ለማመን የሚከብድ የመጨረሻውን ዘመን ራእይ ያየው ሰው ምስክርነት...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @amarignatube
    @amarignatube  2 місяці тому +18

    የእናንተስ ህልም ምኑ ድረስ ነው? ይህ ጥያቄ በቪዲዮው መጨረሻ ይገባችኋል

  • @yonatanfeleke313
    @yonatanfeleke313 2 місяці тому +22

    እኔም ጌታ የሱስን አይቼዋለው ባደባባ ይ ባልመሰክርም ለጥቂት ሰዎ ች ነግሬአለው ሰዎች የተለያየ አስተየት ይሰጣሉ እኔ በትክክል ያየሁት ባልጋዬ ላ ይ ተጋልዬ ጌታን እያሰብኩ ሁለት ሰዎች አቅፈው ወስዱኝ ከዛ በምድር ላይ እንደዛ የሚያበራ ነጭ አይቼ አላውቅም እጅግ በጣም የሚ ያበራ አጠገቤ ቆመ ይዘውኝ የሄዱትም ያምራሉ እንዲ አሉኝ የሚሰገድበት ቦታነው ስገደ ስገደ ስሉኝ እሺ ብዬ ለመስገድ ስሞክር መቆም አቃተኝ ስጋ የለበሰ እዛገ መቆም አይችልም በመንፈስ በሀሣቤ ሰገድኩ እንዲአለኝ ዮሐንስ ወንጌል 14 : 23 የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል አባቴም ይወደዋል ወደእርሱም እንመጣለን አለኝ እዛመሆን እረፍተና ደስታነው እዛ ምንም ጥያቄ የለም መሠለስ አለብስባል አልመለስም ብዬ ጮኩኝ ስነቃ አልጋ ዬላይ እራሴን አገኘሁት

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 2 місяці тому +3

      ምን ያሕል ውስጤን እንደወረረኝ አታውቅም ስለምስክርሕ ተባረክ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 місяці тому +2

      ትልቅ ምስክርነት ነው ታድለሽ

    • @AyalewAyesh
      @AyalewAyesh Місяць тому

      እጅግ መታደል ነው ዋው!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 місяці тому +9

    ኢየሱስ ሆይ ተዘጋጅተን እንድንጠብቅህ አግዘን።

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 місяці тому +20

    ከሁኑ ሠዓት ጃምሬ በኢየሱስ ፊት ንስሐ በመግባት በፊቱ እታገለሁ😢❤🙌🙏

  • @theTrue832
    @theTrue832 2 місяці тому +17

    እውነት እኔ ብቻነኝ ብዬ አስብ ነበር ግን እውነት አውነተኛ ነገር አዳየው አሁን ገባኝ 2የመነጠቅ ህልም አይቻለው
    እመኑኝ እኔ እግዚአብሔር በኔ ዘመን እደሚመጣ አውቃለው ከአዴም 2ስነጠቅ አሳይቶኛል እጅግ በጣም በቅርብ ይመጣል ከመ ምጣቱ በፊት አለም በከርስቶስ ይጠቃለላል
    ይህ ሲሆ በእናተ ዘመን ታያላቹ

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 місяці тому +8

    አሜን ማራናታ ጌታ ህይ ቶል ና ተባረክ ❤️❤️❤️

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 28 днів тому

    Ammmmeeeeennnn geta hoye tolo na❤😢

  • @tarikfeyssa
    @tarikfeyssa Місяць тому

    በጣም ወድጄዋለሁ ይሄን ቪድዮ

  • @eliasman6124
    @eliasman6124 2 місяці тому +6

    nde 😨😨😨 beyesusm enem ketenantena wedeya endeze ayenet helm ayeche nbri betam eyeferaw nwi beyeus😨😨😨😨

  • @wondwossenabaynehbitas2978
    @wondwossenabaynehbitas2978 2 місяці тому +2

    EGZEABHER hoy kememetaw mekerana sekay ante tebken le neseha mot abkan AMEN lezelalem alem.

  • @ShorryDuwav-n6h
    @ShorryDuwav-n6h 2 місяці тому +1

    Thank you Jesus.

  • @AdanechKidane-c2c
    @AdanechKidane-c2c 2 місяці тому +4

    አሜን ማራናታ እየሱሰ ቶሎ ና ።

  • @JosephBezabih
    @JosephBezabih 2 місяці тому +2

    Hallelujah 🙏🙏🙏❤❤❤JEHOVAH RA Ah🙏🙏🙏
    Keep calm and Jesus is coming 🙏

  • @emebetbogale6063
    @emebetbogale6063 2 місяці тому +3

    Amen maranata geta hoy tolo na

  • @BemenetMogesBemni
    @BemenetMogesBemni Місяць тому

    እግዚያብሄር ይባርክህ ወድሜ እኔም እደዚ መግስተ ሰማይን እና ሲኦልን በራእይ መንፈስ ቅዱስ አሳይቶኛል እና ለሰወች ብዙም አልተናገርኩም ነበር ከዚህ በዃላ ግን እናገራለሁ

  • @tsedaytekleyes5474
    @tsedaytekleyes5474 2 місяці тому +1

    አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና🙏

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 2 місяці тому +3

    አሜን

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 2 місяці тому +3

    አሜን፣ጌታ፣ይረዳኝ፣አስፈሪ፣ጊዜ፣ነው፣ያለው፣

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 2 місяці тому +1

    እዩ ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏 ባጣም እናምስግለን ❤❤❤❤

  • @eyerusalemBeabi
    @eyerusalemBeabi Місяць тому

    አሜን ማራናታ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 місяці тому +3

    ጌታ መልካም ነው ለዘላለም ህይወት ያብቃን

    • @Mimi-d9q
      @Mimi-d9q 2 місяці тому

      ምንማላት ኖው ያብቃን ማላት አንች ሙሰልም ናሽ እንዴ እንዳዝ የምታዎር እየሱስ የዛላላም ህዎት ሳቶልሽ ጨርሶዋል አምናሽ ማቃባ አላማቃባል ያንች ምርጫ ኖው እየሱስ የዛላላም ህዎት ሰጭ ብቻ ሳይሆን እሱ እራሱ የዛላላም ህዎት ኖው ሰላዝ የዛላላም ህዎት 2000አ /ም ታሳቶልናል አሁን የዛላላም ህዎት አንታብቅም

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 місяці тому +1

    አሜን ማራናታ !ኢየሱስ ቶሎ ና!

  • @16aronsharon
    @16aronsharon 2 місяці тому

    Maranatha eyesus hoy tolo na

  • @wondmagegnbekele1742
    @wondmagegnbekele1742 2 місяці тому +3

    ጌታ ይባርክ ወንድሜ

  • @ElesabetTaye-nq3lu
    @ElesabetTaye-nq3lu 2 місяці тому +2

    አሜን ማራናታ አሜን ማራናታ

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 2 місяці тому +1

    አሜን ጌታችን ቶሎ ና ማራናታ

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 2 місяці тому +1

    አሜን ማራናታ እየሱሴ ቶሎ ና

  • @HannaBekele-wz7jy
    @HannaBekele-wz7jy 2 місяці тому +2

    Maranata geta hoy tolo na

  • @NizanDarik-h9u
    @NizanDarik-h9u 2 місяці тому +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @birhanuaregawi7986
    @birhanuaregawi7986 2 місяці тому

    AMEN HALLELUJAH 🙏

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 2 місяці тому +1

    አሜንማራናታ

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 2 місяці тому

    Igzabher asayye asayye yihona l . Ersu igzabher nawuna kibr lersu yihun !

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 2 місяці тому +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና

  • @ShalomTse
    @ShalomTse Місяць тому

    እኒምብዙ አይቼያለው

  • @masereshazeleke4350
    @masereshazeleke4350 2 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ያድርግልን በኢየሱስ አዳኝነት አምነናልና ይሆንልናል እናየዋለን ወንድማችን ተባረክልና ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ናልን እውነተኛውን እረፍት አሳርፈን አሜንንን

  • @SelamawitYdida
    @SelamawitYdida Місяць тому

    አንተ ብሩክ ወንድማችን ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ብርክክክ ያርግህ ፣ በጣም ነው የተባረኩበት በተረጎምክልን ምስክርነት ። ወደ መጨረሻ ላይ ሮሜ 10፡9 ብለህ ስትናገር ስክሪኑ ላይ የተጻፈው ሮሜ 1 ነውና የሚቻል ከሆነ Edit ቢደረግ

  • @UwuGe
    @UwuGe 2 місяці тому +1

    😭ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና

  • @hinsenebarsisa1983
    @hinsenebarsisa1983 2 місяці тому

    Maranata❤❤❤

  • @YofttekleTekle
    @YofttekleTekle 2 місяці тому +4

    ተባረክ

  • @ElizabethAbebe-rm3uh
    @ElizabethAbebe-rm3uh 2 місяці тому +3

    Amen maranata

  • @KokebBeyen
    @KokebBeyen 2 місяці тому +2

    Jesus Christ coming soon
    Jesus Christ is Lord

  • @AbeniFeker
    @AbeniFeker 2 місяці тому +3

    የምታደርገውን እግዚብሔር በምድርም በሰማይም ይክፈልክ እባክህ ሳታቆም በዚ ግፋበት ካሰብኩት በላይ ህይወቴ ተለውጧል

  • @GetachewMelaku-f5r
    @GetachewMelaku-f5r 2 місяці тому

    The salvation of the saints is not easiy but the distruction of the wicked we can imagin.
    We christians have to walk through the narrow path.
    God bkess you

  • @BinyamFirew
    @BinyamFirew 2 місяці тому

    Please angelic encounter ena jesus christ encounter yalachewn testimony bebzat leqequlen 🙏🙏

  • @babinegash7074
    @babinegash7074 2 місяці тому +1

    I SAW 4 TIME WHEN JESUS CAME IN MY DREAM

  • @IteneshAbdisa
    @IteneshAbdisa Місяць тому

    ሽታውን መዘንጋት አይቻልም ከዛሬ ሀያ ሰምንት አመት በፊት እዛ ያለው ንፋስ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TemesgentarikuKiphe
    @TemesgentarikuKiphe 2 місяці тому

    😢maranata

  • @natydemisee1072
    @natydemisee1072 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @rionasVLOG
    @rionasVLOG 2 місяці тому

    egzabher endinineka eyenegeren nw guys.enem wodimoche endezi ye nitket hilm aychalw.gn ahun balenagerm. Eyehone yalw ngr tarikm,aydelem hilm bicham aydelem ewnetaw wede and ngr yemeranal ersum ye eyesus memtat nw.AMEN

  • @TemesgenDinka
    @TemesgenDinka 2 місяці тому

    ❤🎉

  • @TabachaTasfi
    @TabachaTasfi 2 місяці тому

    Iyesus hoyi tolo naa

  • @GetachewMelaku-f5r
    @GetachewMelaku-f5r 2 місяці тому +1

    The dream that i have seen in ethiopia,tigray is the death of many prople ,which is uncountable .....terifying wr mudt pray for northern part of ethiopia.

  • @saved1580
    @saved1580 4 дні тому

    ይህን ምስክርነት የሰጠው አሜሪካዊ Carl Gallups ይባላል። The Rabbi, the Secret message and the Identity of the Messiah የሚል መፅሐፍ ፅፉል ምርጥ መፅሐፍ ነው አንብቡት። በእሰራኤል በጣም ታዋቂና የተከበረ Rabbi( መምህር) ከመሞቱ በፊት ኢየሱስ እውነተኛው መሢህ መሆኑን በሚሰጥራዊ ማስታወሻ ላይ መፃፉን ይናገራል።

  • @yayeshberihun
    @yayeshberihun 2 місяці тому

    እኔም በህልሜ ንጥቀትን አይቻለሁ

  • @AshanafiHamelo
    @AshanafiHamelo 2 місяці тому

    ኢየሱስም , ሰው ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አይችልም። ዮሐንስ ወንጌል 3:5

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 місяці тому +1

    የባለፈውን ታሪክ ስትጨርስ ወደ ሌላ መዝለል አልነበረብህም የግል አስተያየት ነዉ

  • @MuluneshWake-rn2nj
    @MuluneshWake-rn2nj 2 місяці тому

    Mindin new 666 betedegagami yemitsafew

  • @545menel
    @545menel 2 місяці тому +1

    ትረካ ጠላው በአንተ

    • @bjordan4974
      @bjordan4974 2 місяці тому +3

      ይሄ ልብ ወለድ መፅሃፍ አይደለም ትረካ አይደለም ምስክርነት ነው

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 місяці тому +2

      እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ማመን አለማመን ሌላ ነገር ነው

    • @545menel
      @545menel 2 місяці тому

      @rahelamare9877 ማለት መብቴ ነው ያልተፈጠር ተፈጠረ የሚሉ ለገንዘብ ብለው አንቺ ለመሆኑ ምን አገባሸ ማን መላሸ አደርገሸ ለኔ ታውቂኛለሸ ተርጋጊ እሺ

    • @545menel
      @545menel 2 місяці тому

      @@rahelamare9877 ተፋችኛ አባ

    • @545menel
      @545menel 2 місяці тому

      @@bjordan4974 አሺ

  • @KegnuGebre-z7n
    @KegnuGebre-z7n 4 дні тому

    ❤❤❤