ራዕይ! ተልዕኮ! እሴት! ልዩነታቸውና ግንኙነታቸው! || Dr. Eyob Mamo || ራዕይ ክፍል 2 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024
  • የራእይን ትርጉም በበለጠ ሁኔታ ለመገንዘብና ተግባራዊ ለማድረግ ከተልዕኮ እና ከእሴት ጋር ያለውን ግንኙነትና ልዩነት ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ በዚህ ትምህርት ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴት ምን ማለት እንደሆኑ በግልጽ እንመለከታለን፡፡
    ራዕይ (Vision) የምንለው ነገር
    የምናደርገውን ነገር የምናደርገው ለምንድን ነው? (Why)
    ተልዕኮ (Mission) የምንለው ነገር
    የምናደርገውን ነገር ምንድን ነው? (What)
    እሴት (Value) የምንለው ነገር
    የምናደርገውን ነገር የምናደርገው እንዴት ነው? (How)
    ግብ (Goal) የምንለው ነገር
    ላደርግ ያቀድኩትን ነገር መቼ ነው የማደርገው? (When)
    #vision #mission #value

КОМЕНТАРІ •