አቡበከር አደም (ህላዬ) በለው አትልም ወይ (Abubeker Adem Belew Atlm wey)- New Ethiopian music 2024(official video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 285

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme Місяць тому +5

    የጎጃሜዉ ጀግና አቡበከር አደም እወድሀለሁ እኔ አንተን ስሰማ ያለብኝን ትዝታ ለማዉራት ይጨንቀኛል❤❤❤❤ዉይ እኔ እንጃ❤❤❤❤

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Місяць тому +7

    ምርጥ ስራ ነው አባታችን እናመሠግናለን በርታልን ፈጣሪ ሠላሙን ይመልስልን
    አማራየ♥ ይለምልም

  • @endinewaragie5413
    @endinewaragie5413 2 місяці тому +93

    አቦከርን ስሰማ ልጅ እያለው እሱን በጣም አብዝቶ የሚወደው የሰፈራችን ሰውየ ነበረ በየሰርጉ ቤት ስራ በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ የእሱን ሙዚቃ ይዘፍነው ነበረ አሁን በህይወት የለም እሱን ነው እሚያስታውሰኝ እባካችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MetadelLeaku
      @MetadelLeaku Місяць тому +3

      እይዞሽእይትውስታ ህመምነው ነብስይማር ጠፍተሀልወንድሜ

    • @HawaHussein-r5d
      @HawaHussein-r5d Місяць тому +3

      ነፍሥይማር

    • @TudFux-tm2ku
      @TudFux-tm2ku Місяць тому +1

      ነፍስ ይማር 😢😢

    • @YasinAdem-t3h
      @YasinAdem-t3h Місяць тому +1

      😢ነብስ ይማር

    • @BelaySewnet
      @BelaySewnet Місяць тому +1

      R.I.P

  • @EirzkuWmr
    @EirzkuWmr Місяць тому +21

    ወይኔ አቦከር የሀገረ ልጅ የሰርግህ ግዜ ትዝ አለኝ እውድህ አለሁ እርዚቁ ኡመር ነኝ ውላሂ እንባይ ነዉ ይመጢ ሳውዲ እበራሀው ላይ❤❤❤❤❤❤

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز Місяць тому +2

      የመቸዉ ሰርግ ነዉ ማለት አሁን አብራዉ ያለችዉን ነዉ ማለት የዛሬ ሁለት አመት ማለትህ ነዉ ግና ነዉ ሁለት አመት ሊሞላዉ ነዉ የአሁኖ ሚስት ደሞ የእኔ አገር ልጅ ናት ያዉም የሰፈሬ ልጅ ናት አቡበከር ካነበብከዉ ኮሜንቴን ሰላም በልልኝ ሚስትህን

    • @ZibrielHabasi
      @ZibrielHabasi Місяць тому

      😂😂😂

  • @mekdesKasaw-w5w
    @mekdesKasaw-w5w 2 місяці тому +4

    ዋው የደስ የሚል ድምፅ ፈጣሪ ደግ ወደቤቱ ይመልስህና በመዝሙር እንጠብቃለን ይህንን ድምፅ

    • @zelekedereje887
      @zelekedereje887 2 місяці тому

      ሰላም

    • @RrEe-zw9lh
      @RrEe-zw9lh Місяць тому +1

      ሙስሊም ነው እኮ የምን መዝሙር አመጣሽ

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 2 місяці тому +3

    አቡበክር የጥንት የጥዋቱ እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው ኤች ጅዎች ደግሞ የሚገራርም ስራ እየሰራችሁ ነው እና በርቱልን እንደዚህ አቅሙ እያላቸው የጠፉትን እየፈለጋችሁ አምጡልን።

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 2 місяці тому +7

    አይይይ ህላዬ የልጅነት ትዝታችን ሰላምህ ይብዛ አቦ 😍😍

  • @atalayabiyu3585
    @atalayabiyu3585 Місяць тому +1

    አቡኪ በጣም ነው የምናመሰግነው! የሀገራችንን ባህል ስለስተዋወክልን::

  • @GetachewYehealem
    @GetachewYehealem Місяць тому +3

    ማነው እንደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ ከቻሳ ያለው ?
    aney woyis i like abuke ❤❤❤

  • @Blen1719
    @Blen1719 Місяць тому +1

    በዘፈኖችህ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ስላስታወስከኝ የሌለ ደስተኛ ነኝ
    አቡበከር አደም/የቢቸናዉ/በርታልን

  • @mekonnenlimenh
    @mekonnenlimenh Місяць тому +5

    አቡኪ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ በርታ 2 አመት በፊት በደብረ ማርቆስ ኤፍ ኤም97.7 ሬዲዮ ቀርበህ አልበም እንደምትለቅ ተናግረህ ነበር እንዴት ነው።

  • @asmamawaynalem6847
    @asmamawaynalem6847 Місяць тому +13

    አየ ጉድ ትዝታ 1998 አካባቢ ህጻን ሁኜ ከሰፈራችን ተሰባስበን በ 6 ጎራሽ ቴብ በባዶ እግራችን ስንወዘወዝ ትዝ ይለኛል አንቺማ ሌላነሽ በሚለው ፣በጣም ነው ምወደው ህላዬን ደግሞ አንዳንድ ፓርቶች ይቱዩብ ላይ የለሉ አሉ ለምሳሌ አበባየ አዝመራየነሺ ሚለውን አጥቸው ቀረሁ

    • @tesfayemengist6408
      @tesfayemengist6408 25 днів тому

      Be battery dingay yeminazefinew negers,be eskibrito eyatenetenin.
      Ye hulachinim tizta new

  • @mengistugetnetayele1735
    @mengistugetnetayele1735 Місяць тому +40

    እኛ አማራዎች እኮ ከአለም ህዝቦች ይበልጥ ውብ አድርጎ ነው የፈጠረን

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw Місяць тому

      እውነት ነው

    • @bahirdarprank655
      @bahirdarprank655 Місяць тому +3

      አማራ ነኝ ግን እንደሱ አይባልም አብልጦ እና አሳንሶ የተፈጠረ ብሔር የለም

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 Місяць тому +1

      Awo ewenet new

    • @ብርቱካንባሳዝነው
      @ብርቱካንባሳዝነው Місяць тому

      ትክክል ❤

    • @Demekeyibeltal9652
      @Demekeyibeltal9652 12 днів тому

      ግን በአፍህ ብቻ እንዳይሆን፤ፈርሰን እንደገና ካልተሰራን በርተቀር ተበርዘናህ።​@@bahirdarprank655

  • @AsaminewNigatuTaye
    @AsaminewNigatuTaye 2 місяці тому +3

    ብሰማው የማልጠግበው ድምጽ አብበከር የማይሰለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዘማቹ
    @ዘማቹ Місяць тому +3

    በረታ ያምራል ዋው❤❤❤እጉርጉሮውን በርከት ይበል በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጉርጉሮው ይለያ ❤❤

  • @שיפון-ד5ל
    @שיפון-ד5ל Місяць тому +1

    ወይ እሂን ሙዚቃ በጣም ነው የወደድሁት ስንት ጊዚ ደጋግሚ ሰማሁት ግን ምንም አይሰለች ❤❤❤❤

  • @BinaasaninaGaaa
    @BinaasaninaGaaa Місяць тому +2

    በርታ ጎጃም የጅግና ሀገር❤❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @BelachewMekonnen
    @BelachewMekonnen Місяць тому +2

    በህላየ ምርጥ አዚያዛያም በ ሀይሌ ሙላቱ ባህልን ያለቀቀ ምርጥ ቅንብር ለጆሮ የሚጣፍጥ አአይን የሚማርክ ስራ ቀርቦልናል እንኮምኩም በሙዚቃው ቀረፃና ኤዲቲንግ የተሳተፋችሁ ከፋለ ሞላና ማህሌትን በጣም እናመሰግናለን ኤች ጂ ይቀጥላል።

    • @AmsalNunu
      @AmsalNunu Місяць тому

      የምር ከዛን ዘመን ወደዚ ተሸጋግሮ ይሄን ሙዚቃ ስላበረከተልን እናመሰግናለን በጣም ልጅ ሆኘ ነበር የምሰማው ደስ ይላል ይሄን ውብ ድምፅ ይዞ የት ጠፋ ጥያቄየ ነበር

    • @tesfayemengist6408
      @tesfayemengist6408 25 днів тому

      Yimechachihu tichilalachuh! bertulin

  • @ZELALEMEndeshaw-r7h
    @ZELALEMEndeshaw-r7h 23 дні тому

    አቡከር እሚገርም ድምጣዊ ሁሌ ነው የማደምጠው ደስ ይላል

  • @demekedemekeabie-r1r
    @demekedemekeabie-r1r 2 місяці тому +1

    ወንድማችን ይበል የሚያሰኝ ምርጥና ተወዳጅ አልበም ነው በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottech8699
    @hiwottech8699 Місяць тому +1

    አቦእር ሁሉን የታደልክ አማራ ስትሆን ሁሉም ያምርብሀል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤💛💚💗💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚ማይ ሸዋ

  • @yieheys
    @yieheys Місяць тому +3

    ምርጥ ስራነው
    በለው አትልም ወይ

  • @endalkezezew
    @endalkezezew Місяць тому +2

    1998 ከባድ ትዝታ አለኝ አገር ቤት ልጅነቴን አሳምሮልኛል ወንድሜ በጣም ይወደዉ ነበር ሁሉም ካሴቶቹ ነቀሩት

  • @alexfj7vx
    @alexfj7vx 2 місяці тому

    የልጅነት ትዝታችን ህላየ ወርቅነህ ቀስ በቀስ ወደ ሙዚቃ ከብዙ ጊዜ በኋላ አየተመለስክ ስለሆነ ደስ ብሎናል። ምርጥ ስራ ነው ቢሆንም ከዚህ በላይ የመስራት አቅም ያለህ ድምፃዊ ነህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ👌👌👏👏👏👏

  • @BirhanuMenigesha-h9x
    @BirhanuMenigesha-h9x 21 день тому +1

    ጀግኔት አንች ብዙ የመስራት አቅም አለሽ አምላክ ሀገራችንን ሠላም አርጎልን ምናለ የጎንደር ነገር በደንብ ቢዘፈንላት በርችልን ውዷ

  • @yibeltalalamirew-t6t
    @yibeltalalamirew-t6t 26 днів тому

    ያምራል ደስ የሚል ድምፅ የማይቀየር ቃና❤

  • @zelekedereje887
    @zelekedereje887 2 місяці тому +1

    አሱማ ሌላዉ የሚለዉን ስወደዉ የኔ ዘፈን ነበር

  • @EndaArega
    @EndaArega 14 днів тому +1

    ይሄው ጧትም ማታም የማዳምጠው ይሄን ነው❤❤❤❤

  • @desalegnzinabu2897
    @desalegnzinabu2897 29 днів тому +2

    አንደኛ ነህ❤❤❤ ከአሶሳ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 місяці тому +4

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ውድሜ በርታ

  • @AhmedinMuhammed-wh4kh
    @AhmedinMuhammed-wh4kh Місяць тому +5

    ገራሚ ነዉ ወላሂ ሀራም መሆኑን እያወኩ እስከመጨረሻዉ ሰማሁት አይ ትዝታ

  • @bekelearagaw9227
    @bekelearagaw9227 25 днів тому

    በጣም ደስ የሚል ቱባ ባህል ነው። እናመሠግናለን

  • @Haymenot
    @Haymenot Місяць тому

    ያቦከር ሙዚቃ በጣም ገጠር ነው እሚወደደው እኖድሀለን ❤❤❤❤

  • @ሙሉተረፈ
    @ሙሉተረፈ 6 днів тому

    አቡከር በጣም ነው የምወድልህ ዘፈንህን

  • @solomontegegne9938
    @solomontegegne9938 13 днів тому +1

    ያምራል ጎጄ

  • @bedilumunie3038
    @bedilumunie3038 3 дні тому

    WOW! Wonderful

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia Місяць тому

    ስሰማው ያደጉት ሙዚቃ ያዝ ጎጄ❤❤❤❤

  • @ሙሉተረፈ
    @ሙሉተረፈ 6 днів тому

    እውነት በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebilAbebe-q1d
    @nebilAbebe-q1d 2 місяці тому +11

    በናታችሁ ወደ ሜድያ አምጡት ይጠቀም ሁሉም ሊረዳው ይፈልጋል

    • @AbduKnn
      @AbduKnn Місяць тому

      ልክ ነህ ሚዲያ ቢመጡት የቻለውን ያግዙታል እኔን ጨምሮ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 2 місяці тому

    አቡበከር ቆንጆ ሰራ ነዉ በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @خالدعبداللطيف-ص9ز
    @خالدعبداللطيف-ص9ز 17 днів тому

    ጎደር ጀግና አታጣም አትጠራጠሩ ምን አይነት ድቅ ስራ እናትዋ ጎደር😢

  • @SlenatAndelu
    @SlenatAndelu Місяць тому +1

    እንደኛ ነው በርታ የጎጃሙ ጀግና ❤❤❤❤

  • @Tiringo.k.n
    @Tiringo.k.n Місяць тому

    የምወደው ሰውዬ እስከ ዘፈኖች እናመሰግናለን ከ❤

  • @HULU-7803
    @HULU-7803 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም እድል

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Місяць тому +2

    ጎጃም💪💪💪🦁🦁🦁🦁🦁🦁💚💛❤❤❤💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @EyerusAndu
    @EyerusAndu 6 днів тому

    በርታልኝ ወንድሜ እወድሀለሁ

  • @YouhaisYouhanis
    @YouhaisYouhanis Місяць тому +3

    Wow the best music

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily Місяць тому

    ተባረክ እጥፍር ይገባል ድምፅሕ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Місяць тому

    አቡክር አደም ስወድው እኮ ከልጂነት ጀመሬ ትውስታ❤❤❤

  • @ejigwonde
    @ejigwonde 2 дні тому

    የቢቸናው ህላዬ

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie Місяць тому

    Belewu Atilim Woye...........Nice Cultural Music!!

  • @HashimMelke
    @HashimMelke Місяць тому +2

    አቡኬ ደሰ የሚል ሙዚቃ ሰላሰማሀን አመሰግናለሁ በርታልን አድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 2 місяці тому

    ቆንጆ አለባበስ ባላችንን ያለቀቀ ቆንጆ ስራ ነው ተወዛዋዦቹም አልባሳቸውም ቆንጆ ነው ክበሩልን ጥበበኞቻችን🙏🙏

  • @ሀሰን
    @ሀሰን Місяць тому +1

    ስሰመው ያደጉ ዘመን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokMossie
    @HenokMossie Місяць тому

    ሠይፉ በናትህ ይህን አይረሴ የባህል ዘፋኝ አቅርብልን ።i like so much the song of abubeker adem

  • @yilkalgetaneh
    @yilkalgetaneh 2 місяці тому +1

    ትለያለህ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu Місяць тому

    አቡክር ህላየ ቢደመጥ እማይሰለች ድምፅ አዊ ኑርን የቢቸናዉ ጀግና

  • @BanteyirgaWorku
    @BanteyirgaWorku Місяць тому

    ሕዝባችን ከእግዚአብሔር ጋር ስለሆነ ያሸንፋል

  • @abelab8545
    @abelab8545 2 місяці тому +4

    አስታዉሳለሁ አጎቴ በቅሎውን ሽጦ በገዛው በቢጫ መርገጫ ቴፕ እያረበረበን ስሰማ ነው ትዝ የሚለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Місяць тому

      እኛ ቤትም የአጎቴ ስድስት ጎራሽ አራት መአዘኑ ቴፕ ነበር ስናዳምጥ አስታውሳለሁ 😊❤
      ደግሞ እኔ አድርጌ የአጎቴ ልጅ ለፍጀሌ ጨፈርኩበት" የማሽላው አገር" ❤❤❤

  • @TayeDaseta
    @TayeDaseta Місяць тому

    አማራ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss Місяць тому

    አማራነት መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @اُمُيُسْرااِنْشَاءالله

    ምርጥ ስራ ኑው

  • @MekiyaMolla
    @MekiyaMolla Місяць тому

    አረርየእረየ እረይውመላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እደዛሬ ትዝታ አሥለቅሦኝአያቅም ሥደት የሥራሕን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @BinaasaninaGaaa
    @BinaasaninaGaaa Місяць тому

    ወሎ የፍቅር ሀገር ❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @amaamm-e4z
    @amaamm-e4z Місяць тому +1

    ፋኖ ፋኖ ነት የአማራልጅ በለው አትለው መይ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Місяць тому

    አቡበከር በጣም ነው የምወድህ የድሮዎቹን ዘፈኖችህን ከቻልክ እንደመብሬ እነዳዲስ እየዘፈንክ ብትለቅልን ድምፅክ አይጠገብም የኔ አባት በዩቱብም ና እንወድሀለን 🥰🥰🥰🙏

  • @KumnegerMelese
    @KumnegerMelese 3 дні тому

    አቡከርበጣምነውየምወድልህድምፀህን

  • @ephremyehuala
    @ephremyehuala 25 днів тому

    መጋላየ መጋላየ ነይ ነይ መጋላየ አንቺ የወሎ ልጅ ወለላየ
    ደማማየ ነይ ነይ ደማማየ አንቺ የማር እሸት ወለየ በጣም የምወደው

  • @ShegawAwoke-e9t
    @ShegawAwoke-e9t 24 дні тому

    ውይ በትዝታ ስንቱን አሰብኩት።

  • @desalegnzinabu2897
    @desalegnzinabu2897 29 днів тому

    በለው አትልምወይ(3)❤❤❤

  • @Lengerwgatenet
    @Lengerwgatenet Місяць тому +1

    እባካችሁ ሚዲያ አዉጡት እንረዳለ ን በሽታዩን ቀሰቀሰዉ አብሮአደግ አቡከር እባዩ ይጣል የቢቸናዉ የደጀን አንበሳ

  • @THE_AMHARA21
    @THE_AMHARA21 Місяць тому

    ህላዬ ወርቅነህ የልጅነት ትዝታችን አልበም❤

  • @MsbdbBdb
    @MsbdbBdb Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤እረ በጣም ትለያለህ ወዳጄ

  • @adamseyid4900
    @adamseyid4900 2 місяці тому +1

    በለው የኔ አባት ጀግና ነህ

  • @mosebtube4800
    @mosebtube4800 2 місяці тому +2

    በውንት የዘፈን ዘይቤውን እና ደምፁን ምደው ዘፋኝ ነው አሁን ደሞ በለው አትልሞይ ተመችቶኛል እናንተም ለባህላዊ ሙዚቃ እና ባህልን ለማተዋወቅ ምትሰሩት ስራ በርቱ ሚያሰኝ ነው

  • @tilahunmekonen6676
    @tilahunmekonen6676 Місяць тому +2

    አቦክርን የምትሉ እስኪ ደጋግመን እያየን እናበረታተው በቲክታክ ብዙ ፎሎወር ያላችሁ አስታዋውቁለት አመሰግናለሁ አቦክር ።

  • @daniEthio-cu1te
    @daniEthio-cu1te Місяць тому

    Hilaye worekeneh weleva weleva yemilewun chanewu bakeh❤❤

  • @JEMALHUSEN-kf3nl
    @JEMALHUSEN-kf3nl 2 місяці тому

    ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @geezpictures8333
    @geezpictures8333 Місяць тому

    ይሄ ሰውዬ ግን ገራሚ ሙዚቀኛ ነው። ልጅነቴን ያሳመረልኝ ድንቅ ዜመኛ ነው። በተለይ ገላዬ ገላዬ የሚለው ዘፈኑ እስካሁን እወድለታለሁ።

  • @اُمُيُسْرااِنْشَاءالله

    የሰፈሬ ልጅ ትለያለህ እኮ❤❤

  • @beyadegiewubie4548
    @beyadegiewubie4548 16 днів тому

    እየኖርኩባት የምትናፍቀኝ የስስት ሀገር።

  • @NimaanShaarif
    @NimaanShaarif 17 днів тому

    በለው አትልም ወይ የኔ አባት

  • @kassakefale4427
    @kassakefale4427 Місяць тому +1

    ህላይ ዮሴፍ በህይዎት መኖርህን ስላዎቅሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @mulatdessalew9429
    @mulatdessalew9429 Місяць тому

    እኛ የባላገር ልጆች ትዝታ አለብን🎉🎉🎉

  • @MulgetaWedajnew
    @MulgetaWedajnew 2 місяці тому

    ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ አቡኪ

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u Місяць тому

    አቡኪየ ምርጥ ስራ ነው

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +1

    የኔ ባለፎጣወች ደሞቸ በርቱልኝ አማራየ 💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖

  • @getasewlegas5537
    @getasewlegas5537 10 днів тому

    እንዴት ነው የተገናኛችሁት? ምርጥ ስራ!!!!

  • @الال-م8ز5م
    @الال-م8ز5م 19 днів тому

    እኔ ትወልዲ አማራ ጉንደር አሁን ያለዉት ዉጭ ነው ያለዉት ዜሮ አምሰት ዜሮ ዘጠኝ ሃያ አንድ 97'74'በይሙ/ቲሊግራም

  • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
    @ሰላምለአለም-ቐ3ከ Місяць тому

    Waw I love this music❤❤❤❤❤

  • @ChcchuAn-x8o
    @ChcchuAn-x8o Місяць тому

    የሰፈሬ ልጅ ትለያለህ እኮ አይ ድምፅ ❤❤❤

  • @AlemkerYetwal-j7p
    @AlemkerYetwal-j7p 20 днів тому

    አበድነ ጎበዝ

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme Місяць тому +1

    አቤት ወይ ድምፅ ምን አድርጎ ፈጠረህ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ❤ አንተን ስሰማ እምባዬን ሁሉ መቆጣጠር ያቅተኛል😢😢😢

  • @MerkabuMan
    @MerkabuMan Місяць тому

    አቡከር ከቢቸና በርታ በርታ በጣምያምራል

  • @_tube8467
    @_tube8467 2 місяці тому +2

    የተሻለ ቦታና የቪዲዮ ቀረጻ እንዲሁም የeffect ስራው ትኩረትና አልተሰጠውም እንጅ በጣም ጥሩ የባህል ዘፈን ከትልቅ ባለሙያ ነው የተበረከተው ለቀጣይ ስራዎች ግን ብዙ ማስተካከያዎችን ከፕሮዲሰሩና ከሲኒማቶግራፈሩ እየጠበቅሁ ለስራው ግን ትልቅ ክብር አለኝ

  • @SisayBezabihBelew
    @SisayBezabihBelew Місяць тому

    አይዞህ በርታልን በዚሁ ቀጥልበት

  • @AaaSss-rv9wm
    @AaaSss-rv9wm Місяць тому

    ምርጥ ስራ ❤❤❤

  • @endalkezezew
    @endalkezezew Місяць тому +14

    ሙሉ አልበም ይሰራልን የምትሉ እስኪ

  • @BetilhameBeti
    @BetilhameBeti 2 місяці тому

    ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔ እንዴት እንደምወድክ ትዝታዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @Baryaw-n4r
    @Baryaw-n4r Місяць тому

    ዋው ይለያል❤❤❤❤❤❤❤