ሰበር ሰበር - በሽር አላሳድ አነጋጋሪ መግለጫ ሰጠ የእስራኤል ያልተጠበቀ ውሳኔ የሶሪያ እጣ ፈንታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 183

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 2 дні тому +51

    ሶርያ ሰላም እንድቶን ትልቅ ምኞቴ ነው ምርጥሀገር እያላቸው በየሀገሩ ተበታተኑ ፈጣሪ አለምን ሁሉ ሰላም ያርግልን ሰላም ለሀገራችን

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 дні тому +4

      ኢትዮጵያ ውስጥ በታለያዬ ቦታ ሲካራተቱ የሰዝነሉ 😢😢😢😢

    • @bezayemariam
      @bezayemariam 2 дні тому

      @alyayasenshewmolo3632 ሊብኔን ውስጥ በጣም ብዙ ናቸው በዛ ላይ ሲንቋቸው ሀገር የሌለው ሁሌም ይናቃል

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 День тому

      እኛማ እንዴት ደልቶናል😊

    • @WendyeYegi
      @WendyeYegi День тому

      Yards sees d 1

  • @Aztis-u9c
    @Aztis-u9c 2 дні тому +38

    አላህ ሃግራቺንን ሰላም ያድርግርገው ብዳይዎችንም ቁጣውን ያውርድባቸው ልትብዳይ ፍትህን አንተይቃለን ያሰምዑል አሊም

  • @BeyenechBelete
    @BeyenechBelete 2 дні тому +18

    እንዴት አደራችሁ የሀገሬ ልጆች በሰላም የአሳደርን በሰላም ያውለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዓለም ይሁን

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 дні тому +12

    አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ወራሪዋ አይሁድ ከወረራ ሌላ አታዉቅም መቼም ሰላም አታገኝ በዳኞች የእጃቸዉን ያገኛሉ

  • @babynigussie5390
    @babynigussie5390 2 дні тому +2

    ሄይ አቤል ስራዎችህን በጣም አድናቂ ነኝ አንዳንዴ የሰዎችንም ማለቴ ባለጉዳዩን ንግግር ብታስገባልን

  • @FatumaMohammed-cn8gb
    @FatumaMohammed-cn8gb 2 дні тому +7

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ነዉ ነገሩ ሁሉም ሊቀራመቷት ነዉ አላማቸው 😢ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 2 дні тому +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x 2 дні тому +3

    Thank you AB for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤በርታ አቤሎ❤❤እወድሀለሁ❤❤

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 2 дні тому +3

    አሜን ቸር ያውለን ቸር ያሰማን!❤

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ

    አመፀኞች በዱኒያ በአሂራ ጅሀነም አውርድ ባቸው ያረብ☝️☝️

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 дні тому +4

    ሁሉም ነገር ቁማር ነው

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 2 дні тому +7

    ንትርክ የበዛበት አለም

  • @محمدحسين-ص5و
    @محمدحسين-ص5و 8 годин тому

    ኢንሻ አላህ ኢስራኢል መጥፊያዋ እየደረሰ ነው

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 2 дні тому

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️

  • @jedatuber
    @jedatuber День тому

    አሳድ እንደጠፋ ቀጣይ ጠፊ እስራኤል ናት

  • @የተክልየ
    @የተክልየ 2 дні тому +5

    በሰላም ያሳደርክ አምላክ በሰላም አውለን ሰላምህን ለዓለም ሁሉ አድለን🙏🙏🙏🙏
    ውዶችዬ በፈቃደኝነት channelን አሳድጉልኝ🙏

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 2 дні тому +6

    ግርግር ለሌባ ያመቻል የፍልስጤም መሬት አልበቃ ብሏት ወዶሶርያ ገባች አሳቻ ጠብቃ ፈላሻዎች አለቀላችሁ ወስዳ እዛ ትወረውራችሃለች ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ።

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 2 дні тому

      Isral...atchalim...beka...areb...evruan...semo...menor...ale et😂😂😂

  • @beshirhassen5652
    @beshirhassen5652 День тому

    በሽር አትበል ባሻር በል

  • @mekoneneseyoum9562
    @mekoneneseyoum9562 2 дні тому +2

    እረ በናትህ ይበቃናል ከታይላንድ አውጣን😊😊

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 2 дні тому

    ሰላም ለሐገራችን ሰላም ለአለም ህዝብ ሰላም ለሙስሊሙ ኡማ❤❤❤❤ሰ

  • @Mesichilot
    @Mesichilot 2 дні тому +3

    እስራኤል ግን መክለፍለፍ አበዛች ምናለ ደስታቸውን ቢያጣጥሙበት ሆ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 дні тому

      አሁንስ ያሶሪያ ምስኪን
      ህዝብ አሳዛኑኝ 😢😢😢

  • @EndrisMu
    @EndrisMu 2 дні тому +6

    ተው ወእድማችሁ ነኝ ቤተሰብ አድርጉኝ😥

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 дні тому +5

    እረ እስራኤል ተረጋጊ

  • @HaftomHagos-j4b
    @HaftomHagos-j4b 2 дні тому

    Well Come abela

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 дні тому +3

    እንደአይርላንድ ፍትሀዊ እንደእስራኤል የሌባ አይነደረቅ የለም!!!

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 дні тому +1

    አበል አትዋሺ ለምድነዉ በእሲራኤል የምትዋሸሁ

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 2 дні тому +1

    የአላሳድ ፈጣጤነት ዓይናችሁን ጨፍኑና ልዋሻችሁ ነወ ።
    መንግሥቱ ኃ/ማሪያምም ከፈረጠጡ በኋላ ልወጣ አላሠብኩም ብለዋል ።
    ቀጣዩ አረመኔው አብይ አሕመድ ነዉ ።

  • @EllaAlete
    @EllaAlete 2 дні тому

    Am.the 1st to like abelo

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 дні тому +3

    ኣይ አረቦች ተባኖባቹሀል ዝም አሉ እንዳይባሉና ዜጎቻቸው እንዳይነሱባቸው ነው የተቆጣ ሙድ መግለጫ የሰጡት እንጂ ወፍ ነው ቢፈልጉ ጋዛን ከጥፋት ይጠብቁ ነበር ገና ጉድ እናያለን ዘንድር መጪው ያፈራል ካለፈው 😢

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 2 дні тому +1

      አወ ገብቶሻል አንቺ እኛ በጦርነት ማሸነፍም በአፍ ለፍልፈው አያሸንፉነም በተላይ አረብ ሀገራት😂😂
      ድል ለእስራኤል ሀገሬ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 дні тому

      ​@@gosinadam8648ቆሻሻ ደደብ እስራኤል የላ አሜሪካ ምንም አቅም ዬላትም እድሜ ለሜሪካ ትባል

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 дні тому +10

    እስራኤል በጣም አብዝታዋለች ሰከን ብትል ይበጃታል ።ማን አለብኝ ማለት አያዋጣም ።

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k День тому

      Man abatu yikelkeltal ❤😂 ISERAEL 🙏🏾♥️🙏🏾
      Regeta. tegezashalch !!!😂 semetshal

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA День тому

      @AbebaHabte-p4k አበብዬ ነብሴ ጉልበት የእግዚአብሔር ነውና አንድ ቀን መዋረድ ይመጣል አትጠራጠሪ እንዳበደ ውሻ ሁሉንም መልከፍ ዋጋ ያስከፍላታል ብዬ ነው ።

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k День тому

      @@MHMETHIOPIA , Eko lenay adel
      ISERAEL JEGNA NAT 🙏💪🏿💪🏿
      Manennm ateferam,😃♥️🙏🏾

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA День тому

      @@AbebaHabte-p4k እሽ ማየት መልካም ብሏል ጥልዬ

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k День тому +1

      @@MHMETHIOPIA
      Yop 👍

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 2 дні тому

    ፍጣሬ ሰላሙን አምጣልን😢😢😢😢

  • @seadahassen2515
    @seadahassen2515 2 дні тому +16

    የኢስራኢል መጥፌያ ደርሷል

    • @פקדו
      @פקדו 2 дні тому +1

      😂😂

    • @danbeltube3338
      @danbeltube3338 2 дні тому +9

      ግርም እኮ ነው ምትሉት ሀማስ ጋር ስገጥም መጥፌዋ ደርሷል ስትሉ ነበር ከዛም ወደ አመድነት ተቀየረች ጋዛ ኋላም ከሂዝቦላ ጋር ውጊያ ስገጥም ያኔም እስራኤል መጥፌዋ ደረሰ አላቹህ ሊባኖስ ወደ አመድነት ተቀየረች በተለይም ዳህያ አሯን በላች መሪ አንድም አልተረፈው ሂዝቦላህ አሁን ደሞ ማንን ወደ አመድ እንደቀይር እላቹህ ነው ሚያስለፈልፋቹህ 😂😂 ድል ለእስራኤል

    • @menilkwasse3386
      @menilkwasse3386 2 дні тому

      😂

    • @amreamre-fw1qt
      @amreamre-fw1qt 2 дні тому

      ሀማስ ጋ ያገጠጠመች እስራኤል ናት ወይስ አሜርካ እካካም ሁላ አርፈክ አራቄክን አንቃርር ምድራ ቆሸሻ አየር ላይ ኑፁሐንን መደብደብ ወንድነት መስሏቹ ነው ምትቦቀቦቁት አየር ላይ መገለብ ጀብድ መሳላቹ 😏እድሜ ላአሜሪካ​@@danbeltube3338

    • @ytse1447
      @ytse1447 2 дні тому +2

      Esrael atitefam.

  • @makilove6390
    @makilove6390 День тому +1

    እስራኤል በሃላ የሚመጣትን ታዉቃለች ጠላቶችዋ ተኝተዉ ኣያዱሩም ሁሌም እስራኤል ለማጥፉት ያቅዳሉ ስለዚ እስራኤል ተጠያቂ ኣይደለችም

  • @SvtVts-qx8fe
    @SvtVts-qx8fe 2 дні тому +1

    ማስታወቂያ አናዘለንእህ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 2 дні тому +1

    Abela family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @AbuSalahaddiin
    @AbuSalahaddiin 2 дні тому +1

    አንቴ ዬእስራኤል ቅጥረኛ መሆንህን እናውቃለን ዬሙስሊም ጠላት ነህ ቀንህን ጠብቄህ ትጠፋለህ ከአይሁድ እስራኤል ጋር

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 2 дні тому +1

    ሀማስ ያገታቸው እስካሁን አላስለቀቁዋቸውም ቱ 🤣😁😁😁😁

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 дні тому +3

      ከአመስ ጋ እኮ አይገፋጡም ምስኪን ህዝብ ነው ባቦብ ያሚጫርሱት

  • @TeameGebreyohans
    @TeameGebreyohans 2 дні тому

    የስቃያቸው ምንጭና ስጋ የለበሰው ሰይጣን ለሶርያ ህዝብ እግዚአብሔር ነቀለላቸው።

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 2 дні тому +6

    እስራኤል ያልተጠበቀ ውሳኔ አልወሰነችም ሁሉም ነገር የተጠበቀና የሚጠበቅ ነው

  • @YaawaqSumatubeka
    @YaawaqSumatubeka День тому

    እስራኤል ሆይ፥ ስሙ፥ ከእናንተ የበለጡትንና የበረቱትን አሕዛብ፥ እስከ ሰማይም ድረስ የተመሸጉትን ታላላቅ ከተሞች ለመውረስ ትገቡ ዘንድ ዛሬ ዮርዳኖስን ልትሻገሩ ነው፤ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካችሁም እንደሚበላ እሳት ሆኖ በፊታችሁ ስለሚያልፍ፥ ዛሬ እርሱ ያጠፋቸዋል፥ በፊታችሁም ያዋርዳቸዋል፥ እግዚአብሔርም እንደ ተናገራችሁ እናንተ ታሳድዳቸዋላችሁ ፈጥናችሁም ታጠፋቸዋላችሁ።ምድራቸውን ትወርሱአት ዘንድ የምትገቡት ስለ ጽድቃችሁ ወይም ስለ ልባችሁ ቅንነት አይደለም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላካችሁ ከፊታችሁ በሚያጠፋቸው በእነዚያ አሕዛብ ኃጢአት ምክንያትና ለአባቶቻችሁ ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የማለላቸውን ቃል ይፈጽም ዘንድ ነው።❤❤❤

  • @tigiketema6745
    @tigiketema6745 2 дні тому

    Esrael betam abezachiw chekagnoch nachew

  • @AnshaMohammed-p5m
    @AnshaMohammed-p5m 2 дні тому

    አሼባሪ ማን እዴሆነ አየን የሰውን ልጂ ያክል መግዴላቼው ሳይቀር በማሽን ፍጭተው ለአበሳና ለውሻ የሱጡ እነሱናቼ አይሁዲ የጃቼውን ያገኛሉ

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 дні тому

    አቤል ስለሶሪያ ብቻ ነው የምትዘግበው

  • @yetayshiAsefh
    @yetayshiAsefh 2 дні тому +10

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር ድል ለሀገራችን እስራኤል🇮🇱🇮🇱♥

    • @አብሳላት
      @አብሳላት 2 дні тому +2

      እረ ይመቻት እስራኤል ይሄን ተቀምጦ የሚሸና የወንድ እመቤት አረብ ሁላ አመሰችው እኮ 😅

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا 2 дні тому +1

      ​@@አብሳላትየውሻ ልጅ ሀጠራው ፈላሻ ለማኝ ቅዘን ተሸካሚ

    • @KalkednEysu
      @KalkednEysu 2 дні тому +1

      ውሀ እየጠጣህ😂😂😂​@@حياهبوبا

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا 2 дні тому +2

      @@KalkednEysu ፈላሻ ለማኝ ሀጠራው አይሁዳ

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 2 дні тому +5

      ​@@አብሳላትእንዳንች ሸንተን ከነቆሻሻችን አንነሳም ሳንፀዳዳ ለናንተ ይብላኝላችሑጂ ሽንታችሑን እፓንታችሑ ላይ እያጠባጠባችሑ ለምትከረፉት 😂😂😂😂😂😂

  • @Madina2023Ali
    @Madina2023Ali 2 дні тому

    ወናፍነሕ

  • @Axumyoutube
    @Axumyoutube 2 дні тому +1

    የአቤሎ አድናቄዎች ደምሩኚ ❤❤❤

  • @kindukinduashagrie-oh8sb
    @kindukinduashagrie-oh8sb 2 дні тому +2

    ምርጥ አሽቄ ስለ ኢትዮጵያ ግፍ ብዙ ሲደረግ ድመት ያየች አይጥ ነው የምትመስል ከ ጉድገበድህ ትደበቃለህ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 дні тому

    ኡፉፉፉፉፉፉ ሶርያ እራንና ፑትን አታመልጡም እግዝአቢሔር ፍርዲ ትቀበላላቹ

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 2 дні тому

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @qader6010
    @qader6010 2 дні тому +1

    ታዳ ተመልሶ ይምጣ ማን ከለለው ህዝቦቹን በእስር ቤት እዳሳቀያቸው እሱንም ይቀምሰው ነበር ፈርጥጦ ሲያበቃ አልፈለኩም ነበር

  • @aydahisahmed8587
    @aydahisahmed8587 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hawaALiWal
    @hawaALiWal 2 дні тому

    ሠትዮቱ አዘለችንኮ አቤል

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 дні тому

    አዉሮፓ ከአረብ አገርና በአገራቹያሉትን ሙሲልም ካልጠነቀካቹ ፁዋ መቅመሳቹ አይቀርነዉ እነሱ አለም ምታወቁት አሃራማንነታቼሁነዉ

  • @Rimass80
    @Rimass80 2 дні тому

    😌😌😌😌 Syria

  • @hannahhannah-r4c
    @hannahhannah-r4c 2 дні тому

    አይ እስራኤል መጀመርያ የሶሪያን ህዝብ ባንክ እና የጦር መሳሪያ ካዳከመች በኃላ ሰተት ባላ ሶሪያ ገባች 🎉 ደግሞ እኮ ሶርያውያን ነገሩን ስታብራላላ ቸው አይሰሙክም ቀጣይ ዮርዳኖስ ናት ሙሉ በሙሉ ለማለት ይቻላል ዩርዳኖስን ያለምንም ጦርነት ይረከባሉ ንጉሱ እንኳን ሃገር መምራት ምንም እውቀት የለውም ቤተሰቡ በሙሉ በውጪ ሃገር ኢንቨስትመንት ተሰማርተዋል ሃገሪቱ የረባ እግረኛ መንገድ የላቸውም

  • @fatumahugeira1799
    @fatumahugeira1799 2 дні тому

    በሻር ነው በሽር እይደለም

  • @HenrietteIstambouli
    @HenrietteIstambouli День тому +1

    እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱♥️♥️♥️

  • @abye-bl2oi8cg8s
    @abye-bl2oi8cg8s 2 дні тому +1

    ኣረቦች ሲያለቅሱ ደስ ይለኛል በተለይ ሳውዲ እነዚ ከሃዲዎች

    • @huzuti
      @huzuti День тому +2

      አላህ ለቅሦሽን ለራሥሽ ያድርገው ጀዝባ

    • @hassenhassen5569
      @hassenhassen5569 День тому +2

      ምን አርጉሽ የሳውዲ አርብ ለቅሶ የተመኝሽላቸው ኢንሻ አላህ ላንቺ ያርግልሽ ለቅሶውን

    • @hassenhassen5569
      @hassenhassen5569 День тому

      ምን አርጉሽ የሳውዲ አርብ ለቅሶ የተመኝሽላቸው ኢንሻ አላህ ላንቺ ያርግልሽ ለቅሶውን

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 День тому +1

      ሀዘን አይለቀቅሽ በሸተኛ

    • @Nesihanesi
      @Nesihanesi День тому

      አንች መርዝ ሳኡዲ ሆነሽ ነዉ የሳኡድን ለቅሶ እምትመኝዉ አቤት ክፋት

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 2 дні тому +3

    💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @bereketgebretsadik5830
    @bereketgebretsadik5830 2 дні тому

    1🎉

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 2 дні тому

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AaBb-v4y3u
    @AaBb-v4y3u 2 дні тому

    ሴትይቱን ቀይራት

  • @ሄኖክያባቱልጅ
    @ሄኖክያባቱልጅ 2 дні тому +2

    እሰራኤል የአላህ እራሰ ምታተ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️❤️

    • @FatemhAhmd
      @FatemhAhmd 2 дні тому

      ሡባሀን አላህ ኡላሁ አክበር አይ አለማወቅ እረ ታው አገናዝቡ

    • @SelamWagaalew
      @SelamWagaalew День тому

      የሞትከ አየሱስን መስቀልዋን ምነው እረሳኸው የየሱስ እራስ ምታት

    • @ሄኖክያባቱልጅ
      @ሄኖክያባቱልጅ День тому

      @SelamWagaalew እየሱስ የመጣው ለምሰቅ ነው አላማውም ይሆን

    • @SelamWagaalew
      @SelamWagaalew 21 годину тому

      @@ሄኖክያባቱልጅ ይሁዲሰ የመጣው ሰው ለመግደል ነው አይደል

  • @seamseam6612
    @seamseam6612 2 дні тому +3

    እስራኤል ❤

  • @TadesseHana
    @TadesseHana 2 дні тому

    Abel yemitakerbachew tiru nachew 1neger bitastekakil des yilegnal kemitakerbachew zenawoch ga yemigenagn vidio or photowoch more tiru yadergewal

  • @HayatHussien-el9qp
    @HayatHussien-el9qp 2 дні тому

    ኢስራል ግን ወጥ ናት እንዴ ሁሉንም የሀርብ ሀገራት ካልጨለፉኩ የምትል ኢላሂ

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 2 дні тому +2

    እስራኤል እኮ ክርስቲያን አደለችም በግድ ትሁን ነው

    • @Nunu-tt8sj
      @Nunu-tt8sj 2 дні тому

      ማን ክርስቲያን ናት አለ 😂😂

    • @unkn5033
      @unkn5033 2 дні тому

      ​@@Nunu-tt8sj ይንቋችኋል እኮ ፊታችሁ ላይ ነው ሚተፉባችሁ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 дні тому

    Amharana Esrael DNA and newu ,ye Fano estrateji ende esuwa newu mehon yalebet !!!!

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 2 дні тому

      enim amara negó gn mayegnagn ger atwera ye sew ager be ene america eyetrdah restant eychefechfek ayedelm gegena starteji emyasblew seytatnenet new fano leyes yelal ke ezih ayehud ga atamesasel

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 День тому

    በሻር አል አሳድ በጣም ጎበዝ መሪ ነበር ሶርያን እዳልነበር አድርገው ያፈረሷት አማፂያን ናቸው

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 дні тому

    መንግስቱ መክሮት ነው

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 2 дні тому

    ኢራን ዉሸታም ጉራ ብቻ. መሳሪያ እየሰጠች በማዋጋት ጎበዝ ነች.

  • @JohnJohnjatano-p6b
    @JohnJohnjatano-p6b 2 дні тому

    Arbochi minim ayamatam tirgum yelesh sibisibi now

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 2 дні тому

    Esrahel leba geday kenish dersowal 👹😈😡

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 2 дні тому

    Air.landem..hager..hona..😂😂😂😂

  • @سميرهس-د8ز
    @سميرهس-د8ز 2 дні тому

    Israyli yemiti bal Ager Allha yatifta koyi ye sew negar galkamacha ke iyasus gar atigenanyim inde?

  • @buzunashdadhi4143
    @buzunashdadhi4143 2 дні тому +1

    Isirael araba hagerochn cherisa africa mamteta ayikerim tesfaralech😂😂

    • @ShapiyonGashaw
      @ShapiyonGashaw 2 дні тому

      😂😂😂maslosh.new.arab.andekhone.maxfawanew😂😂😂

  • @abubeker0207
    @abubeker0207 2 дні тому

    iran nat egen hager leleochu mnm

  • @OdaAcademyEthiopia
    @OdaAcademyEthiopia 2 дні тому

    Small channel gather here 😔😅

  • @linaredi3711
    @linaredi3711 2 дні тому

    😅😮😢😮

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    በእስራል ላይ የአላህ በላ ይውረድ ኢንሻ አላህ መቸም አይቀርም የፍልስጤም እና እናቶች እና ህፃናት ደም አይቶ እላህ ይፍረድ አይቀርም አንድ ቀን የአሜሪካ መሳሪያ ያበቃል

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 2 дні тому +1

    ጥያቄ ለሙስሊሞች
    አላህ የት ነዉ ያለዉ
    ለከሐድያን ለማሳወቅ ነዉ
    ከስር መልሱ ያንብቡት

    • @monarashis8786
      @monarashis8786 2 дні тому

      ከአርሽ በላይ ነው ትላላችሁ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 2 дні тому

      አላህ የትም የለም

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 2 дні тому

      @@monarashis8786 አዎ
      አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ
      ከ7ቱ ሰማያት በላይ
      አምሳያም ሆነ ቢጤ የለዉም
      ብቸኛዉ ፈጣሪ አምላካችን አላህ ነዉ
      ሰማይና ምድርን እንዲሁም በዉስጡ ያለዉን ነገር በሙሉ የፈጠረ።
      አንዳንድ ድንጋይ ራሶች
      መካ የሚገኘዉን የጀነቱን ድንጋይ ፈጣሪ ነዉ ብለዉ ያስባሉ
      በርግጥም ለነርሱ ጀሐነም ተገባች።
      ሱብሐነክ ያ ረብ

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 2 дні тому

      ከፈለግን በስልካችሁ እናጠፋቹሀለን😂

    • @fenetsisay-y9t
      @fenetsisay-y9t 2 дні тому

      ishe meca yalew yejenetu dingay xiqemu mindenew?

  • @voodu-i5s
    @voodu-i5s 2 дні тому

    አንተ ቪዲዮ ስትለቅ ሁልጊዜ ባክግራውንድ የምታረገው የታይላንድ ከተማ መሆኑ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው? ነው ሀገርህን ስለጠላህ ነው። አ.አ በአሁን ሰአት አንተ ከምታሳየን ከተማ ይልቅ የኛ ከተማ የተሻለች ሆናለች።

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp 2 дні тому

      አይንህን ጨፍነህ ለምን አትሰማም

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 2 дні тому

    በአለም ላይ የሌለ ፈለስጢን የሚሉት ሀገር የውሸት ጨርቅ ባንዲራ ብቻ እስኪ የአየር ላንድን ክርስቲያኖች ቪዛ ሰጥቶ እስራኤል እየሩሳሌም ሲያስገባቸው እናያለን።

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 2 дні тому

    ሀማስ ያገታቸው እስካሁን አላስለቀቁዋቸውም ቱ 🤣😁😁😁😁