ልካፈልህ አለኝ አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Likafelih Alegn New Ethiopian Dirama) 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 166

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 8 місяців тому +5

    ሁሌ አዳዲስ አስተማሪ ነገሮችን ስለምታቀርቡ በጣም ጥሩ ነው

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 8 місяців тому +14

    አቤት ውበት የገጠር ልጆች ብቻ እሥኪ ኑ ይሄን ሁሉ ውበት ከደግነትጋ ያደለው ውብ ህዝብ አለባበሳቸው ዋውው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 місяців тому +5

    እሚያሥቀና ትዳር ያውም ከጎጃም አንዳንድ ጨቅጫቃ ባለበት ሕይወታችሁ ይባረክ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 8 місяців тому +11

    የበቀሎው እሸት ሲምር ዋው እደት አማረኝ አየ የሠውአገር ይብላኝልህ❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 8 місяців тому +12

    የትወና ብቃት 100% ውበት 100% አለባበስ 100% የእውነት ከልባችሁ ነውኮ የምተውኑት እናተን አለማድነቅ አይቻልምኮ እኔማ አዳድ ጊዜ ድራማ መሆኑንም እዘነጋዋለሁ በርቱልኚ ❤❤❤❤❤❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 місяців тому +3

    ዋሽንቱ አባቴን አስታወሰኝ ወይሐገሬ ቀየየ ሐገሬ ሠላምሽ ይመለሥ መልካሙን ያሠማን

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 місяців тому +6

    ገረመው እና ያየሽን ስወዳቸው የኔ ቸሮች ❤❤💖💖😘😘

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 7 місяців тому

      እኔ ደሞ የመጠላው የለኚም ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ደስ ይሎኛል

  • @RMetica
    @RMetica 8 місяців тому +7

    ሀገሬ ሰላምሽን የድንግል ልጅ አማኑኤል ይመልስልሽ እና እኛም በሰዉ ሀገር የተበተነዉ ልጆችሽን ለሀገራችን ያብቃን አሜን፫ የቤተሰብ ሽታቸዉም ናፈቀኝ 😢😢😢

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 8 місяців тому +2

    ዬሚሰራ ገበሬ ሚስቱም ሰቀቀን አይዛትም አፋቸዉን ሞልተዉ ይበላሉ በቆሎ ከነግድ ያዙት አቤት ትምህርት😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 8 місяців тому +2

    ያአያ ገረመው ዋሽንት ልቤን ወሰደው:: ወይኔ አገሬ ትዝታው ገደለኝ::

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 місяців тому +13

    ደጉ ያገሬ ሰው 😢ብቻውን አይበላ ❤ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን አምጣል😢❤❤❤❤❤❤❤❤ሰታምሩ ዋው በርቱ ልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 місяців тому +3

    እትየ አልማዝ የኔ ደርባባ እናት 😘😘😘
    እሱ ባለውኮ 😂😂😂ጋድሚያ ስወድህ 💖💖

  • @brhankc8780
    @brhankc8780 8 місяців тому +4

    በጣም ደስ ትላላ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 місяців тому +4

    ጠንክሮ ያረሰ ይጎርሳል እጁ እንዳደረሰ ይባላል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 8 місяців тому +19

    እሱባለው 😅
    ወይዘሮ አልማዝ ምርጥ ተዋናይ 💝ያየሽ 💝ገረመው ሲሳይ 💝ዓለምወርቅ 💝ሁሉም ዉብ 💝

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 8 місяців тому +3

    አማራየ ❤❤❤❤ስታምሩ ❤❤❤ 💚💛❤️👍👍👍👍👍👍😍😍😍💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 8 місяців тому +3

    ገረመው ምረጥ ገበሬ አበላሀቸውኮ ጎረቢቶችህ ሁሉ ባሎቹን😂😂

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 8 місяців тому +2

    ዉይ ዉዶቸ እደዚህ አይነት አጠባበስ ሲጣፍጥ ትዉስታየን ቀሰቀሳችሁብኝኝኝ❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 8 місяців тому +2

    እናተ ናቹህ ገጠርን የምታሣዩን አለባበሣቹህ ብቻጰበቂነው አደራ አለበለዚያ በሣቹህን እንዳትቀይሩ በጣምነው የምታምሩ🥰🥰🥰🥰😍

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 місяців тому +3

    በእድሜ ከፍያሉ ሰዎች ስጦታ ሲሰጡ ከወንበር ብድግብለን ሰግደን በሁለት እጃችን እንቀበል ባህላችን ወጋችን ነውታላቅን ማክበር

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 8 місяців тому +8

    ውይ ጌታዬ ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ😥የእኔ ዘመዶች እንዴት እኮ እንደምታውቁበት ኑሩልን። ይሄን ድካም አሳርፉን እንጂ እውነተኛ ህይወታችንን ሁሉ እያሳያችሁ❤ያየሽና ገረመው ባልና ሚስት ሁነው ሲሰሩ ደስ ይለኛል😂❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 8 місяців тому +34

    የኔ 😢ምስኪን ሕዝብ ታዲያ ለዚህ የዋህ ተግቶ አዳሪ ሞት 😢 ኡፍ ስታምሩ 💝

    • @Emuye6555
      @Emuye6555 8 місяців тому +1

      ሁሌም።ቤተሰቦቼ።ሲናፍቁኝ።በእናንተ።እፅናናለሁ።ተመስገን።ጌታዬ።አብሬ።ያለኩ።ያክል።ነው።ሚስማኝ።ኡፍፍፍፍፍፍፍ።ኑሩልኝ።።፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

    • @እናቴንስወዳት
      @እናቴንስወዳት 8 місяців тому

      ስለምን ሞት ነው የምታወሪው አዛኝ አመስሊም አሁን ቆሻሻ

    • @RMetica
      @RMetica 8 місяців тому +1

      አይዞን አማራየ ለኛም ቀን አለን እንደመሸ አይቀርም መገፋት ዋጋ አለዉ😢😢

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 8 місяців тому +1

      የአጋንቱ ስርዓት አማራን ካላጠፍው አልኖርም አለ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 8 місяців тому

      @@mameeuntue7673
      እግዚአብሔር ሁሉንም መስበር ይችላል የየዋሆቹ አምላክ ደጉን ግዜ ያምጣልን 🙏❤

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 8 місяців тому +20

    እንግዲህ በዚህ እዝብ ላይ ነው ሞት የተፈረደበት የኔ የዋህ ሕዝብ ❤

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 8 місяців тому

      ቲሽ ዥልጥ ጋላ ውጪ ከዚህ ፁፍሽ እራሡ ይለያል ቅማላም ፋኖ ስልጣን ሣይሆን ሠላም አስከባሪነው ​@@meronmammo6124

  • @MekdiWeleyewa
    @MekdiWeleyewa 8 місяців тому +8

    ዋሽንቱ ሆደን የሚያባባዉ ነገርስ❤😍😍

  • @lijalemworkie7592
    @lijalemworkie7592 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ እንኳንም ከዚህ ህዝብ ወጣሁ

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 8 місяців тому +6

    በርቱ ጥሩ ሰራ ነው። ይህንን ያነበባቸው ወደኔም ኑ ታተርፉበታላችው

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 8 місяців тому +10

    ደጉ ያገሬ የዋሆ እንብላ እሚለዉን ህዝብ 😢😢😢ሞት

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 8 місяців тому +5

    እናለዚህ ህዝብጦርነት ይታወጃል😢😢😢😢የኔቆጆዎች

  • @Ayal19
    @Ayal19 8 місяців тому +5

    ደስ ስትሉ ዛሬ ልጅነቴን ወደኋላ አሳሰባችሁኝ በሥላሴ ስም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ 8 місяців тому +6

    ማሻአላህ ብሉልን እድሜ ከጤናጋ❤❤❤

  • @AgariAga
    @AgariAga 8 місяців тому +3

    የኔ ደግ ወገኖ ቸ ❤❤❤

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 8 місяців тому +2

    በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው። የምታስተምሩን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንንም ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ። አሁንማ ድራማችሁን በመውደዴ የተነሳ ከጓደኞቼ ስልካቸውን አየተቀበልኩኝ ሰብስክራይብ ፣ላይክ እያደረኩኝ ነው ።እኔ በስደት ሀገር ነው ያለሁት ከእናንተ ፕሮግራም ውጪ ማየት ይደብረኛል ።በርቱ ።❤❤❤❤

  • @የብርሀኑእናትወልድያ
    @የብርሀኑእናትወልድያ 8 місяців тому +2

    ገርመው በጣም የምወደው ሰው

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 8 місяців тому +5

    ደጉያገሬ ሰው የዋህ ነው. እንዲህነው የምንተሳስብ. ይህሰ

  • @abiegetnet3314
    @abiegetnet3314 8 місяців тому +3

    የዋሁ ደጉ የአገሬ ሰው አሸቱን ማሩን ወተቱን ሞልቷል በቤቱ 😊😊

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 місяців тому +4

    ወይኔ በቆሎ የጉምጅት ግዜ አርጋችሁብኝ ሁላችሁንም ሳይ አቤትአቤት በጣም ንው በቆሎ የምወደው

  • @Alemumekonen-r1k
    @Alemumekonen-r1k 8 місяців тому +3

    እኔ ምንም አልላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 8 місяців тому +3

    ሰወዳችሁ በተለይ ገረመው ያየሽ እና እታለም አልማዝ ደስ ሰትሉ እስቲ አገሩን ሰላም ያድርግልን

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 8 місяців тому +2

    ሁሌም በስስት ነው የማያችሁ❤

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 8 місяців тому +5

    ወይ ስወዳችሁ የገጠር ትውስታ በናተ አያለሁ ኑሩልኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 місяців тому +2

    ወይኔ በቃ እናንተን ሆን የምፍልገው በቃ አዲስ ስትለቁ አቤት ደስታዬ ቀኔን ሁሉ ደስ ይለኛል👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 8 місяців тому +3

    የኔ አለሞች ህዝቦቼ የኔ የዋሆች ሰላማችን በፋኖ ይመለሳል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ የኔ ደግ አማራዬ✊✊

  • @የራያዋልጅ
    @የራያዋልጅ 8 місяців тому +2

    የገረመውው ዋሽንት ብቻውንልቀቁል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfin900
    @mesfin900 8 місяців тому +2

    best of best pure Ethiopian i am proud of you , keep our traditional and culture

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 8 місяців тому +15

    ይህንን ኮመት የምታነቡት ሁሉ ሰላም ጤናና ራጅም እድሜ ይሁንላችሁ

  • @Hayat-mc2yv
    @Hayat-mc2yv 7 місяців тому +1

    ትዝታዬ በቀሎ ለመጥበስ ታናሾቸ ጋር እምንፎካከረው ነገርሽ ባመት ሁለቴ ነበር ዬሚደርሰው

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የኛ ጓሮ በቆሎ አያበቅልም ስዘረው አይረባም እዴገና ተገልብጦ ሌላ ይዘራል የመሰቀል ግን ያገር በቆሎ ነው እሸት ቅመሱ እያሉ የሚያመጡልን በስት አመቴ ገረመው አስታወስኝ ልጅነቴን ሰለምታስታውሱኝ በጣም ነው የምወዳቹሁ❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 8 місяців тому +2

    ያአያ ገረመው ዋሽንት ልቤን አሸፈተው::አቤት ትዝታ!!!

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 8 місяців тому +2

    ውይ በተላይ ዋሽንቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 8 місяців тому +2

    ጥሩትምርትነው ወላሂ አሁንያለንበትግዜ ከመቶው አንድነው ጀግናወንድቢገኝ ሰርቶለፍቶየሚያሳድር አለዛ ሌሎቹ ጡረተኞች ሱብሃንአላህ😢😢😢😢😢

  • @YezgetM
    @YezgetM 8 місяців тому +4

    ባለዋሽንተ‍ ጥሩ ይጫወታል የአበጀሽ ዘፈን

  • @Rozashife
    @Rozashife 8 місяців тому +5

    ወይኔ ገረመው እያንጎራጎርክ ባትነካካን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 місяців тому +2

    አይይይ ያያ ገርመው ዋሽንት😢😢😢😍👌እሽቱ በቀሎው ወይኔ ሲያምር😍😍😍

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 8 місяців тому +2

    አቤት.ደሥ.ሢሉ❤❤❤❤❤

  • @HareekHareek
    @HareekHareek 8 місяців тому +1

    ወይኔ እንዴት እደምታምሩ ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @maretmaret9548
    @maretmaret9548 8 місяців тому +3

    አይይ የዋሽንቷ ነገርስ❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 8 місяців тому +3

    አይንተ የዋህእዳዉ ማር እኮናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 8 місяців тому +3

    ገረመው ገበሬ ነው የምር❤❤

  • @Zubaida-i1z
    @Zubaida-i1z 8 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ ስታምሩ👍👍👍👍

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 8 місяців тому +2

    አይ ገርዬ የአገሬን እሸት አስታወስህኝ በአለሁበት ሀገር ብዙ የለም

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 місяців тому +3

    እኳንደናመጣችው የኔውዶች የኔ የዋህ ወገኔ ❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB 8 місяців тому +1

    Yesewu megegna❤️❤️❤️

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 8 місяців тому +3

    ግን ሁለ ቀን ነጭ አትለበስም ገጠር እንደዚህ በአሉ ቢቀየር ደስ ይላል አገራችንን ስላም ያርግልን

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 8 місяців тому +4

    ያይኔ አበባ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SdddSdd-i1m
    @SdddSdd-i1m 8 місяців тому +1

    አደዉ የዋሸቷስ ነገር❤❤❤❤ አጀት ነው እምትበላዉ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 місяців тому +1

    ደጉ የሀገሬ ሰው❤❤😘😘የመደነቂያ ቀጣይ ስሩበት👌

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 8 місяців тому +3

    ዬማይሰራ ወንድ ጥሎብኝ አልወድም ለሱ ምግብ ያለመስጠት ነዉ😂😂😂😅

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 8 місяців тому +2

    የኔውዶች ወደ የወላ አካባቢ ነው መሰል የአላችሁ የወላ በቆሎ በአሁን ስሀትነው የሜደርሰው ❤❤❤❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 8 місяців тому +6

    የሱባለው ሚስት ሆና የምትሰራ ፀይሟ ልጅ የቆዳዋ ማብራት ቆንጆ ናት. ❤❤❤

    • @RMetica
      @RMetica 8 місяців тому +2

      በጣጣጣጣጣጣም እኔ እረሱ ትላንትና እያልኩ ነበር ሁሉም ናቸዉ ልክ የኢትዮጵያዉያን ከለር ነዉ ያላቸዉ የፈረንጅ አይደለም ❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 8 місяців тому

      በቆሎ ስወድ ማሮች❤❤❤መጥችሁ❤❤

    • @AhmedSaid-z7b
      @AhmedSaid-z7b 8 місяців тому +1

      ሀየ🎉

  • @LiyuTilaye
    @LiyuTilaye 8 місяців тому +3

    Ere አበጀሽ ው ናፈቀችኝ

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 8 місяців тому +2

    wedea love her she's so sweet.

  • @SamsonKetsela
    @SamsonKetsela 8 місяців тому +3

    ገሪ፡ዋሽትህ፡ደስ፡ዪላል፡በዚሁ፡ቀጠሎብት

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 8 місяців тому +3

    ወርቅ ህዝብ ወርቅ ባህል:: ክፉ አይንካችሁ:: ጠላታችሁ ይጥፋ::

  • @smms6004
    @smms6004 8 місяців тому +2

    ደጉ ያገሬ ሰው በቀሎ እሸት ሸጋው እምወድህ❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 8 місяців тому +2

    ስወዳችሁኮ❤❤❤

  • @fasicamoges4870
    @fasicamoges4870 8 місяців тому +2

    ደጉ ያገሬሠዉ ❤❤❤❤❤ሽ አመት ኑሩ

  • @rokiahr4600
    @rokiahr4600 7 місяців тому

    ያሠላም ደስስስ ሥትሉ እድሜ ከፍቅር ጋ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 8 місяців тому +2

    ወይይይይ በቆሎ ሸቱ አስታወሰኚ 🎉🎉እስኪ ዉዶች ስብ ላይክ አርጉኚ እስኪ ደስ ይበለኚ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 5 місяців тому

    አያ ገርመው ጥላየ ወንድሜን ትመስላለህ መልክህ ሳይሆን ስራዎችህ ተሰጦህ ወንድሜ እንዲ ተሰብስበን ቁጭ ስንል ዋሽንቱን ነው ወይ አገሬ ጎጃም❤❤❤❤❤

  • @aziza1426
    @aziza1426 8 місяців тому +2

    ሠላም ላገራችን❤❤ፍትህ ለደጉ ህዝቤ❤❤

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 8 місяців тому +2

    እረ በኽግ አምላክ ስትግጡ ጓጓሁ

  • @biruksimmer4621
    @biruksimmer4621 8 місяців тому +1

    በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ: ያየሽና እያ ታዴ ዛሬ የሉም በርቱ ውዶቼ በርቱ❤❤❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 8 місяців тому +2

    እቤት ደሰሰሊ እህነው ኢትዮጵያ ማለት

  • @husseinadem6233
    @husseinadem6233 8 місяців тому +2

    ዛሬ የልማት ነው
    አስተማሪ ነው!!

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed3297 8 місяців тому +2

    Selam God stay with all of you we love you 🙏🏽❤️

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 8 місяців тому +2

    ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 5 місяців тому

    የምኖረው ሣውዱ ነው ጎደኞቸ ጎጃሜ ናቸው እና ከሡቅ ማሽላ እናምጣልሽ ሲሉኝ ማሽላ አልወድም አልኳቸው ለራሣቸው ይዘው ሲመጡ በቆሎ ነው ለኔሣ ሥላቸው አልወድም ብለሽ ሲሉኝ አለቀስኩ ከዛ ዳግም ሱቅ ሂደው አመጡልኝ ማሽላ በኛ በወሎየወች ሊላ ነው ይሄ በቆሎ ነው በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ አማራየ የኔ የዋህ ህዝብ ሠላማችንን ይመልሥልን 💚💛❤

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 4 місяці тому

    ያኔአበባጋር ያለችዉ ልጅ ጠፍታነበር ወላሂ ሰሞን አላቀዉም ግንጠፍታብኝ ነበር ማብዬ ልጠይቅ እኮንመጣሸ❤❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 місяців тому +5

    አዱኛ ባለትዳር ነኝ በለኝ ልቤ ይረፍ የሩቅ ሰው በፍቅርህ ነደድኩ

  • @ZyinEsubalew-ht2om
    @ZyinEsubalew-ht2om 8 місяців тому +2

    አንደኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB 8 місяців тому +1

    Geremewu erre bekerebachu..atalahachewu eko

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 місяців тому +3

    የዛሬው ደግሞ እድገቴን እንዳስተውስ አደረጋችሁኝ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 8 місяців тому +2

    ገረመው አቀምሳለው ባለ እነሱ ተባሎበት

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 8 місяців тому +1

    አይ እሱ ባለዉ ብርጭቆ አስመስዬያት አላለም ለራሱዋ ቦርሌ መስላለች እሯሯሯሯ😅😅

  • @ccu3907
    @ccu3907 8 місяців тому +2

    😍😍😍😍😍😍

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 8 місяців тому +1

    ጋርመው።አባቴን።አሰታውሰክኔ።ውድም።አይዛችሁ

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 8 місяців тому +1

    የገረመው ዋሽንት ትውስታየን ቀሰቀሰብኝ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 місяців тому +2

    🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 8 місяців тому +2

    ገሬ ለኔስ መቸ ነው እሸት የምታመጣልኝ

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 4 місяці тому

    ገሪዉ ጀግና ገበሪነዉ በቆሎ አበላቸዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉