ከሰወች ማነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይን በሆነው በማህበረ ቅዱሳን የተዘመረ መዝሙር

КОМЕНТАРІ • 5

  • @ምጽዋትአበድርእመስዋዕት

    ከሰዎች ማነው እንደኔ ትእዛዝህን ሻሪ
    ከአማልክትስ ማነው እንደአንተ መኻሪ
    የሃጥያት ሸክም ከብዶብኝ ሲያስጨንቀኝ
    ጠላቶች ከበው በእኔ ላይ ሲዝቱብኝ
    ብቸኝነቴን አይተህ ስለደረስክልኝ
    ተመስገን እንጂ ላንተ ሌላ ምን አለኝ
    አዝ - - -
    በደሌን አይተህ በቅሰፈት ያላጠፋኸኝ
    እንደጥፋቴ በቁጣ ያልተበቀልከኝ
    ቸርና የዋህ አምላክ እንዳንተም አይገኝ (2×)
    አዝ - - -
    እንደ ህዝቅያስ ፀሎቴን አምላክ ስማኝ
    እንደ ዳዊትም ልመናዬን ተቀበለኝ
    በዘመኔ እኩልታ አምላኬ አትውሰደኝ
    ወሰን በሌላት ፍቅርህ ታግሰህ ጠብቀኝ
    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤

  • @afeworkayfamo
    @afeworkayfamo 10 місяців тому

    በእውነት ዝማር መልዕክት ያሰማልን!!!

  • @museashenafi21
    @museashenafi21 Рік тому +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @tadlaterekegn4466
    @tadlaterekegn4466 Рік тому +1

    በጣም ደስ ነው የምትሉት ሀጢያቴን አሰተዋሳችሁኝ

  • @tadlaterekegn4466
    @tadlaterekegn4466 Рік тому

    very good