ውጤቶቻችንን እንዴት እንቀይር? || How do we Change Our Results - Impact Seminars _ Ashenafi Taye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @mezgebuyonas8057
    @mezgebuyonas8057 3 місяці тому +7

    አቶ አሼ የእውነት ያንተን ትምህርት እንደ ወተት ነው ምግተው❤❤❤❤

  • @successiket
    @successiket 3 місяці тому +6

    ኧረ አሼ ናፍቆን ነበር welcome

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 3 місяці тому +2

    ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው ትልቅ ሰው፣ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @henokhiske
    @henokhiske 3 місяці тому +1

    አሼ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን መቸም ከልቤ ነህና የሚገርም ጥበብ ሰጥተኻኛል በተላይ እኔ ከአንደቤትህ በወጡ ቃላት በብዙ ያልተረዳሁትን መንፈሳዊ መረዳት አግኝችያለሁኝ።
    በብዙ church ቆይታዬ ያልገቡኝን ጌታ ባንተ ሆኖ መንገዴን አቀናልኝ ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን በእርግጠኝነት አንድ ቀን በአካልም አገኝካለሁኝ ቢዬ አምናለሁኝ ። መጀመሪያና ዋና የሆነው የውስጤ ዕርካታ ራሴን ሳየው ይደንቀኛል ። በእርግጠኝነት ተለውጪያለሁ። ከእንግዲህ ወዲህ ኃላዬን እየረሳሁ ወደፊት ላለኝ በረከት ዓይነን አሳሪፊያለሁኝ ሀለሉያ ክብር ሁሉ ለህወት ምንጭ ለሆነወ ለጌታችንና ለመድኃኒታች ን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት ለዘላለሙ አሜን!!

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt 3 місяці тому +1

    Welcome ashu ye segno program begugut eyetebekn new

  • @EphremTadesse-zl5rf
    @EphremTadesse-zl5rf 3 місяці тому +1

    በጣም ድንቅ ሁሉም ሰው መስማት ያለበት ድንቅ ድንቅ ስልጠና ነው። አቶ አሸናፊ የሀገር ሀብት ነክ።
    ❤ትለያለክ አንተ አሰልጥን የምር😊❤
    አንተን ስሰማ ሰውነቴ ይሞቃል እና ያሉሁበትም መንገድ ትክክል ስለመሆኑ ማረጋገጫዬ ነክ❤❤❤😊
    የሚገራርሙ ነገሮችን ተግብሬ አሳክቻለው የሆነ ቀን ስለ ስልጠናክ ትክክለኝነት ምስክርነት እሰጣለው 100% እርግጠኛ ነኝ። እንገናኛለን😊

  • @RekikMekonnen
    @RekikMekonnen 3 місяці тому +1

    አሸናፊ ታዬ እግዜር ይባርከት

  • @asabuki834
    @asabuki834 3 місяці тому +17

    አቶ አሸናፊ ታዬ አንተ ብቻ ብታወራ

    • @demoShag
      @demoShag 2 місяці тому

      They were there bro. But they made subscription

  • @Robel1221
    @Robel1221 2 місяці тому

    I saw your post sence I watched your first video and you said you weren’t that much valuable and visible but what I understand now your name is ASHENAFI TAYE which means you’re visible because you’re valuable what you just doing is yours name I wish i sit in-front of you and watching hearing you feeling you ahhhhhhhhhhh❤ love you man

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s 3 місяці тому

    አቶ አሸናፊ ታዬ እንኳን በሰላም መጣህ ብዙ ጠፈተካል እናመሰግናለን🙏❤❤❤👍👌

  • @user-bl6ok4gv4n
    @user-bl6ok4gv4n 2 місяці тому

    እረ አሼ ቶሎ ና በቃ አንተን ሳደምጥ ነዉ ዉስጤ የሚረጋጋዉ ሰለ ህይወት ያለኝ ምልከታ የሚስተካከለዉ የምር አንተን መስማት ጓጉቻለሁ❤❤❤❤❤

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 3 місяці тому +1

    We miss you ato Ashenafi

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 3 місяці тому +1

    Thank you so much!! Mr,ashenafi ❤❤

  • @firehiwottefera8360
    @firehiwottefera8360 3 місяці тому

    Facts, simple, clear explanation thanks!

  • @ZeresenayGedefaw
    @ZeresenayGedefaw 3 місяці тому

    fetary anten erasen agegn zende yesetgn mknayat neh malet echilalehu kelib enamesegnaln .thanks

  • @Akkasiiabo
    @Akkasiiabo 3 місяці тому +1

    አሼ ማለቴ አቶ አሸቱ እንጃ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BINT722
    @BINT722 Місяць тому

    I like this guy🎉

  • @user-lj7ce8fr1z
    @user-lj7ce8fr1z 3 місяці тому +2

    እንደዉ አሹ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @yigezufanta2632
    @yigezufanta2632 3 місяці тому

    Thanks for everything

  • @martyethio5278
    @martyethio5278 3 місяці тому +1

    Omg you are back ❤

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 3 місяці тому

    ❤❤❤❤ashen alemadinek didibina new le kalate yikirita adirigulign siletekeyerikubet new

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 3 місяці тому

    thank you.

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 3 місяці тому

    Welcome, Mr. Ashenafi

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 3 місяці тому +2

    በሰላም ነው አረ አሼ ጠፋብንኮ😢

  • @mamemame8626
    @mamemame8626 3 місяці тому +2

    እዉነት ለመናገር ያንቴን ንግግር ቻ ነዉ ደስ የምሌኝ
    ላዉ ክሳራ ነዉ ምመስለኝ

  • @መላኩ
    @መላኩ 2 місяці тому

    አቶአሸናፊታዬፈጣሪመጨረሻህያሳምርልህ

  • @NebiyuBelay-er6fe
    @NebiyuBelay-er6fe 3 місяці тому

    Welcome ashuye

  • @AhmadUuu-jc5de
    @AhmadUuu-jc5de 3 місяці тому

    Maashaallah ❤🎉

  • @abdallahamo8568
    @abdallahamo8568 3 місяці тому +1

    Missed you really dear!

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 3 місяці тому

    Enkuan dena metak Ashiye yene konjo Abat

  • @ZekariasGebremichael
    @ZekariasGebremichael 3 місяці тому

    መምሕሬ እንኳን መጣህልን በአንተ ፊት ቁጭ ብዬ ለጊዜው በአለኝ መረዳት ልክ ስለተማርኩ እድለኛ ነኝ።

  • @SesegDerso
    @SesegDerso 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ ጠፋህብን እኮ እደ❤❤

  • @kumagutu4362
    @kumagutu4362 3 місяці тому

    Welcome back 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biskutefekadu7344
    @biskutefekadu7344 2 місяці тому +1

    አቶ አሽናፌ የት ጠፋክ በናትክ አትጥፍ እኔ በጣም ነው ያስብኩት እግዛቤር በሚያውቀው ❤

    • @esubalewgete1356
      @esubalewgete1356 2 місяці тому

      Esu gin ayawukachum bemigwrm ewuneta degmo complate successn gebteh mayet atchilim

  • @SalaSelhadin
    @SalaSelhadin 3 місяці тому +1

    የእንቅልፋችን አጋማሽ ላይ ተነስተን ስለ ህልማችን አስበን ብንተኛስ

  • @MeseretMesi-xb6cx
    @MeseretMesi-xb6cx 3 місяці тому

    የሰኞው ኘሮግራም ጀመረ እንዴ 🙏🙏🙏

  • @DanielAsrat-ki4wv
    @DanielAsrat-ki4wv 3 місяці тому +1

    Well come ashye

  • @user-wv4lx9rk4c
    @user-wv4lx9rk4c 3 місяці тому

    ስለ ቻክራ ብታወራ ከተዘጋ እንዴት እንክፈተዉ

  • @Abinetmilkias
    @Abinetmilkias 3 місяці тому

    ❤❤❤አሹ

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi 3 місяці тому +1

    ድምፅ አይሰማም እኮ

  • @user-zv8ig6nm4l
    @user-zv8ig6nm4l 3 місяці тому

    Ere please temeles

  • @ZufanZM
    @ZufanZM 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😊

  • @hulebaye974
    @hulebaye974 2 місяці тому

    ashei yet nehi??? tefahibin, beselam new??