassayewubbie5676 4 роки тому +1

    የኔ አንበሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ብሶተኛው ህመምተኛው አማራ በርታልን !!!!

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 4 роки тому +5

    ምክትል ሳጅን ሁሴን አብዱ ጀግና የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻ ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹ

  • @ekrmekrm3279
    @ekrmekrm3279 4 роки тому +15

    ማነውእደኔጀግናየሚወድላይክ

  • @momina7794
    @momina7794 3 роки тому

    ኣላህ ይጠብቅህ ጀግና እራስክን ጠብቅ ጠላት ወዳጅ መስሎ እየቀረበ ጀግኖቻችንን እያጠቃ ነው

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ

    ጀግናው ሁሴን አብዱ የቁርጥ ቀን ልጅ ኮራንብህ

  • @ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ:: ጀግና የጀግና ልጆችን ማየት እንዴት ያስደስታል :: አማራ ብሎ መለያ ለጥፎ ሲገልህ የኖርን አውሬ ደምስሳችሁ ደም እና አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ለዚህ አብቅታችሁናል:: ሽ አመት ያኑራችሁ !!

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 4 роки тому +18

    የኔ ጀግኖች ደሞቸ ኩራቶቸ ኑሩልኝ😍😍😍

  • @mulyirable
    @mulyirable 4 роки тому +1

    በኢትዮጵያ የመጣ ጠላት ላይ አንደራደርም። ይህንን ጀግነትና አባባል ታሪክ አይረሳውም። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ።

  • @mesfingeorgis4335
    @mesfingeorgis4335 4 роки тому +12

    ከወለዱ አይቀር እነደ አማራ እናት አገሩን ከራሱ አብልጦ የሚወድ የክፋ ቀን ለኢትዮጵያ ደራሽ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 роки тому +5

    በህይወት ኖርህ በማየት ደስ ብሎኛል አበሰው ጀግና ነህ🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @zenidemisse7187
    @zenidemisse7187 4 роки тому +9

    ወድሞቼ በሰላም በድል ከቤተሰባቹ ይመልሳቹ ጀግና የጀግና ዘር

  • @hermela6299
    @hermela6299 4 роки тому

    ተመስገን በህይወት ቆይቶ መታየቱ ደስ ይላል የኛ ጀግና የአማራ ኩራት ነህ። የአማራ ልዩ ሀይል የሀገር መከታ ።

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ጀግና ሁቸሤን የአማራ ልዩ ሀይል እድሜና ጤና ይሥጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንት የአማራ ኩራት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኩራት

  • @ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ

    ጀግንነት የዘሩ ለሆነ ሰው ጀግና ማለቱ በጣም ደግነው ግን ጀግንነት የዘር ያለበትና ወደ ጦርነት ሲሄድ ሰርግ ወይም እኔ መፈተሽ አለበኝ እሚል ህዝብ ተወልድህ ስለጀግንነታቸው ሰታወራ ደሰ ይላል ኮራሁ በኢትዮጵያ በቤጌምድር በመወለዴ

  • @endashawmutd7433
    @endashawmutd7433 4 роки тому +2

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና በጣም አኩርታችሁናል ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር!!"

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ 2 роки тому

    የኔ፣ውድ፣ጀግና፣አላህ፣ይጠብቅህ፣አላህ፣የሳሀባወችንድል፣ያጎናጽፋችሁ፣መሰሎቻችሁንም፣አላህ፣ያብዛልን

  • @monalisam5171
    @monalisam5171 2 роки тому

    ይህን ሰው ሳይ እና ፊቱን ሳየው የማነበውና የምረዳው
    ውስጡ ቁጭት: ብስጭት እልህ ሙሉ ወኔ ይተሞላ የጀግንነት ስሜትተሞልቶ የሚገሰግስ እውነትና አላማን ያነገበ ያባቱ ልጅ እኢትዮጵያዊ
    መጠቃትን የማይወድ ሞትን የማይፈራ ኢትይዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነ ጠንቅቆ የሚያውቅ
    እግዚአብሔር በሰላም እና በጤና ሁሉንም ይጠብቅ ዘንድ እንለምነዋለን

  • @alemayehushitu7973
    @alemayehushitu7973 4 роки тому

    ጀግናን ማክበር የክብርም ክብር ነው የአማራ ማስ ሚዲያ ኤጀንሲ ምስጋና ይድረሳቹህ።

  • @alemuatalay6716
    @alemuatalay6716 3 роки тому

    አማራ ማለት ማህፀን ብሩክ ናት የድንግል ማርያም አምሳል ነች የኔ ጀግና ሺ ሁንልኝ

  • @seydiwakshum8287
    @seydiwakshum8287 4 роки тому +1

    ጀግንነትና ግርማሞገስ ያደለው የአማራ ልጅ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 3 роки тому +2

    እህህህ የትም ቦታ ሂጄ ሳያችሁ አባየንአ አስታዉሳለሁ 😥😥😥😥10,000አለቃዉ ሳጅን የት ነህ በጄነት ያኑርህ የኔዉ ንጉስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @sololocko1194
    @sololocko1194 4 роки тому +18

    አንበሳ አማራ ተመቶ አይገባም የታባቱ በሰደፍ ደረቱን አፈነዳክልኝ የታባቱ የሄ አንበጣ ለቃሚ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 роки тому

    My brother love you jegnaye 💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💐your wonderful man

  • @rahmaethiopia3317
    @rahmaethiopia3317 4 роки тому +2

    Ma sha Allah Allah(sw) yetebqachu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 4 роки тому +3

    ቆፍጣናው የወንዶች ቁና እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏ጀግኖቹ💚💛❤💪💪

  • @halimaaragha6204
    @halimaaragha6204 4 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወግኒ አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኢትዮጵያ እቁ ልጂ

  • @sharnoreh9163
    @sharnoreh9163 4 роки тому +1

    የኔ ጀግና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የፋኖ ጀግና

  • @ሧሊሀየአላህባሪያ
    @ሧሊሀየአላህባሪያ 4 роки тому +7

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 4 роки тому

    አማራዬ አይዞን ቆይ ግን በመቤቴ አሁን አማራ ምኑ ይጠላል ሀገሬን ወገኔንን አላስደፍርም ባለ ይሄ ሁሉ መከራ እረ ገዳዮች ነገ እናተም መሞታችው ስለማይቀር ሰከን በሉ ብታውቁት አኮ ባማራ ደም ነው ኢትዮጰያ የኖረችም አሁንም አማራ ባይኖር እኮ ኢትዮጰያን ለማየት ይከብዳል አማራ ማለት ፈጣሪን ፈሪ ሀገሩን ወዳዳ ለዘረኝነት ቦታ የማይሰጥ ከሁሉም ጋ ተዋዶ ተላምዶ የሚኖር የዋህ ህዝብ ነው ታድያ ስለምንድን ነው ይህ ህዝብ እየተሳደደ የሚገደለው አማራዬ ጀግኖቼ ናችው ኑሩልን

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 4 роки тому

    ዋዉ እውነትም ጀግና ፌቱ እራሱ ያስታውቃል የጀግኖች ፌት ነው የሚመስለው ጀግናችን በርታልን እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሑን የኢትዮጲያ ጀግኖቻችን.

  • @weddy2560
    @weddy2560 4 роки тому +9

    ዝናራን ሲወዳት ያከባክባታል አያስቀምጣትም እፎይ የኔ አንበሳ የበላይ ልጅ የአሳምነው እረሳስ

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 роки тому

      ክክክ እሡ ያሳምነዉ አይደለም ።

  • @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ

    ጥሎብኝ ጀግና እወድዳለሁ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ከጠላት ሴራ ጠብቆ በሰላም ድል አድርጋችሁ ከቤተሰብህ የምትመለስ ያድርግህያረብ

  • @zaynabadme6440
    @zaynabadme6440 4 роки тому +1

    ጀግናችን ክብር ለአማራ ሚኒሻ ፍኖ

  • @የአጼዎቹዘርነኝ
    @የአጼዎቹዘርነኝ 4 роки тому +6

    ጀግናችን ኩራታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለን💚💛❤👌👍👍👍👍

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +1

    እሰይ የኛ ጀግና ፊቱ እደሳት ይነዳን 👏👏👏እኔ ጀግና ወታደር ሳይ ፀጉሬ ይቆማን ሰዉነቴን ይነዝረኛን። ኑሩልን የኛ ኩራቶች 😘😘

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ

    የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !

  • @semira1209
    @semira1209 3 роки тому +1

    ክብር ለፍኖ ክብር ለማራ ለጀግኖች እንኳንም አማራ ሆኩ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 4 роки тому +8

    አላህ ሀገረችን ሰላም የረግልን ያረብ አላህ ይጠበቅችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @zahrasaid9397
    @zahrasaid9397 3 роки тому

    حَسْبُنَااللَّهُ وَنِعْمَ الْوَكِيْلُ አላህ ይጠብቅህ ወዲሜ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ የአማራ ህዝብ ያአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሀስቢን አላህ ወነአመል ወኪል☝️

  • @mahiwuhib6427
    @mahiwuhib6427 3 роки тому

    የአማራ ጀግኖች አላህ ይርዳችሁ። ከጎናችሁ ነን። ውሒብ ከሐረር።

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ❤💛💚 በዚቺ ድርድር ብሎ የለም አሉ ነፍጠኞች አለኝታቺን እኮ ናቺሁ

  • @eritreanabey5628
    @eritreanabey5628 4 роки тому

    Waw, what a hero. Hero in real life, not in the movie 🙏💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏✌🏻✌🏻🌹🌹✌🏻✌🏻✌🏻👍✌🏻🌹🌹🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zainab-vh4im
    @zainab-vh4im 3 роки тому

    በጣም በጣም ቃል የለኝም የኛ ጀግና አላህ ከነተ የሁንልን ያረብ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 роки тому

    ተመልከት እነዚህ ጀግኖች ናቸው ያገር ባንዳ ያገር ከዳተኛ ጉልበት ጉልበቱ ግንባር ግንባሩ እያሉ አገራችን ነፃነት ያወጡ ናቸው ይሁን እንጂ እነዚህ ያመጡት ሰላም በአማራ ክልል የሚገኙ የአማራ ርስቶች እነ ወልቃይት ራያ በጥብቅ ፀፅታ ያስፈልጋቸዋል💚💛❤